#ምነካሽ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024

Komentáře • 9

  • @lulutube885
    @lulutube885 Před rokem +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ሰላምሽ ይብዛ እህት አለም ሀሪፍ ቆይታ ነበር 👍

  • @fafiwollotube
    @fafiwollotube Před rokem +1

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም በርችልን እህታችህ

  • @lubetuber
    @lubetuber Před rokem

    ዋአለኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እንኳን ደህና መጣሺ እህት በጣም ደስ የሚል ወቅታዊ ቅጥም ነው ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @ረሂማወለዬዋ-hz4fd6jd3v

    ማሸአላህ እእህህህ ሀውዬ አላህ ሰላሙን ያምጣልን

  • @user-ss5he7bd7h
    @user-ss5he7bd7h Před 2 lety +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አላህይጠብቅሽሽ

  • @toybatube
    @toybatube Před 2 lety

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ዉዲናየተከበራችሁያገሬልጆች አላህ አገራችንንሠላም ያርግልን አላህ በያላችሁዘትይጠብቃችሁ🥰 🥰🥰🥰🥰🥰💓💓💓አህለን🌹አላህ ይህን ጦርነት በቃችሁ ይብለን🌹

  • @zuzumchale
    @zuzumchale Před rokem

    አሰላም ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @emumalik6718
    @emumalik6718 Před rokem

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁባንቱ እኮ ነው
    ከጤዛ እንክብል የምታንስ እውቀቴ
    ከሰማይ ስባሪ ገዝፋ የታየችው
    ከዚህ ግቢ ማይሏት እንጭጯ ብልሃቴ
    በጠቢባን ሚዛን የተመዘነችው
    ወንጀል ዘሃ አዝግቶ የሸመናት ነፍሴ
    ፃዲቅ መስላ ታይታ የተወደሰችው
    እንደ ጃርት ገላ የሾከች ሃለቴ
    ሐር ነዶን አልፋ የተሞካሸችው
    አስመስየ እንደ አጥሪ ስቼ እንደ አሳማሪ
    ሰርቄ እንደ ታማኝ በድየ እንደ ማህሪ
    ቀጥፌ እንደ ብፁዕ ክጄ እንደ መካሪ
    በርግጌ እንደ ገስጋሽ፣ ነፍጌ እንደ ለጋሽ
    ባልሰለፍኩት ወረት ምታይ እንደ ደጋሽ
    ሳይዘልቅ ማንነቴ በጭፍን ተሞጋሽ
    እንደ ባህር ማሽላ ተሸፍኖ ነውሬ
    ባልሆንኩት ባልዋልኩት ልክ መቆጠሬ
    ባንቱ እኮ ነው ነቢ መድመቄም ማማሬ
    صلى الله عليه وسلم
    جمعية المشاريع الخيرية الإسلامية

  • @emumalik8690
    @emumalik8690 Před rokem

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁወለጋ የደም መሬት ||
    ወለጋ የተከሰተው የሰውን ነፍስ የመጨፍጨፍ ወንጀል መንግስት እጁ ይኖርበት ይሆን ?
    ህፃናቶች አዛውንቶች እናቶች ሳይቀሩ የታረዱበት የተጨፈጨፉበት ወንጀል ነው ።
    ሱብሓ ነሏህ ለ የውሙል ቂያማ ትልቅ ማሳያ ነው።
    ~ የመንግስቱ የላሸቀ አስተዳደር ለሰው ደም መፍሰስ ምክኒያቱ እርሱ ነው።
    የመንግስት ታጣቂዎች ሁልግዜ የሚደርሱት ለመቅበር ነው አጥቂው ወገን ቦታውን ከለቀቀ ብሗላ ብቅ ይላሉ ከፈለጉም ያለ ምንም ምክኒያት ከተማውን በተኩስ ያሞቁታል።
    አይ ዱንያ ገዳይም እኮ አንድ ቀን ይሞታል ።