Video není dostupné.
Omlouváme se.

Seifu on EBS : ከ "ሰውየው" መጽሃፍ ጸሀፊ መሀመድ ሀሰን ጋር የተደረገ ቆይታ | ክፍል 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 05. 2019
  • Seifu on EBS : ከ "ሰውየው" መጽሃፍ ጸሀፊ መሀመድ ሀሰን ጋር የተደረገ ቆይታ | ክፍል 1

Komentáře • 165

  • @kazkazi7619
    @kazkazi7619 Před 5 lety +30

    የኔ ቆንጆ ረዥም እድሜናጤና ተመኘሁ ለክቡር ዶ/ር አብይ
    አንተም ተባረክ አይምሮህ ይስፋ

  • @fatumahussnegkgj9525
    @fatumahussnegkgj9525 Před 5 lety +5

    ሃገር ገብቸ ገዝቸ ለማንበብ ያብቃኝ ዋው እንኳንም ተወለደልን አብዬ መንድማችን የሚገርም እይታ ነው ያየሃው ሰው ተቀምጦ ሃሜት ሲያላምጥ አንተ ሰውን መርጠህ ጥሩ እውቀትን በመቅሠምህ ድንቅ ነህ አባቴ በርታ

  • @user-mx2gt9mt9m
    @user-mx2gt9mt9m Před 5 lety +7

    መላው ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ ውይ ዶ/ር አብይ እኮ ፍቅር የሆነ ሰው ነው ግን አንዳንድ የማይረቡ ሰወች እየረበሹ ሰላም አሳጡን እንጂ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው አብያች።እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ መሀመድ ሀሰን እናመሰግናለን

    • @user-ss4et7tb4s
      @user-ss4et7tb4s Před 5 lety

      እነመሰግነለን እንኮን አብሮ አደሪሰን እህት ለሁላችንም እህት

  • @noonalifvlogchannel
    @noonalifvlogchannel Před 5 lety +5

    ሙሄ ጀግናችን መፅሀፍህን እጅግ በጣም ወድጄዋለሁ። መፅሀፍህ ሳነብ የከተማችን ልጅ እንዲሁም የሀገራችን መሪ የሆኑትን ጠቅላያችን ይበልጥ እንዳውቀዉ አድርጎኛል። ሙሄ ወንድማችን በርታልን

    • @meseretalem6022
      @meseretalem6022 Před 5 lety

      ውንድም ፡ online ላይ ማግኜት ዪቻላል ? አጣሁትእኮ ?

  • @nwriamohammed1215
    @nwriamohammed1215 Před 5 lety +21

    የኔ ማሪ እንዲነው የኔ ውድ መሪ አብዬ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-ry9qp2ko3j
    @user-ry9qp2ko3j Před 5 lety +30

    ሰይፉ ተው እኔን አቅርበኝ
    ለማዳም ኩሽና ፀሀፊ
    ለአስቤዛ ፀሀፊ
    ለጩኸቷ ፀሀፊ
    ለስራ ፀሀፊ ባጠቃላይ በቅርብ ይቀርባል 121፻፲፩በዚ ቁጥር ሚስኮል ካደረክልኝ ቀጥታ እመጣለሁ
    ለሌላው ጉዳይ የስደት እህቶቼ የሮመዳን ስራ የከበዳችሁ ጌታ ያቅልላችሁ
    ጉልበታችሁን እንደ ብረት የጠነከረ
    እጃችሁን ብርታት
    እግራችሁን ፅናት
    ሆዳችሁን መብል
    ጨጓራችሁን መፍጨት
    ጥርሳችሁን መሳቅ
    አይናችሁን ማስተዋል
    አፋችሁን ዝማሬ ወይም ማንዙማ
    ፍቅራችሁን የፀና
    ያላገባችሁ ትዳርን
    ያገባችሁ እድሜን
    የወለዳችሁ ደስታ
    ያረገዛችሁ በሠላም መውለድን
    የተጨነቃችሁ ደስታን
    ደሞዝ የተከለከላችሁ መሰጠትን
    ያድልልን
    ስደተኛዋ ዶት ኮም ብላችሁ ፃፉና ኮሜንት በቴክስት ላይክ በፖስታ ከላካችሁ ይደርሰናል
    ስደተኛዋ ነኝ ///@

    • @jemilamohammed6596
      @jemilamohammed6596 Před 5 lety +1

      ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ኮመንት ውስጤ ነው ክክክክ

    • @haregmare3223
      @haregmare3223 Před 5 lety +1

      😂😂😂

    • @merammeram2971
      @merammeram2971 Před 5 lety

      😂😂😂😂😂

    • @helensesay7664
      @helensesay7664 Před 5 lety

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @lulutube5954
      @lulutube5954 Před 5 lety

      የእኔ ከርታታ አይዞሽ አሳቅሽኝ ለዱአሽ (ፀሎትሽ) አሚን

  • @salammar7217
    @salammar7217 Před 5 lety +30

    ይገርማል ታዲያ እዴት እንረደው ከዚም ከዚያም አእሳት እየጫሩ

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 Před 5 lety +8

    Good Job Mohammed hassen Awesome 👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏

  • @senedok579
    @senedok579 Před 5 lety +71

    አብቹን ምደግፋው በምክንያት ነው መቼም እሱን የሚመስል የለም

  • @user-vs1pk1wx7h
    @user-vs1pk1wx7h Před 5 lety +10

    አብይ የኛ ጀግና ሺ አመት ንገስልን

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed Před 5 lety +25

    As.wr.wb ውድ እህቶች እንዴት ናቹልኝ
    እንደትስ ነው ረመዳን አይዞን ረመዳንን አሏህ ይቀበለን

    • @uaeuae9255
      @uaeuae9255 Před 5 lety +1

      አሚንን ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ፡ አብሽር ውደዋ😍😘😘💞💞💞💞💞💗💗💗💗

  • @zebibhailu3578
    @zebibhailu3578 Před 5 lety +1

    My hero!!!!

  • @user-zp1fh7bo7h
    @user-zp1fh7bo7h Před 5 lety +10

    ማሻ አላህ ማሜ አላህ ያበርታህ ውዱ ወንድሜ
    ዶ/ር አብይም አላህ ያግዝህ ውዱ መሪያችን አላህ ሂድያ ይስጥህ ሺአመት ነገስ

    • @user-no4yu8hl7s
      @user-no4yu8hl7s Před 5 lety

      እሱስ ምን አለበት አልሀምዱሊላህ ቢል

  • @nice7303
    @nice7303 Před 5 lety +6

    ግን መፃፉን እንዴት ማግኘት ይቻላል?

  • @user-rc6zr2lr1c
    @user-rc6zr2lr1c Před 5 lety +27

    አብይን የሚጠላ ሰይጣን ብቻ ነው

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 Před 5 lety +12

    አብይየ ስወደውኮ ዘላለም ንገስ 🥰🥰🥰

  • @suditube3606
    @suditube3606 Před 5 lety +1

    Masha alghe

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l Před 5 lety +4

    *እግዚአብሔር ታላቅ ነው እኔም እቅርብ ይሁናል ኢትዮጵያ ስመጣ!*

  • @getinettafesetucho7999

    No need to be mean to speak the truth, no matter what! No one is perfect, but this one is better of.....I do have an honest appreciation for the journalist, indeed!!

  • @Zehabu.
    @Zehabu. Před 5 lety +23

    ዶክተር ዓብይን የምትወዱ መቼም አታሳፍሩኝም አይደል?
    በሉ ሰብስክራይብ! አመሰግናለሁ !

  • @nice7303
    @nice7303 Před 5 lety +4

    በኢየሱስ ስም እንዴት መታደል ነው ለትውልድ በረከት ምሳሌ መሆን እግዚያብሔር ይመስገን ስላተ ዶክተር አብይ።

  • @rsheedmohammed4297
    @rsheedmohammed4297 Před 4 lety

    Amen

  • @user-nm8bu9yw1p
    @user-nm8bu9yw1p Před 5 lety +1

    Muhemedd Masha Allh

  • @987654321susu
    @987654321susu Před 5 lety

    Thanks so much Mamay🙏🙏🙏🙏

  • @jafabiology5971
    @jafabiology5971 Před 5 lety +1

    mama betam nw yemenamesegenew
    sew eko jimman yemiyawekat be bunawa becha neber
    yeselam fer kedaj endehoneche aleteredum neber!!!
    beretalen kante bezuu entebekalen

  • @merdokiyosgirma8376
    @merdokiyosgirma8376 Před 5 lety +1

    Fetari ysetn lyu sw abchu nurln abo egzabhern ybarkkk

  • @alimahassen3123
    @alimahassen3123 Před 5 lety +3

    ወይኔ ደስ ስትል ደሞ ወንድሜ ነህ እኮ ሆ

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 Před 5 lety +19

    ሴፍዬን የምትዎዱና የናፈቃቹ ብቻ ጠቅ አርጉኝ። በላይክ🤗😀😀❤

  • @afromama9089
    @afromama9089 Před 5 lety +1

    👍🏾
    Good luck Mohammed

  • @asyafaji3098
    @asyafaji3098 Před 5 lety +5

    Sefu gin betam tigermaleh mahhamd Hassan iko ke 30 belay mesaf sifowal
    Lehikim new bizu neger bitayikew bizu neger inemaribet neber..
    Tera sew argeh teyekew ihe iko 31ngaw mesafu new

  • @zinetuyimerhassen7042
    @zinetuyimerhassen7042 Před 5 lety

    ማሻአላ አለይክ

  • @User-xt1hb
    @User-xt1hb Před 2 lety

    ፋጣሪ. ይጠብቅህ. ከምቀኛ. ከሸረኛ. ወንዲም፣መሀመዲም. ጀዛከላ. ኸይረን

  • @user-no4yu8hl7s
    @user-no4yu8hl7s Před 5 lety +4

    ግን እኔ ጥያቄ አለኝ መድረክ ላይ ሲጋበዙ ለምን ነው አልሀምዱሊላህ የማይሉት በስልምናቸው ያፍራሉ እደ እኔ እናደዳለሁ ከምር😊😊

  • @selamdarwish5927
    @selamdarwish5927 Před 5 lety

    ሰይፉዬ በሰላም የጠፋህው በዛ ላይ ተናፍቀሃል😍

  • @omerali709
    @omerali709 Před 5 lety +8

    ሰይፍሻ ጠንከር ያለ አጀንዳ አራምድበት ሚዳዉን :የሂዉማን ሄር ማስታወቂያ መሰለ እኮ::

  • @nejuhaveshawit3999
    @nejuhaveshawit3999 Před 5 lety +10

    ሰይፉዬ ስወድህ አለም ሰገድን አቅርብልኝ ይህን ኮመንቴን ታየዋለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @birukkifle8447
    @birukkifle8447 Před 4 lety

    what a journalist!!!!

  • @batestars2198
    @batestars2198 Před 5 lety +21

    ይሄን መጽሀፍ እንደ እኔ ለሞንበብ የጎጎ ሞነዉ

  • @sarateensy3086
    @sarateensy3086 Před 5 lety +4

    ሰይፈ በናትህ ይስማአከ ምን ደረጃላይ እዳለ ሹክ ብትለን

  • @NadeemNadeem-tp4eg
    @NadeemNadeem-tp4eg Před 5 lety +1

    የትነው ምናገኘው መፅሀፉ በሠዉ ሀገር ያለነው

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety +3

    ሰይፉ ይመችህ

  • @ruhamaalazar4242
    @ruhamaalazar4242 Před 5 lety

    አጋሮ: በሻሻ: ቤተክርስቲያን እና በሰዓቱ እዛው የነበሩት ሰዎች አንድ ላይ የተቃጠሉበትን ጊዜ አስታወስከኝ በጣም አስደንጋጭ ግዜ ነበረ

  • @lovelifelovelife865
    @lovelifelovelife865 Před 5 lety +1

    I don't know why but I'm cry for 😭😭

  • @felawemusic8697
    @felawemusic8697 Před 5 lety +26

    አያቴ እኔንም ትነግሳለህ ብላኛለች

    • @edomawitzenebe1067
      @edomawitzenebe1067 Před 5 lety +2

      ፈላው 😂😂😂 እና መቼ ልትነግስ አሰብክ

    • @felawemusic8697
      @felawemusic8697 Před 5 lety +2

      Eden Zenebe ወፉዋ ሰሞኑን ትነግሳለህ ብላኛለች

    • @edomawitzenebe1067
      @edomawitzenebe1067 Před 5 lety

      @@felawemusic8697 አደራ ፎቶና ዙረት እንዳታበዛ እሺ 😜

    • @Seya_ebro
      @Seya_ebro Před 5 lety +1

      በቼዝ ነው በዳማ

    • @felawemusic8697
      @felawemusic8697 Před 5 lety +1

      Eden Zenebe ለመታወቂያ ብቻ ነው ምነሳው

  • @user-dh4ce5xs7g
    @user-dh4ce5xs7g Před 5 lety

    ይገርማል

  • @user-dm9nj9yi1d
    @user-dm9nj9yi1d Před 5 lety +1

    alemsegen please seifsha

  • @tesfaneshyohanes9316
    @tesfaneshyohanes9316 Před 5 lety

    Mo thanks

  • @user-lm2cy2cg8n
    @user-lm2cy2cg8n Před 5 lety

    ወይ ያገሬ ልጅ አምሮብአል

  • @user-ul5rb5jc7v
    @user-ul5rb5jc7v Před 5 lety +3

    አየ የኝ ጠቅላይ ሚኒስትር አብየ እስካሁን ከተወለደ ጀምሮ 3 ሀይማኖት አቀይራል ግን ትክክለኛ ምንነቱን የመጀመሪያ ሀይማኖት ለአባት እናቱ ትልቅ ክብር አለኝ በተለይ እናቱን እግዚአብሔር አምላክ ነፍሶን በአፀደ ገነት ይኖርልኝ የኔ ምኝት

  • @ethiomeket1338
    @ethiomeket1338 Před 5 lety +5

    ይህን ሰው በጣም ነው የማደንቀው

  • @tigistalemayehu8063
    @tigistalemayehu8063 Před 5 lety

    Mame des bilognal Bravo bro😍

  • @amanuele1511
    @amanuele1511 Před 5 lety

    ኢትዮጵያን ስንት መሪ መራ, ስንት ታሪክ ኣለፈ, በኣንድ ኣመት ታሪኬ ስሙልኝ ያለ ኣላየሁም::

  • @meseretalem6022
    @meseretalem6022 Před 5 lety

    Online ማግኘት ዪቻላል ?

  • @amenatedres3308
    @amenatedres3308 Před 3 lety +1

    የአብይታሪክከልጅነቱጀምሮደስየሚልታሪክአለውአብይናእብዲቱምጋርያለታሪክበጣምነውየሚገርመው

  • @maranata2755
    @maranata2755 Před 5 lety

    🙏

  • @colorado2218
    @colorado2218 Před 5 lety +1

    Abiy bakeh agul nw yemያረገን !!

  • @amenatedres3308
    @amenatedres3308 Před 3 lety +1

    ሰላምነንፁሀንሰላምሀሳብሜዳመሀመዳችንመልካምውይይትአብቹጋርወደፊት

  • @honstamra733
    @honstamra733 Před 5 lety

    Selam new seifu mawerat emfalgaw nger neber gen endat agegncha?

  • @Ethiopialatest
    @Ethiopialatest Před 5 lety +3

    ጀግና ፀሀፊ

  • @Blessedpodcast1
    @Blessedpodcast1 Před 4 lety

    እየጣፈጠኝ እየተደመምኩ ያነበብኩት

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 5 lety

    welcome

  • @amanuele1511
    @amanuele1511 Před 5 lety +2

    ለዛ ነዋ ከመጋቢት እስከ መጋቢት አውደርዕይ የተዘጋጀው😂😂😂(fb)

  • @al_adawi8806
    @al_adawi8806 Před 5 lety

    አቢቹን ስወደው

  • @Rosa12137
    @Rosa12137 Před 3 lety

    ሰፉዬ ላክልኝ መፃፍን 🤔

  • @shoqaloteabi7088
    @shoqaloteabi7088 Před 5 lety

    ዘይነብ.ማር

  • @16kidyeyeneenat86
    @16kidyeyeneenat86 Před 5 lety +1

    Enkuwan bedena metahe

  • @user-ve4es8rf3t
    @user-ve4es8rf3t Před 5 lety +1

    ሠይፉሻ እኔም ከሥደት መልከ እቴርቢ ቦታ ይዣለሁ በተረፈ ምርጥ ሠዉ ነዉ የጋበዝከዉ

    • @hiwotmedia5038
      @hiwotmedia5038 Před 5 lety

      ሰላም እህቴ ሳብስክራይብ ኣርጊኝ

  • @haregmare3223
    @haregmare3223 Před 5 lety

    😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍

  • @amanuele1511
    @amanuele1511 Před 5 lety

    We are back at it again, He is a civil servant. Why his puppies run to say King. A nice heart doesn’t make you a leader. My mom owns one of the purest hearts on earth yet she wouldn’t be fit for the place.

  • @user-cu3gw5yx5r
    @user-cu3gw5yx5r Před 5 lety

    shermex......enem likfelk ena silenie tsaf

  • @amanuele1511
    @amanuele1511 Před 5 lety

    የውጭ ሚድያ ለማለት ፈልጎ ነው? (fb)

  • @meseretalem6022
    @meseretalem6022 Před 5 lety

    Online ዪገኛል

  • @selamminale5807
    @selamminale5807 Před 5 lety +1

    Mashikabet new ahunis yastelagn

  • @NadeemNadeem-tp4eg
    @NadeemNadeem-tp4eg Před 5 lety

    ባለ ዲስላይኮች እጃቹ ይቁረጠውEnshallh

  • @bikibikiye3211
    @bikibikiye3211 Před 5 lety +2

    7:50 🤣🤣🤣

  • @abraham9531
    @abraham9531 Před 5 lety +2

    Alesasatkum bemerchaya. በ DR ዓብይ

  • @abreloabresh9035
    @abreloabresh9035 Před 5 lety +2

    ጀግናው አብቹ ይገባዋል

  • @user-md1lf4gr7x
    @user-md1lf4gr7x Před 5 lety +6

    ሰውዬው ገራሚ ነው

  • @bnitmahi4477
    @bnitmahi4477 Před 5 lety +2

    ሰይፉ ሲስቅ ያስቀኛል

    • @Seya_ebro
      @Seya_ebro Před 5 lety

      እናቴ ትኑር እኔም አንቺ ስትስቂ ታስለቅሺኛለሽ

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i Před 5 lety +7

    የአለም መጨረሻ መቸ እንደሆነ ታውቃላችሁ?
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    የሴኖ ትራክ መኪና ሾፌር አንበሳ ቢራ የጠጣ ቀን😜😜😂😂😂

  • @marybelen7519
    @marybelen7519 Před 5 lety

    Ceamelac yeteseten meri abat new mesehaf selesu yanesewal

  • @kiresetosefekernaw4643
    @kiresetosefekernaw4643 Před 5 lety +1

    አትቀልድ ባክክ መልካም ነገር ቢኖራቸው እግዜር አታርጋቸው 😂😂😂😂

  • @mohammedselam1829
    @mohammedselam1829 Před 5 lety +1

    ዶ/ር አብይ የኦሮሞ ልጅ ስባና ኬኛ

  • @alexe3138
    @alexe3138 Před 5 lety

    ye 8 weru dokter seyetan mehonunes tefehal

  • @beme7403
    @beme7403 Před 5 lety +1

    Wow, I can tell you what he’s addicted to - pride , praise , worship , attention, lying, pretending , smooth talk - now he’s trying to make money of off the delusional worshipers just baseless blind love hype - absolutely disgusting! If he just gets focused on his goals ( if any) and actually do his job , show some leadership, he wouldn’t even need a book to show ppl who and what he’s all about. He’s quite good at marketing himself. Never seen anyone get so much praise (empty) and never really done anything - ppl open your eyes and be an inquisitive and demanding society. How long are you gonna be dancing along with whoever comes to power. Ignorance is not really bliss!

  • @cherutaf3009
    @cherutaf3009 Před 5 lety

    media aywedum yibalal ende min aynte weregna neh benath kedada

  • @Aman-pc5pm
    @Aman-pc5pm Před 5 lety

    This’s Ecko
    ሰይፉ ሾው(ኣጨብጫቢ ሾው)

  • @user-rk9ph1sg8d
    @user-rk9ph1sg8d Před 5 lety

    ሴፍሻ ባክህ አማኑኤል ተስፋየንና እድለወርቅ ጣሰዉን እቅርብልን

  • @najatmohamed8514
    @najatmohamed8514 Před 5 lety

    manem limasaker yichilal👍👍👍👍

  • @user-yf6os7bo3g
    @user-yf6os7bo3g Před 5 lety

    21 ቀን ቀረው 😁😋

  • @user-lp9di1bo4t
    @user-lp9di1bo4t Před 5 lety

    አብቹን አላማድነቅ አይቻልም

  • @addisalemasratcell3040
    @addisalemasratcell3040 Před 5 lety +2

    አብይ አባቴ እኮ ሲፈጠርም ልዩ ነው እኔ ስደግፍህ እንዲሁ ከመሬት ተነስቴ አይደለም በምክንያት ነው

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 Před 5 lety

    አገሪቷን ሰላማዊ እና ጤነኛ ዜጋ ለመፍጠር የሚተጋ መሪ በቃ አብይ ነው ሁሉንም አስማምቶ የያዘ ። ዐበይዬ አመቤቴ ትጠብቅሀ::

  • @Tube-mt1mq
    @Tube-mt1mq Před 5 lety +2

    አሼቃባጭ ነው ወላሄ

  • @user-lm2cy2cg8n
    @user-lm2cy2cg8n Před 5 lety +3

    የናትን ታሪክ አፅፍም ጉረኛ

  • @user-zp7fg3jh6p
    @user-zp7fg3jh6p Před 5 lety

    Metehafen baGegehut

  • @mussiemekseb1481
    @mussiemekseb1481 Před 5 lety +1

    Seifu melataw menes betwatu metah

  • @metasebiyabirhane6966
    @metasebiyabirhane6966 Před 5 lety +1

    For some personal reason I hate this guy. But, perfect presentation.

  • @user-fe1vn9py3s
    @user-fe1vn9py3s Před 5 lety +1

    አለም ሰገድን አጣዉ ተዉ ሰይፍ

  • @ET-cw8ro
    @ET-cw8ro Před 5 lety +2

    Haha አብይ ሚዲያ አይወድም???? እና ማነው ሚዲያውን ፎቶ በፎቶ ያደረገው?? ሚዛናዊ እንሁን/ይልመድብን የአብይን መጥፎ ነገሮችንም ለመፃፍ ሞክሩ