Leul Sisay - መልኬ በቃኝ _ Melke Beqagn Track 04 (Official Audio)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 12. 2023
  • Leul Sisay First Album "ልዑል" heylink.me/leulsisay
    መልኬ በቃኝ
    ግጥም እና ዜማ - ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ )
    ቅንብር ሚክሲንግ ማስተሪንግ
    አቤል ጳውሎስ
    ሊድ - ጊታር
    ሮቤል መሐሪ
    Producer
    Melaku sisay
    Follow us
    Facebook _ / leulsisayprince
    Instagram _ / leulsisaypr. .
    Tiktok _ / leulsisayprince
    Copyright 2023, ©Leul Sisay. All rights reserved.
    #leul #ልዑል #music #leulsisay #first #album #tedyafro
  • Hudba

Komentáře • 970

  • @leulsisay
    @leulsisay  Před 2 měsíci +101

    ሠላም በመላው ዓለም ለምትገኙ ለመላው የሙዚቃዎቼ ወዳጆች አድናቂዎች በሙዚቃ አልበሜ ላይ የሁላቹንም ሀሳብ እና አስተያየት አይቻለሁ አንብብያለሁ በደሰታ ተቀበያለሁ ለፍቅራችሁ ለድጋፋቹ እጅግ በጣም ከልብ የመነጨ ምስጋናዬን አቀርባለው !
    በእዉነቱ ወደፊት ለምሰራቸው ስራዎች የበለጠ የተሻለ ሥራ እንደሚጠበቅብኝ ነው ያሳየኝ !
    ሁላችሁንም በድጋሚ ከልብ አመሰግናለሁ እዎዳቹሃለው ! 🙏🙏🙏

    • @HiwotPawlos
      @HiwotPawlos Před měsícem +1

      Antenm yakbrh bezih lk tru sra yzeh slemetah...bravo

    • @Pikebarcelona
      @Pikebarcelona Před měsícem

      Sewedeh eko🤎🤎🤎🤎🤎🤎

    • @frehiwotfikadu2364
      @frehiwotfikadu2364 Před měsícem

      ወይኔ ዘፈን❤❤

    • @YimerAyalew-x9n
      @YimerAyalew-x9n Před měsícem +1

      ❤❤❤

    • @alex1992-Lij
      @alex1992-Lij Před měsícem +1

      የዚህን ዘፈን ከፍተኛ like ያገኘውን comment ብትሸልም ምን ይመስልካል ሉዑሌ?

  • @MintesnotGetu-rc4yw
    @MintesnotGetu-rc4yw Před 7 měsíci +303

    አዬ.....ዬ....ምን አይነት አልበም ነው
    አዬ ....ዬ....ምን አይነት ግጥም ነዉ
    አዬ....ዬ....ምን አይነት ዜማ ነው
    አዬ....ዬ.....ምን አይነት ቅንብር ማስተሪግ ነዉ
    አዬ.....ዬ.....ልጁ እኮ ልዑል ነው 🔥🔥🔥🙏

  • @MintesnotMinte-le3qi
    @MintesnotMinte-le3qi Před 7 měsíci +409

    የሚገርመው መግቢያውን ስሰማው የቴዲ ግጥም እኔ ዜማ እንደሆነ ገምቼ ነበር ዋዋ ደስ ይላል ምርጥ ግጥም እና ዜማ ድንቅ ድምፃዊ ገራሚ ስራ

  • @ethio360media53
    @ethio360media53 Před 7 měsíci +239

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።yt

  • @Yitbanazehabesha
    @Yitbanazehabesha Před 7 měsíci +77

    እንደኔ ግን ግጥምናዜማ ብቻ ሳይሆን ድምፁን አስተሳሰብና እራሱን ነው የሰጠው ቴዲያችን❤❤❤❤❤

    • @adbireho2464
      @adbireho2464 Před 7 měsíci +1

      ግጥም እና ዜማውን ለሰጠው ቴዲ ክሬዲት እንደሚገባው ሁሉ ለሜሎዲው እና ለድምፁም ሆነ ለቅንብሩ ክሬዲት ለሚገባው እንስጥ ❤

  • @adanegetacheweofficial
    @adanegetacheweofficial Před 7 měsíci +177

    የቃሊቲ መንገድ ሁሌም ቢዘጋጋ የሚያስብል ሁኔታ ላይ ነው ያለሁት👍👍👍👍❤❤❤❤
    ቴዶ + አቤሎ + ልዑሌ = ጥበብ

  • @jostayeturyelij
    @jostayeturyelij Před 7 měsíci +75

    አያቴ እንዲ ይለኝ ነበር ሁሌም ከታላላቆችህ ጋር ዋል ሰው ውሎውን ይመስላልና ዳግማዊ ቴዲ ብዬሃለው በርታልን ወንድሜ ድንቅ ስራ

  • @evanatube1605
    @evanatube1605 Před 7 měsíci +51

    አንበሳው ከሰጠህ ተማምኖባሀል ማለት ነው እንኳን ደስ አለህ

    • @user-pf4di8qu4q
      @user-pf4di8qu4q Před 7 měsíci +4

      ቴዲ ዮን ተማምኖበት ነው የሰጠው እያልከን ነው🤦🏽‍♂

    • @evanatube1605
      @evanatube1605 Před 7 měsíci

      @@user-pf4di8qu4q አዋ ከቴዳ ውጭ አንበሳ የለም መቼስ

    • @walemevisiontube1761
      @walemevisiontube1761 Před 7 měsíci

      ​@@user-pf4di8qu4q ዝም አይነቅዝም

    • @ermiaszerihun5422
      @ermiaszerihun5422 Před 5 měsíci

      ​@@user-pf4di8qu4qaregagaw faraw

  • @user-fd4fk6ef2o
    @user-fd4fk6ef2o Před 7 měsíci +100

    ንጉስ እና ልዑል ተጣመሩ በርታ ልኡል ቴዲያችን ይችላል ሲሰጥ የማይሳሳ ልብ አምላክ በሰጠኸው ልክ ይስጥህ ቴዲዬ የኔ ልዩ ኑርልን ዘመንህ ይባረክ ይህ ነው ሰው ማለት ሲሰጥ የማይሳሳ ብዕር ያለው ልጅ።

  • @eneyewguadie9419
    @eneyewguadie9419 Před 7 měsíci +40

    በመጀመሪያ ግጥሙንና ዜማውን የቴዲ አፍሮ ሲል ነው ምርጥ ሙዚቃ መሆኑን ያወኩት ፡፡

  • @adanedarge
    @adanedarge Před 7 měsíci +10

    ከ አልበም ውስጥ 3 ወይም 4 ሙዚቃ ከተወደደልኝ ይበቃል የ ሁሉም ሙዚቀኛ ምኞት ነው ።አልበም በዚህ ልክ ሁሉም እንዲወደድ ጥረት ብቻ በቂ አይደለም መታደል ያስፈልጋል ። እማያረጅ ስራ ስርተሀል ምስጋና እና ክብር ይገባሀል።

  • @kalybertu4007
    @kalybertu4007 Před 7 měsíci +52

    ድንቅ ዜማ
    ድንቅ ግጥም
    ድንቅ አዘፋፈን መልካም እድል🙏

  • @abokabot
    @abokabot Před 7 měsíci +38

    ማዲንጎን ብናጣ አተን አጊተናል ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንደሜ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mesfinadp436
    @mesfinadp436 Před 7 měsíci +42

    ቴዲ አፍሮ የኢትዬጽያ ሙዚቃ የዘመኑ ገጸ በረከት ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤

  • @alex1992-Lij
    @alex1992-Lij Před 7 měsíci +618

    ቴዲ አፍሮ ባይኖር ህይወት ኢትዮጵያ ውስጥ ከባድ ነር❤❤ ልዑል bravo!!

  • @user-cp7sh2ub3d
    @user-cp7sh2ub3d Před 7 měsíci +41

    ሰርተሀል የስራህን ፍሬ ደሞ ትበላለህ ልዑላችን 🎉🎉🎉🎉 ብራቮ

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 Před 7 měsíci +39

    በጉጉት ጠብቀንህ ነበር፤ አንተም አላሳፈርኸንም፤ በጣም አስደማሚ ስራ ነው ይዘህ የመጣኸው፡፡
    እናመሰግናለን ልዑሌ!!

  • @kidushabtamu7633
    @kidushabtamu7633 Před 7 měsíci +28

    ከአይን ያውጣቹ ድንቅ ስራ ❤❤❤ ንጉሱ እረጅም እድሜ 💚💛❤ፍቅር ያሸንፋል 💪💪

  • @josizejoko6234
    @josizejoko6234 Před 7 měsíci +64

    በእውነት በዚህ ጊዜ እንደዚህ የበሰለ ግጥም መስማት ልብን ነው የሚያሞቀው.....ግጥም ከዜማና ከድምፅ ጋር እንዲህ ሲዋሃድ መቼም አይሰለችም....በልዑል ውስጥ ቴዲን አየሁት..ረጅም ዕድሜ ይስጣችሁ 😘😘😘

  • @natnaelamsalu3279
    @natnaelamsalu3279 Před 7 měsíci +27

    ምንኛ የተመረቀ ሰው ነው ቴዲ አፍሮ
    የነካው ሁሉ የሚወደድለት

  • @robelendale8157
    @robelendale8157 Před 7 měsíci +72

    Best writter
    Best melody
    Best singer
    What a collabration

  • @LYRI419
    @LYRI419 Před 6 měsíci +14

    ቴዲ አፍሮ ዘፈን አይለቅብህ እጅህ ይባረክ እናመሰግንሀለን❤❤❤

  • @abdizeritu
    @abdizeritu Před 7 měsíci +30

    ሲጀምር የቴዶ ስራ እንደሆነ ነው የገመትኩት
    ጎበዝ ልጅ በርታ bro

  • @noyatube2020
    @noyatube2020 Před 7 měsíci +41

    ንጉሱና ልዑሉ የተጣመሩበት🔥🔥🔥

  • @melu-g
    @melu-g Před 7 měsíci +18

    ባንተ ላይ ቴዲ ተጨምሮ ❤😍

  • @bksol438
    @bksol438 Před 7 měsíci +14

    ቴዶ እንወድሃለን ከባድ ነው ያላንተ ጥበብን እንዳከበርካት ታክብርህ እዮሪካ እንጠብቃለን

  • @habesha_react
    @habesha_react Před 7 měsíci +40

    Every ethiopian know teddy lyrics and melody.

  • @user-nv5gh2zr8d
    @user-nv5gh2zr8d Před 7 měsíci +35

    እየጠፋ የመጣው ጥበብ ላይ ነው ነብስ የዘራህበት ዋው ግጥም ዋው ዜማ እሚገርም ድምፅ ዋው ቴዲ ዋው ልዑሌ ❤❤❤

  • @kkbigtime
    @kkbigtime Před 7 měsíci +30

    "ከልቧ ሰው ተቀይማ" አይነት vibe

  • @abrhamteka1598
    @abrhamteka1598 Před 7 měsíci +28

    ኡፍፍፍ ከነ ዜማው ነብስ አለው ሙዚቃው 🙏💕 ጎበዝ አውነትም ልዑል የ ንጉሡ ቴዲ ልጅ ✌️

  • @wowtube
    @wowtube Před 7 měsíci +50

    Teddy never disappoints

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Před 7 měsíci +15

    ልኡሌ, እድለኛ ነህ የቴዲን ብእሮች አሽሞነሞንካቸው ክብር ለንጉሡ❤❤❤❤

  • @brukmolla6124
    @brukmolla6124 Před 7 měsíci +24

    ሃሳቡ የተገለጸበት መንገድ ፣ ያንተ አዘፋፈን እና ዜማው የፈጠራችሁት ውህደት ፣ ቅንብሩ ሁሉም ይገርማል ጅምርህ የበዛ ነው !!!

  • @japiniguss8472
    @japiniguss8472 Před 7 měsíci +9

    ንጉስ የነካው ነገር ያምራል እኮ✌️መልካም እድል

  • @yonatanhailu5068
    @yonatanhailu5068 Před 7 měsíci +9

    ልዑል ቴድ አፍሮን እንዳትፋታው በዚህ ውብ ድምፅህ በቴዲ ግጥም እና ዜማ ኡኡኡኡ እረ ገና ጉድ እንሰማለን ተባረክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
    ዝርያ

  • @Fixlix
    @Fixlix Před 7 měsíci +12

    ስለዚህ ዘፈን እናውጋ
    ግጥም እና ዜማ ቴዲ ሰርቶት በልዑል ድምፅ ተዘፍኖ ምን ይባላል
    ቆንጆ 👏👏

  • @LYRI419
    @LYRI419 Před 7 měsíci +10

    Tawkognal #kingu alebet weyne gud new yihe album❤❤❤❤❤❤teddyeeee

  • @wondesenalemu4393
    @wondesenalemu4393 Před 7 měsíci +36

    በሙዚቃህ ውስጥ የቴዲን ስራ ጠብቄ ነበር በዚህ መልኩ ገራሚ ሆኖ ስላገኘሁት ደስ ብሎኛል መልካም እድል

  • @hilarybalewgiza5698
    @hilarybalewgiza5698 Před 7 měsíci +12

    የኔ ውድ እንዴት እንደምወድህ እንደችሎታህ እውቅናህንም ከፍ የሚያደርግ አልበም ይሁንልን መልካም ዕድል❤❤❤❤

  • @edygedamu6689
    @edygedamu6689 Před 5 měsíci +3

    I thought I was the only one who cried listening to this song. I almost lost my mom a year ago and every single day has been a privilege and a blessing to still have her with us.

  • @ermiasseyoum5458
    @ermiasseyoum5458 Před 7 měsíci +29

    ንጉሱ + ልዑሉ = ሙዚቃ

  • @Elilta123
    @Elilta123 Před 7 měsíci +10

    ትችላለህ መልካም እድል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    ቆንጆ አዲስ አልበም ዳዊት ጽጌ ነበር የሰጠን አሁን አንተ መጥተሃል ___ ኡ ፍ ከቡዜ ያሬድ ከቢጫ ወባ ገላከልከን

  • @-zl6bc
    @-zl6bc Před 7 měsíci +36

    ምን ቢያምር ቁንጅና ቢደነቅ
    ያለ አመል አይደምቅ

  • @erilove98
    @erilove98 Před měsícem +3

    أن من ارتريا احب أثيوبيا ♥️

  • @amenmedia6181
    @amenmedia6181 Před 7 měsíci +8

    ድንቅ በጣም ቆንጆ ስራ ግጥም ዜማ ንጉሱ መረዋ ድምፅ ልዑል

  • @mickymac1207
    @mickymac1207 Před 7 měsíci +30

    I really admire his detailed attention to properly give all the credits to the authors, arrangers of his music. It shows his maturity and professionalism.

  • @kalkidantilahun5071
    @kalkidantilahun5071 Před 7 měsíci +10

    ለረጅም ጊዜ የራስህን ሥራ ይዘህ እስክትመጣ ድረስ የሚገባህን ክብር እንዳላገኘህ አስብ ነበር፤ ምክንያቱም እንዲህ የምታስደምምበት እምቅ አቅም እንዳለህ አውቅ ነበር። እንኳን ደስ ያለህ፣ የሚሰማ ብቻ ሳይሆን የሚደመጥ ሙዚቃ ይዘህ በመከሰትህ።

  • @successjourney----
    @successjourney---- Před 5 měsíci +2

    Wey tedy afro mn aynet mthat yehone melody ena gtm new bemath uff leule ESTI LETEDY AFRO RESOECT 🎸🎹📯🎶🎶🎵

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 Před 7 měsíci +9

    ቴዴ አፍሮን ያስናፍቃል ዘፈኑ ❤

  • @user-ly1gh3xr2n
    @user-ly1gh3xr2n Před 7 měsíci +14

    ውስጥ የሚገባ ሙዚቃ የንጉሱ እጅ ያለበት ልዑል በርታልን😊

  • @dawittesfaye-jj1ur
    @dawittesfaye-jj1ur Před 7 měsíci +32

    Without Tedty Afro, life in £thiopia would be hard 🥰🥰🥰
    Prince bravo!

  • @user-od9cg9ow6k
    @user-od9cg9ow6k Před 5 měsíci +2

    ዋዉ ልዑልንም ቴዲ አፍሮንም በጣም የተዋጣለት ስራ ነዉ ለሙዚቃ አፍቃሪያን እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ

  • @user-sh5tu8bi1e
    @user-sh5tu8bi1e Před 7 měsíci +12

    የራስህ ድንቅ ውብ ቀለም ለዛ ያለህ ልጅ ነህ ትንሹ ቴዲ ❤❤❤

  • @wendeaddis8314
    @wendeaddis8314 Před 7 měsíci +15

    የቴዲ መሆኑ ገና ሲጀምር ያስታውቃል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም የሚገርም

  • @nitshgeremewnm6207
    @nitshgeremewnm6207 Před 7 měsíci +7

    በመልክ አይኩራም በፍቅር ነዉ እጂ ❤👈በርታ ቁንጆ ነዉ 👍💐

  • @birukkassahun5898
    @birukkassahun5898 Před 7 měsíci +8

    ገራሚ ግጥምና ዜማ❤

  • @abrhamfantu6798
    @abrhamfantu6798 Před 5 měsíci +5

    Why i feel Teddy Afro still listening to Leul

  • @user-di7ri9hp7c
    @user-di7ri9hp7c Před 7 měsíci +10

    እሚገርም ድምፅ ከ ገራሚ ግጥም ጋር ፋሬዉ ያማረ ይሁንልህ🎉🎉🎉

  • @tigistkebede8559
    @tigistkebede8559 Před 7 měsíci +7

    Wow ንጉሱ እና ልዑሉ ❤

  • @selam9713
    @selam9713 Před 7 měsíci +3

    ቴዲሻና ልኡሌ እናመሰግናለን ቴዲ የኢትዮጵያ ንጉስ

  • @akiashiferawshiferaw4491
    @akiashiferawshiferaw4491 Před 7 měsíci +8

    ዋዉ በጣም ገራሚ ድምፅ እና ግጥም !! እናመሰግናለን

  • @user-wt6ub1pc4p
    @user-wt6ub1pc4p Před 7 měsíci +11

    ❤🎉አንደኛ እጅግ ከተዋ በድምፅ እና ዜማ ጋር የምንሰማዉ ባጣንበት ስዓት❤🎉

  • @henokdenku
    @henokdenku Před 7 měsíci +8

    ዋአአአአአአውውውሰ ቴዲ የሚገርም ስራ ነው ሀሳብ ያለው ሙዚቃ !!!!!❤❤❤

  • @genetudegefu
    @genetudegefu Před 7 měsíci +2

    ቴዲ አፍሮ
    ግጥምና ዜማህ ነፍስን ሀሰት ያደርጋል
    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @misikerfikre6158
    @misikerfikre6158 Před 7 měsíci +1

    Teddy tikur azimud uffffff kurub ufffff teddy. Teddy

  • @biniyrock
    @biniyrock Před 7 měsíci +8

    ሉሌ ምርጥ አልበም እንደሚሆን አልጠራጠርም መልካም የስኬት ግዜ 👏👏👏

  • @kedistke5830
    @kedistke5830 Před 4 měsíci +3

    Wow ❤️❤️

  • @ChxFjcjd-hn1fq
    @ChxFjcjd-hn1fq Před 7 měsíci +6

    ረቡኒ ቴዲዬ❤ የቅኔው የዜማው የደራሲው የጥበብ መልክ ስራህ ህያው እድሜ እንደማቱሳላ ያደርግልህእና ከሙሉ ጤና ጋር

  • @yamanameb6623
    @yamanameb6623 Před 7 měsíci +10

    ልዉል ከድሮዎቹ ዘፋኞች ጥሩ ድምጻቸውን የምተካቸዉ አንተ ከሌሎች አንዱና አንዱ ነህ። በርታታታታታታታታታታ 👌👌👌👌👌👌💚💛❤

  • @temuberhe4781
    @temuberhe4781 Před 7 měsíci +4

    ልዑሌ አንበሳ አንደኛ የወደድኩት አላቅም ብቻ ቴዲያችን ሰርቶት አንተ ነብሰ አጨዋወት ነው የተጫወትከው ድምፅ ቅንብር ግጥምና ዜማው ተዋህዶ አንደኛ ሬጌ በዚህ ይጨፍርበታል!!!! መልካም እድል ወንድሜ

  • @TgevolTutu
    @TgevolTutu Před 7 měsíci +4

    Teddy afro u never disappointed us our hero we love u so much king

  • @berekethairu6362
    @berekethairu6362 Před 7 měsíci +11

    The two legendary artist❤

  • @eritrean2285
    @eritrean2285 Před 7 měsíci +5

    Very good Album 💯 from Asmara

  • @user-px2xr2qc9o
    @user-px2xr2qc9o Před 7 měsíci +11

    ቴዲን ቴዲን የሚሸት ስራ በአልጋ ወራሹ ልዑል❤❤❤❤

  • @tareman661
    @tareman661 Před 7 měsíci +6

    I’m from Eritrean I love this music ❤❤❤ thank you bro

  • @JoniViva
    @JoniViva Před 6 měsíci +2

    arefe sera newe bereta

  • @PichuPichu-zm1pi
    @PichuPichu-zm1pi Před 7 měsíci +3

    I always love saying ቴዲ አንደኛ ነው

  • @habibah9075
    @habibah9075 Před 7 měsíci +4

    Abet teddy afro min ayinet libe kena sewu newu yihin yemesele gitimina zema lesewu asalifo mesteti yerasun hiywot asalifo ende mesteti newu.

  • @user-jm2mv7qe6z
    @user-jm2mv7qe6z Před 7 měsíci +11

    ቴዲ እኮ ነብስ ነው❤❤❤

  • @kaleabkidane9592
    @kaleabkidane9592 Před 6 měsíci +2

    tedy hulun nger new yseteh
    tclalacu leule berta

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 Před 7 měsíci +6

    ዋው ለዛ ያለው ሙዚቃ አንደኛ ክሊፕ ስራበት

  • @amareeyasie7458
    @amareeyasie7458 Před 7 měsíci +6

    ትችላለህ መልካም እድል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rahelliben8379
    @rahelliben8379 Před 7 měsíci +2

    Aye teddye Hulu negerh konjo kuratachin

  • @betlhemkassahun8331
    @betlhemkassahun8331 Před 7 měsíci +2

    ❤❤❤❤ቴዶ ልዑል

  • @onelove9191
    @onelove9191 Před 7 měsíci +7

    ቴዶ ይችላል ስንል በምክንያት ነው ።good luck ልኡሌ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-gi8ic8bc9s
    @user-gi8ic8bc9s Před 7 měsíci +4

    ኡፍፍፍፍፍፍ ከምግብ በላይ ጣእምያለው ሙዚቃ ፈጣሪ ይጨምርልህ😘😘😘😘

  • @sintayehutadele9893
    @sintayehutadele9893 Před 7 měsíci +1

    መልካሙን መርጠሃል ልዑል ቴዲ ድንቅ ሥራ ነው የሰራልህ አንተም በሚደንቅ ሁኔታ አዚመኸዋል

  • @user-kd8yd2ho9d
    @user-kd8yd2ho9d Před 20 hodinami

    እኔ አልቻልኩም በዚ ዘፈን በቀን 10 ግዜ እሰማለው❤❤❤❤❤እኔ እንጃ ቃል ያጥርብኛል

  • @technology1879
    @technology1879 Před 7 měsíci +8

    You just know Teddy’s work wow 💫🎤👏👏👏

  • @user-ct7ok2tm3m
    @user-ct7ok2tm3m Před 7 měsíci +5

    አይ ቴዲ አሪፍ ስራ ልሁሌ🎉

  • @Joleo10
    @Joleo10 Před 7 měsíci +7

    The teddy touch tho🖤🖤🖤😍

  • @blackman4581
    @blackman4581 Před 7 měsíci +11

    ጥበብን ሁሌም ስታስቀድም እንደዚህ ነው የደመቀ ስራ ትሰራለህ ❤❤❤❤ ድንቅ አዘፋፈን፣ድንቅ ቅንብር ፣ድንቅ እና ገራሚ ያደረገው ደግሞ የንጉሱን አንድ ስራ ጣል ማድረግህ ታላቅነትን አሳይተካል። በርታ አላፈርንም

  • @kachure2274
    @kachure2274 Před 7 měsíci +7

    ልዑል በርታ ብየሃለሁ ... አጨራረስህ -- እንደመጀመሪያህ ይሁን! ይህ ምርጥ ሥራ ነው ! ረጋ ብላህ በማስተዋልና በሥነምግባር ከተጓዝክ ነገ በኢትዮጵያ የሙዚቃ መድረክ ላይ መንገስህ አይቀርም ! አደራ !አደራ !አደራ ! በተረፈ ፈጣሪ ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤

  • @yosyfiseha163
    @yosyfiseha163 Před 7 měsíci +12

    የቴዲ ስራዎች ይለያሉ❤የሙዚቃው ንጉስ

  • @Ruthsinishau
    @Ruthsinishau Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤ tlyle ynfkr ❤❤❤❤

  • @natnalesolomon1436
    @natnalesolomon1436 Před 3 měsíci +2

    👏 👏 👏 1st

  • @hiwotalemayehu4492
    @hiwotalemayehu4492 Před 7 měsíci +3

    አንተ የነካሃው/ አሻራህ ያረፈበት ሁሉ አመል÷ መአዛ÷ ቀለም ሁሉ አለው!
    ቴዲዬ!
    ሁሉንም አጣምረህ ውብ ላደረከው ልኡልዬ ደግሞ ዋው❤

  • @natenaelsolomon
    @natenaelsolomon Před 7 měsíci +4

    "ምን ቢያምር ቁንጅና ቢደነቅም አላመል አይደምቅም" that is true good job leul 👏👏👏

  • @TadieYo
    @TadieYo Před 7 měsíci +2

    Teddy afro yameserw sera leyu nw baza lay leul konjo argo tachawetwotal

  • @henokafro1523
    @henokafro1523 Před 7 měsíci +4

    እንኳንስ ቁንጅና
    የሚመኩበት ማን
    አለሁኝ ብሎ ይቀራል
    ከሞት 👏👏👏 😮😮 the king 🤴 teddy