የሀበሻ ወንዶች ሰገጤዎች ነን?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ከልጅነታቸው ጀምረው አብረው ያደጉት ዳንኤል ኪሩቤል አቤኔዘር እና ዮሃንስ ፥ በ ጨዋታ ፕሮግራም የተለያዩ አስቂኝ እና አስተማሪ ጥያቄዎችን እየመለሱ ዘና ሊያደርጓቹ ተገኝተዋል። እስከ መጨረሻው ፈታ እያላችሁ ተከታተሏቸው።
    ተጨማሪ ጥያቄዎች ካላችሁ ኮሜንት ላይ በመፃፍ መጠየቅ ትችላላችሁ
    INSTAGRAM
    / chewata_official
    TELEGRAM
    t.me/chewata_o...
    FACEBOOK
    www. che...
    TIKTOK
    tik/chewata_official
    CZcams
    / @chewata5786
    ጨዋታ ዩቱብ ቻናል ፥ አዝናኝ አስተማሪ የሆኑ የሀገራችን የማህበራዊ ኑሮ ባህል ቁምነገሮች በ ጥራት ለማቅረብ የተመሰረተ ቻናል ነው። ሰብስክራይብ፥ ኮሜንት እና ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።

Komentáře • 15

  • @chewata5786
    @chewata5786  Před 2 lety

    ቻናላችን ከተመቻችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ። ሌሎች ቪዲዮችን ለማየት ፡ czcams.com/video/ObECrcVb6qs/video.html

  • @fetafilms9894
    @fetafilms9894 Před 2 lety +1

    ዝገት አዛጋችሁን እኮ ይመቻችሁ

  • @mayroyenali8057
    @mayroyenali8057 Před 2 lety +1

    ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ ውለዱ ክበዱ አብራችሁ አርጁ
    ግን ያው እናንተ ወንዶችዬ የምታሳዝኑን የምትጠሉት ሜካአፕ እና ሂውማን ሄር እቤትችሁ በትዳር መልክ መምጣቱ ስለማይቀር ነው 🤣😂

  • @selamtesfaye6153
    @selamtesfaye6153 Před 2 lety

    Des yemil friendship 👍😍

  • @seidmuhamed3855
    @seidmuhamed3855 Před rokem

    ያበደ ነው በተለይ ስለለከፋ የተነሳው ሀሳብ ተመችቶኛል

  • @bekg3427
    @bekg3427 Před 2 lety

    My dawgs!!! Love it.

  • @kalkidanatnafu6567
    @kalkidanatnafu6567 Před 2 lety

    Wowwww ❤️❤️

  • @birukasrat668
    @birukasrat668 Před 2 lety

    🤣😂🤣😂🤣😂ተደባዳቢዋ ጆ.....የቴዲን ነዋ የዘፈነው ?

  • @ephratagirma2713
    @ephratagirma2713 Před 2 lety

    Daniyachen altecgalkem kebalefew betam lemed kesmehal 😂😂👍

  • @shemedit2623
    @shemedit2623 Před 2 lety

    😄😄🥰🥰

  • @hiwotnigusse3754
    @hiwotnigusse3754 Před 2 lety

    👍👍👍👍💕❤️💕❤️❤️

  • @NIGATETHIOPIA_
    @NIGATETHIOPIA_ Před 2 lety

    😂😂አድክሞች

  • @jenetjenet6734
    @jenetjenet6734 Před 2 lety

    ለሴትክብርይኑረህ

  • @atsedebaye6957
    @atsedebaye6957 Před 2 lety

    😂😂😂😂

  • @dawitkifle9358
    @dawitkifle9358 Před 2 lety

    😂😂😂😂😂