መስከረም ጌታቸው እና ይነገር ጌታቸው | ልዩ የበዓል ዝግጅት | ክፍል 2 | ሀገሬ ቴቪ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 04. 2022
  • ጠያቂው ሲጠየቅ | ከ መስከረም ጌታቸው እና ይነገር ጌታቸው ጋር
    በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
    ፌስቡክ: / hagerietv
    ትዊተር: / hageriet
    ኢንስታግራም: / hagerie_television
    ቴሌግራም: t.me/Hagerie_TeleVision
    ዩቲዩብ: / hagerietv
    ዌብሲይት: www.hagerietv.com
  • Zábava

Komentáře • 18

  • @amaredesta2990
    @amaredesta2990 Před 2 lety +9

    መስከረም ጋር ዳሞት ት/ቤት አብረን ተምረናል፡፡ ምኞቷን የምትኖር ሰው፣ የተሳካላት እና ግልጽ ሰው እንደሆነች አስባለሁ፡፡ 12ኛ ክፍል ላይ እያለን እኛ ስለመስከረም የምናስበውንና የምንመኘውን አስተያየቶች መሰብሰብ የቻለች ብቸኛዋ ተማሪ ናት፡፡ አድናቂሽ ነኝ፡፡ ለሁለታችሁም መልካም ጊዜ እመኛለሁ!

  • @belayneshgossa3958
    @belayneshgossa3958 Před 2 lety +3

    መሰኪ በጣም ነው የምወድሽ የማደንቅሽ ቀድሞ በኢቲቪ አሁን በማህበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን፡፡ እግዚያብሄር አምላክ መጨረሻሽን ሳምረው!

  • @sirgutgebrekidan3337
    @sirgutgebrekidan3337 Před 2 lety +2

    በዚህ ቃለመጠይቅ የቀናሁበት በከቃል በለይ የሁለታችሁንም ስነምግባር ነው። እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ።

  • @Miko16459
    @Miko16459 Před 2 lety +3

    ምርጥ ጋዜጠኛ ስነ ምግባር ያላት በዘመናት መአበል የማትለዋወጥ በመንግስት መምጣት መሄድ አብራ የማትነጉድ ኪዳነምህረት ከአንቺ ጋር ትሁን !!!

  • @ymekuria1375
    @ymekuria1375 Před 2 lety +2

    She is smart lady ! Lovely family God bless....

  • @derejemikru3304
    @derejemikru3304 Před 2 lety +3

    ከምር መስከረምጨ ጌታቸው ምርጥ ጋዜጠኛ ነች ግን ጠፋችብን የት ነው አሁን ያለችው በተለይ ዶክመንተሪ ፊልም ስተሰራ ዋው ለማንኛውም እኔ በግሌ በጣም ነው የማደንቃት ገና ደሞ ልጅ ናት ብዙ ስራዎች እንጠብቃለን እንደሀገር መስኪ በርቺ ባለሺበት ይድረስሽ

  • @alemayehudense
    @alemayehudense Před 2 lety +2

    መሥከረም መለሰን የጠየቀችው ኢንተርቪው አይረሳኝም በጨረፍታ ማቅረብ ነበረብህ

  • @user-wq1xp5mk4y
    @user-wq1xp5mk4y Před 2 lety +1

    ስታምሩ ኑሩልን ብዙ አመት

  • @dawitgirma133
    @dawitgirma133 Před 2 lety +1

    መስክ ስርዓት ሴትነት አለባበስ የቃላት ምርጫ ሁሉም አንቺ ላይ አለ መልካሙን ሁሉ እመኛለው ያኔ ልጅ ሆኜ ሳይሽ ጀምሮ ማስተዋልሽ እና ድምፅሽ ውስጤ የቀረ ነው በርቺ ጀግና አስተዋይ ሴት ወንድምሽም ደስ የሚል ስርዓት እና እውቀት ያለው ነው ውብ ቤተሰብ ተባረኩ

  • @aberemesi6222
    @aberemesi6222 Před rokem

    መስኪ ትለይብኛለሽ ❤❤❤

  • @tiruworkasnake3614
    @tiruworkasnake3614 Před rokem

    መስኪዬ በጣም እንወድሻለን፣ ከማህበረ ቅዱሳን ግን ልናጣሽ አንፈልግም

  • @russelsheim444
    @russelsheim444 Před 2 lety +2

    በጊዜውም ያለጊዜውም ጽና የሚለውን የቅዱስ ጳውሎስ ጥቅስ አስታወሰኝ በሙያው በእውቀቱ ተቕሞ ኃይማኖትን ማሳቀወ እንዲህ ነው ።የሰውን ሳይነኩ።

  • @Hhh-mh2er
    @Hhh-mh2er Před 2 lety +2

    ጠካራ ሴትነሽ.ወንድሟም የሷ ወንድም በመሆንህ እድለኛነህ

  • @haiyadmohammad5824
    @haiyadmohammad5824 Před 2 lety

    💚♥💛👏👏👏

  • @serawitneberegn3971
    @serawitneberegn3971 Před 2 lety

    #ገራሚ_ሥሞች

  • @michaeleshetu9370
    @michaeleshetu9370 Před 2 lety

    Sintayew Bizuneh biteyek tiru new

  • @user-gv8qb3hv5d
    @user-gv8qb3hv5d Před 2 lety

    የማህበረ እርኩሳን የሴጣን ክር ይበጣጠሳል።