በረከት ገበሬዋ በአደባባይ ሉሲፈርን በግጥም አወደሰች |''መልአክ ነህ ሉሲፈር?!''| የሀይማኖት መልክ አላቸው ሀይሉን ግን ክደውታል | Haleta tv

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #ethiopia #haletatv

Komentáře • 257

  • @haletatv
    @haletatv  Před rokem +16

    ረቡኒ ቲዩብን ሰብስክራይብ አድርገዋል?
    👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇
    czcams.com/video/bvqkI6twIgM/video.html

    • @almazali4784
      @almazali4784 Před rokem +1

      ደግሞ ምን ልታመጡባት ነው የሚሰራውን ሰው ጭንቅላት ጭንቅላቱን ማለት ነው ኢትዮዺያ የምናውቀው እንጂ ምን አስባ ነው ብሎ ቀርቦ መጠየቅ መረዳት የለም ዝምብሎ ወቀሳ 🤔🤔🤔🤔🤔

    • @TDama-jd3tp
      @TDama-jd3tp Před rokem

      ​@@almazali4784a

    • @user-vs1xz6bk2p
      @user-vs1xz6bk2p Před 10 měsíci

      ሰይጣን ምን ያህል እንደምትወደው ገልፃ ስታበቃ ለሱ አይደለም ካለች ሞክሼውን ትንገረን መዋሸቷ የሀስት አባት ነውና የምታመልከው መዋሸቷ ልክ ናትመጠየቅም የለባትም።

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před rokem +40

    ወገኖቼ ሆይ ኢትዮጵያ ህዝብ የሁሉም አማኞች በሙሉ ስለ ሀይማኖታቹህ ስትሉ እባካቹህ ልጆቻቻቹህን እና ወንድሞቻቹህ እና እህቶቻቹህ አድኑ ንቁ አልቅሱ ወደ እግዚአብሔር እንመለስ 🙏😥

  • @sobndad3369
    @sobndad3369 Před rokem +22

    ቤዛነት
    የመቤዥት ትርጉም እንዴት ቢገባሽ ነው፣
    ቤዛነት ቀርቶልኝ ብለሽ ያዎራሽው፣
    በሙሴ ብትር ላይ የተዘባበትሽው፣
    ቀይ ባህር ለዋጠው ልብሽ የታመነው፣
    ዛሬ ባደባባይ ያመሰገንሽው ዘንዶው ፣
    ይጠፋል ይወድማል በዓለም ፍፃሜው።
    አሁን የረገጥሽው የቆምሽበት ምድር፣
    የምትተነፍሺው የምትውጪው አየር፣
    የእርሱ ብቻ ነው ኤልሻዳዩ እግዛብሔር።
    ሰማይና ምድር ብቻውን የሰራው፣
    በቃል በአንደበት ብቻውን ያፀናው፣
    ፍጥረቶች በሙሉ የሚንቀጠቀጡለት፣
    ያንቺው ዘንዶ ጭምር የሚሰግድለት፣
    እርሱ ብቻውን ነው ኤልሻዳዩ ጌታ አልፋና ኦሜጋ።
    በእርሱ ቤዛነት የሞት ዋጋ ፍቅር፣
    በተከፈለልን በተሰጠሽ ክብር፣
    በለስሽ ቢያፈራ ለዛሬ ቢያደርስሽ፣
    ከተጣለው ዘንዶ ከተሸናፊዎች ዛሬም ወገን ሆነሽ፣
    ከመርዛማው ጠጅ አቅምሶሽ አስክሮሽ፣
    በማር እና ገንዘብ ደባልቆ አጥምቆሽ፣
    ጣፋጭ ከቆሻሻ ብዙውን አትረፍርፈሽ፣
    የቆምሽ ይመስልሻል በድንግዝግዝ ሆነሽ።
    ተከናወንኩ ብለሽ ለአደባባይ በቅተሽ፣
    ልብና ኩላሊት መርማሪውን ረስተሽ፣
    የዓለምን ፈጣሪ በአደባባይ ከዳሽ።

  • @mesigebrehiwot1051
    @mesigebrehiwot1051 Před rokem +14

    የሰውን ማንነት እየተጋለጠ ነው ።በርቱ ወይ ጀግና ገበሬ ያጀገናትንማ ዛሬ ነገረችን ።

    • @dagmawisamson2101
      @dagmawisamson2101 Před rokem +2

      የዘላለም ጠላታችን፣ የሐሰት አባትና የጨለማው ዓለም ገዥ የሆነውን ዲያቢሎስ ሰይጣንን ከነ ስራው በመካድ፣ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን በማመንና ሁለመናችንን (መንፈሳችንን፣ ነፍሳችንና ስጋችንን) ለእርሱ አልፋና ዖሜጋ ለሆነው፣ ለጌታችን፣ መድኃኒታችንና አምላካችን አሳልፈን በመስጠት ከዘላለም ሞት መዳን/ ማምለጥ እንችላለን።
      የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ህያው ደም ብቻውን ከዘላለም ሞት (ከኃጥያት ሁሉ) ያድናልና። አሜን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před rokem +22

    የድግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ከኢትዮጵያ ምድር የጠላታችን የዲያብሎስ ሴራ የጠፋ ይሁን 😢አሜን

  • @user-vj4zq1zq4k
    @user-vj4zq1zq4k Před rokem +3

    ሊስፈር መቼም መላክ ሆኖ አያውቅም የተጣላ ሴጣን ነው ቅዱስ ሚካኤል ዛሬም ከኢትዮጵያ ላይ ነቅሎ ይጣልልን ወደ ትልቁ ከግጥሟ ውስጥ የሙሴን በትር አንስታ ነበረ ሊሲፈር መቼ በትር አስነሶቶ ባህርን አሻጎሮ ያውቃል ሰዎችን ከማጥፋት እና ወደ ጥልቁ ገመወርወር በቀር ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ አለሙን ሁሉ በደሙ ያዳነን ለእኔ ለአጢያተኛዋ ለእናንተ ዛሬ ላይ ሊሲፈር በለው ለሚሉት ሁሉ እንደ በግ ለታረደልን ለእሱ ክብር ይግባው ለመላክታት አማላጆቻችን ጌታ የሚስታርቁን ክብር ይግባቸው እግዚአብሔር ባከበራችሁ ። ክብር እናት ስንላት ድንግል ድንግል ስንላት እናት ለሆነችሁ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ እናት ለመቤታችን ለቅድስት ለድንግል ማርያም 🙏🙏🙏🙏

  • @kedist1978
    @kedist1978 Před rokem +28

    ገንዘብ የሰጣት ሉሲፈር መሆኑን እየነገረችን ነው።

  • @user-io3mp1kq4s
    @user-io3mp1kq4s Před rokem +9

    እግዝያብሄር ይገስፃት በእውነት ይሄ ኢትዮጵያ ነው የእግዚአብሔር ስም ጠዋትና ማታ ሚጠራበት፣ልቦና ይሥጠን

  • @saronisrael752
    @saronisrael752 Před rokem +4

    ይህንን ሰው ምታንጓጥጡ ከማነገድ እንደሆናቹ በዝች ልጅ አረጋግጫለሁ ወንድሞቻችን በርቱ ነጻነት እግዚአብሔር ጋብቻ ነው

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Před rokem +26

    እስቲ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቀን ስው ሁሉ ጠፍቶብናል እግዚአብሔር በቸርነት ወደ ልቦናቸው የመልስልን

    • @dagmawisamson2101
      @dagmawisamson2101 Před rokem +1

      የዘላለም ጠላታችን፣ የሐሰት አባትና የጨለማው ዓለም ገዥ የሆነውን ዲያቢሎስ ሰይጣንን ከነ ስራው በመካድ፣ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን በማመንና ሁለመናችንን (መንፈሳችንን፣ ነፍሳችንና ስጋችንን) ለእርሱ አልፋና ዖሜጋ ለሆነው፣ ለጌታችን፣ መድኃኒታችንና አምላካችን አሳልፈን በመስጠት ከዘላለም ሞት መዳን/ ማምለጥ እንችላለን።
      የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ህያው ደም ብቻውን ከዘላለም ሞት (ከኃጥያት ሁሉ) ያድናልና። አሜን

    • @dashetesfaye7054
      @dashetesfaye7054 Před rokem

      @@dagmawisamson2101አሜን 🙏

  • @ORTHODOX1111
    @ORTHODOX1111 Před rokem +3

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚአብሔር አምላክ ከነዚህ የሰው አጋንንቶች ይጠብቀን ይሰውረን ሲጀመር የሀብት ምንጯ ዲያብሎስ ነው ብዙዎቹ የኛ ሀገር ባለ ሀብቶች ጀርባቸው ሲገለጥ የሰይጣን አገልጋዮች ናቸው ይቅር ይበላችሁ ሀብቱ ምድራዊ እንጂ ሰማያዊ አይደለም ምን ዋጋ አለው ነብስን ሸጦ ሀብት አቤት እግዚኦ

  • @binyamatnafe2220
    @binyamatnafe2220 Před rokem +8

    እሷ መብቷ ከሆነ እናንተም ( ሀሌታዎች) ደሞ እኛ እንድናመዛዝን እሷንም ሆነ መሰሎቿን ዝም ብለን እንዳንከተል እንደዚህ አይነት ፕሮግራም የመስራት ግዴታ አለባቹ። ኑሩልን ሀሌታ

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 Před rokem +4

    ተናግረሽ ሞተሻል አች አዉሬ ጌታ መንፈስሽን ይምታዉ የትዉልድ ፀር

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem +15

    በእዉቀቱ ስዩም ከእዉቀት ነፃ መሆንህ ግልጽ ነው የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር ሆኖ ሳለ የጨለማዉን ጥበብ ጥበብ አልከዉና የጨለማ ስራህን ትዉልድ ላይ ጫንከዉ

    • @dagmawisamson2101
      @dagmawisamson2101 Před rokem +1

      የዘላለም ጠላታችን፣ የሐሰት አባትና የጨለማው ዓለም ገዥ የሆነውን ዲያቢሎስ ሰይጣንን ከነ ስራው በመካድ፣ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን በማመንና ሁለመናችንን (መንፈሳችንን፣ ነፍሳችንና ስጋችንን) ለእርሱ አልፋና ዖሜጋ ለሆነው፣ ለጌታችን፣ መድኃኒታችንና አምላካችን አሳልፈን በመስጠት ከዘላለም ሞት መዳን/ ማምለጥ እንችላለን።
      የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ህያው ደም ብቻውን ከዘላለም ሞት (ከኃጥያት ሁሉ) ያድናልና። አሜን

    • @kiamar7388
      @kiamar7388 Před rokem +2

      ሀይማኖት እንደሌለው ከዚህ በፊት ተናግሯል

    • @melkamugirma8132
      @melkamugirma8132 Před rokem +3

      በውቀቱ ሀይማኖት እንደሌለው ስለነገረን አልገረመኝም የሷ ግን ይገርማል

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem +4

    እኔስ ቅጥል የሚያደርገኝ "ምን ችግራለው " የሚሉት ነገር።
    ልጅቱ አላወቅሁም ብትል እንኩዋን ልክ ፈተና ላይ አንድ ተማሪ ፈተና ላይ ተቀምጦ ከጎኑ ካለው እየኮረጀ ነገር ግን የልጁን ስምም አብሮ የፃፈው ነገር ነው ትዝ ያለኝ 😀😀😀 ።
    በውቀቱ ስዬም አልተስተዋለም እንጂ ቆይቶአልኮ በሀይማኖት ማሾፍ መቀለድ ከጀመረ ንግግሩ ሁሉ "እግዚአብሔር የለም " የሚል እይታ ነው ያለው። ወይጉድ 'አባየ 'የሚለው ተቀይሮ "ሉሲፈር " የተጣለው ኮከብ (ሠይጣን ) ብሎ አባትን ማሞገስ እግዚኦ ።
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወርቅ አፈራሁ 👏👏

  • @yemariamforever8624
    @yemariamforever8624 Před rokem +3

    እይ ኢትዮጵያ ሀገሬ የቅዱሳን ሀገር እንደዚ መጫወቻ ያርጉሽ በጣም ያሳዝናል ለሁሉም ግዜ አለው ይደፈርሳል ግን መጥራቱ አይቀሬ ነው

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 Před rokem +6

    የዘላለም ጠላታችን፣ የሐሰት አባትና የጨለማው ዓለም ገዥ የሆነውን ዲያቢሎስ ሰይጣንን ከነ ስራው በመካድ፣ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን በማመንና ሁለመናችንን (መንፈሳችንን፣ ነፍሳችንና ስጋችንን) ለእርሱ አልፋና ዖሜጋ ለሆነው፣ ለጌታችን፣ መድኃኒታችንና አምላካችን አሳልፈን በመስጠት ከዘላለም ሞት መዳን/ ማምለጥ እንችላለን።
    የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ህያው ደም ብቻውን ከዘላለም ሞት (ከኃጥያት ሁሉ) ያድናልና። አሜን

  • @jordanos3792
    @jordanos3792 Před rokem +18

    የሚገርመው ነገር የማልወዳቸው ሠዎች ሁሉ ጉድ የሚባሉ ሆኑ. የችን ልጅ ምኗም የማያምረኝ ልጅ ነበረች

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Před rokem +7

    ተሳስተሻል እርምጥምጥ የተጣለ መንፈስ ነው እግዚአብሔር አጋለጠሽ

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 Před rokem +5

    አይ አለመታደልሽ ለልጆችሽ አዘንኩልሽ 😢 እኔ ከመጀመሪይው ከኋላዋ የሆነ ነገር አለ ብዬ ሳስብ ባልዋ ነጭ መሆኑን ሳይ የገንዘብ ምንጩ ከዛ ነው ብዬ አመንኩ አሁን ግን ወታ እራስዋ የገጠመችውን ስሰማ ምን አይነት ዝቅጠት ነው ደሞ እሶም ሆነች የግጥሙ ፀሀፊ ያልተረድት አባቴ ነው ያልሽው መለአክ ሳይሆን የወደቀ መላእክ ነው ለራሱ የከሰረ አለማወቅሽን አይተነዋል ከንቱ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem +9

    ጥሩ መልዕክት አስተላልፋችኋል ወንድሞች

  • @teddykeber465
    @teddykeber465 Před rokem +2

    እንደዉ እነዝህ ሰወች በጣም ይገርሙኛል፣
    አንደ ኤሣዉ ለእንጄራ ብሎ ብኩርናን መሸጥ፦
    ለምጠፋ ለዝህ ዓለም ነገር፦
    ዘላለማዊ ላልሆና ቁስ?
    ብሆን እኳ የህወትን ቅጥፈት ከ ማይክል ጀክሰን መማር ይቻላል እኮ።
    ■ሰዉ ዓለምን ሁሉ ብያተርፍ ነፍሱን ግን ብያጎድል ምን ይጠቅመዋል ብሏል መጽሓፍቅዱስ።
    ጌታኢየሱስ ማስተዋሉን ያብዛልን እንጅ።

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 Před rokem +3

    ታዉቃለች መልዕክቱን ለሁሉም ማዳረስ ፈልጋ ነዉ አረገችዉ ለወላጅ አባቴ ነዉ የምትለዉ እኛ ሰገጤ አደረገችን እንዴ? በዚህ የሚሸወድ የለም እያወቅሽ ቢሆንም ንስሀ ግቢ ሳይረፍድብሽ

  • @user-zs2dq6hj7k
    @user-zs2dq6hj7k Před rokem +7

    በረካት እሶዋን ብሎ በረካት ሴጣን ነች

  • @yonasabebe5156
    @yonasabebe5156 Před rokem +3

    እናመሰግናለን ወርቅአፈራሁ እንዲህ አጋልጥልን 👍🏽

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 Před rokem +11

    ማስተዋሉ የተጋረደበት ትውልድ 😢😢😢 እግዚአብሔር ይማረን

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ማረን ይቅርበልን ሀገራችን ጠብቅልን ከሀገራች አውጣልን ብለን እንፅልይ እናንባ እናልቅስ ምህረቱን እዲያወርድልን🙏🙏🙏🙏

  • @user-xj2wg6bx6r
    @user-xj2wg6bx6r Před rokem +9

    በዕውቀቱ ስዩም ሰይጣኒስት መሆኑን ሳውቅ አዘንኩ ። አጉል ፍልስፍና ገደል

  • @bonnyzed
    @bonnyzed Před rokem +1

    በክፉዎች ተንኮል የተቀነባበረ ስራ እያየን የዚህችን ጎበዝ ገበሬ ሞራል ለመስበር መቸኮል ራሱ ሰይጣናዊነት ነው።
    ሳያጣሩ ወሬ
    ሳይገሉ ጎፈሬ ይላል ያገሬ ሰው

  • @AlemZewid-sf5dz
    @AlemZewid-sf5dz Před rokem +11

    ዘመኑ ከፍቷል ተግተን እፀልይ

  • @bbhh211
    @bbhh211 Před rokem

    እግዚኦ ይች ሉሲፈር አምላኪ ትውልዱን እያጠፋች ነው ሉሲፈር ሀብት እንደሰጣት እየመሰከረችለት መሆኑን አረጋግጣለች በዚህ ግጥሟ ልቦናዋን ይመለስላት የድንግል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Před rokem

    ኑሪልኝ እግዚአብሔር ይባርካቹ ብትክክል አማኝ ናት ብጋዜጠኛ ስትጠይቅ ሥራ ፍቶች ብላለች እኛ ነቅተናል ሰጅመር ዘፋኑች እሱን ማሙገሻ አንድ ዘፍን ካላወጡ የውሽት ሞገስ ይስጣል እሳም ገደታዋ ስልሁነ ይጠየቃትን መተግበራ ነበር አትዮጵያዊ ብድህናት እንጂ መንፍሳዊ አይናችን ከሀብት እንደሚበልጥ አላወቀችም ነቅተናል

  • @genetmulugeta3288
    @genetmulugeta3288 Před rokem +2

    ወይ ጉድ እኔኮ እንዲ እየለፋሁ እየደከምኩ አፈር እየጋጥኩ ለምን አያልፍልኝም እላለሁ ለካ አዳሜ ከአፈር ተነስቼ በ 2000(200) ብር ተነስቼ እዚ ደረስኩ ሚለኝ ሉሲፈርን እያጫወቱ ነው አሁን በቃ ፈጣሪዬን ለምን ብዬ አላስጨንቀውም እሱ የፈቀደልኝን እኖራለሁ መድሀንያለም አባቴ ስለሰጠከኝ ስላልሰጠከኝ ነገር ሁሉ አመሰግንሃለሁ አባቴ አምላኬ ፈጣሪዬ ስላሴ አብ። ወልድ። መንፈስ ቅዱስ ክብር ሁሉ ለስላሴ አሜን 🙏

  • @Marta-cw5nu
    @Marta-cw5nu Před rokem +3

    በአደባባይ ወጥተሽ ካላከበርሽኝ ነገጠዋት ሀብትሽን አጥፍቼ አዋርድሻለሁ ብሎ ሹክ አላት አደረገችው እንጂ ለአባት ፍቅር የግርማ ተፈራን ፣የአለማየሁ እሽቴን የዘፈን ግጥም ብትልልንስ ..ይበቃን ነበረ ነቅተንብሻል

  • @user-ve7tf1pb9i
    @user-ve7tf1pb9i Před rokem +1

    እንኳን እየተገለጹልን መጡ የእግዚያብሄር በረከት እንዳልሆነ እንኳን ተረዳን ከሷ በታች የሚሰሩት እንታደጋቸው ሰይፉ ሾው የሚቀርቡ የበዙ በስተጀርባቸው ይህ ሚስጢር ኣለ ትውልድ ንቃ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před rokem +2

    በጣም የሚገርም 😢😢
    የድንግል ልጅ ኢየሱስ ይገሥሸሽ
    በረከት ተብዬ ዋ 666 😳😳

  • @ethiopiaaddis9177
    @ethiopiaaddis9177 Před rokem +4

    አሁን ግን በጣም እሚያስፈራው ነገር በደንብ እንደመጣ ማሳያ ነው በደንብ ተደጋግሞ ስንሰማው እንድንለማመድ የተፈለገ ነገር አለ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ንቃ በትልልቅ ሀገሮችም እንዲ እያሉ ነው ያለማመዱት በንቃት ወደ አምላካችን እንጩሕ

  • @user-sy8dh2qw7w
    @user-sy8dh2qw7w Před rokem +11

    ሰላም ለናተ ይሁን ጌታ ሆይ ለሰዎች ፍላጎትና ምኞት አሳልፈህ አትስጠን

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Před rokem

      ለፍጡር አሳልፈህ አትስጠን ፍጡር ጨካኝ ነው እና የዚህን ህዝብ ጭንቅላት ይጫወቱበታል ይህች ሴት ሲጀመር ይሄ ሁሉ ገንዘብ ከየት መጣ.... እእእእእእ

  • @Ooooo0726
    @Ooooo0726 Před rokem +6

    መሳርያ እየሸጠች ህዝብ የምታስጨርስ አውሬ ነች 😡😡😡

    • @user-zx2hg7vo2s
      @user-zx2hg7vo2s Před rokem +2

      ይገርማል አንተ ብቻ ይሄንን ነገር አነሳህ ብዙ ሰዎች ይሄንን አልሰሙትም የዛኔ ነው የደነገጥኩት ስንት ሰው አጨራርሳለች

    • @fatumahussentube9631
      @fatumahussentube9631 Před rokem +1

      😢 ወይኔ ጋላ አይደለችም. ብለው ነበር

    • @user-zx2hg7vo2s
      @user-zx2hg7vo2s Před rokem

      የደቡብ ሰው ነች በምላሷ አትባንንም?

  • @saradawit9287
    @saradawit9287 Před rokem +2

    እረ ማንም አሰማትም ለሉሲፈር ግጥም ገጥማ ስታበቃ ለስጋ አባቴ ነው ትላለች እንዴ? ወደ ኢትዮጵያ ስትመልስ የተሰጣት ሚሽን አለ:: ህዝቤ ንቃ: ሀብታንና ታዋቂ ሰዎችን ለመንፈሳዊም ሆነ ለምድራዊ ህይወታችን አርአያ ማድረጉ ነው ስህተቱ:: የህይወታችን መርህ መሆን ያለበት መፀሀፍቅዱስ ነው

  • @DRABENIDRLIDU-eh9yx
    @DRABENIDRLIDU-eh9yx Před rokem +13

    She has clearly said that she is a child of the dark kingdom and lying is their character.
    .“I am the way and the truth and the life. No one comes to the Father except through me” (John 14:6).Jesus bless you all

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 Před rokem +1

      Amen ! ❤

    • @jerrydinku4584
      @jerrydinku4584 Před rokem

      ​@@yenenehwRead and pray your bible

    • @tigibiz9774
      @tigibiz9774 Před rokem +1

      @@yenenehwPoor thing, stop this hateful speech we believe in the Father, Son and the Holy Spirit. Do you also know cussing someone is a sin?? Obviously NOT, if you are righteous stop bullying people and pray for them

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 Před rokem +4

    በጣም የሚያሳዝን ጊዜ ላይ ነን ያለነው አቤቱ ጌታ ሆይ አስበን። ወርቅአፈራሁ ሮቢ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @user-sy8dh2qw7w
    @user-sy8dh2qw7w Před rokem +8

    ሰለጠንኩ ብለሽ ባህር ይክክተትሽ

  • @yeshimebetabebaw8792
    @yeshimebetabebaw8792 Před rokem +2

    ፀሃፊውስ ቢሆን ምን ሲል ነው ይሄን ግጥም የፃፈው ? ቀርቦ መናገር ይኖርበታል ምንም ብናደንቀው በዚህ ቀልድ የለም ይውጣና ያስረዳ አለበለዚያ ከሷ ባነሰ ሁኔታ እናየውም እውቀው ያደረጉት ነው !!!

  • @Ooooo0726
    @Ooooo0726 Před rokem +6

    የአቤል ብርሀኑን ቪዲዮ ከ1 አመት እና 2 አመት የሆኑት ተመልከቱ እሱ በደንብ ከ እነ ግብራበሮቹ ታዪታላችሁ ሌላው ደግሞ ስለ እስዋ የሰራው ፕሮግራም ተመልከቱት።

  • @milliontesfaye68
    @milliontesfaye68 Před rokem +11

    እግዚአብሔር ያክብርልን በርቱልን!!!

  • @helengebremedhin7164
    @helengebremedhin7164 Před rokem +2

    ሲጀመር በጣም ግልፅ ነው ይሄ ለአባት የሚገጠም አይደለም ዛሬ ያከበረትሉሲፈር ነገ አመድያስልሳታል

  • @alemdemie4219
    @alemdemie4219 Před rokem +6

    የበእውቀቱ ስዩም ግጥም ነው፡፡ እግዚአብሄር ይታረቃቸው ሁለቱንም

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 Před rokem +6

    ክቅርብ ግዜ ሀብታሞችና! ባለስልጣናት ! ጀርባ ብዙ ጉድ አለ😳ባደባባይ መስክረችለት በስማአም🙄

  • @teddykeber465
    @teddykeber465 Před rokem +1

    እንደዉ እነዝህ ሰወች በጣም ይገርሙኛል፣
    እንደ ኤሣዉ ለእንጄራ ብሎ ብኩርናን መሸጥ፦
    ለምጠፋ ለዝህ ዓለም ነገር፦
    ዘላለማዊ ላልሆና ቁስ?
    ብሆን እኳ የህወትን ቅጥፈት ከ ማይክል ጀክሰን መማር ይቻላል እኮ።
    ■ሰዉ ዓለምን ሁሉ ብያተርፍ ነፍሱን ግን ብያጎድል ምን ይጠቅመዋል ብሏል መጽሓፍቅዱስ።
    ጌታኢየሱስ ማስተዋሉን ያብዛልን እንጅ።

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w Před rokem +4

    የዛሬ 27 አመት ገደማ ነበር ታሪኩ የሆነዉ! በወቅቱ አራት ኪሎ ቅድስት ማሪያም ቤተክርስቲያን መሻሽቶ ጭለማ ዉስጥ እኔና ፍቅረኛዬ ፀሎታችንን አድርሰን አጠገብ ላጠገብ ቁጢጥ ብለናል ድንጋይ ላይ! 😅በዛዉ ደብር አገልጋይ ቄስ መሰሉኝ በቁጣ ምን አባታችሁ እዚህ እያደረጋችሁ ነዉ ቤተክርስቲያንን የምታረክሱት ብለዉ አንቆራጠጡን በመቋሚያቸዉ!!! ልብ አድርጉ እኚህ አባት ምንም እንኳ እኛ ፀያፍ ነገር ቤ/ክ ዉስጥ ባናደርግም ነ/ግን አቀማመጣችን ሌላ መስሏቸው እኔና ፍቅረኛዬን ማባረራቸዉ ምን ያክል ለእግዚአብሔር ቤት ካህናት ህዝቡ ቀናይ እንደነበር ያሳያል። ዛሬም እንደ እኛ ካህን ለቤተክርስቲያን የሚቀና ቀናተኛ ካህን ቀናተኛ ትዉልድ ግድ ይላል!!! እንደ እነኚህን ሰይጣንን አምላኪዎቹን አረብ ሃገር ቢሆኑ በድንጋይ ይወገሩ ነበር!!! የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ አንዳንዱ ታዋቂ ነኝ ብሎ ዝም ብሎ አፉን ሲከፍት አዉጥታችሁ ስርኣት እንዲይዝ አናግሩት!!! እንዲህ አይነቱ የዲያብሎስ ልጆች ክፉ መንፈስን ወደ ሃገራችን መንፈሱን እንዳይረጩት ልናስታግሳቸዉ ግድ ይለናል!!!

  • @tigisthaillu3652
    @tigisthaillu3652 Před rokem

    ሳታቅ የሚለዉ ሳይሆን ሉሲፈርን የገለጠችበት አባትዋ ስለሆነ እየመሰከረችለት ነዉ። ፈጣሪ የንስሀን ቀን ይስጣት።

  • @ephremtsegai9398
    @ephremtsegai9398 Před rokem +2

    በእውቀት ስዩም በጣም የምወደው ነበር ይቅርታ ካልጠየቀ. ....

  • @gebruabera4517
    @gebruabera4517 Před rokem +1

    ይቺ ምን ስብእና አላት ከንቱ ፍጥረት
    ሆዳም ሴትት ናት 80 ዓመት ብትኖር ነው በዝች ምድር
    በመሃልም እድሜ ሊያጥር ይችላልል
    ክርስቶስ መች እንደሚመጣ አይታወቅም
    ልብ ይስጣት

  • @alemneshtaye5739
    @alemneshtaye5739 Před rokem +10

    በርቱልን በጣም አስተማሪ ነው የምታቀርቡት

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Před rokem +2

    ይህች ሴት እንዴት ይህን ያህል ጉዳይ አልገባኝም ልትል ትችላለች? በዕውቀቱ ስዩም የተከበረ ሰው ነው፡ ምን ሆኖ ነው ይህን ግጥም ጽፎ አሳትሞ የረጨብን? ወይ ዘመን!!!

  • @user-sy8dh2qw7w
    @user-sy8dh2qw7w Před rokem +5

    ሉሲፈር እያለች በገሀድ

  • @HulegebRadio
    @HulegebRadio Před rokem +2

    ሰዎች ሆይ መታገላችሁ ጥሩ ነው፡፡ ግን ልብ ብላችሁ ብትመለከቱት ከእዚህ በላይ ትንታኔ ይወጣዋል፡፡በበውቀቱ ግጥም ሁለት መሰረታዊ ነገሮችን እናገኛለን፡፡ አንደኛው የሰውን ምንነት የገለጸበት ነው፤ሁለተኛው አባቱን የመሰለበት ነው፡፡
    ከግጥሙ እንደምንረዳው ለበእውቀቱ ስዩም ሰው ማለት ከአፈር የተፈጠረ ሁሉ ነገሩ የሚጠናቀቀው አፈር ላይ ነው፡፡ህያውነት ነባቢነት ለባዊነት የተባሉት ባህርያተ ነፍስ የሉትም፡፡ይህንን የምለው በእዚች ግጥም ብቻ ተመርኩዤ ሳይሆን ስለበውቀቱ ካለኝ መረጃም ተነስቼ ነው፡፡በእውቀቱ ኤቲስት ነው፡፡ ሁለተኛው አባቱን እንዲህ አይነት ሰው ነህ ግን እንዲህ አይነት ሰው ብቻ ሳትሆን ሉሲፈርንም ነህ ይልና ከእዚህ በኋላ በሙሉ የሉሲፈርን መገለጫዎች እያመጣ ላባቱ ይሰጠዋል፡፡
    ለምሳሌ ‹‹ክብር ማንነትህ በአመጽ የሚታፈር›› ይላል፡፡‹‹መታፈር›› ማለት በእዚህ አገባቡ መፈራት፣መከበር ማለት ነው፡፡‹‹መታፈር በከንፈር›› እንዲህል ብሂሉ፡፡ ስለዚህ ስንኙን ስንፈታው በአመጽ የሚከበር ሰው የለም፤ዳቢሎስ /ሉሲፈር ግን የሚኖረው የሚገለጸው በአመጹ ነው፡፡እሱን የሚወዱት የሚገዙለትም ሁሉ በአመጹ እንጅ በትህትናው አይደለም፤እናም በእውቀቱ አባቱን በእዚህ ይመስለዋል፡፡ሲቀጥል ‹‹የማትንበረከክ የማትርመጠመጥ፣ከባለጌ ዙፋን ባርጨማን የምትመርጥ›› ይላል፡፡ልክ ነው፤አዳም ከዳቢሎስ የሚለየው በመጸጸቱ ለእግዚአብሔር በመርመጥመጡ በማልቀሱ ንስሃ በመግባቱ ነው፤እናም እንደሉሲፈር ከዙፋን ወደ ታች ወደባርጩሜ ሲኦል ከወረደ በኋላ ተመልሶ የልጅነትን የጸጋ ዙፋን አግኝቷል፤ሉሲፈር ግን እሺ በጎ አላለም፤አልተጸጸትም፤አልተንበረከከም፤እናም በእውቀቱ የባለጌ ዙፋን ከሚለው የጸጋው ዙፋን ወርዶ በሲኦል ባርጩሜ ይኖራል፤የእኔ አባት እንዲህ ነው፤ይላል በእውቀቱ፡፡ምን አለፋችሁ በእውቀቱ አባቱን ‹‹መላክ ነህ ሉሲፈር›› ካለው በኋላ የሰጠው ምሳሌ በሙሉ የሉሲፈር መገለጫዎች ነው፡፡እንደዚህ አይነት አባት ደግሞ ራሱ ዳቢሎስ ነው፤አባቱም ቢሆን ማለቴ ነው፡፡ጌታችን ቅዱስ ጴጥሮስን ‹‹አንተ ሰይጣን›› ብሎታል፤ስጋው የሰው ቢሆንም በእዚያ በወቅቱ መንፈሱ የሰይጣን ስለነበረ ነው፡፡ አሁንም እንዲህ በእውቀቱ እንደሚላቸው አይነት ሰዎች ራሳቸው ሉሲፈር ናቸው አባታቸው ሉሲፈር ነው፡፡

  • @tigestkifle243
    @tigestkifle243 Před rokem +2

    ይች በረከት ገበሬ እንኳን አልላትም የተከበረ ስራ ስለሆነ ኢትዮጲያ በአፎአ ብቻ እያለች ኢትዮጲያን የምታጠፋ ነች እንደ አብይ አብይም ስለሰላም የሚያወሩትን እያሰረ ዜጋን የሚያበላሹትን ያበረታታል የባሎአ ሀገር ጉዳይ አስፈፃሚ ትሆናለች

  • @jenberkassa4846
    @jenberkassa4846 Před 10 měsíci

    በረከት ገበሬው ገንዘብ እንጂ እውቀት የላትም ያላትን ነው የገለፀችው ግን በጣም የሚያሳዝነው በክርስቲያን ቤተሰብ ውስጥ በእግዚአብሔር ቃል አድጋ የሉሲፈር አድናቂ መሆኗ ያሳዝናል የምህረት አምላክ ይድረስላት

  • @baslotefasika4800
    @baslotefasika4800 Před rokem +1

    ወርቅ እኔ ልቃጠል ብቻ ግን እናመሰግናለን ከጎናቹ ነኝ

  • @EthioAddis82
    @EthioAddis82 Před rokem +1

    በፈጠረን በኃያሉ በልዑል እግዚአብሔር በቀራንዮ መስቀል ላይ ዋጋ በከፈለልን በክርስቶስ ነው የመጡብን እሱዋም እሱም
    እሱ የፃፈው ነው ምና ምን ብላ ማምለጥ አትችልም የወደቀው የተጣለው ሉሲፈር ማን እንደሆነ ለህፃናቶች ጭምር ግልፅ ነው እሱ ቢፅፈውም ስላመነችበት ነው ያነበበችው የጨለማው ዓለም የወደቀው የሉሲፈር ተከታይ ባትሆን ትንሽ እንኩዋን ሳይሰቀጥጣት በድፍረት ያውም በአደባባይ ባላነበበች ነበር ደሞ ንቀትዋ... እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ እጅግ በጣም አዝኛለሁም ቀሳውስት መነኮሳት እና ምእመናን ሲገደሉ ሲታረዱ አብያተ ቤተክርስቲያናት ኤና ገዳማት ሲወድሙ ሲቃጠሉ ዝም ከአንገት ላይ ማተብ ሲያስበጥሱ... ሁል ጊዜ ምክንያት ማስተባበያ እየሰጡ ዝም አሁንም በግልፅ የክርስቶስ ጠላት ከጨለማው አለም መሆንዋን በግልፅ አስመስክራለች እንደዚህ አይነትዋ እርኩስ የጨለማው ዓለም ወዳጅ ከሆነች እርኩስ ጋር እኩል ኢትዮጵያዊ ተብሎ ከመጠራት.... ለማንኛውም ኀይማኖተኛ ነኝ! የፈጣሪ ወዳጅ ነኝ! የሚል ክርስቲያን ሙስሊሙ የሚታይበት ነው አለበለዚያ ግን ይህች እርጉም አመረትኩ የምትለውን እየበላ እንዲህ በግልፅ በፈጣሪ ላይ ስትዘባበት ዝም ብሎ በቸልታ የሚያይ ሁሉ አንደኛውን ከማህበርዋ ይቀላቀል ማን አባትዋ በፈጠረው መሬት እና ማን አባትዋ ባዘነበው ዝናም ነው ገበሬ ነኝ ብላ የምትመፃደቀው አሳፋሪ ምድሩ ሁሉ የፈጣሪ የክርስቶስ ነው ምድሩም የሱ ነው ወደዛ አባቴ ብላ ያለችው ሉሲፈር ገበሬ የምትሆንበትን መሬት ይፍጠርላት... የክርስቶስን ለኛ ለክርስቶሳውያን ትተውልን . .!
    ወይ ነዶ ሉሲፈር አምላኪው ኦነጉ አብይ አህመድ ቢጤዎቹን እንዲህ እየፈለፈለ መጫወቻ አደረገን... ኢትዮጵያን ኢትዮጵያን የሚሸት ቢሆን እሱም መጫወቻ አያደርገንም እነሱም እንዲህ አይፈለፈሉም ነበር ቢሞክርዋትም እንደ ኢትዮጵያዊ ስነልቦና በእንጭጩ በቀጨው ነበር...

  • @jenberkassa4846
    @jenberkassa4846 Před 10 měsíci

    በጣም ይዘገንናል በዛ በጨለማው አለም ውስጥ ባትኖር ልትናገረው አትችልም በቃል እስከ ማጥናት ደርሳለች እኮ ሌላው እንደተባለው የግጥሙ ባለቤትም ሊጠየቅና ምን ውስጥ እንዳለ ሊታወቅ ይገባል

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před rokem +3

    ጌታ እኮነው ያጋለጣት ሆ ጌታ ሆይ ትውልድን ታደግ

  • @user-zx2hg7vo2s
    @user-zx2hg7vo2s Před rokem +5

    በጣም ነው ያበገናችሁኝ ትልቁን ነገር ሳታነሱ ዝም ብላቹ የሆነ ነገር ላይ እኝኝ አላቹ አፍሪካ ውስጥ ህገ ወጥ መሳርያ እቸበችብ ነበር ያለች ቀን በጣም ነው የሚያስደነግጠው ስንት መቶ ሺ ዎች አጨራርሳለች እንዴት አልታያቹም ስለ ልጅቷ መረጃ ሳትይዝ ሚዲያ ማውራቱ ያሸምማል ካወራቹት ዋናውን ዘላቹታል ብሽቆች አብጋኝ ናቹ

    • @dagmawisamson2101
      @dagmawisamson2101 Před rokem +1

      የዘላለም ጠላታችን፣ የሐሰት አባትና የጨለማው ዓለም ገዥ የሆነውን ዲያቢሎስ ሰይጣንን ከነ ስራው በመካድ፣ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን በማመንና ሁለመናችንን (መንፈሳችንን፣ ነፍሳችንና ስጋችንን) ለእርሱ አልፋና ዖሜጋ ለሆነው፣ ለጌታችን፣ መድኃኒታችንና አምላካችን አሳልፈን በመስጠት ከዘላለም ሞት መዳን/ ማምለጥ እንችላለን።
      የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ህያው ደም ብቻውን ከዘላለም ሞት (ከኃጥያት ሁሉ) ያድናልና። አሜን

    • @rahelsoli
      @rahelsoli Před rokem +1

      ትክክል

  • @tenagnesulamo6139
    @tenagnesulamo6139 Před rokem

    ህግን አለማወቅ ከተጠያቂነት አያድንም፡፡
    ጌታ ኢየሱስን የአባትነት ጥግ መናገር ሲቻል ሉሲፈርን መመልመል ይቅር የበላት፡

  • @user-sy8dh2qw7w
    @user-sy8dh2qw7w Před rokem +5

    wow አይሪሽ ሁነሽ ነበራ ማፈሪያ

  • @tigisteadanich
    @tigisteadanich Před rokem +1

    ኢሉምናቲ ናት ይቅርታ የምትለዉ አዉቃ ነዉ ተደርሶባታል እሱም ኢሉምናቲ ነዉ በዉቀቱ ስዬምም ተደርሶበታል ሰዉን አታጥፉ እግዚሔቤር ከምድርገፅ ያጥፋቹ ይደምሥሳቹህ 😢😢😢 አቅራቢሆች እድሜ ይስጣቹህ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ

  • @alebotube591
    @alebotube591 Před rokem +4

    የቲማቲሙ መውደም እንደ መቅሰፍትስ ቢሆን ምን እናውቃለን እንደ ጥንካሬ ባናየው ጥሩ ነው

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 Před rokem +2

    May God bless you Wendme weriye we thank you

  • @mahiethiopia7685
    @mahiethiopia7685 Před rokem +1

    በርቱልኝ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @BMC_Ethiopian
    @BMC_Ethiopian Před rokem

    ማንቃታችሁ በጣም ጥሩ ነው ። የሀገር ውስጥ ሉስፈር አምላክዎች/ጥቁር ዶሮ ቀባሪዎች/ ለናንቴ ምንም አይደለም ማለት ነው?

  • @user-bw4ce1vt6s
    @user-bw4ce1vt6s Před rokem +1

    ለትውልዱ እያስተማረች ነው ትጠየቅ

  • @Abay_Mado
    @Abay_Mado Před rokem +2

    ለመግለፅ የከበደህ ይመስለኛል የትኛውም ሠው የሚያምንበትን ነገር ማድረግና የሚያምንበትንም ነገር ለሌላ መግለፅ ይችላል። በህግ የተከለከለ አይመስለኝም። ነገር ግን ማድረግ የሚቻለው እነዚህን ሠዎች ማውገዝና መቃወም ነው።

    • @dagmawisamson2101
      @dagmawisamson2101 Před rokem +2

      የዘላለም ጠላታችን፣ የሐሰት አባትና የጨለማው ዓለም ገዥ የሆነውን ዲያቢሎስ ሰይጣንን ከነ ስራው በመካድ፣ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን በማመንና ሁለመናችንን (መንፈሳችንን፣ ነፍሳችንና ስጋችንን) ለእርሱ አልፋና ዖሜጋ ለሆነው፣ ለጌታችን፣ መድኃኒታችንና አምላካችን አሳልፈን በመስጠት ከዘላለም ሞት መዳን/ ማምለጥ እንችላለን።
      የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ህያው ደም ብቻውን ከዘላለም ሞት (ከኃጥያት ሁሉ) ያድናልና። አሜን

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 Před rokem

    ህዝብን እያነቃችሁ ስለሆነ እናመሰግናለን ነገር ግን የኢትዮጵያ ህዝብ ነቅቶ እነዚህን ሰዎች አፅንቶና አጥብቆ መቃወም ያስፈልጋል

  • @mimishu690
    @mimishu690 Před rokem

    በረከት አባትዋም አዝነውባታል ተገዢ ባትሆን አባትን ያህል ውድ ክቡር አለኝታ በቤተሠብ ይሆናል አምልኮታችሁ ማስተባብያው ቢቀርስ ምናምንቴ ደሃ ተሳደብሽ አስረዳሽን ንቀትሽ ድህነት ቁምጥና አይደለም እግዛብሄርም ይረዳናል ግን ፍርዱም ከሱ ጋር ነውና ሠከን በይ ጀበና በመገንፈል ገላዋን ነው ያቃጠለችው 🐉

  • @tediwon
    @tediwon Před rokem +1

    መብት መብት እየተባለ ትውልዱን በእርኩሰት እንዲጠፋ መፍቀድ የለብንም ሁሉም በቻለው ይህ እንዲቆም መስራት ያስፈልጋል

  • @paulosyimer9073
    @paulosyimer9073 Před rokem

    የቤተሰቦቿን ነው የወረሰችሁ። የጨሌ ልጅ

  • @tesfuteshome1406
    @tesfuteshome1406 Před rokem +1

    ቅዱስ ሚካኤል ሰይፍህን አንሳ የቀደመው እባብ ተዋጋልን አበቱ እስከ መቼ ዝም ትለናለህ እች ሰትዮ ራሷ በአይኗ አይታ ያነበበችውን ሳታውቅ ነው ማለት ምን ማለት ነው

  • @aynalemshebru123
    @aynalemshebru123 Před rokem +4

    እግዚኦ

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Před rokem

    ወርቅአፈራሁ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር እንድንጽናና ነው። ድንግል ማርያም ከነልጇ በጸጋዋ ዘወትር ከአንተ ጋር ትሁን። የወለደችህ እናት ምንኛ የተባረከች ነች። ስምን መልአክ ያወጣዋል ይባላል። እውነትም ወርቅ አፈራሁ።

  • @user-lw8dn3kv3q
    @user-lw8dn3kv3q Před rokem

    ድብቅ አላማዋን (ከጀርባ) ይዛው የመጣችውን አሁን በግልጽ አውጥታዋለች ሲጀመርም እምነቷ ሉሲፈርን ማምለክና ማስመለክ ነው

  • @beletechendalamaw2041

    የእግዚአብሔር ዙፍን ነው የሰደበችው ማረን ማረን

  • @user-zx2hg7vo2s
    @user-zx2hg7vo2s Před rokem +5

    ለምን ተገረማቹ አፍሪካ ውስጥ መሳርያ እሸጥ ነበ ከነ ባሌ ያለች ቀን ነው የደነገጥኩት ይሄንን ያለች ቀን አልሰማቹም እኔ በደብ ነው የሰማሁት መሳርያ ነበር የምሸጠው ነው ያለችው ቲማቲም አልነበረም እኔ አልደነገጥኩም የደነገጥኩት የዛኔ ነው ቃለ መጠየቋን እዩት

  • @metasebyasintayehu9466

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ ማረን አንተን መበደላችንን አንተን ማሳዘናችንን ይቅር በለን በድፍረት ሐጢያት እንዳንጠመድ አግዘን በማወቅም ባለማወቅም መበደላችንን አስተዎ ስራን እንደገና 😭😭😭😥😥🙏

  • @sobndad3369
    @sobndad3369 Před rokem

    የግጥሙ ይዘት ከባድ ነው።የክርስቶስን ቤዛነት የካደ ነው።የሙሴ ብትርን በሰርጓጁ የተቀየረው በሰጠመው የፈርዖን መንፈስ ነው፣የባለጌ ዙፋን ግድ የለህ አትለማመጥም ሉሲፈር፣ከአፈር ተነስተህ ቤዛ ባትሰጠኝም፣የተጣለው ዘንዶ ምሳሌ።መብቷ ቢሆንም ሀይማኖቷ ግን የተቤዥልንን ግን መንካት አትችልም።

  • @edutub21
    @edutub21 Před rokem

    እንዴት አባቷ ህዝቡን ብትንቀው ነው እግዚአብሔር ልሳንሽን ይዝጋው

  • @konjo7249
    @konjo7249 Před rokem

    እኛ የምናሳዝን ሰዎቺ ነን ለገንዘብ ብለው በየእርሻው ቦታ በየ ፎቁ መሬት ሠዎቺን እንሶቺን እያረዱ ባመጡት ስራቸው ላይ እየገዛን የምንበላ ለምንኖር ሠዎቺ አለን ገበሬዋ ምንም ስለአባት የተገጠመ ነገር የለበትም አስባ ለሴጣኑ አባታ ነው የገጠመቺው ስንት ስለአባት የተገጠሙ ግጥሞቺ እያሉ መርጣ ስለሴጣኑ የተገጠመውን ለምን ገጠመቺ እውቃ ነው የገጠመቺው::

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh2368 Před rokem +2

    በውቀቱ ማለት እግዚአብሔር ያከበራቸውን ፃድቃን ላይ ሲያላግጥ የምናውቀው ነውረኛ ሰው ነው ሲቀጥል በረከት ተብየዋ ስለ ሉሲፈር አይደለሽም አንቺ የኬጂ ህፃናት ያውቃሉ ያከበረሽን ህዝብ እንደዚህያለ መልስ በመስጠትሽ ልታፍሪ ይገባል ላነበብሽውም ግጥም መሳይ ነውር ንስሀ ግቢ እውነተኛ ሰው ነኝ ካልሽ ማለቴ ነው

  • @eyerusalem8314
    @eyerusalem8314 Před rokem

    በጣም ነው የምታሳዝኑኝ ብቻ የእናንተን ልፋት አይቶ ይታረቀን

  • @kukukuku5502
    @kukukuku5502 Před rokem +3

    Be Nazretu Be Eyesus Kirstos Sim🙏🙏🙏

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme1768 Před rokem +1

    እንዴት ፣ሰው፣አባቱን፣በሴጣን፣ስም፣ያመሰግናል፣፣?ማመስገኛ፣ቃላት፣ጠፍቶ፣ነው፣?እንዴትስ፣የደራሲው፣መፅሐፍ፣እስከ፣ዛሬ፣አልተነበበም?ብቻ፣አገሪቱ፣ምጡቅ፣አስተዋይ፣ሰው፣ካጣች፣ቆየች፣፣በውቀቱ፣የምንወደው፣ሰው፣ሆኖ፣ሳለ፣ምነው፣መጠያውን፣አላስተዋለ፣፣ወይስ፣እሱም፣ተጠለፈ፣፣?ወይ፣ጊዜ፣ለዚህ፣አጭር፣ጊዜ፣የሌሎቹስ፣መች፣ታየ፣☝️

  • @user-bc3qr9vy5d
    @user-bc3qr9vy5d Před rokem +1

    ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ሙስሊሞችን አይመለከትም ፀጥ ብለዋን ድምፅ ሲያሰሙ አላየሁም

  • @ermyasteshome1107
    @ermyasteshome1107 Před rokem

    የኛ አባት ክርስቶስ እንደሆነ ሁሉ የእሷ አባት ሉሲፈር ነው።

  • @abinetbejiga
    @abinetbejiga Před rokem

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ።

  • @salme4126
    @salme4126 Před rokem

    እራሳዋን እየሸወደች ነው ንሰሓ ብትገባ ይሻላል የዛሬ ብር መምጫ ፈጣሪ አመሰግኝ እንጄ ከሉስፈር ምን ጉዳይ አላት

  • @tenagneworktessema5704
    @tenagneworktessema5704 Před rokem +1

    ምህረቱን ያውርድልሽ ይቅር ይበልሽ

  • @weynteshome5735
    @weynteshome5735 Před rokem

    ይቅርታ አትጠይቅም ለምን ቢባል ያመነችው የጥልቁ መንፈስ ስራዋን ያፈርስባታል።እውነት ንፁህ።ከሆነች ይቅርታ። ትጠይቅ አትችልም።

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye9062 Před rokem

    ሉሴፈር ምን ማለት እንደሆነ አላወቀችም ወይም እሷ ሌላው ሰው ሉሲፈር ምን እንደሆነ አያውቁም ብላ ይሆናል እንጂ
    ይህ መላክ ነህ ሉሲፈር
    ከመላክነቱ የተባረረበት ሰይጣንነቱ ነው
    የሰይጣን ልጅ መሆንን ከመረጠች ከሰይጣን መራቅ የኛ ምርጫ ነው
    ፀልዩ ፀልዩ
    ከፈተና እንድናመልጥ

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!