የሚያስገድዱ የትራፊክ ምልክቶች | ትርጉማቸው | ማድረግ ያለብን ጥንቃቄ | ክፍል 8

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 09. 2024
  • ሰላም ለእናንተ ይሁን የተከበራችሁና የተወደዳችሁ Mukaeb Motors ቤተሠቦች እንዴት ናችሁ። በዛሬው ቢዲዮ #የሚያስገድዱ_የትራፊክ_ምልክቶች ትርጉማቸውንና ማድረግ ስላለብን ጥንቃቄ የሚያስረዳ ስልጠና በአዲሱ ስርአተ ትምህርት መሰረት ግልፅ እና ሰፋ ባለ መልኩ ቀርቦላችኋል።
    #ክፍል_8
    ተመልካቾቼ ከዚህ Video አሪፍ መረጃ እንደምታገኙ እርግጠኛ ነኝ። ለዩቲዩብ ቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ SUBSCRIBE የምትለውን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ።
    ይህን Video አይታችሁ ከወደዳችሁት Like ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት ለሌሎች እንዲደርስ Share ያድርጉ።
    አዲስ እንድሠራላችሁ እምትፈልጉት ነገር ወይም እስከዛሬ በሠራኋቸው video ላይ አስተያየት ካለችሁ Comment ላይ አስቀምጡልኝ።
    Mukaeb Motorsን ስለጎበኛችሁ በጣም አመሠግናለሁ።
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    @Mukaeb Motors

Komentáře • 32

  • @SiniduTesfaye-fv7qp
    @SiniduTesfaye-fv7qp Před 9 dny +2

    ምርጥ መምህር ነህ!

  • @AbeUrga
    @AbeUrga Před měsícem +1

    በጣም ግልፅ የሆነ ትህምህር ሰጪ አገላለፅ
    ነው እናመሰግናሃለን ወንድሜ በርታ ❤❤❤

  • @alemhabtamu7278
    @alemhabtamu7278 Před rokem +4

    በጥም ምርጥ አገላለፅ እና ጥሩ የአቀራረብ ዘደ ነው።ምን ታደርገዋለህ ስው እኮ እንድህ እሚጠቅም ነገር አያይም እማይጠቅመውን እያጨናነቀ ያያል ስውም ሳይወድ እድታይ ሲል ያልሆነ ነገር ያያል።ትንሽ ስው እንደሚያየው ሳይ ያናድድኛል ።በርታልን

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  Před rokem

      አዎ በጣም ትክክል ነው። ብዙ ሰዎች ቢያዩት በጣም ጥሩ ነበር። ግን ደግሞ ፍላጎት ያላችሁ እና ቁምነገር ፈልጋችሁ የምትከታተሉ ቤተሰቦች ስላላችሁኝ በጣም ደስተኛ ነኝ።🙏🙏🙏🙏እኔም የምሰራበት አላማ አለኝ ከዚያ አንፃር ጥሩ ነው በርቱ ወደፊት አብረን ብዙ የምናያቸው ሀሳቦች አሉ ገና አልተነካም....

    • @alemhabtamu7278
      @alemhabtamu7278 Před rokem

      እሽ ወንድሜ ተባረክ !

    • @user-ud4sb2yu5k
      @user-ud4sb2yu5k Před 6 měsíci

      ​@@alemhabtamu7278❤

    • @alemnigusse6279
      @alemnigusse6279 Před 5 měsíci

      በጣም ትክክል ጠቃሚ የሆነን ነገር የሚያይ የለም በጣም ያናድዱኛል

  • @qumnegertayachew6196
    @qumnegertayachew6196 Před 3 měsíci +1

    ምርጥ ነህ ይመችህ

  • @molomolo1018
    @molomolo1018 Před rokem +3

    በጣም ቆጆ ትምህርት ነዉ ❤

  • @AbduSixotaw
    @AbduSixotaw Před 4 dny

    በጣም አሪፍ ነው

  • @user-pi1yf4pb4r
    @user-pi1yf4pb4r Před 15 dny

    it is very clear good explanation 10Q

  • @user-yf2ru3md9l
    @user-yf2ru3md9l Před 6 měsíci

    በጣም አመሰግናለው ገና በመማር ላይ ነኝ❤❤❤❤ God bless You

  • @YesufSiraaj
    @YesufSiraaj Před 4 měsíci

    እናመሰግናለን

  • @Emawausheshebru
    @Emawausheshebru Před 3 měsíci

    ዋው በጣም ግልጽ ነው እናመሰግናለው

  • @AmirshamilAmirshamil
    @AmirshamilAmirshamil Před 21 dnem

    wow

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 Před 5 měsíci +2

    እጂግ በጣም ጎበዝ ነህ እሚገርም እና የሚገባ አገላለፅ ነው እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @helentsehaye88
    @helentsehaye88 Před rokem +1

    Wow I like it bravo

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  Před rokem

      I'm glad you like it
      thanks hellu🙏🙏🙏

  • @aliyuseid55
    @aliyuseid55 Před rokem

    እናመሰግናለን ሙካብ አሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ‼

  • @DawitTarekegnMetekia-el2fg
    @DawitTarekegnMetekia-el2fg Před 6 měsíci

    አመሰግናለሁ።

  • @user-vb7uk1bn1v
    @user-vb7uk1bn1v Před 6 měsíci

    Thank you

  • @YasinShemsu-y6g
    @YasinShemsu-y6g Před měsícem

    አቦ እነማሰግነለን berather

  • @amanueltesfaye6406
    @amanueltesfaye6406 Před rokem +3

    Mule emsegnalw mch nw eletric tmhrt mtakatew ?

    • @Mukaeb18
      @Mukaeb18  Před rokem

      Aman bezih wer bye neber gn tnshi time atahugn endemnm bye next wer lay esu lay lematekor emokralehu

  • @sirajganna9632
    @sirajganna9632 Před rokem

    Thank you biro

  • @getahunbezabih8363
    @getahunbezabih8363 Před 6 měsíci

    በጣም የሚገርም አስተማሪ ነህ እናመሠግናለን

  • @Genetbesufkad-cr5he
    @Genetbesufkad-cr5he Před rokem

    አመሰግናለው

  • @molomolo1018
    @molomolo1018 Před rokem

    🥰🥰🥰

  • @SetayewGirema
    @SetayewGirema Před měsícem

    ትምህርት አምልጦ ኛል እዴት ነው እምደርስባቹ

  • @user-mi5jj8ht8f
    @user-mi5jj8ht8f Před rokem

    ቆንጇ አረዳድ እናመሠግናለን

  • @omrhasn6543
    @omrhasn6543 Před rokem

    እናመሰግናለን

  • @weinehestweinehest8606

    እናመሰግናለን