🛎️ሀይሚን አናደድኳት ከዚ በኋላ እንዳታናግረኝ😳😭

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • ‪@Haymitube01‬ ‪@BirukTube-‬ ‪@Mubitube01‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@seifuonebs‬ ‪@EBSDocumentary‬ ‪@EBSKids‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@ebs.science‬

Komentáře • 1,9K

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Před měsícem +954

    ቡራ ለሴት ልጅ ክብር አለዉ የምትሉ እስኪ 100k አስገቡኝ

    • @زينبلمى
      @زينبلمى Před měsícem +11

      ሀይሚበጣምነውየምወዳችሁሀይሚዬ

    • @user-vt9xv8fu5c
      @user-vt9xv8fu5c Před měsícem +5

      hami banchi chanali ke mubiga nayi filisi nafiqachuwali

    • @HAYTA99-zt6lp
      @HAYTA99-zt6lp Před měsícem

      ❤❤❤❤❤

    • @user-pf4yw3tr8y
      @user-pf4yw3tr8y Před měsícem +1

      ሀያሽሣገቢ መቶሽ አስገቡኝ😅😅

    • @Dignish
      @Dignish Před měsícem +9

      ለባ ናት ሃምይ አድልችም

  • @AdenewTeru
    @AdenewTeru Před měsícem +88

    ሀይሚ ጥሩ ሴት ነሽ ግን አድነገር ልበል ፀጉርሽ ጥቁር አርጊው እግዚያብሄር የሰጠሽ መልክ አርጊው

  • @MiftahKey
    @MiftahKey Před měsícem +448

    ተናፍቃችዋል

  • @SaadSaad-gl1uz
    @SaadSaad-gl1uz Před měsícem +66

    የሴት አጪር ሴት ወይዘሮ የወዲ አጪር አውራ ዶሮ ነው ትርጉሙ ሀይሚ ቅመም ናት ብሩኬም ቆጆ ነህ❤❤

  • @Yeshitub
    @Yeshitub Před měsícem +421

    ሀይሚ መልካም ሰው ናት የምትሉ 10k አስገቡኝ

  • @dbdhhheeh
    @dbdhhheeh Před měsícem +23

    እህት አለም ቀሚስ ነው የማምርብሽ ❤ እማ. ለሴት ልጅ ቀሚስ ነው የተፈቀደው ሰው ያብርብሻል ቢሉሽ. ከእግዚአብሔር ቁጣ አያዱንሽም የወዶቹን ለወድ ተይውና ቀሚስሽን ልበሺ ሃይሚ

    • @AsAs-bk3db
      @AsAs-bk3db Před měsícem

      ❤❤❤❤❤❤

    • @sarahabashi4167
      @sarahabashi4167 Před měsícem

      በትክክል ደሞ ሀይሚ ቀሚስ ስያምርባት❤❤

  • @BetiQueen-s7e
    @BetiQueen-s7e Před měsícem +224

    እናንተዬ ባጣም ዳብሮኛልል ም ከፍቶኛል እስት ባላይክህ አስደስቱኝ 😭😭

  • @Hab_Tube
    @Hab_Tube Před měsícem +118

    እምወዳቹ❤

  • @Hayat-fg6hd
    @Hayat-fg6hd Před měsícem +96

    ሲጀመር ሀይሚ የማያምርባት ነገር የለም ሁሉም ከለር ከሷ ላይ ያምራል የኔ ልዩ ሴት😍

    • @nomore8101
      @nomore8101 Před měsícem +2

      ሁሉም ነገር ያምርባታል❤❤❤❤❤❤

  • @semutasew2244
    @semutasew2244 Před měsícem +64

    ግን ለሀይሚ ስጦታ ምልኩ ልጆች ቀሚስ ወይም ቱታ አድርጉላት ጭራሽ በቁምጣ አታስወጥዋት ጨዋልጅ ናት ሴት ልጅ ጉለበትዋ አይታይም እደናቶቻችን ካሰብን❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před měsícem +229

    ዬት ነቹ የሀይሚና ያቡራ አድናቂዎች😮😮አለን በሉ እውናታኛ አድነቂዎች ብቻ 😂😂😂😊

  • @kokebkokebcooko9019
    @kokebkokebcooko9019 Před měsícem +20

    የኔቆጆ ታምራላቹ ዉብ ናቹ ግን
    ፀጉርሽ ላይ አሪቲፊሻል እዳታረጊ
    ቀለም አትቀቢ ፀጉርሽ
    የራስሽ ፀጉርሽ ያምራል ሀይኒ ፍቅር

  • @user-or4th8oz3v
    @user-or4th8oz3v Před měsícem +106

    እናተን አይቸ ሌሎቹን ሳያቸው ቅጠል ይመሥሉኛል ንፋስ የጣላቸው አይኔ ብዙ ሰው ያያል ከልቤ የወደድኩት ሀይሚ ና ብሩኬን የኔ ፈድሻወች. የሳቄ ምጭ🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @VxmgLhkjii-vl1zv
    @VxmgLhkjii-vl1zv Před měsícem +19

    ሰው ዝም ብሎ እንደዚህ ይወደዳል እንዴ የምር ታድላችሁ ❤

  • @LchiSweet
    @LchiSweet Před měsícem +133

    ለኔ ብቻ ነዉ ግን የህንድ ኣክተሮች መስለዉ የሚታዩኝ ❤❤ስወዳቹኮ🎉🎉

  • @tiruwerksisay222
    @tiruwerksisay222 Před měsícem +24

    የኛ ድምቀቶች
    ሀይሚ ፀጉርሽን አጥቁሪው
    ቡራ ፀጉርህን ተቆረጥ

    • @jebdb
      @jebdb Před měsícem

      ሳህ

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 Před měsícem +108

    በሁለት ሰወች መሃል ጭቅጭቅ ሲኖር ፍቅር አለ 😂😂😂😂

  • @firiyefiriye2403
    @firiyefiriye2403 Před měsícem +15

    ቡሩኬ ሀይሚ የኔ ስስቶች በጣም ያምርባችሆል የሌለ ማርያምን ቡራዬ የፀጉሮን ነገር እስቲ በውስጥ ጨርሰው ማለቅ አለበት እነረ ገብቶኛል ጨርሰው እሺ😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pd1qi2gt6o
    @user-pd1qi2gt6o Před měsícem +111

    ሀይሚዬ የፀጉር ቀለምሽን ቀይሪ ጥቁር አድርጊ እስኪ እማ 🙏😌😊

  • @shitatarekegn3878
    @shitatarekegn3878 Před měsícem +8

    ሃይሚዬ የኛ ቅመም ሲታመሪ የኛ ቆንጆ የኛ ጣፋጭ በጣም አምሮ ቢሻ ብሩክ ያንተም እንደ ሁለታችሁም በጣም ታምራላችሁ ስለዚህ ለእናንተ መሃል ማንም አይገባም እኛን ፈልግም ሁለታችሁ ስትናደዱ ያምራል ያምራል ሁሉ ነገራችሁ ነው የሚያምረባችሁ እግዚአብሔር አይለያችሁ 🙏❤️

  • @ሰብስክራይ
    @ሰብስክራይ Před měsícem +104

    ዋዉዉዉዉዉ የዛሬወ ይለያል የምትሉ እስቲ በላይክ አሳየኝ ቤተሰብ ❤️❤️❤️

  • @maryammary8345
    @maryammary8345 Před měsícem +10

    አቦ ይመቻችሁ እናተው ብቻ ኑበት ሶሻል ሜደውን ውይ ድምት አድህ ሆኖ ማማር አይለያችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ውቦቸ

  • @Hayu-zq9rb
    @Hayu-zq9rb Před měsícem +145

    ከዩተበሮች ሁሉ ሀይሚና ቡራ ለኔ አንደኛ ናችሁ የተመቸው ላይክ ግጩኝ

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG Před měsícem

      Inemi 😢😂

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en Před měsícem +9

      ,አዎ,ሀሚይ ቡራ ከዛ አህሙ ና ፈኪ🍓🍓

    • @KedirAlemu-fp8lw
      @KedirAlemu-fp8lw Před měsícem

      ለኔ ግን ማርካ ሄሉ ነበሩ እነሱ ከተለያዩ ብሀላ ማንም ቢጣመረ ደስ አይለኝም ምክንያቱም የተረገመ መለይት አለ ብየ

    • @AsAs-rk1ou
      @AsAs-rk1ou Před měsícem

      ለሌሎችም እንደዛ እያላቹ ነበር ነገ ኣድስ ዩቱቦሮች ስመጡም እንደዛ ትላለሽ 😅

    • @NasserAl-xp2ut
      @NasserAl-xp2ut Před měsícem +1

      ወርተኞች

  • @user-bb4nk8tu7d
    @user-bb4nk8tu7d Před měsícem +13

    ሀይሚየ የኔ ቅመም
    እምወድሽ የኔ ልዩ
    ኣምሮብሻል ዶሞ ሁል
    እንደዚ ልበሺ የኔ ዕንቁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏ዶሞ ትለያለሽ

  • @Hajira.33
    @Hajira.33 Před měsícem +71

    ታምራላችሁ❤ ግን ብሩክ ቁምጣ እወዳለሁ ስላለ ቁምጣ እየገዛችሁ ሀይሚn ቁምጣ ለባሽ ልታደርጓት ነዉ ቀሚስ / ሙሉ ሱሪ ቢሆን እላለሁ የሚስማማ👍

    • @user-vh5by6cd8j
      @user-vh5by6cd8j Před měsícem +1

      ትክክል 😢😢

    • @KelemEshetu-ju3pl
      @KelemEshetu-ju3pl Před měsícem +1

      Yenam hasbe new

    • @user-mv4hn1vi4u
      @user-mv4hn1vi4u Před měsícem +1

      awo

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en Před měsícem +4

      ,አዎ አንድ አይነት ሁኖም ለሱ ቁምጣ ለሀሚይ ቀሚስ ቢሆን ጥሩ ነው ብቻ ይምጡሉን ❤❤❤

  • @Aragu-sf2yk
    @Aragu-sf2yk Před měsícem +15

    ኡኡኡኡፈፈፈ የኔ ደረብረቦች የኔ ኮከቦች የኔ ተናፋቂዮች እናተ ቀን በ ቀን አይቶ አይቶ አይሰለቸውም 🍬🍬🍬🍬🦋🦋🦋🦋🦋💥💥💥💥

  • @RutaTube-x1n
    @RutaTube-x1n Před měsícem +375

    ሀይሚ እና ቡራ ሁሌም አንድ ላይ ይምጡልን የምትሉ እስኪ 50k አስገቡኝ

    • @Nabia-oe8iq
      @Nabia-oe8iq Před měsícem +1

      Rutaye❤❤❤

    • @Dignish
      @Dignish Před měsícem +1

      አንቺ ለባ

    • @Dignish
      @Dignish Před měsícem +2

      ​@@Nabia-oe8iqሩታ adlcmi

    • @Gsgg-ub6ie
      @Gsgg-ub6ie Před měsícem

      እሩታ አይደለችም ይቺ ሌባዋ ናት@@Dignish

    • @zamzammohammed9789
      @zamzammohammed9789 Před měsícem

      ያንቺ ነው

  • @loasre8297
    @loasre8297 Před měsícem +8

    ሁሌም ተጨቃጨቁ ያምርባችዋል ደሞ ሀይሚየ ተይ አንቺ ብቻ አደለሽም ፈረንጅ ምትመስይው ቡሩኬም ይመስላል 😌የኔ አበቦች👌💐💞

  • @HalenHalu
    @HalenHalu Před měsícem +53

    ማነው እደኔ የሀይሚ እና የብሩኬ ሱሠኛ የሆነው የኔ ልዩዎች ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @HdygYug
    @HdygYug Před měsícem +13

    በሀይሚዬና በቡራው ፍቅር እንደኔ የጦዘ የኔ ውቦቾ ሁሌየም እንድህ እፈካችሁ ኑልኝ ሱሶቼ❤🎉🎉🎉

  • @TsediHope
    @TsediHope Před měsícem +50

    ጭቅጭቃቹኮ የሌለ ነዉ የሚያስቀኝ
    ወይጉድ😅 እዉነት ለመናገር ታላቅና ታናሽ የሚመስሉት❤

  • @AlemMelaku-b9c
    @AlemMelaku-b9c Před měsícem +7

    ሁለቱም ላይ ያምራል betam bura laye yamral ፈጣሪ አደራዉን እንዳይለያችሁ ግን እንዲህ አብራችሁ ስቃችሁ ሀይሚ ግቢ ስትገባ ጭልም ነዉ የሚልብን ለኛም ለ እናንተም ፈጣሪ ይርዳን እመብርሀን ካለች ልክ አንደ አብርሺ አና ሩታ አይነት ፈቅር ትስጣቺሁ ግን እንደ ማርክ አና ሔሉ ከሆነ አደራዉን አንዳያጣምራችሁ ሁል ግዜ ምኛቴ አብራችሁ አንድትቀጥሉ ነው እመብርሀን አትለያችሁ የሰዉ ደሰታ ያስደስተኛል ማርያምን ❤❤❤❤❤ ስስቶቸ ናችሁ ሌላ ሠው አይታየኝም

  • @emebete6
    @emebete6 Před měsícem +185

    የምወዳችሁ ብሩክ ነገ በሀይሚ ኑልን ሀሚ ቶሎ መቶ ሺ እንድትገባልን እንፈልጋለን የምትሉ👍❤️በሀሚ ቤትም ለቀቁልን ፍትህ ፍትህ😂😂😂

  • @nomore8101
    @nomore8101 Před měsícem +6

    ከማጠሯ መወጠሯ ነው ያለከው😮 ከመርዘሙ መጃጃሉ አለች አያቴ😂😂ሐይሚዬ ግን እለት እለት እንደፅጌሬዳ ፍክት እያለች ነው እውነት በጣም ቆንጅዬ ሆነሻል ነጭ ከውስጥ ስለለበሽ ፍንትው ብለሻል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ብሩኬ ምንሼ ነው ኮፍያው😅

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2c Před měsícem +44

    የኔ ተወዳጆች መጣቹልን ታላቅ ና ታናሽ የሚትመስሉት ነገርስ ስታምሩ💚ሀይሚነቴ የኔ እናት ሁሉም የሚያምርብሽ የኔ እስማርት ትንሽዋዬ እያየውሽ የምትናፍቂኝ ስስት የምልልሽ ልእልቴ💚

  • @zulfbell6149
    @zulfbell6149 Před měsícem +10

    ሁለተቹም ለይ የሜረሌ የምአል አይገልፀዉም ዉድ ዉብ መረክዉች ነቹ ፈጠር ከሰዉ አይኔ ይጠብቀቹ በጠም የተምሩ እንቁ ተዉደጅነትን የተረፎ ምረጥ ልጅች መለት እነንት ነቹ እኔ ብቸ አይዱለም የልኩት ምድየዉም ትክቶክም ሁሉም እነንት ነዉ የሜለዉ አንዱኔ ቬድዮ 10 ነዉ ጋብተኔ የምነየዉ የኔ ዉዱች በርቱ ዉድ ፌት

  • @Rih515
    @Rih515 Před měsícem +38

    የኔ ቀበጦች ጭቅጭቃችሁም ሳቃችሁም ሱስ ሆኖብኛል ምን አለ ቪድዪውን ባታሳጥሩት አልጠገብኮችሁም🥺የኔ ድምቀቶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ መጨረሻችሁን ያሳምረው አትጥፋብን በጎደኝነታችሁ ስሩልን እወዳችሆለሁ❤❤❤💖💖💖

  • @salma3197
    @salma3197 Před měsícem +6

    አምሮባቸዋል ብሩክና ሃይሚ በሃይለ የገዙትን በውጤት ተካ

  • @Zuzu-zo4gl
    @Zuzu-zo4gl Před měsícem +89

    እዉነት ለመናገር ሀይሚየ ቁምጣም ሱሪም አያምርብሽም ሙሉ ቀሚስ ግን እንዴት እንደሚያምርብሽ❤❤❤❤

  • @user-rm6hz4sk3j
    @user-rm6hz4sk3j Před měsícem +16

    አምሮባቹዋል ግን ፎቶውን ለምን አላሳያቹንም ልብሱን ብቻ ነው እንዴ የምታሳዬን ፍቶውም ያሳዬን የምቱሉ ላይክ

    • @sarahabashi4167
      @sarahabashi4167 Před měsícem

      ትናንት ኣላየሽም እንዴ የትናንት ቢድዮ እይው

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Před měsícem +23

    የኔ ተወዳጆች ታላቅ እና ታናሽ የሚመስሉት ነገርስ ስታምሩ ❤ ሀይሜ ቅመሜ🎉

  • @user-re8zd3md1b
    @user-re8zd3md1b Před měsícem +7

    ከምር፡ከሆነ ሀይሚ፡ላይ ነው ያማረው❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ንግስት😊😊😊😊

  • @workineshiworkineshi6255
    @workineshiworkineshi6255 Před měsícem +104

    ፈጣሬሆይ ኧረ ኮሜቶች ተረጋጉ😂 የኔ አበባወች በቀን ሁለት ቪዶ ብሰሩ እራሱ አንጠግባችሁም አምሮባችኋል🎉🎉❤

  • @Fth4444-f7e
    @Fth4444-f7e Před měsícem +7

    እንዚ ልጆች ለፍቅር እኮ ነዉ ሚጨቃጨቁት የም ግን አምሮባችዋል

  • @Ruta1love
    @Ruta1love Před měsícem +50

    ቀላል ያምርብሻል እንዴ የኔ ከንቱ ሲያምር ያማራል ያላችሁ እንደኔ ደስ ያላችሁ ላይክ👍👍👍

  • @user-vh5by6cd8j
    @user-vh5by6cd8j Před měsícem +5

    ተይ አትልበሺ ቀሚስ ነዉ እሚያምርብሽ❤❤❤🎉🎉🎉ሴት ልጅ ትሸፋፈን ይላል መፅሀፉ😢😢😢😢😢

  • @ወሎየዋBH123
    @ወሎየዋBH123 Před měsícem +40

    የኔዋ ስትናደጂኮ ደስ ስትይ ጭቅጭቃችሁ ፍቅር ሆኖብኛል😂😂
    ብሩኬ ሀይሚነቴ የኔነቶች የምወዳችሁ የምናፍቁኝ ብርቅየዎቹ ሁለየም ፍክት በሉልኝ ሁለ ነገራችሁ ብርቅ ነውኮ ለኔ
    እህቴ እንዳልልሽ ወንድሜ እንዳትይኝ
    ልቤ አሳቡን ሽሯል እንዳትቀየሚኝ🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷

  • @user-mm9jl3wc1u
    @user-mm9jl3wc1u Před měsícem +7

    ሀይሚ ግን ይሄን ልጅ ተለይታ አትማርም በቅርብ ካልሆነች በተለይ ከሌላሴትጋ ከሠራ እህኔ ነገሮችን አሥተካክሉ የትምሮን ነገር አደራ ወደፊት በርቱልኚ

  • @Mነኝ234
    @Mነኝ234 Před měsícem +91

    እንኳን ጨዋታቸው ቁጣቸው የሚያምር
    በቅለዋል ቡቴ ላይ ከደጋጎች መንደር
    የኔ ተወዳጆች ብርቅየዎች ❤️❤️❤️
    ታምሜልሻለሁ መላሠውነቴን
    ቶሎ ድረሽልኝ ሳትረጂ ሞቴን
    ሀይሚነቴ የኔዋ የምወድሽ እስማርቷ ቅመሟ ንግስቷ
    ብሩኬ ሸበላው የናቱ ልጂ የሀይሚ መከታ
    የፈገግታየ ምንጮች የምወዳችሁ ሁለየም ፍክት በሉልኝ💞💞💞💞💞💞💞💯💯💯💯💯💯💯💯💯💞💞💞💞💞

  • @merd24
    @merd24 Před měsícem +3

    በነገራችን ላይ ሐበሻ ዓይነት ቀለም ያለው ሰው (ፀይም) በጣም ተወዳጅ ነው። አሜሪካን ሀገር ነጮቹ ችኮሌት ከለር እንዲኖራቸው በልጅነታቸው ልብሳቸውን አውልቀው ፀሐይ ላይ ሲተኙ ይውላሉ።
    ይመቻችሁ

  • @Mozaze
    @Mozaze Před měsícem +36

    ሀይሚ ኬሻም ብትለብስ ያምርባታል ቅመሜ❤❤❤❤❤

    • @user-uh5ot1jo5w
      @user-uh5ot1jo5w Před měsícem

      😂😂😂😂😂😂አቺ በሳቅ ገደልሽን ሀቢቢቲ

    • @SemiraymmerSemira
      @SemiraymmerSemira Před měsícem

      ኧረወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂እዉነትለመናገር ሁሉም ያምርባታል በተለይ ቀሚስ

  • @hanichotube
    @hanichotube Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ የሚያምርባችሁ ሁለታችሁ በአንድ ድምቅ ብላችሁ ስትመጡ ዋውውውው ❤❤❤❤

  • @user-ob1zz8ic1r
    @user-ob1zz8ic1r Před měsícem +24

    እናንተ እኮ የማያምርባቹ ነገር የለም ከመልካቹ ከምናቹ ከምናቹ ውይይይ አቤት ውበት ይላል❤❤❤❤

  • @BMKitchen-101
    @BMKitchen-101 Před měsícem +18

    በብሩኬና በሀይምየ ጉዳይ ከነሱ ጋር ስላለው በፍቅር የተገነባ ጋደኝነት ሀሰንየን ከልቤ ነዉ እማመሰግነው የሁለቱ ደስታ የሚያሰደስተው በተለይ ሀይሚየን እንዴት እንደሚወዳት እንደታናሺ እህቱ ነው የሚያት ስለዚህ በጒ ተግባርህ በጣም አመሰግንሀለሁ ተባረክ።

  • @SemiraymmerSemira
    @SemiraymmerSemira Před měsícem +37

    አቤት ወበት ግንእኔብቻነዉ ወለእናተንምነዉ እህና ወድም የሚመሥሉት❤❤❤❤ማሸአላተባረከላ❤❤❤ ሀይሜ የምር ያረብልጅ ነዉየምምስለዉ. ሥታምሬ ወላሂ ❤❤

    • @reemahmad3374
      @reemahmad3374 Před měsícem +1

      አንቺ ብሎ ኒቃቢስት ደግሞ ማሻ አላህ አላለችም

    • @user-vh5by6cd8j
      @user-vh5by6cd8j Před měsícem

      ​@reemaምን አለችhmad3374

    • @user-he8tw5de4d
      @user-he8tw5de4d Před měsícem

      ሙስሊምላኮትችላለች​@@reemahmad3374

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en Před měsícem +1

      ​@@reemahmad3374አዎ በጣም ነው ደስ የሚሉት❤❤❤

    • @user-wn2cg8gf2p
      @user-wn2cg8gf2p Před měsícem

      Enemi dangchealowo 🙄😂🙆❌​@@reemahmad3374

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Před měsícem +2

    እቺ ልጅ ለጤና ያርግልሽህ በጣም እውኝህ እውኝህ ብለሻል ሰው ኮመንትህ ስሰጦቹሁ እኛ ፍቅረኛ አይደለንም ትላላችሁ አንቺ ተረጋግ

  • @user-mv4hn1vi4u
    @user-mv4hn1vi4u Před měsícem +41

    እረ የዘሬዉ ቨዶዉ 17 ደቅቅ ነዉ😢 እረ ጨምሩ 🙌🙌በጣም ዉብ ነቹዉ❤❤ነገም ኑሁልን

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 Před měsícem +3

    ሀይሚ ዉዴ ፀጉርሽ ጥቁር ወይም ቡኒ ብታደርጊዉ ይበልጥ ያምራልና ብትቀይሪዉ ደስ ይለናል በተረፈ ሁለታችሁም እንኳን ጨዋታችሁ ጭቅጭቃችሁ ደስ ይላል ቶሎ ቶሎ ኑልን

  • @user-cx2gd6gh7w
    @user-cx2gd6gh7w Před měsícem +24

    ታምራላችሁ ደግሞ በጣም እወዳችኋለሁ ❤ ግን ሀይሚ ከይቅርታ ጋር የሴት ልብስ ልበሽ ❤

  • @Hiywot5
    @Hiywot5 Před měsícem +19

    ሀይሚ የኔ ውድ ቁምጣ አያምርብሽም አትልብሽ በተለይ ቀሚስ ያምርብሻል የኔ ልእል❤❤❤❤

  • @medim-vv5co
    @medim-vv5co Před měsícem +224

    ኧረ ማነው እዴኔ ከአህሙ እና ከፈኪ ፍቅር የያዘው 🎉🎉🎉

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Před měsícem +3

    አምሮባችኋል ቡራና ሀይሚየ❤❤ ጭቅጭቃችሁ ራሱ ፈታ ያደርጋል😂😂❤❤

  • @Tsegi
    @Tsegi Před měsícem +32

    አይ ሃይምዬ ማር እኮ ነሽ የኔ ልዬ የኔ ልእልት ውይ ስወድሽ እኮ😍😍😍😍💗💗💗💗

  • @KolliyyanHerrison-bl3uu
    @KolliyyanHerrison-bl3uu Před měsícem +22

    ብሩኬ ከሀይሚ ጋር መስራት ከጀመርክ ጀምሮ ውበቱን ነው የደፋብህ

  • @user-nt3oo8et3d
    @user-nt3oo8et3d Před měsícem +35

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 በሀራችን እምንደሳበት ኽይር ነገር ይምረጥልን 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲❤️🌺

    • @BrkeyAbrha
      @BrkeyAbrha Před měsícem

      amen amen amen🙏🙏🙏

    • @HdhHr-ph3mu
      @HdhHr-ph3mu Před měsícem

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @KmaleaKtgv
      @KmaleaKtgv Před měsícem

      አሜን

    • @hawaali4262
      @hawaali4262 Před měsícem

      አሚንንንንንንንያረብ❤❤❤

    • @WwHy-tb3wz
      @WwHy-tb3wz Před měsícem

      አሚኖያሰብ

  • @user-qy1ob4gz5g
    @user-qy1ob4gz5g Před měsícem +3

    የምር ሀይሚ ፀጉርሽ ቀለሙ ያምራል እዳቀይሪው

  • @Abichu_tube
    @Abichu_tube Před měsícem +86

    ሀይሚን 100k እናስገበት እና ሀይሚ አና ብረ አብርሽና ሩተን pranke የድርጉ የምትሉኝ👍

  • @temr8492
    @temr8492 Před měsícem +4

    ደሥ ትላላችሁ በርቱ ሀይሚ ግን ወላሂ ቀሚሥነው የሚያምርብሽ ቁንጣ ብዙም ደሥ አይልም ለሤት

  • @astubtube
    @astubtube Před měsícem +34

    የሀይሚ ቡራ ወዳጆች እስኪ ገባ ገባ በሉ ❤❤በላይክ 👍👍

  • @birkwaFjfDh-fs8pr
    @birkwaFjfDh-fs8pr Před měsícem +1

    ጌታን ልዩ ናችሁ ሁሉ የሚያምርቫችሁ ነገርስ My ሡሦቸ😢❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Salima-q5d
    @Salima-q5d Před měsícem +10

    ኦፍ ኡፍ የኔ ጨረቆች ቡሩ ሃይሚ በጣም አምሮባቸዋል በጣም እንወዳችኋለን ፈጣሪ አይለያያችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤ እኔ ሁለት ቀን ካላየዋቸው ሚጨንቀኝ ነገርስ

  • @user-zc6ck4so9i
    @user-zc6ck4so9i Před měsícem +1

    ሲያምርባችህ ብቅ ስትሉ ሚድያው ይጨናነቃል ከአይን ያውጣችህ ውዶቼ በርቱ ሁሉም በሂደት ይመጣል እሺ አይለያችህ እስከመጨረሻው

  • @meditube147
    @meditube147 Před měsícem +26

    ሃይሚ እና ብሩኬ የምትወዱ ላይክ👍👍👍❤❤❤ በጣም አምረባችዋል በርቱ ከሚድያ አትራቁ❤❤❤

  • @user-zf5rg1qn6r
    @user-zf5rg1qn6r Před měsícem +2

    የኔማሮችእምርርርርርብሎባችሆን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሀይሚየየኔቅመም አሳቅሽኝዛሬ 😂😂😂😂ግንሳላየው አለቀብኝ እርዘምእያረጋችሁልቀቁልን😢😢

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e Před měsícem +16

    አበሻ አትመሲይም ሲላት ዉይኔ ታድዬ አላለችም ወይ ሀሚ ሀበሻነትሽን አትወጂውም ማለት ነዉ ለማንኛውም እወድሻለሁ😂😂❤❤

    • @fatemahery
      @fatemahery Před měsícem +1

      😅😅😅😅😅

    • @mekiyamohamned915
      @mekiyamohamned915 Před měsícem

      ከጂ ያለ ወርቅ እደመዳብ ይቆጠራል አይለቭዬ ሃበሻ

  • @user-ry3uu8mc5h
    @user-ry3uu8mc5h Před měsícem +3

    ፍቅር ❤በአንዴ አይመጣም
    ቃስበቃስ ከመላመድ ፎቃዉ ይገባላችዋል😂😂

  • @Luluyemadamambulance212
    @Luluyemadamambulance212 Před měsícem +167

    ቡታጀረዎች ፍቅር ነቸዉ የምትሉ👍👍

  • @CgSg-xy4tm
    @CgSg-xy4tm Před měsícem +1

    ማነው እንደኔ እነዝህ ልጆጅች ከልብ የምወዳቸው ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AlmiAlmu-nc1hn
    @AlmiAlmu-nc1hn Před měsícem +35

    ኧረዛሬ ሀይሚ ብቻዋን ስታወራ ሞትኩ😂😂😂😂የኔ ማሮች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BaBa-mr8fp
    @BaBa-mr8fp Před měsícem +1

    ሀይሚ እምነት ከምንም በላይ ነው በእምነትሽ ሀሁን ላይ ያለሽበትን ነገር ወደ ጨለማ እያመራሽ ነው እህቴ ጌታ ይሻልሻል ምንም ነገር ችግር ኤለም እየሱስን ግን ከሚያሳጣሽ ነገር ከኢየሱስ ጋር ሆነሽ አሁን መሞት ይሻልሻል

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr Před měsícem

      😅😅😅😅😜😜

  • @user-si7ug2qm3m
    @user-si7ug2qm3m Před měsícem +13

    አይቼ ሳልጠግባቹ ኡለቀ ፍትህ ለደቂቃ🤔

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 Před měsícem +1

    ብሩኬ እና ሀይሚ የኔ እንቁወች በጣም አምሮባችኋል ዋው👌❤❤❤

  • @hanag8198
    @hanag8198 Před měsícem +15

    ሃይሚ ከፀጉርሽ ጋ ፈረንጅ ነው የምትመስይው ❤ በታም አምሮብሻል👍👍👍

    • @merd24
      @merd24 Před měsícem

      ፈረንጅ ሁሉ ያምራል ማለት ነው?😂

  • @BMKitchen-101
    @BMKitchen-101 Před měsícem +1

    ሐይሚየ እንደዛሬው ፈንድሻ ሁኑልን አቤት ጨወታሺ የሚያሳዝነው አይተን ሳንጠግባችሁ ፕሮግራሙ አለቀ እኮ ለምን። በቅርቡ ቶሎ ኑልን።

  • @AaAz-mb9sq
    @AaAz-mb9sq Před měsícem +10

    የኔ ፍድሻ ሀይሚዪ አምሮብሻል የኔ ፍልቅልቅ በጣምነዉ የምታምሪዉ ቡራችን አተም አምሮበሀል በጣም እኖዳችሀል ሁሌም ድምቅ በሉልኝ የኔ አይጠገቡዎች❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigistbali4982
    @tigistbali4982 Před měsícem +1

    ዋዉ በጣም ነዉ የአማራባችሁ የኔ ልዪ ወች❤❤❤❤❤❤❤🎉ሀይሜ የኔ ዉድ❤❤❤❤❤

  • @Haymitube8623
    @Haymitube8623 Před měsícem +118

    ዛሬ አንደኛ ነኝ እስኪ ለይክ አድርጉኝ

  • @dsertfswer5540
    @dsertfswer5540 Před měsícem +2

    ሀይሚየ የኔ ቀባጥ በጣም እኮ የምወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HxSy-bj4yv
    @HxSy-bj4yv Před měsícem +25

    አወ አምሮብሻል የኔ ቅመም ❤❤ሀይሚዬ😊

  • @user-pw4ow4qh2d
    @user-pw4ow4qh2d Před měsícem +1

    የኔዉድ አወአምሮብሻል ሀይማዬ ቅመሞ አንቺ ብጣሹም
    ያመርብሻል ዉይስወድሽእኮ❤❤❤❤

  • @user-jk2tb7go6rዜድ
    @user-jk2tb7go6rዜድ Před měsícem +11

    አይይይይ ሀይሚና ቡሩኬ ጭቅጭቃቸውኮ ደስ ሲል😂😂😂😂 የኔ ውዶች🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tigisit.Melese
    @Tigisit.Melese Před 8 dny

    እውነት ነው እኛ ሐበሾች እኮ ማንም አልገዛነም👍👍👍👍👍

  • @ለመኖርመፈተን
    @ለመኖርመፈተን Před měsícem +11

    ሀይሚዬ የኔ ለፍላፊ ጨዋታሽ አይጠገብ ❤❤❤❤ደሞ እሁለታቺሁም ላይ በጣም ያምራል እውይ ስወዳቺሁ❤❤❤❤❤ሲግል ማም እነቴን አትፈታተኚኝ አላለክም አይ ቡራ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂ሀይሚዬ የኔ ፈረጅ መሣይ ሀይሚዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Burki12215
    @Burki12215 Před měsícem +1

    Haymeyi yena weddd setamriy ❤❤❤ 100000 amet nurilgn yekawe Michael abate kekifu negeri yitebikish enate birukem endezawe huletachehum yefker sew nachehu ❤❤❤❤❤❤

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x Před měsícem +5

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ሀይሚ የኔ ቅመም ነገር በጣም ነው ያመረባችሁ ቡርኬም ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ደስ ሲል❤❤❤❤ እዳተ ያለውን ያብዛልን

  • @mubetube_afiya2353
    @mubetube_afiya2353 Před měsícem +2

    አምሮባችኋል የኔ ምርጦች❤

  • @shemima5580
    @shemima5580 Před měsícem +165

    ሀይሚ እና ቡራ በፍቅር የምትወዱ👍

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 Před měsícem +1

    ወይ ጉድ ሁለታችሁ ስትመጡ ቤቱ ሁላ ይሞቃል ሁለም ኑልን ።

  • @MesiTube1
    @MesiTube1 Před měsícem +11

    ወይኔ ስታምሩ ሀይምዬ ቡራ ቀላል ያምራል ዋውውው ስወዳችሁ እንደኔ አለባበሳችሁ የማራችሁ ላይክ አሳዩኝ እኔንም አበርታቱኝ የመዳብ ቅመም ነው ሀይምዬ አምሮብሻል አይገልፀውም የምር 🥰🥰😍👍👍👍

  • @drtt2855
    @drtt2855 Před měsícem +1

    ሀይሚ የኔ ወርቅ አምሮብሽል❤🥰
    b&h ስታምሩ👌