📌ኦትስን በዚህ መልኩ ሞክራችሁታል የፆም ጥሩ አማራጭ ❗️Ethiopian food❗️delicious Oats recipe

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 12. 2022
  • #ethiopianfood #habesha #food #oats
  • Zábava

Komentáře • 65

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  Před rokem +4

    ሰላም ውድ የቻናሌ ተከታታዮቼ እንዴት ናችሁ🙏😍 ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏 አዲሶች ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ ቻናሌን ደግፉልኝ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤

  • @menberetesfaye4468
    @menberetesfaye4468 Před rokem +2

    ጥሩ አማራጭ ነው በተለይ ለቁርስ፣ 💯

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Před rokem

      መንበረዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @wadancraft2015
    @wadancraft2015 Před rokem +1

    ዋዉ በጣም ያስጎመጃል እንዴት እንደሚጣፍጥ በአይን ያስታውቅል በርቺ ነኔ ባለሞያ👍👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Před rokem

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤

  • @hiruttube6804
    @hiruttube6804 Před rokem +1

    Looks delicious thanks for sharing 👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Před rokem

      ሒሩትዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @nigisteneyew7181
    @nigisteneyew7181 Před rokem +1

    ቤትየ በጣም ያምራል የሚገርምሸ ገዝቸ አሰቀምጨዋለሁ በቃ ተሰራ ማለት ነው በርች ❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Před rokem

      ንግስትዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @yeelsa
    @yeelsa Před rokem

    ሰላምሽ የብዛ ቤቲ በጣም በጣም ወደድኩት በበጣም አሪፍ ዘዴ ነው ቪዲዬውን እያየሁ ለነገ ለልጄ እንደምሰራው ፕሮግራም አደረኩ ዋው እናመሰግናለን 👌👌👌👈

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Před rokem

      የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @gtiruworkhailu4674
    @gtiruworkhailu4674 Před rokem

    ሠላም ውድ ቤቷ እንዴት ነሽ?
    የኔ ባለሙያ እንደወትሮዬ እጅ ይባረክ ብያለሁ ።👏
    ሲያዩትም ያስጎመጃል😋
    በርቺ 🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Před rokem

      የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤

  • @NoorchannelTube
    @NoorchannelTube Před rokem

    ሰላም ሰላም ቤቲዬዬ እንካን ሰላም ማጠሸ የኔ ባለሙያ ብረቺሊኛ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Před rokem

      ኑርዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤

  • @woinhabesha5165
    @woinhabesha5165 Před rokem

    ምርጥ አዘገጃጀት ነው ብሉኝ ብሉኝ ይላል ይመችሽ ቤትዬ💚💛❤💚💛❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Před rokem

      ወይንዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @Ethioenate
    @Ethioenate Před rokem

    ግሩም አሰራር ነው በርቺ !!

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Před rokem

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @elsamichael4762
    @elsamichael4762 Před rokem

    በጣም ጥሩ ዘዴ።እናመሰግናለን።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Před rokem

      ኤልስዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @meazadinku5412
    @meazadinku5412 Před rokem +1

    Good job 👏 👍 👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Před rokem

      መአዚዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @azebgmeskel9689
    @azebgmeskel9689 Před rokem

    ቆንጆ ነው የኦትስ ወዳጅ ስለሆንኩኝ ሳየው የበላሁ መሰለኝ የቀረኝ ካሮት ነው ሰርቼ እሞክረዋለሁ በርቺ ።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Před rokem

      አዜብዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Před rokem

    great job ❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Před rokem

      ሰላምዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @YeshumTesfaw
    @YeshumTesfaw Před 4 měsíci

    እጅሽይባረክ፡፡በርቻ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Před 4 měsíci

      የሹምዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @heromenheri548
    @heromenheri548 Před rokem

    Better tileyalech yemilew be mikniyat new Good job

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Před rokem

      የእኔ ውድ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤️

  • @sebletesfaye6634
    @sebletesfaye6634 Před rokem

    ቆነጆ ነው ቤትሻ ልክ ነሽ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Před rokem

      ሰብለዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 Před rokem

    Bettwa's betam arife new amesegenalewe 🙏 🙏🙏❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Před rokem

      አስናዬ እንዴት ነሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @hannilovekebedehanni7021

    በርቺ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Před rokem

      ለኒዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 Před rokem

    enkuan dehna metash betwa betam kongo new❤🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Před rokem

      የኔ ኪችን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @fana1451
    @fana1451 Před rokem

    Betye konjo ena tenama megeb new yetebareke yehun 💓👍👌🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Před rokem

      ፋናዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤

  • @rahmarahma3841
    @rahmarahma3841 Před rokem

    በርች እህቴ እስኪ እሞክረዋለሁ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Před rokem

      ራሀማዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @unify9481
    @unify9481 Před rokem

    ካንቺ ፡ ብዙ ፡ እየተማርኩ ፡ ነው ፡ እህቴ። ተባረኪልኝ።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Před rokem +1

      በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍😍

  • @takeluminlariglih3188

    Woiiw#

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Před rokem

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @ay20011
    @ay20011 Před rokem

    በጣም ጥሩ የቁርስ አዘገጃጀት የምትሠሪበትን መጥበሻ ከየት አገኛለሁ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Před rokem +1

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ከሳሪስ ገበያ ታገኚያለሽ አሁን ላይ ካልጠፋ ግን ከዚህ የበለጠ ሞልቷል🙏😍❤

  • @AlemAlem-vo2bn
    @AlemAlem-vo2bn Před měsícem

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Před měsícem

      አለምዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @Habtamu85
    @Habtamu85 Před 7 měsíci

    Konjo nw betam enmsegnalen mokerewu hulum wedewutal enime wedigewalhu berechi

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Před 7 měsíci

      አዜብዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @asterghosn9831
    @asterghosn9831 Před rokem

    Bettwa endat nesh gobez

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Před rokem

      አስቴርዬ አለሁልሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @leyoutibeb
    @leyoutibeb Před rokem

    konjo new tebelo new yemenegerew it’s ok berech

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Před rokem

      ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @ranj9020
    @ranj9020 Před rokem

    👍🏻❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Před rokem

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @familyejigutube8793
    @familyejigutube8793 Před rokem

    ሀሞት ጠጠር ላለበት ሰው የሚጠጣም የሚበላም ነገር ንገሪኝ መጠቀም ያለብኝንና የሌለብኝን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Před rokem

      የእኔ ውድ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው ለሀሞት ጠጠር ቅባት ያለባቸው ምግቦች አይመከሩም የሚጠጣ እኔ አስከማውቀው ሞቅ ያለ ኘገር መጠጣት ጥሩ ነው በተረፈ ጎግል ላይ ብትጠይቂ ብዙ ማወቅ ይቻላል እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን🙏😍❤

  • @tigest3176
    @tigest3176 Před rokem

    Gobze nshe we he hagre metruri yimslgn nbre hagre nshe leka berchi

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Před rokem +1

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው አዎ ሀገር ቤት ነው ያለሁት ስለምትደግፉኝ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před rokem

    እስይ ይሄን የኦትስ አስራር እንኮን ተማርኩኝእውንትሽን ንው ስልችት ይለኝ ንበር በወተት መብላት አሁን ኦትስ ሌላአማራጭ ተገኝለት👍👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Před rokem

      ቹቹዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤