"አለ ለእኔ የተሻለ ነገር" | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

SdĂ­let
VloĹžit
  • čas přidĂĄn 27. 08. 2024
  • 🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
    👇 👇 👇
    bit.ly/3C2YHGp
    "አለ ለእኔ የተሻለ ነገር" | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

Komentáře • 180

  • @kiraabigarotube2217
    @kiraabigarotube2217 Před rokem +82

    ይገርማል። ይሄ ዝማሬ ረጅም አመት youtube ላይ አልነበረም። ለኔ በጣም የተለየ ትርጉም ያለው ዝማሬ ነው። የዛሬ ሰባት አመት መስከረም 8 እኔና ባለቤቴ የተጋባነው በዚህ መዝሙር ነበር። ትውውቃችንም ቢሮ ውስጥ ይሄን መዝሙር ስዘምር ሰምታ ነበር። ልክ ከተጋባን በ7ኛ አመታችን ደግሞ ይሄ መዝሙር youtube ላይ ተጫነ። በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ

    • @yeamanuellej2721
      @yeamanuellej2721 Před rokem +6

      በእውነት ይገርማል እግዚአብሔር በፍቅር አብሮ ያኑራችሁ

    • @gdeyfkr8926
      @gdeyfkr8926 Před rokem +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል

    • @emafekereenate4521
      @emafekereenate4521 Před 7 měsĂ­ci

      Dese sel Egezebehere yemesgn

  • @hailemichael41
    @hailemichael41 Před rokem +36

    እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን (ኢዮ ፩፥፳፩፣፳፪) ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏

  • @alamuae1702
    @alamuae1702 Před rokem +20

    አምላኬ ሆይ ለሀገራችን የተሻለ ነገር አምጣልን

    • @user-lp1bz9id9b
      @user-lp1bz9id9b Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

    • @gkcell6912
      @gkcell6912 Před rokem

      አሜንን

    • @adugnaaboye5791
      @adugnaaboye5791 Před měsĂ­cem

      😢😢😢አሜን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před rokem +40

    አለ ላኔ የተሻለ ነገር አጥንትን የሚአለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ ✝️

    • @shihunugashu1968
      @shihunugashu1968 Před 2 měsĂ­ci

      Emebeten betame dese yemele mezumer oretodoks mehon dese yelale❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bisratbirhanu149
    @bisratbirhanu149 Před rokem +16

    ዘማሪ ቴወድሮስ መድሀንያለም ሺ አመት ያኑርህ ።እንኳን በደህና መጣህልን

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Před rokem +10

    አለ ለኔ የተሻለ ነገር ዛሬ ባዝን ለጊዜዉ ብቸገር አለ ለኔ የተሻለ ነገር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ያንተ ምስጋናዎቸች መንፈስያድሳሉ

  • @tigestdamte3224
    @tigestdamte3224 Před rokem +10

    ቴድሮሥ ወንድማችን አንኳን ደህና መጣህ ዝማሬ መላእ ያሠማልን

  • @estibeltamiru2176
    @estibeltamiru2176 Před 2 dny

    ድንቅ መዝሙር!! እድሜ ከጤና ጋር ያድለህ፡፡

  • @user-rf7ju5lb3m
    @user-rf7ju5lb3m Před 8 měsĂ­ci +1

    ማርያምን አዎ እኔ እራሱ አጊቻለሁ የተሻለ ነገር እግዛብሄር ጥሎ አይጥልም😢

  • @user-xq8in6gi8e
    @user-xq8in6gi8e Před rokem +9

    እልልልልልልልለ አለ ለእኔ የተሻለ ነገር ዛሬም
    ባዝን ለግዜው ብቸገር አለ ለእኔ የተሻለ ነገር
    እተማመናለሁ በጌታየ አላፍርም
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před rokem +6

    እልልልልልልል ዘማሬ መላከተ ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MatiwosEndazenew
    @MatiwosEndazenew Před 4 měsĂ­ci

    እዉነት ነዉ አለ ለኒ የተሻለ ነገር ፈጣሪ ይመስገን❤❤🙏

  • @Fre-ye-teddy-afro
    @Fre-ye-teddy-afro Před rokem +7

    አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን💖💖💖

  • @user-nz4ts5xy3l
    @user-nz4ts5xy3l Před rokem +10

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቸሩ መድሓኒኣለም የተመሰገነ ይሁን

  • @alembeyene7552
    @alembeyene7552 Před rokem +8

    ቴድዬ ወንድማችን እንኳን በደና መጣክ አሜን ጥሁመ ዝማሬውን ይዘእልልን

  • @alamuae1702
    @alamuae1702 Před rokem +4

    አሚነን አለ የተሻለ ነገር 🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @setayubarhen1255
    @setayubarhen1255 Před rokem +8

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ጠጋውን ያብዛልህ
    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔ ይመስገን አሜን

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před rokem +9

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ አሜን አሜን አሜን

  • @bazayoutube1538
    @bazayoutube1538 Před rokem +30

    የተዋህዶ ልጆች በፀሎት የበረታቹ ወለተ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤🌾🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌿🌿🌻🌻🌻🙏🙏🙏🙏

  • @user-yt8fk1gb1u
    @user-yt8fk1gb1u Před rokem +6

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @rmineq
    @rmineq Před rokem +13

    ዝማሬ መላእክትን የሰማልን ሀገራችን ይባርክልን እግዚአብሔር ይባርከን ⛪️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️🖤❤️🖤☀️☀️☀️✨✨✨

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 Před rokem +7

    አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ፈጣሪ ያርዝምልን 🙏🙏

  • @buzuneshgululet7131
    @buzuneshgululet7131 Před rokem +11

    አለ ለእኔ የተሻለ ነገር (2)
    ዛሬን ባዝን ለግዜው ብችገር (2)
    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
    እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏

  • @amaamm2678
    @amaamm2678 Před 6 měsĂ­ci +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤አለ ለኔ የተሻለ ነገር ዛሬን ባዝን ለግዜው ብቸገር አለ ለኔ የተሻለ ነገር😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zerena-6573
    @zerena-6573 Před 8 měsĂ­ci

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማል ን እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sablesaron2679
    @sablesaron2679 Před rokem +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @AgimasSisay
    @AgimasSisay Před 23 dny

    ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን !!!

  • @Helene-wq8bu
    @Helene-wq8bu Před rokem +7

    አሜን ዘማሪ መላአክትን ያሰማልን አሜን እግዛብሔር ሰጠ እግዛብሔር ነሳ እግዛብሔር ይመስገን 🌼🌼🌼👏👏👏🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏🌼🌼

  • @procell803
    @procell803 Před rokem +5

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @mendaabebe6472
    @mendaabebe6472 Před rokem +5

    አሜን ዝማሬመላእክት ያሰማአልን

  • @gdeyfkr8926
    @gdeyfkr8926 Před rokem +13

    ቴዲየ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ዝማሬ መላእክትም ያሰማልን
    አለ ለእኔ ነገር የተሻለ ነገር ዛሬም
    ባዝን ለግዜው ብቸገር አለ ለእኔ የተሻለ ነገር
    እተማመናለሁ በጌታየ አላፍርም። በእመቤቴ አላፍርም ብሓቂ

  • @user-ww2kr9zs5i
    @user-ww2kr9zs5i Před rokem +3

    አለ ለኔ የተሻለ ነገር 🙏🙏🙏🙏 ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @user-fl5sf6kn8k
    @user-fl5sf6kn8k Před rokem +15

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን

    • @TA-eo3gm
      @TA-eo3gm Před rokem

      አሜን

    • @user-tl1xt5mn4g
      @user-tl1xt5mn4g Před rokem

      አሜን፫🙏🙏🙏

    • @zahlelebanon4514
      @zahlelebanon4514 Před rokem

      እግዝሔብሔርእድሜናጤናይስጠልእባታትቾን

  • @yab5364
    @yab5364 Před rokem +6

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-dt1dk2oq7d
    @user-dt1dk2oq7d Před 22 dny

    አሜን አሜን አሜን
    አለ ለኔ የተሻለ ነገር

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před rokem +11

    "አለ ለኔ የተሻለ ነገር /2/
    ዛሬን ባዝን ለጊዜው ብቸገር
    አለ ለኔ የተሻለ ነገር"
    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏ክብርና ምስጋና ለአንተ ይሁን አሜን🙏 በፀጋው ይጠብቅልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @world12384
    @world12384 Před rokem +5

    Ethiopia orthodox tewhadow muzmure 💙🕊💙🕊💙🕊💙🕊💙🕊💙🕊💙🕊💙🕊💙🕊💙

  • @tsnatethio9747
    @tsnatethio9747 Před rokem +13

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!!! 🌻⛪⛪⛪⛪⛪🌻አለ ለኔ የተሻለ ነገር🌿 ዛሬን ባዝን ለጊዜው ብቸገር🌿 አለ ለኔ የተሻለ ነገር🌾🌾⛪

  • @user-bp3br6ou3k
    @user-bp3br6ou3k Před 2 měsĂ­ci

    ኣለ ለኔ የተሻል ነገር ዛሬን ባዝን ለግዜው ብቸገር አለ ለኔ የተሻለ ነገር።😢ዝማሬ መላእክት ያሰማልን♥️✝️

  • @yonasshirbeza5328
    @yonasshirbeza5328 Před rokem +10

    አለ ለኔ የተሻለ ነገር ለጊዜው ብቸገር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤️✝🙏 🌻🌻

  • @tigestnigussie2705
    @tigestnigussie2705 Před rokem +5

    Ale Lane yeteshale nager zaren bazen lagize bichager 😍🙏🙏Amen Amen Amen Wud yethewodo Enku zemare melaketen yasemalen😍🙏🙏🙏

  • @temsgnamlaky6373
    @temsgnamlaky6373 Před rokem

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-dj6tc9fo4u
    @user-dj6tc9fo4u Před 3 měsĂ­ci

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @user-mx2gt9mt9m
    @user-mx2gt9mt9m Před rokem +4

    ዝማሬ መለአክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +8

    አለ ለእኔ የተሻለ ነገር፪
    ዛሬን ባዝን ለግዜው ብቸገር
    አለ ለእኔ ዩተሻለ ነገር
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቴድዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥህ🥰

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před rokem +2

    አሜን 🙏🏽 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን::

  • @mareyamekonen
    @mareyamekonen Před rokem

    AMEN 🙏🙏🙏zemare melaiket yasemaln wodimachin

  • @Sarahsarah-hp2ey
    @Sarahsarah-hp2ey Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏

  • @eijgegeremew9056
    @eijgegeremew9056 Před rokem +7

    አለ ለእኔ የተሻለ ነገር(፪)
    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን😘

  • @user-bk7xz1uy1d
    @user-bk7xz1uy1d Před 7 měsĂ­ci

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před rokem +5

    አለ ለኔ የተሻለ ነገር ዛሬን ባዝን ለግዜዉ ብቸገር አለ ለኔ የተሻለ ነገሮ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያድልልን

  • @yekal1624
    @yekal1624 Před 2 měsĂ­ci

    ዝማሬ መላአክትን ያስማልን 🙏🙏🙏

  • @tsionbekele4170
    @tsionbekele4170 Před 15 dny

    አለ ለእኔ የተሻለ ነገር
    አለ ለእኔ የተሻለ ነገር
    ዛሬን ባዝን ለጊዜው ብቸገር.....፳

  • @meseretwondimu7707
    @meseretwondimu7707 Před rokem +4

    አሜን ሁሌም እግዚአብሔር የተሻለ ነገር አለው

  • @ueesam6026
    @ueesam6026 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን 🙏👏👏👏👏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አለ ነገር የተሻለ ነገር

  • @haregeshetu2871
    @haregeshetu2871 Před 9 měsĂ­ci

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před rokem +6

    አለ ለእኔ የተሻለ ነገር
    ዛሬን ባዝን ለጊዜው ብቸገር
    እርሱ አያልቅበት"ወይኩን ፍቃድከ" ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የእኛ እንቁ ዘማሪ ኑርልን።

  • @Walte25
    @Walte25 Před rokem +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!

  • @user-bj7xq6ln3j
    @user-bj7xq6ln3j Před rokem +3

    በትክክል አምናለው፡ አለ ለኔ የተሻለ ነገር፡ እንደኔ የተጨነቃችሁ ዙሪያቹ የጨለመባችሁ አይዞአችሁ፡ የምናርፍበት ግዜ ቅርብ ነው።

  • @marlonguterberg1359
    @marlonguterberg1359 Před rokem +3

    AMEN AMEN AMEN ZEMARA MELAKTUNE YASEMALEN MENGEST SEMAYATUNE YAWARSELEN 🙏🙏🙏

  • @dudbdufbdydbf7633
    @dudbdufbdydbf7633 Před rokem +8

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አባታችን ዝማሬህ ሁሉ ነፍስን ይገዛል ያዘነን ያጽናናል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Před rokem +3

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 Před rokem +3

    አለ ለኔ የተሻለ ነገር መዳኒያለም አምላኬ ሆይ ከነማንነቴ የተቀበልከኝ አንተ ነህ ተመሰገን ጌታዬ የምወድክ ማከብርክ ወንድሜ ቴድዬ ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ዘመንክን ይባርክልክ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kuwaitcool4639
    @kuwaitcool4639 Před rokem +4

    ዝማሬ መላእትን ያሰማልን እዲሜና ጤና ይስጥልን አባታችን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @natnaelgetachew4093
      @natnaelgetachew4093 Před rokem

      Zimare melikt yasemalbetam enwedih alen edme na tena yistlin
      Tedye amen

  • @kal7566
    @kal7566 Před rokem +2

    ኣለ ለኔ የተሻለ ነገር ፪
    ዛሬን ባዘን ለግዘዉ ብቸገር
    ኣለ ለኔ የተሻለ ነገር
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተድዬ እንወድሃለን የተዋህዶ ልጆች

  • @user-mj7pu2qy1w
    @user-mj7pu2qy1w Před rokem

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @user-tk9xu2tu6n
    @user-tk9xu2tu6n Před 11 měsĂ­ci

    አለ ለኔ የተሻለ ነረ እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልል

  • @zelalemzola-pm2wg
    @zelalemzola-pm2wg Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በሉ ❤❤❤

  • @user-uy3sn9cm7k
    @user-uy3sn9cm7k Před 8 měsĂ­ci

    ዝማሬ መላእክት ያሰማን

  • @yeromgibril246
    @yeromgibril246 Před rokem +9

    እውነት ነው ሊቀ መዘምራን ቴድሮስ አለ ለኔ የተሻለ ነገር እጠብቀዋለሁ አምላኬን የየተሻለውን ለኔ ያመጣል እጠብቀዋለሁ፣፣ዝማሬ መልአክት ያሰማልን፣፣

  • @HABITSTUBE
    @HABITSTUBE Před rokem +3

    እግዚአብሔር እድሜ በዘመንህን ይባርከዉ ።!!!!!አለ ለኔ

  • @yab515
    @yab515 Před rokem +3

    ቴዲዬ ሺ አመት ኑርልንንንን

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 Před rokem +2

    እልልልልልልልልልልልልልል አሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አለ ለእኔ የተሻለ ነገር እውነት ነው

  • @surafelerkyihun2841
    @surafelerkyihun2841 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ዕድሚና ጤና ይስጥልን

  • @getiyezekarias
    @getiyezekarias Před 27 dny

    Thessalonians 5:16-18 (NIV): "Rejoice always, pray continually, give thanks in all circumstances; for this is God’s will for you in Christ Jesus."

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 Před rokem +1

    አለ ነገር የተሻለ ሃገር አለ ለኔ ነገር ዛሬ ባዝን ለግዜው ብቸገር አለ ለነገር የተሻለ ነገር

  • @zenutttt8975
    @zenutttt8975 Před rokem +3

    Ameen Ameen ameen simare malyikten yasman 🙏 🙏 🙏 yetawayedoo enquu Wandimachin ❤️❤️egziyahaber edmena Tena yistelan 🤲 🤲 🤲 basedat yealen hulachin baselam lahagarachin yabikan bastolotachu asebugne 🤲 🤲 ❤️ ❤️ ❤️🇪🇹😍😍yetawayedoo hayimnote lazalalam tinurilin 😍 😍 😍

    • @zahlelebanon4514
      @zahlelebanon4514 Před rokem

      እልልልልልልልልልል

  • @girmamasresha3177
    @girmamasresha3177 Před 2 měsĂ­ci

    amen zimare melakt yasemalin 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @evu-tube
    @evu-tube Před rokem +8

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
    መስከረም 6 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
    #ቅዱስ_ኢሳይያስ_ነቢይ
    በቤተ ክርስቲያን ታሪክ የኢሳይያስን ያህል ትንቢት የተናገረ ነቢይ አይገኝም:: ከትንቢቱ ብዛትና ከምስጢሩ ጉልህነት የተነሳ: አንድም ደፋር ስለ ነበር 'ልዑለ ቃል' ተብሎ ተጠርቷል:: ቅዱስ ኢሳይያስ የተወለደው ከክርስቶስ ልደት 800 ዓመታት በፊት ሲሆን ለነቢይነት የተመረጠው ገና በወጣትነቱ ነበር::
    ወላጆቹ 'ኢሳይያስ' (መድኃኒት) ያሉት በትምሕርቱ: በትንቢቱ የጸጋ መድኃኒትነት ስላለው ነው:: እርሱ በነቢይነት በተሾመበት ወራት ሊቀ ካህናቱ አዛርያስ: ንጉሡ ደግሞ ዖዝያን ይባሉ ነበር:: በሊቀ ካህናቱና በንጉሡ መካከል በተነሳ ጠብ ንጉሡ የበላይነቱን ለማሳየት ሃብተ ክህነት ሳይኖረው ሊያጥን ወደ ቤተ መቅደስ ገባ::
    ይህንን የተመለከተው ኢሳይያስ ሊገስጸው ሲገባ 'ወዳጄ ነው' በሚል ዝም አለው:: ፈታሒ እግዚአብሔር ግን ዖዝያንን በለምጽ መታው:: የግንባሩን ለምጽ በሻሽ ቢሸፍነው ከሻሹ ላይ ወጣበት:: በእሥራኤል ለምጽ ያለበት እንኩዋን በዙፋን ከተማ ውስጥም መቀመጥ አይችልምና አስወጡት:: በእርሱ ፈንታም ኢዮአታም ነግሷል::
    ኢሳይያስ ደግሞ እግዚአብሔር በሰጠው አንደበት ሙያ አልሠራበትምና ከንፈሩ ላይ ለምጽ ወጣበት:: እርሱንም ወስደው ጨለማ ቤት ዘጉበት:: ሃብተ ትንቢቱንም ተቀማ:: ቅዱሳን ትልቁ ሃብታቸው ንስሃቸው ነውና በዚያው ሆኖ ንስሃ ገባ: ተማለለ: ጾመ: ጸለየ::
    እግዚአብሔርም ንስሃውን ተመለከተለት:: ከዚያም ንጉሡ ዖዝያን በሞተበት ዓመት ኢሳይያስ እግዚአብሔርን በረዥም (ልዑል) ዙፋኑ ላይ ተቀምጦ: ኪሩቤል ተሸክመውት: ሱራፌል (24ቱ ካህናተ ሰማይ) "ቅዱስ: ቅዱስ: ቅዱስ" እያሉ ሲያመሰግኑት ተመለከተ:: (ኢሳ. 6:1)
    አበው ሲተረጉሙ "አንተ ያፈርከው ዖዝያን እነሆ ሞተ:: እኔ ግን መንግስቴ የዘለዓለም ነው" ሲለው ነው ይላሉ:: ያን ጊዜ እግዚአብሔር "ወደ ሕዝቤ ማንን እልካለሁ?" አለ:: ኢሳይያስም "ጌታየ! እኔ ከንፈሮቼ የረከሱ አለሁ" አለው:: እግዚአብሔርም ሱራፊን ላከለት:: መልአኩም ፍሕም (እሳት) በጉጠት አምጥቶ ከንፈሩን ቢዳስሰው ነጻ:: ሃብተ ትንቢቱም ተመለሰለት:: ይኸውም የሥጋ ወደሙ ምሳሌ ነው::
    ከዚህች ቀን በኋላ ግን ኢሳይያስ የተለየ ሰው ሆነ:: ማንንም የማይፈራ እውነተኛ የልዑል ወታደር ሆነ:: ከኦዝያን በሁዋላ በየዘመናቸው 4ቱንም ነገሥታት ገሰጸ:: እነዚህም ኢዮአታም: አካዝ: ሕዝቅያስና ምናሴ ናቸው::
    ቅዱስ ሕዝቅያስ በነገሠ በ14ኛው ዓመት የአሦር ንጉሥ ሰናክሬም በጠላትነት ተነሳበት:: ወደ አካባቢውም መጥቶ: ከቦ አስጨነቀው:: ሰናክሬም በጦር እጅግ ኃይለኛ ነበር:: በዚያውም ላይ ጦር የሚመዙ ከ185,000 በላይ ብርቱ ተዋጊዎች ነበሩትና ሕዝቅያስ እንደማይችለው ተረድቶ መልእክተኛ ላከበት::
    ሰናክሬም ግን ሰይጣን ያደረበት ነውና የሕዝቅያስን ልመና ወደ ጐን ብሎ የእሥራኤልን አምላክ: ቅዱስ ስሙንም ተገዳደረ:: ቅዱስ ሕዝቅያስ በዚህ ጊዜ የፈጣሪው ስም ሲቃለል ሰምቷልና ፈጽሞ አዘነ::
    መልእክተኞችን ወደ ነቢዩ ቅዱስ ኢሳይያስ ልኮ እርሱ ወደ ቤተ መቅደስ ገባ:: በእግዚአብሔር ፊት ልብሱን ቀድዶ ማቅ ለበሰ:: ስለ ኢየሩሳሌምና ሕዝቡም ፈጽሞ አለቀሰ:: በዚህ ጊዜ እግዚአብሔር በኢሳይያስ አንደበት እንዲሕ አለ:- "ስለ ባሪያየ ስለ ዳዊት ከተማዋን አድናታለሁ::"
    በዚያች ሌሊትም ድንቅ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ከሰማያት በግርማ ወረደ:: ወደ ሰናክሬም የጦር ሠፈር ደርሶ አንድ ጊዜ የእሳት ሰይፉን መዝዞ ቢያሳያቸው ከአሕዛብ ሠራዊት 185 ሺ ኃያላን እንደ ቅጠል ረገፉ:: (1ነገ. 18:13, 19:1)
    ታላቁ ነቢይ ልዑለ ቃል ኢሳይያስ ሐረገ ትንቢትን ያፈስ ነበርና ከተናገራቸው ትንቢቶችም አንዱ "ድንግል ትጸንሳለች: ወንድ ልጅም ትወልዳለች" የሚል ነበር:: (ኢሳ. 7:14)
    በወቅቱ የነበሩ አንዳንድ ክፉ መካሪዎች ቀርበው ንጉሡን በውዳሴ ከንቱ ጠለፉት:: "ንጉሥ ሆይ! ሺህ ዓመት ንገሥ:: እንዳንተ ያለ ማንም የለም:: ነቢዩ የተናገረው ትንቢትም እኮ ላንተ ነው:: 'ድንግል' የተባለች ኢየሩሳሌም ስትሆን 'ወልድ-ወንድ ልጅ' የተባልክ ደግሞ አንተ ነህ" አሉት::
    ይሕንን ጠማማ ትርጉም እህ ብሎ የሰማቸው ቅዱስ ሕዝቅያስ አልወቀሳቸውም:: በዚህ ምክንያት እግዚአብሔር ተቆጥቶ ኢሳይያስን ላከው:: ነቢዩም መጥቶ ንጉሡን አለው:- "ትሞታለህ እንጂ አትተርፍምና ቤትህን ሥራ::"
    ወዲያውኑ ሕዝቅያስ ታመመ: ደከመ:: ንጉሡ ወደ ፈጣሪ:- "ጌታ ሆይ! እንደ ቸርነትሕ በፊትህ በቅን መንገድ መሔዴን አስብና ይቅር በለኝ" ሲል ተማጸነ:: ይህ ሲሆን ቅዱስ ኢሳይያስ ገና ከንጉሡ አካባቢ አልራቀም ነበርና የእግዚአብሔር ቃል ወደ እርሱ መጣ::
    ሕዝቅያስን በለው:- "ጸሎትህን ሰምቼ: ስለ ባለሟሌ ስለ ዳዊት ብየ ምሬሐለሁ:: በዘመንህም ላይ 15 ዓመታትን ጨምሬልሃለሁ በለው" አለው:: ነቢዩም ወደ ንጉሡ ተመልሶ ይሕንኑ ነግሮ "እስከ 3 ቀን ድረስ ወደ ቤተ መቅደስ ድነህ ትመለሳለህ" አለው::
    ቅዱስ ሕዝቅያስ "ይሕ እንደሚደረግ በምን አውቃለሁ?" አለው:: ኢሳይያስም ፀሐይን ዓለም እያየ 10 መዓርጋትን ወደ ሁዋላ መለሳት::
    ልዑለ ቃል ቅዱስ ኢሳይያስ ለ70 ዘመናት ሕዝቡን አስተምሮ: ነገሥታቱን ገስጾ: 68 ምዕራፎች ያሉትን ሐረገ ትንቢት ጽፎ አረጀ:: በዘመኑ የነበረው ንጉሥ ምናሴ ግን ይባስ ብሎ ጣዖትን አቆመ: ለጣዖትም ሰገደ:: ቅዱሱ ይህንን ሲያደርግ ዝም አላለውም:: በአደባባይ ገሰጸው እንጂ::
    በዚህ የተበሳጨ ምናሴም ሽማግሌውን ነቢይ በእንጨት መጋዝ ለሁለት አሰነጠቀው:: ቅዱስ ኢሳይያስ በዚህ ዓይነት ሞት በጐ ሕይወቱንና ሩጫውን ፈጸመ:: የተናገራቸው ትንቢቶች ግልጽ ስለ ሆኑ 'ደረቅ ሐዲስ' በመባል ይታወቃሉ::
    ቸሩ አምላክ 'ደሃ ተበደለ: ፍርድ ተጉዋደለ' የሚሉ መምሕራን አባቶችን አይንሳን:: ከነቢዩም በረከቱን ይክፈለን::
    #መስከረም_6 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
    1.ቅዱስ ኢሳይያስ ነቢይ (ልዑለ ቃል)
    2.ቅድስት ሰብልትንያ ሰማዕት
    3.አባ ያዕቆብ ገዳማዊ
    4.ቅዱስ አናቲሞስ ኤጲስ ቆጲስ
    "ኑ እንዋቀስ ይላል እግዚአብሔር:: ኃጢአታችሁ እንደ አለላ ብትሆን እንደ አመዳይ ትነጻለች:: እንደ ደምም ብትቀላ እንደ ባዘቶ ትጠራለች:: እሺ ብትሉ: ለእኔም ብትታዘዙ የምድርን በረከት ትበላላችሁ:: እንቢ ብትሉ ግን: ብታምጹም ሰይፍ ይበላቹሃል:: የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና::"(ኢሳ. 1:18)
    ወስብሐት ለእግዚአብሔር
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-rt3hp3ih3m
    @user-rt3hp3ih3m Před rokem +3

    አሜን 🙏🙏🙏☝️

  • @efratahailu3503
    @efratahailu3503 Před rokem

    አለ ለኔ የተሻለ ነገር😢😢😢

  • @user-kc5id6fx9i
    @user-kc5id6fx9i Před 11 měsĂ­ci

    አለ ለእኔ የተሻለ ነገር

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i Před rokem +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን

  • @user-ip3hs5db4h
    @user-ip3hs5db4h Před rokem +1

    ዝማሬ መልክት ያሰማልን♥️

  • @eritrawiwediakeleguzay552
    @eritrawiwediakeleguzay552 Před rokem +4

    Amen

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p Před rokem +1

    አለ ለኔ የተሻለ ነገር
    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን

  • @atsedewayinbayih1385
    @atsedewayinbayih1385 Před rokem

    አወ የተሻለ ነገር ይኖራል በጌታየ አላፍርም

  • @user-rc1eu8dh1g
    @user-rc1eu8dh1g Před 17 dny

    ወደ UK ለመግባት ፈረንሳይ ጫካ ውስጥ ነፍስ ውጪ ነፍስ ግቢ ትንቅንቅ ውስጥ ነኝ እረሀቡ ከሞቀ ቤት ወጥቶ ጫካ ውስጥ በድንኳን ከ30ቀን በላይ ሆነን ምግብ ማጣቱ ከፖሊስ ጋር እልህ አስጨረሽ ግብግብ ተመስገን ብቻ
    ደስ አይልም ዛሬን ባዝንም ለጊዜው ብቸገር መከራው ቢከብደኝ እውነት እውነት አለ ለኔ የተሻለ ነገር
    ተመስገን

  • @silvanasilvana3189
    @silvanasilvana3189 Před rokem +1

    አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @reduali3482
    @reduali3482 Před 8 měsĂ­ci

    አለ ለኔ የተሻለ ነገር
    አለ ለኔ የተሻለ ነገር
    ሀብቴን ልጄን ባጣ እርሱ እንደወደደ
    እዬብ መከራ በእኔም ከወረደ
    ራቁቴን መጣሁ እንዲሀ ሀሄዳለሁ
    ከዚህ የላቀውን ከእርሱ እጠብቃለው
    😭😭😭😭😭

  • @xhvudv4292
    @xhvudv4292 Před rokem +1

    ዝማሬ መላአክት ያስማልን አለ ለእኔ የተሻለ ነገር 😥😥👏👏👏👏👏🙏🙏🙏💒

  • @astuesrael897
    @astuesrael897 Před rokem +1

    አለ ለእኔ የተሻለ ነገር 🥺🙏🙏

  • @adugnaaboye5791
    @adugnaaboye5791 Před měsĂ­cem

    ዘፈን ከመስማት ካላቀቁኝ መዘምራን መሐከል ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ መዝሙሮችህ እኮ ስብከትም ጭምር ስለሆኑ ኃጥያቴን ቆሜ እንዳይ ነው የሚያደርጉኝ እራሴንም እንዴት መመለስ እንዳለብኝም ስላስተማርከኝ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @tubeharantube7322
    @tubeharantube7322 Před rokem +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @fruitinlondon2942
    @fruitinlondon2942 Před rokem +1

    Amen Zimare melaekt yasemalin 🙏🏽

  • @makidademeke-us9yh
    @makidademeke-us9yh Před 10 měsĂ­ci +1

    አለ ለኔ የተሻለ ነገር አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😓🙏😢😢😢😢

  • @yeromgibril246
    @yeromgibril246 Před rokem +1

    ሊቀ መዘምራን ቴድሮስ ዝማሬ መልአክት ያሰማልን በፀጋህ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ

  • @Michaelgashaw1010
    @Michaelgashaw1010 Před rokem +1

    አለ ለኔ የተሻለ ነገር ዛሬን ባዝን ለጊዜው ብቸገር አለ ለኔ የተሻለ ነገር🙏🙏🙏

  • @habtimtekle1053
    @habtimtekle1053 Před rokem

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት የስምኣና🤲🤲🤲