Video není dostupné.
Omlouváme se.

321 ቲአትር ሲትኮም S01E80 | "በሳቅ በጨዋታ ህይወታችን ሲበረበር ያዩታል"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 04. 2022
  • ውድ የባላገሩ ቲቪ ተከታታዮች፤ ቻናሉን ላይክና ሼር በማድረግ ዝግጅቶቻችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የእናንተም አስተያየት አይለየን፡፡ አስተያየታችሁም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
    ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ 👇👇👇
    www.youtube.co...
    ///////////////////
    321 ቲአትር ሲትኮም S01E80 | "በሳቅ በጨዋታ ህይወታችን ሲበረበር ያዩታል"
    ///////////////////
    Welcome to the official CZcams Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
    #BalageruTV
    #EthiopianEntertainment
    #BalageruMedia

Komentáře • 43

  • @bezicho
    @bezicho Před 2 lety +6

    የኔ ውዶች ሁሌም በጉጉት ነዉ ምጠብቃችሁ የምር❤❤❤

  • @chagnimediaoffical
    @chagnimediaoffical Před 2 lety +5

    በአዲስ ቤትና በአዲስ አቀራረብ ልትመጡ ነው ብለን ተስፋ አለኝ!
    ህይወታችንን በቀልድ አዋዝታችሁ እንዲ ልክ ልካችንን ትነግሩናላችሁ!...በተለይ እነቶኔ ቢያዩና ቢሰሙ ጥሩ ነበር…..

  • @astergashaw1994
    @astergashaw1994 Před 2 lety +1

    ሰላም ፍቅር ለ አማም ኢትዮጵያ 🇪🇹🕊️💞🤲

  • @ethiopalace4tube557
    @ethiopalace4tube557 Před 2 lety

    ያምራል

  • @abeltsegaye12
    @abeltsegaye12 Před 2 lety +1

    ባላገሩን subscribe ያረኩት ለዚ ሲትኮም ነበር ማይመልሱት ከሆነ ከቤተሰብ ዝርዝር ውስጥ ለመውጣት እገደዳለው :: I think ሁሉም ይስማማል

  • @messizemene
    @messizemene Před rokem

    የምንግዜም ምርጥ ሲትኮም

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před 2 lety +1

    ጥሩ ምልክት ነው

  • @user-uw1oi8hy7v
    @user-uw1oi8hy7v Před 2 lety +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ነው የምጠብቀችሁ💚💛❤

  • @gabolgabol7891
    @gabolgabol7891 Před 2 lety +1

    Wowwww🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘

  • @lovepeople3769
    @lovepeople3769 Před 2 lety

    የ LTV ጋዜጠኛ እያለ የቅማንትና የአጋው ክልልን እንመሰርታለን የሚሉ ሰዎች እየፈለገ በሚዲያ የሚያስተዋውቅ አሁን በባላገሩ ቲቪ የሚሰራ ዘላለም ደረጀ የሚባል ፀረ አማራ አስተሳሰቡን አሁንም በባላገሩ ቲቪ እየሰበከ ነው፡፡

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 Před 2 lety +2

    ከባላገሩ ቲቪ መለያዎች አንዱ እና ቅዳሜ ምሽትን እንድንናፍቅ አድርጎን የነበረው 321 ሲትኮም የት ደረሰ ???.......እነሆ ከቲቪ መስኮት ከጠፋ ወደሁለት ወራት ተቆጠሩ ………..

    • @abeltsegaye12
      @abeltsegaye12 Před 2 lety

      እውነት ነው ጥሩ ነገር ማይበረክትባት ሀገር አንድ ደህና እናንተ ብትኖሩ 😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔

  • @yezihalemasrate7327
    @yezihalemasrate7327 Před 2 lety +1

    Best as always

  • @user-pg1in9gn6o
    @user-pg1in9gn6o Před 2 lety +1

    ተመልካች ያለመኖሩ ያሳዝናል ወደ ትክቶክ መንደረ አሰተዋዉቁ👍

  • @maediaddis1574
    @maediaddis1574 Před 2 lety +1

    Swedachu eko❤❤❤

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 Před 2 lety +1

    We love so much this program ❤

  • @almazzerga
    @almazzerga Před 2 lety +2

    በዚ ሰዐት ቢኒያም ኦኖ ስምክ ቤት ይገኛል እንዴ ያለችዉ ነቆራ ተመችቶኛል 😂😂😂😂

  • @mosesmathye3182
    @mosesmathye3182 Před 2 lety +1

    Sewedachuuu😍

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Před 2 lety

    Yeteatr fertochu/yefikir mozazoch ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💕

  • @yosephyehual2331
    @yosephyehual2331 Před 2 lety +1

    እንደቢኒ የኔንም ኮንደሚኒየም ዕጣ ያወጣው ፈጣሪ አሜን

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w Před rokem

    ይሄ ቲያትር ምነዉ ቆመ? ናፍቃችሁናል እነ ሃኒ ታሚ ቢኑ አዲሱ ብቅ በሉ ተናፍቃችሁሃል!!!

  • @wengelwendewosen6307
    @wengelwendewosen6307 Před 2 lety +1

    መች ነው የሚጀምረው?ኧረ ቆያችሁ እኮ

  • @sophoniasbekele2248
    @sophoniasbekele2248 Před 2 lety

    Akumu tebalachihu aydel?

  • @ethiotube9633
    @ethiotube9633 Před 2 lety

    321 menew tefachu er nuuuuuuu

  • @hannaazanaw5703
    @hannaazanaw5703 Před 2 lety +1

    Ere meche new megemerew

  • @goldwatertube9048
    @goldwatertube9048 Před 2 lety +1

    ኸረ የት ሄዳቹ ናፈቃቹኝ

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 Před 2 lety

    Betam new yemwedachu

  • @bethelehemalemu9612
    @bethelehemalemu9612 Před 2 lety

    Best drama !

  • @selamt8660
    @selamt8660 Před 2 lety +1

    😂🤭👍

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Před 2 lety

    Tame ye eiletu kokeb ashkabachu

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Před 2 lety

    Tame “ashkabachu”

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Před 2 lety

    Jentel bel bini/buu

  • @tirsittesema1064
    @tirsittesema1064 Před 2 lety

    ere kefel 81 en lekekulen Soliana ebalalehu 9 amete new.

  • @berhanealamu544
    @berhanealamu544 Před 2 lety

    😍😍😍😍😍😍

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Před 2 lety

    Selam gin lela film lay eskahun lemin altayechim???

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Před 2 lety

    Abet fitela simrbachihu

  • @nothingnew.348
    @nothingnew.348 Před 2 lety

    Why u change the home pse?Is it coming for new or the last episode on tube.

  • @antenehasfaw
    @antenehasfaw Před rokem

    321 ሲትኮም የት ደረሰ ???.......
    321 ሲትኮም የት ደረሰ ???.......
    321 ሲትኮም የት ደረሰ ???.......

  • @isayasmehari902
    @isayasmehari902 Před rokem

    አረ የት ናቹ ? ሁሁሁ

  • @astergashaw1994
    @astergashaw1994 Před 2 lety

    🤣🥰🥰🥰🥰

  • @user-mw3zz2sq4r
    @user-mw3zz2sq4r Před 2 lety +1

    የምናፍቃችሁ መጣችሁ እስኪ ቆምነገር እየጨበጥኩ ልስቅ

  • @getnettamiru458
    @getnettamiru458 Před 2 lety

    ባልደራሶች እስክድርን ለምን አታስገቡትም እዚሕ ድራማ ለይ እንዲያላቅሳችሁ ::

  • @abeltsegaye12
    @abeltsegaye12 Před 2 lety +1

    ባላገሩን subscribe ያረኩት ለዚ ሲትኮም ነበር ማይመልሱት ከሆነ ከቤተሰብ ዝርዝር ውስጥ ለመውጣት እገደዳለው :: I think ሁሉም ይስማማል