🔴መምህር ተስፋዬ ምን እያሉ ነው 🚩 አባ ገብረ ኪዳን ጠንቋይ ናቸው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • መምህር ተስፋዬ ምን እያሉ ነው 🚩 አባ ገብረ ኪዳን ጠንቋይ ናቸው #ethiopian_orthodox_tewahedo
    እንኳን ወደ EOT REACT በደህና መጣችሁ!!! ወደ መንፈሳዊ ሕይወት የሚያቀርብ ከተለያዩ ሰዎች ጠቃሚ የሕይወት ተሞክሮዎች የምንዳስስበት እንዲሁም ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንን እየጋበዝን እንጠይቃለን ታሪካዊ ቭሎጎች አዝናኝ እና ትምህርታዊ ስብከቶች ከሌላ ቤተ እምነት የሚጠየቁ ጥያቄዎችን የምንመልስበት ቻናል ነው። subscriber like share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
    🚩 የ ቴሌግራም ቻናል ለትምህርት :t.me/eot_react12
    🚩 ቪዲዮ ለመላክ :t.me/eot_react
    አቡነ አብረሃም ግን ለምን ?
    • አቡነ አብረሃም ግን ለምን ?
    በጋሻው በአፉ ተፀዳዳ
    • 🔴 ፓስተር በጋሻው በአፉ ተፀዳዳ 🤮...
    አሰዳቢ ትውልድ 🚩 መምህር ዘበነ ነጭ ነጯን ተናገሩ | የልጅ ቢኒ ምላሽ #ethiopian_orthodox_tewahedo
    • መምህር ዘበነ ነጭ ነጯን ተናገሩ |...
    ትዝታው ታሟል 🚩እኔም ታቦት እሸከም ነበር አሁን ግን ....😥
    • 🚩እኔም ታቦት እሸከም ነበር አሁን ...
    ፍኖተ ፅድቅ የቤተክርስትያንን ስም የማጥፋት ዘመቻ | አይበቃም ወይ | ፓስተሩ ውሃ ውስጥ ከሰት ጋራ #ethiopian_orthodox_tewahedo
    • ፓስተር ብንያም ወደ እናት ቤተክርስ...
    #ethiopian_orthodox_tewahedo#henok_haile #ቴቄል #henok_haile ቅድስት ቤተ #ክርስቲያናችን,Ethiopian Orthodox
    tewahedo,eotc tv,zehabesha news,ethiopian orthodox sibket,orthodox mezmur,ethiopian news,mehreteab asefa,ebstv worldwide,መምህር ምህረት አብ አሰፋ,ወቅታዊ ጉዳይ,Ethiopia,ኢትዮጵያ,2022,yemankiya dewel today,seifu on ebs,ethiopian orthodox tewahedo church,ቴቄል,Teqel,Yonatan Aklilu,Marsil Tv Wordwide,Melkam Wetat,መልካም ወጣት,ማርሲል ቲቪ,ዮናታን አክሊሉ,ቴቄል | Teqel | ክፍል 7 | ፓስተር ቢንያም ሽታዬ Mehreteab Asefa#henok_haileመጋቤሐዲስ እሸቱyegna tvmk tvEgregnaw media - እግረኛውመምህር እዮብ ይመኑ ስብከትመምህር እዮብ ይመኑ ጥቂት ማቀሰልመምህር ኢዮብ ይመኑdiakon henok hailemahtot tubeመምህር ሄኖክ ሀይሌሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር 2023lij bini tubeLij bini ቢሊጮlemmaመምህር ዘበነ ለማbegashaw desalegn sibket mp3ortodox mezmur new 2021 yilmaበጋሻው ደሳለኝ ስብከትበጋሻው ደሳለኝ በፕሮቴስታንት መድረክdonkey tubeeotcmk tvmemeher dr zebene lemmaማኅቶት ቲዩብ - mahtot tubemarsil tv worldwidehagerie tvhaleta tvzemarit zerfe kebedesinger zerfe kebedeZerfe kebedeዘርፌ ከበደ መዝሙርዘማሪት ዘርፌ ከበደኦርቶዶክስ መዝሙርአቡነ አብርሃም መግለጫethiopian orthodox churchnew orthodox mezmurebs tvአቡነ ጴጥሮስ መግለጫአቡነ ጴጥሮስ ተሰደዱሰው ሁንlatest ethiopian newsamharic newsጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድethio 360 mediaethio forum ኢትዮ ፎረምegna legnaabel newsFeta dailyabune petros of ethiopiaabune petros historyAbune petrosfeta daily newsabel birhanuethiopian news todayetv newsዛሬ ምን አለፋኖየአቡነ አብርሃም መግለጫzemedkun bekelesheger fm ታሪክን ኋሊት - abune petros አቡነ ጴጥሮስስለ አቡነ ጴጥሮስabiy tsom mezmurye abiy tsom mezmurye tom mezmurየአብይ ፆም መዝሙርየአብይ ፆም የመጀመሪያው ሳምንት ዘወረደዘወረደ ለምን ተባለ ?ዘወረደ የአብይ ፆም የመጀመሪያ ሳምንትaba gebrekidan sibket newአባ ገብረ ኪዳን ግርማ አዲስ ስብከትEot reactmihreteab assefa tubeእሁድን በኢቢኤስ newebs tv show seifu fantahun this weekorthodox mezmur amharicethiopian orthodox mezmurOrthodox mezmurየማርያም መዝሙርየንስሀ መዝሙሮችገብረ መንፈስ ቅዱስአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገድልabiy ahmedአቡነ ሉቃስ ንግግርአብይ አህመድ መግለጫ

Komentáře • 617

  • @mikitaya270
    @mikitaya270 Před měsícem +70

    አባታችን አባ ገብረ ኪዳን እድሜ ጤና ይስጣቸው ዘመኑ የሰጠን ምርጥ አባት እድሜ ጤና ይስጦት ።

    • @user-um6cm8er6k
      @user-um6cm8er6k Před měsícem +1

      የአለማት ሁሉ ፈጣሪ ኢየሱስ ክርስቶስ ይሄንን መታች ደብተራ እድሜዉን ያሳጥርልን።በእንደነዚህ አይነት መሰሪዎች ምክንያት በሀገራችንና በቤተክርስቲያን ላይ የመጣዉ መከራ ማለቂያና ማብቂያ የሌለዉ ስለሆነ ።

  • @DanielWorku-t1s
    @DanielWorku-t1s Před měsícem +44

    ጠንቆይስ ጠንቆይ ነው ባዮ ነው አባ ገብረኪደንስ ቃለእግዚአብሔርን አስተማሪ ነቸው ፀጋቻው ይደርብኝ

  • @genetgenet8862
    @genetgenet8862 Před měsícem +47

    አባ ገብረ ኪዳን የብዙ ሰዎችን ሕይወት የለወጡ አባት ናቸው በድሜ በእድሜ በዕጋ ያኑርልን።

    • @amesalAmberbre
      @amesalAmberbre Před měsícem +2

      አባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤

    • @AsreEn-mr9tv
      @AsreEn-mr9tv Před měsícem

      Amen Amen Amen Yanurln

  • @samrawitEbeye
    @samrawitEbeye Před měsícem +16

    አባታችን አባገብረ ኪዳን በረከታቸዉ ይድረሰን

  • @SenayetAbera
    @SenayetAbera Před měsícem +51

    አባ ገብረ ኪዳን ግርማን በዚህ ዘመን የሰጠን ፈጣሪ ክብርና ምስጋና ይግባዉ

    • @user-um6cm8er6k
      @user-um6cm8er6k Před měsícem

      ገ/ኪዳን መታች ደብተራ ደግሞ ከአባታችን ከመምህር ግርማ ጋር ማወዳደሩ በጣም ይከብዳል።ሰዉ ለምን ከመተትና ከልዩ ልዩ ደዌ ተፈወሰ ብሎ የሚንጨረጨር የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ መሆኑን በአሁኑ ሰአት አብዛኛዉ ምእመን አዉቆታል። እግዚአብሔር እንዲህ አይነት አስመሳዮችን ከቤቱ ያፀዳልን ዘንድ አጥብቀን እንፀልይ።ይሄ ሁሉ መከራ በቤተክርስቲያንና በአገራችን የሚፈራረቅባት በእንደነዚህ አይነት የምንፍቅናን መርዝ የሚረጩና መተት የሚመትቱ ሰዎች የተነሳ ነዉ።

    • @Only1God889
      @Only1God889 Před měsícem

      ደብዳቢው አንከርት ግርማ እኩል ይሆናል ጩፍ ወንበዴ መንኩሴ በዚህ ጉዳይ ትክክል ነው የሰፍር አጥማቂያን ወንበዴዎች ናቼው።

  • @themane9894
    @themane9894 Před měsícem +131

    አባ ገብረ ኪዳን ትክክለኛ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ድንቅ አባት ናቸው ድፍን ምእመን ይመሰክራል አስተምሮታቸው ሰለሚገርም ከራሳችን ውስጥ የሚነሱ ተቃዋሚዎች እንደሚኖሩ ግልጽ ነው እኛ ሁላችን እንወዳቸዋለን እንዴት በጉጉት እንደምንጠብቃቸው ብታውቁ አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጦት እንወዶታለን ኑሩልን

  • @aldanatsgab6979
    @aldanatsgab6979 Před měsícem +8

    መምህር ግርማ መምህር ተስፋየ አባ ገብረኪዳን ኑሩልን በጤና ❤

  • @seada.hussenendris3457
    @seada.hussenendris3457 Před měsícem +53

    እረ በስምአብ ምን አይነት ደፋሮች ናቸሁ አባ ገብረ ኪዳንን መናገር በጣም ከባድ ነው በጣም ታሳዝናላችሁ

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  Před měsícem +1

      በትክክል

    • @yeneneshfikru6215
      @yeneneshfikru6215 Před měsícem +1

      Tadiya yehone yalhonewn min honeh new yemitakerbew. Ene bante new yetenadedkut.​@@EOTC_React

    • @AlemBerhe-zt1zm
      @AlemBerhe-zt1zm Před měsícem

      Megemerya lemen sewg ydersalu?kalwe lemn aysebkm?DAygermenm gen sentun yethew new yemtfut?

    • @WeyinishetTerefe
      @WeyinishetTerefe Před měsícem

      ማንም አልተናገራችውን ለሰጡት ምላሽ ነው የተሰጡት

  • @Meklit-wi4th
    @Meklit-wi4th Před měsícem +33

    ከአባታችን አባ ገብረ ኪዳን እራስ ውረዱልን እግዚኦ

    • @user-um6cm8er6k
      @user-um6cm8er6k Před měsícem +1

      በአንቀልባ አዝለሽዉ ዙሪ። መታች ና አስመታች የቤተክርስቲያን ጠላቶች ጌታ ከቤቱ ይጥረግልን። ያኔ ሀገራችንም ከመከራዋና ከድካምዋ ታርፋለች።

  • @user-gx7oh7ip9x
    @user-gx7oh7ip9x Před měsícem +20

    ወንድማችን እነመሰግናለን አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ትምሀርታቸው በእውነት የህይወት ትምህረት ነው እረጅም እድሜ ጤና የስጥልን🙏🙏🙏💒

  • @user-lw4ix2uh4e
    @user-lw4ix2uh4e Před měsícem +16

    አባታችን አባ ገብር ኪዳን ትምርታቸው እውነት ነው የህውት ትምርትነው እድሜ ጥና ይስጣቸው❤❤❤❤❤❤

  • @God-Ma21Jes7iy9f
    @God-Ma21Jes7iy9f Před měsícem +18

    አዎ ጌታችን ክርስቶስ በምድር ሳለ ሰጣን አለበት ብለውት ነበር ! አባ ገብረ ኪዳን እውነተኛ ትምህርት ነው የሚያስተምሩን !እድሜ ይስጥልኝ

    • @serawitgeteye2305
      @serawitgeteye2305 Před měsícem

      በትክክል የአባን ስብከት ማዳመጥ እንድናቆም ብለው ይመስለኛል ::

  • @maryalain9236
    @maryalain9236 Před měsícem +11

    ሁሉም አዋቂ ሁኑ እዳገባን😢😢 አባታችን እድሚዉን ያድልልን እንወደዉታለን❤❤

  • @dagnu9089
    @dagnu9089 Před měsícem +23

    በመጀመሪያ ፈጣሪ ይቅር ይበልህ ።አባታችን የኛ መዳኛ ድንቅ መምህር ናቸው ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ።

    • @gezahegndebella6972
      @gezahegndebella6972 Před měsícem

      ጥሩ መምህር መንፈስ አይኖሩበትም የሚል አለ?

    • @bizregassa4120
      @bizregassa4120 Před měsícem

      Ygna medagna yalew sew medagnak gelseb ayedelm medanialmen adergew sew dershaw yalwequten endiyawequ masetemare enji endetaefkew medagna mebal ayegebam techiwochim badebabaye mewaqes tetachu fit lfit belfegni honachu tegebabu

  • @yeshinegash5754
    @yeshinegash5754 Před měsícem +62

    እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ እሺ አባታችን እውነት እውነቱን ስለሚናገሩ ሰይጣን ይንጫጫል ለእባታችን ረጅም እድሜን ይስጥልን

  • @selam-bn5dz
    @selam-bn5dz Před měsícem +6

    መድኃኔዓለም ለሁላችንም ልቦናውን ይስጠን❤

  • @kustkwt9171
    @kustkwt9171 Před měsícem +59

    አባታችን አባ ገብር ኪዳን ትምርታቸው እውንትነው የህውት ትምርትነው እድሜ ጥና ይስጣቸው

  • @serkieaberakasa3976
    @serkieaberakasa3976 Před měsícem +9

    ሎቱ ስብሐት ደግሞ በአባታችን መጡ እንዲህ ለተናገረው ልቦና ይስጣችሁ 😢አባታችን አባ ገብረ ኪዳን በዚህ ዘመን ከእግዚአብሔር አምላክ የተሰጡን ስጦታችን ናቸው እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቸሩ መድሀኒ አለም 🙏♥

  • @Jennifer-uo4lr
    @Jennifer-uo4lr Před měsícem +7

    አባ ገብረኪዳን በድሜ በጤና ይጠብቅልን በሳቸው እንኳን አይምጡብን

  • @Saada1111Saadaw-jk2eg
    @Saada1111Saadaw-jk2eg Před 28 dny

    አባታችን አባ ገብር ኪዳን የሔወት እንቁ ናችው እረጅም እድሜከጤናጋ ይስጥልን

  • @user-rr5rm7py3q
    @user-rr5rm7py3q Před měsícem +1

    አባ ገብረኪዳን የተዋህዶ እንቁ ናቸው❤❤❤❤❤

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před měsícem +9

    አባታችን አባ ገብረኪዳን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥዎት በእርሶትምህርት ብዙ ተለዉጫለሁ እሚናገሩት እዉነት ነዉ ለሌሎች ልቦና ይስጣቸዉ

  • @user-eg3qq1zj7q
    @user-eg3qq1zj7q Před měsícem +2

    አባታችን አባ ገብረ ኪዳንን የሰጠን ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹

  • @HanaMuluye-ng8cv
    @HanaMuluye-ng8cv Před měsícem +10

    አባ ገብረኪዳን ማርና ወተት

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  Před měsícem

      ናቸው 🙏

    • @amesalAmberbre
      @amesalAmberbre Před měsícem

      አባ ገብረኪዳንን አንተ ምን አይነት ትምሕርት ኖሮህ ነው ምንሰ አይነትእውቀት ኖሮህ ነው ይህን አይነት አሰተያየት የምትሰጡት እናንተ እራሳችሁን አጥሩ የግርማ መናፍሰት የተሳፈረባችሁ ወደልቦናችሁ ፈጣሪ ይመልሳችሁ

  • @mulumebetFekede-pe6et
    @mulumebetFekede-pe6et Před měsícem +1

    አባ ገብር ኪዳንን የመሰለ አባት በዚህ ዘመን ማግኝት መታደል ነው

  • @user-th3qe5rv9c
    @user-th3qe5rv9c Před 27 dny

    የእኔ አባት በእውነት እድሜና ጤናውን ያድልልን እንደ አባ ገብረ ኪዳን ያሉትን አባቶቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ልክ ልካቸውን እውነቱን ስለሚናገሩ ነው የሚጠሏቸው አይይይይይይ ብቻ ዝም ማለቱ ይሻላል

  • @solomonhaileselasenebromne297

    #አባ ገብረኪዳን እድሜና ጤና ይስጣቸው ፈጣሪ ❤🙏🙏🙏

  • @user-wg3wx2nx4z
    @user-wg3wx2nx4z Před měsícem +3

    አባ/ገብረኪዳን በዚህ ልክ መናገር እብደት ነው አባ እውነተኛ ሰባኪ አባት ናቸው ይኑሩልን እንወዳቸው አለን

  • @EnatYalew
    @EnatYalew Před měsícem +1

    ልቦና ይስጠን ።

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi Před měsícem +10

    ለትውዱ የተሰጡ አባት በመሆናቸው ምቀኛቸው በዛ እሳቸው ጠንቋይ አይደሉም ጠንቋይነን ባዮችን በስብከታቸው እየመለሱ ያሉ አባት ናቸው🎉

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Před měsícem +9

    😭😭😭😭😭😭እግዚኦ ማረን ማረን ማረን

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  Před měsícem +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-hc5sy3dj4v
    @user-hc5sy3dj4v Před měsícem +11

    ከአባ ገብረኬዳን ላይ ውረድ

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 Před měsícem +4

    አባታችን ሲጀመር የሚናገሩት ቃለት በሙሉ የእግዚአብሔር ቃል ነው እንጅ የሳቸው አደለም ይቅር ይበለው በእውነት ያሳዝናል በዚህ ልክ መውረዳችን ያሳዝናል😢😢😢

  • @AscalewSisay
    @AscalewSisay Před 8 dny

    አባ ገብረ ኪዳን አይዞወት መናፍቃንን ዝጉት ።ብ

  • @PlayMaster-m1k
    @PlayMaster-m1k Před 18 dny

    አባ ከብረ ኪዳን ዛሬ በጭለማው ዘመን የተሰጡን ድንቅ አባት ናቸው

  • @danielnegash1796
    @danielnegash1796 Před měsícem +18

    ወንድሜ አንተ የሄድክበትን መንገድ እጅግ በጣም በጣም አደንቃለሁኝ እኔ የአባ ገብረኪዳንን ትምህርት ሠምቼ ሠምቼ አልጠግበውም በህይወቴ ብዙ ነገር አድርጎልኛ አብዝቼም እወዳቸዋለሁኝ የአባ ግርማ ወንድሙም የመ/ር ተሥፋዬም ትምህርት እጅግ በጣም በጣም ጠቅሞኛል እነኝህን አባቶች የሠጠን እግዚአብሄር ይክበር ይመሥገን በመሀላቸው የገባውን ጠላት ሠይጣን ዲያቢሎሥ ነቅሎ አውጥቶ ልክ እንደ አንተ ቪዲዮ ሁሉንም በአንድ አውደምህረት ላይ በተሠጣቸው ፀጋ የሚያገለግሉበትን ግዜ እግዚአብሄር ያምጣልን ይችላል እኛ ብቻ ፍርዱን ለፈራጁ እየሠጠን የከሣሹ የሠይጣን ዲያቢሎሥን ክሥ እየተውን በትህትና፣በፍቅር፣በይቅርታና በምህረት መንገድ አብዝተን እንሩጥ እንፀልይላቸው ይፀልዩልን እላለሁኝ

    • @workwohamekonen9100
      @workwohamekonen9100 Před měsícem

      እዉነት ነዉ ይህንን ቀን ያቅርብል!!!

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Před měsícem

      እውነት 🌺🌺🌺🌺🌺እኔ ሁሉም መምህር እወዳለው የአባ ገብረ ኪዳንን ስብከትም የነ መምህር ግርማንም ትምህርት አስማምቼ ነው የምሰማው 🌺🌺🌺🌺🌺🌺ሁሉም በተሰጣቸው ጸጋ እያገለገሉ ነው ::በጣም የሚገርም ነገር የነ መምህር ግርማ ትምህርት የሚሰሙ ልጅ የስብከት አገልግሎት በሚሰጡ አባቶቻችን ላይ የመቃወም ቪዲዮ አይሰሩም እነኝህ ደሞ ነቀፋ ብቻ ነው :::ሰዎች ቁምነገር ነገር ከማስጨበጥ ይልቅ አባ እገሌ ከ አባ ገሌ ገለመሌ ብለው ቪው ቢዝነስ ብቻ የሚያስቡ ይመስለኛል ልክ ደሞዙን ብቻ አስቦ እንደ ሚሰራ ሰው ማለት ብዙ ቅባት ጸጋ ቄሶች ከተማ መጥተው ደሞዝ ስለሚጥም ብቻ በድፍረት ገብተው እኛ ቤተክርስትያን ይቀጠራሉ :::እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን

    • @user-zg7mc9xb4s
      @user-zg7mc9xb4s Před měsícem

      እዉነት❤❤❤❤

  • @MekidesEshetu
    @MekidesEshetu Před měsícem +3

    አባ ገብረ ኪዳን ትክክለኛ አባት ናቸው ከሳሻቸውን እ/ር ይያዝላቸው

  • @TaduHaile
    @TaduHaile Před měsícem +1

    ምድረ አጥማቂነን የምትሉ ተኩላዎች ከአባ ገብረኪዳን ላይ ወረድ

  • @user-dc2nw9nq5d
    @user-dc2nw9nq5d Před měsícem +1

    አባታችን አባ ገብርኪዳን ትምርታቸዉ እዉንትናዉ የህዉት ትምርትነዉ የሚያስተምሩትአባት ናቸዉ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤

  • @SmilingCalicoCat-by3no
    @SmilingCalicoCat-by3no Před měsícem +3

    በሳቸው ነው ወንጌልን ያወቅነው ባለጌ ነሆት ።አባ ግብረኪዳን ሐዋሪያዊ ስር ነው ሚሰሩት

  • @etalemkumelachew6052
    @etalemkumelachew6052 Před měsícem

    አባታችን አባገብረ ኪዳን የአገልግሎት ዘመኖት የተባረከ ይሁንሎት ❤❤❤❤❤

  • @KeseteYemane
    @KeseteYemane Před měsícem

    ሁላችንም እንደሰው የሆነ ነገር ይጎድለናል ግን ሁሉም ኣባቶቻችን ናቸው በረከታቸው ይደርብን።እኛነን የምናበላሻቸው ኣይነ ልቦናችን ያብራልን❤❤❤።

  • @user-gsareklam
    @user-gsareklam Před měsícem +4

    ተው አትሳሳቱ አባታችን በተለይ በስደት ያለነውን የኦርቶዶክስ ልጆች የአባታችን ገብረ ኪዳን ትምህርት ህይወት ሁነውናል አባታችን እዴወን ያርዝምልን❤❤❤ስነመግባር ከፈገግታ ከአባትነት ፍቅር ጋር😢😢😢😢የነፍስ ምግባችን ናቸው አባታችን አባ ገብረ ኪዳን❤❤❤ፈጣሪ የማቱ ሳላን እድሜ ያድልልን🙏🙏🙏

  • @abelb5604
    @abelb5604 Před měsícem

    አባ ገብረኪዳን የዘመናችን ድንቅ አስተማሪ አባት ናቸው ከማንም ጥቅም የማይፈልጉ እውነተኛውን ወንጌል ነው የሚያስተምሩ እሰቸው በምያሰተምሩት ጥቅም የቀረባቸው ሰወች በብዙ የሚያወሩት ተራ ወሬ ነው❤❤❤

  • @mesimesi7756
    @mesimesi7756 Před měsícem +2

    አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ትምህርታቸው ብቻ ሳይሆን ግሳፄያቸውም ለኛ ለምዕመን ጥሩ ትምህርት ነው ትክክለኛ አባት ናቸው ስለዚህ አትንኩብን🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  Před měsícem

      🙏

    • @KalMola-r1s
      @KalMola-r1s Před měsícem

      ይቅርይበላቸዉአባገብረኪዳንእድሜይስጥልኝ

  • @zinabekubi6350
    @zinabekubi6350 Před měsícem +2

    አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @DesalewShibabaw
    @DesalewShibabaw Před měsícem

    አባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን

  • @mengistabebaw311
    @mengistabebaw311 Před měsícem +2

    በአሁኑ ሰዓት ምዕመን፣ካህን፣ሰባኪ...ዕውቀትና ታዋቂነት ላይ ትኩረት አድርጓል...ወዳጄ አዋቂነትና ታዋቂነት በዕምነት ካልኖርክበት ከንቱ ነው...ጠላትን አውቆ ከክርስቶስ ጋር ተጣብቆ መኖር እሱ ያድናል።

    • @Seble-mg
      @Seble-mg Před měsícem

      ትክክል ወንድሜ

  • @SaraSz-xi2yk
    @SaraSz-xi2yk Před měsícem +2

    አባታችን የብዙ ወጣቶችን ሄወት የለወጠ ሰው ነው እሱን አትናገሩብን አባታች አባ ገብረ ኪዳን እድሜ ካጤናጋር ይስጥልን የኛ እቁ አባት 🙏🙏🙏

  • @user-qu2hl9dr5t
    @user-qu2hl9dr5t Před měsícem

    አባታችን አባ ገብር ኪዳንን የሚቃውም እራሱ ነው ጠንቆይ አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @BshshwheJdhflfosb
    @BshshwheJdhflfosb Před měsícem

    አባታችን አባ ገብረ ኪዳንን የሠጠን ጌታ ስሙ የተመሠገነ ይሁን በእርስወ ትምሕርት ተለውጨበት አለሁ እዴሜና ጤና ይስጥልኝ እውነቱን ስለሚናገሩ ነው በዚሕ ዘመን እሱን ለሠጠን ክብሩ ይስፋ🙏🙏🙏🙏

  • @emano5974
    @emano5974 Před měsícem +2

    ሰላም አመሻችሁ ወንድማችን በርታልን❤
    እብደው እንደኔ በተሰጣቸው ቢያገለግሉ የፀጋ ስጦታ ልዮልዮነውና ነገር ግን አባታችን አባ ገብረ ኪዳን የአይናችን ብሌን የዘመናችን ህዋሪያ ናቸው በእውነቱ ልብአችን ውስጥ የሚገባ ስራችንን በሚገባ የሚያውቁ እንቁ የእግዚአብሔር ስጦታችን ናቸው እባካችሁ😢😢😢😢
    በመምህር ተስፍዬም ትምህርት በእውነት እኔ አይቻለሁ ለንስሃ በቅተው ለስጋወደሙ በቅተዋል ቤተሰቦቻቸውን ከአጋንት እስራት እያስፈቱነው ሌሎቹ አጥማቂግን እግዚአብሔር ይወቅ ምንም አልል ስላላየሁ 😢

  • @AmarecEmo
    @AmarecEmo Před měsícem

    ቃለህይወት ያሠማልን አባ ገብረ ኪዳን እረጂም እዲሜ ከጤናጋ የኔ አባት ❤❤❤❤ፈጣራ ይጠብቀወት ❤❤❤

  • @MkdooosMkdos
    @MkdooosMkdos Před měsícem

    አባቴ ገ /ኪዳን ያገልግሎት ዘመን ወትን ይባርክልን 🙏🙏🙏👍👍👍👍

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před měsícem +8

    .እኔ ግን የፈዉሥ ሠጪ አባቶቸ በጣም ጠቅመዉኛል መቶ በመቶ እድሑም መር ተስፋየ በእድሜ በፀጋ ይኑሩልን በየጠሩበት ሂጀ አደለም ስደት ላይ ነኝ በአስተማሩት መሠረት በእዉነት ስለመናፍስት ስራ አንድም አላዉቅም ነበር እዳዉም አምላኬን ለምን እደት ስል ነበር የኖርሁት አሁንግን በአባቶቻችን ብዙ ብዙ ተጠቅሜ አለሁ ማርያምየን የሚገርመኝ አገራችን ዉስጥ ስንት ችግር እያለ ለሞን ይሆን ጉዳዩ ስለፈዉስ ሠጪ አባቶች የሚወራዉ

  • @user-wr8tq8rg9q
    @user-wr8tq8rg9q Před měsícem +2

    ቃል ለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ያድልልኝ ፈጣሪ

  • @MikiyasMulugeta-vg9zj
    @MikiyasMulugeta-vg9zj Před 27 dny

    አባገብረኪዳን ትክክለኛ የኦርቶዶክስ አባትናቸው

  • @raheldamtew7161
    @raheldamtew7161 Před měsícem +2

    አባታች አባ ገብረኪዳን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ትክክለኛ ትምህርት ስለሚያስተምሩ ነው ገቢያቸው በህዝብ መከራ ገንዘብ የሚሰበስቡ ናቸው አባታችን የሚናገሩብን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤

  • @TigistZerihun-m8y
    @TigistZerihun-m8y Před měsícem +1

    ኤረ ፈጣሪ ይቅር ይበሎት አባ ገብሬ ክዳን እንኳን ያመኔ ያላመኑት ኔፍሳቼው እርክት እኮ ነው የሚለው አባ ገብሬ ኪዳንን የሚጠላ ሰይጣን ስለሆነ ይቅር ይቤሎት መምህር

  • @JustNow-er8lp
    @JustNow-er8lp Před měsícem +3

    ከአባ ታችን ዉረዱ❤❤❤❤

  • @meseretbelete-ly6ut
    @meseretbelete-ly6ut Před měsícem +3

    አባትችን ጥሩ መምህር ናቸው ለነገሩ እራሳቸውም ተነግረውት ነበር ቅስ ይቀናል ያሉት እውነት ነው ይህው አየን ምን ያስቀናል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን

  • @MebrhitYohanns
    @MebrhitYohanns Před měsícem +1

    ኣባታችህን አባገብረኪዳን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንዳትጠፋ እኮ ነው እግዚአብሔር በ እርስዎ አድሮ እያስተማረን ያለ።

  • @MkdooosMkdos
    @MkdooosMkdos Před měsícem

    ጌታ ሆይ የሚያረጉትን አያቁም እና ይቅር በላቸው

  • @SosnaMekonen-ey5xc
    @SosnaMekonen-ey5xc Před měsícem

    ሰውየ ወደህ አይደለም ቀንተህ ነው በእውቀት አስበልጦ እ/ር አባ ገ/ኪዳን አባታችን ስለመረጣቸው

  • @KalayTegraw
    @KalayTegraw Před 26 dny

    አባ ገብረክዳን የተዋሕዶ ሐወርያ ናቸው❤

  • @Dasash-f6o
    @Dasash-f6o Před 6 dny

    ቃለሂዉታ ዮሰመልን አባትቹን

  • @Gifus-w4i
    @Gifus-w4i Před měsícem

    እምታወሩት ጠፋ እነሱ የእግዚአብሔር ሰዉ ናቸዉ❤

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 Před měsícem

    አባ ገብረ ኪዳን እውነተኛ አባት ናቸው ❤

  • @bantegzayalew2733
    @bantegzayalew2733 Před měsícem +3

    ትምህርት የማይገባቸው እራሡ የሣቸውንትምህርት ከተማረ በጣም አጥንቱ እሥኪረሠርሥ ይገበዋል

  • @yaredaddis484
    @yaredaddis484 Před měsícem +1

    አባ ገብረኪዳን የተጠሉት ሀሰተኞችን በቃሉ ስላጋለጧቸዉ ነዉ

  • @hailuitswrightbelai5822
    @hailuitswrightbelai5822 Před měsícem

    ጌታዬ አባ ገብረኪዳን ማለት እግዚአብሔር በዚሕ ዘመን የሠጠን የነብሣችን ጠባቂ መንገድ።ጠራጊ ናቸው

  • @user-kl1ey7ef2f
    @user-kl1ey7ef2f Před měsícem

    አባ ገብረኪዳን ትክክለኛ የኦርቶደክስን ፈትፍው የሚሰተምሩን ናቸው እግዚአብሄር እድሜና ጤናውን ያርዝምልን ሂወታችን የቀሩ አባት ናቸው❤❤❤❤❤❤

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 Před měsícem +4

    አቤቱ ማረን ይቅርበለን

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 Před měsícem +2

    አባ ገብረ ኪዳንን ጸበል እሚያስገባልን ሰአጣን ማለት ነዉ ግራ ገብቶአቸዉ ግራ አጋቡን አዱጋ ሰይፈ መለኮት ምናምን የኮተት መአት ብለዉ ግራ አጋቡን በእዉንት ለማንኛዉም ወድማችን በርታልን እኔ ሁሉንም ትምህርታቸዉን ተከታተለህ ድረስባቸዉ ስግደትና ጸሎት አይወዱም ስለ መንፈስ ገና አልገባቸዉም ❤❤❤❤❤❤

  • @user-wb8bc3nt2q
    @user-wb8bc3nt2q Před měsícem +2

    እንየ አይመለከኝ ኢትዮጵያዊ አይደለሁም እንየ ትግራዋይ ነኝ እውነተ ለመናገር ግን አባ ገብረ ኪዳን መፅሃፍ ቅዱሳዊ አስተምህሮ ነው የሚያስተምህሩ

  • @SosnaMekonen-ey5xc
    @SosnaMekonen-ey5xc Před měsícem

    አባታችን አባ ገብረ ኪዳን እግዚያቢሄረ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @birkete22
    @birkete22 Před měsícem +1

    አባገብረኪዳን እውነተኛ ከክርስቶስ የተስጡ እረኛ ናቸው በዚህ ልክ መተቸት መስቀል ይዞ አይከብድም ሲጀመር አጋንንት የመናገር መብት አልተሰጠው ዝም ብለህ ውጣ ያለው ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመዋለስጋዊ እናተ እያስለፈለፋቹ ቪድዮትሰሩለታላቹ እንኳን ትምህርታቸው አባገብረኪዳን ሂህይወታቸው ያስተምራል።

  • @ramycell5698
    @ramycell5698 Před měsícem +1

    አባታችን ቃልህውት ያስማልኚ እርሱን የስጠን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባ ገብረ ኪዳን 😇😇😇💕💕💕🙏🙏💐💐💐🌹🌹🌹🤗🤗🤗

  • @Mesganawkiros
    @Mesganawkiros Před měsícem +1

    ለምሳሌ አንድ ባለ ሞያ ከሱ በላይ እንዲሆን አይፈልገውም ለምን እሱን ዝቅ ያረገ ይመስለዋል ስለዚ ኢህ አባት አሁን አባታችን አባ ገብረ ኪዳንን ከኔ በልጠዋል እና እንዴት ላንቌሽሾ ብሎ ነው ነገር ግን አባታችን እንደ አንተ አይደሉም እሱ ፈጣሪ የሰጣቸው ትልቅ በረከት ናቸው እግዚአብሔር ሰፊ ጤና ሰፊ እድሜ ይስጦት የኔ አባት በፀሎት ያሰቡኝ ።

  • @KerenDedah-l8m
    @KerenDedah-l8m Před měsícem +1

    እውነት ከተናገሩ ጭራስ እንደ ጠንቋይ ተቆጠሩ በጣም ያሳፍራል የኦርቶዶክስ ልጆት እንደ አባታችን ያብዛልን እያለን ንጸሊ የኔ አስታየት

  • @user-hc4ju4ql9n
    @user-hc4ju4ql9n Před měsícem

    አባ ገብረኪዳንን ጤናዎትን ይስጦት እኔ የምለዉግን አሁን የያዛችሁ ነገር ሰዉን ማዋረድ ልቦና ይስጣችሁ

  • @heedssjeedss8369
    @heedssjeedss8369 Před měsícem +1

    በእውነት አባታችን አባ ገብረ ኪዳን አተ እዳልክው በዚህ ዘመን የተሰጡን የእግዚአብሔር ስጦታችን ናቸው 😢😢😢 ትምህርታቸው እከ አጥት ሰርስሮ ነው የሚገባው እኛ መመለስ አቃተን እጅ

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 Před měsícem

    አንድ ድንቅ ሊቅ የተዋህዶ አባት እባ ገብረ ኪዳን ናቸው ያሉን እሳቸውን በሀሰት መዝለፍ ሀጥያት ነው ::

  • @user-pg9rj2nn8m
    @user-pg9rj2nn8m Před měsícem +2

    ከአባታችላይ ውረዱልን
    አባገብረኬ በለጠቸው
    ቅናትነው

  • @user-zr7yl7vq6t
    @user-zr7yl7vq6t Před měsícem +1

    ወንድሜ ተሐድሶ መሆን አለብህ አባ ገብረ ኪዳን እንኳን ሀገር ውስጥ ከሀገር ውጭ ያሉ ሰዎች ይመሰክራሉ

  • @shewazeleke9947
    @shewazeleke9947 Před měsícem +2

    ከአባታች ላይ ወረድ ❤❤❤❤❤❤

  • @YesharegAlene
    @YesharegAlene Před měsícem +2

    ኧረ በሰመአብ አባገብረኪዳን እኮ አሉ የምንላቸው መድሀኒያለም የቸረን ታላቅና አስተዋይ አባት ናቸው

  • @addisalemayehu60
    @addisalemayehu60 Před měsícem

    አባታችን አባ ገብረኪዳንን እጅግ በጣም ነው የምወዳቸው ትምህርታቸውንም እየደጋገምኩ ነው የማዳምጣቸው። የሚጠቅመኝን እወስዳለሁ የማይጠቅመውን እተወዋለሁ። ለምሳሌ አባ ገብረኪዳንን ጠንቋይ ናቸው አላሉም ርእስህን አስተካክል ይባስ ርእሱን አስጩከክ እያጋጨህ ነው። ለምሳሌ ሰሞኑን አባ ገብረኪዳን ሲያስተምሩ ከሰማሁት አንዱ የበርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ተዐምረኛ ጸበል የሚፀበሉ ሰወች ዓየን ተመለከትን እያሉ የሚመሰክሩትን ሲተቹ ሰምቻለሁ። እንዲያውም በህልሜ አንድ መሪጌታ ዓይቸ አላውቅም ሲሉ ሰምቻለሁ። እርሳቸው አላዩም አልተገለጠላቸውምና ለሌላው አይገለጥም ማለት ነው? ሌላው የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ ልዩ ልዩ ነው የሚለውን ያስተምራሉ ለእርሳቸው የማስተማር ጸጋ ቢሰጣቸው ለሌላው ደግሞ የመፈወስ ጸጋ ሊሰጥ ይችላል። በአጠቃላይ እንዲህ እንዲህ ዓይነት ትምህርታቸውን በአንዱ ጀሮየ ሰምቸ በሌላው ነው የማስወጣው እርግጠኛ ነኝ እነዚህ መምህራንና ካሕን አገልግሎታቸውን ባይቃወሙ ኑሮ መልስ ባልሰጧቸውም ነበር

  • @BiseratTefera
    @BiseratTefera Před měsícem

    አባ ገብረ ኪዳን😘😘😘😘😘

  • @volumecare9918
    @volumecare9918 Před měsícem +1

    አራ በማርያም አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ጦቃይ አይዶሉም ፈጣሪ ይቅር ይበለቹሁ በጣም ያሰዚናል ከአባታችን ውረዱ 😭😭እኔ ከአባታችን ትምህረት ቡዙ ታምህሬሃለው በቤቱ በእድሜና በጤና ይጠብቆት የኔ አባት❤❤❤😢😢

  • @tarikuashagire2804
    @tarikuashagire2804 Před měsícem

    አባታችን ታላቅስው ብቻ አይደሉም የብሉያት የሀዲሳት መምህርአንጅ የማያሳፍሩ እንደአባቶቻችን ወንጌል የሚሰብኩ ናናናናናናናናናናና❤❤❤❤

  • @user-ho8hk6ii7k
    @user-ho8hk6ii7k Před měsícem +1

    Abatachn aba Gebre kidann ftari lezemenachn yeseten memhr nachewna fetari bereketna tbekawn yabzalachw Ane amen

  • @YouAbeee
    @YouAbeee Před měsícem

    ከባታችን እጃችሁን አንሱ ለነገሩ ትንቢቱ ይፈፀም ዘንድ ግድ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ

  • @KhanKhan-fr4zs
    @KhanKhan-fr4zs Před měsícem

    አባታችን አባ ገብር ኪዳን ትምረታቸው እውነት ነው እድሜና ጤና ይሰጣቸው ❤❤❤

  • @TigistAbc
    @TigistAbc Před měsícem

    ወንድማችን በርታልን ቲክቶክ ላይ ነው የማይሕ

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 Před měsícem +1

    አባ ገብረኪዳን ትክክለኛ አባት ናቸው የሚናገሩት ሁሉ እውነት ነው🎉🎉❤

  • @tadessemoti3858
    @tadessemoti3858 Před měsícem +1

    አንዳቸው ለነፍሳቸው አንዳቸው ለሆዳቸው ይጮኻሉና በቃሉ ሚዛንነት እውነተኞችን ብቻ እንስማ

  • @HelenTesfaye-re8hp
    @HelenTesfaye-re8hp Před měsícem

    በዚህ ዘመን የተገኙ የእግዚያብሄር መላክተኛ ናቸው በረከትዎ ይድረሰን የኛ አባት

  • @TosoMe-wp3ht
    @TosoMe-wp3ht Před měsícem

    Amennnnn

  • @AaronDessert-nd8lj
    @AaronDessert-nd8lj Před měsícem

    ይገርማል ልቦና ይስጠን በኡነት በጣም ያሳዝናል ኣባ ገብረ ኪዳን የኣገልግሎ ዘመንዎ ያስረዝምልን ❤