ለሴቶች ምረጥ ምክር ለባለትዳሮች ||Wello tube Nejah media Dawud tube Tateq media Feta daily seifu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • #Alif tube#like

Komentáře • 345

  • @user-rq1cg1xo4r
    @user-rq1cg1xo4r Před 2 lety +58

    ያረብ ለባሌ ጥሩ ሚስት አድርገኝ 🤲🤲🤲🤲

  • @user-gi7ff1vo5l
    @user-gi7ff1vo5l Před 2 lety +49

    አሏህ ሆይ ምርጥ ሴት ከምርጡ ወንድ ጋር አገናኛን የተሰበረ ልባችነን የሚጠግን አሏህን የሚፈራውን ወፍቀን ለምን ወለድሽ ብሎ ከሚፈታ ወለድሽልኝ ብሎ የሚደሰተውን ወፍቀን የኔ አምሳያ ብዙ ነውና አንተ ጠገነን ያረብ

  • @Ayi_Sewu_
    @Ayi_Sewu_ Před rokem +7

    ያረቢ ምርጥ ምክር አንተ የአለማቱ ጌታ የባሌን ሀቅ የምወጣ አድርገኝ ኢላሂ

  • @user-jf9ej8cb5z
    @user-jf9ej8cb5z Před 2 lety +11

    ትምህርቱ ጥሩሩ ነው ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ነገር ግን ክብር የሚባል ነገር የማይገባቸው አንዳንድ ጋጠ ወጥ ወንዶች አሉ ስላጋጠመኝ ነው አላህ ሆይ ከመልካም ባሮችህ አድርገኝ መልካሙን ወፍቀኝ አልሀምዱላ ዛሬን ደስተኛ ላደረከኝ

    • @SaSa-bl8rx
      @SaSa-bl8rx Před 2 lety

      እረ ሥት አይነት አለ ውደ ፍቅረ ሥትሠጨው የማይገባው ሥለተቀጣሁ ሁሉም ያው እየመሠለኝ ሥት አመቴ በሤቷ. ብቻ አይፈረድም ወላሂ አልሀምዱሊላህ አሁን ቁራአኔን እየቀራሁ ማን እደብቸኝነት የሚመች አለ

  • @harakathsrak2213
    @harakathsrak2213 Před 2 lety +18

    ጀዛካላህኽይርን ኡስታዝ ዉድ እሆቶቸ ይህንምክር እንተግብርው ኢንሻአላህ ትዳራችን ያማር ይሆንልናል ኧረ ተው እህቶቸ ሁለየከባሌጋር ከጣለሁ ብዙ ነውር እያወጣን ለፈተዋ አንሩጣ ቀድመን ራሳችንን እንፈትሽ ከተበደል ወላሂ ወደአላህ ዱዓ እንናብዛ ከዛሶብር እንድርግ አላህኽይሩን ነገር ይመርጥልናል እባካችሁ እኛ ያላገባነው ተስፍ አታስቆሩጡን

    • @gtggh558
      @gtggh558 Před 2 lety +1

      በጣም አላህ ከሶብረኞችጋ ነው አብሽሩ እህቶች መልካም ሁኑ አላህ መልካም ባል ይሠጣቹሀል

    • @sarahussan5856
      @sarahussan5856 Před 2 lety

      ኢንሻአላህ

    • @sofiasofia163
      @sofiasofia163 Před 2 lety

      አይዞሺ

    • @alburj1774
      @alburj1774 Před 9 měsíci

      እኮ😂😢😊

  • @HayuHassen-ex3ir
    @HayuHassen-ex3ir Před 2 měsíci +2

    አላህ ከሶሊወች ያረገን እንጅ አንዳንድ ወንዶች አሉ ምንም ቢደርግላቸው ግድ የማይሰጣቸው የሴት ልጅ ጀርጃን የማያቁ በጣም ቤትክን ፈተና የሚያርጉ አላህ ከሶሊወች ይወፍቀን

  • @rahimatube5792
    @rahimatube5792 Před 2 lety +8

    _ማሻ አለህ👍👍 በሰማነው በተማርነው ተጠቃሚ ያድርገን ሷሊህ የሆነውን ይስጠን እኛንም ከመልካሞቹ ያድርገን ያረብ_

  • @habibahabibah2143
    @habibahabibah2143 Před 2 lety +13

    ውድ እህቶች ትልቅ ምክር ነው ወላሂ ተጠቀሙበት ሴት ልጅ ብለህ ናት ወንድ ልጅን እምትይዘውም እምትለቀውም ሴት ናት አያያዙን ካወቀችበት ንግስት ያደርጋታል ወንድ ልጅ ልቡ የዋህ ነው ሚሥቱ በቀላል ነገር ትረታዋለች ትዳራችን ላይ ትኩረት እናድርግ ትዳር ማለት ሂይወት ነው ደሥ የሚል ሂይወት

    • @user-ww8yu5bq2h
      @user-ww8yu5bq2h Před 11 měsíci

      እስኪ ምክርስጭኝ ባሌ ተደጋጋሚ ዋሸኝ የጣለልኝ ብር እራሱ ዋሽቶ ተቀበለኝ አሁን አገር ገባ ማሪ ውዴ ይለኛል እኔ አልዋጥልኝ አለ ከተወሰኑ ወራት ቡሀላ አገር እገባለሁ

  • @kaildseid962
    @kaildseid962 Před rokem +8

    ውዱባለቤቴን አላህ ያኑርልኝ እህቶችም መልካም ትዳር ይስጣችሁ

  • @user-bp6fp1pc2j
    @user-bp6fp1pc2j Před 2 lety +26

    ያ አላህ ኮሜቱ ሁላ ያሥፈራል ወላሂ ። አላህየ አረ የሴቱን እባ እበሰው የሴትን ልቧን ጠግነው አዳዲ ወዲ በሚባል አውሬ አለቀሱ አለቀሥን ወይይይ ኢላሂ እርዳታህን ያ አላህ

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před 2 lety +14

    እህቶቼ ትዳርን አትፍሩ ትዳር የአላህ ስጦታ ነው አላህ ከኸይረኛው አላህን ከሚፈራው ያጋጥመን በሉ ያረብ አላሁመ ይዘውጀነ ርጃሉን ጠይብ ወምተቂ እኛም መልካም ሚስቶች ለመሆን ያብቃን

  • @sinaa5937
    @sinaa5937 Před 2 lety +8

    ትክክል.👍ሰምተን.የምንጠቀም.ያርገን.ኢሻአላህ.የወደፊት.ባሌ.

    • @gtggh558
      @gtggh558 Před 2 lety

      ኢሻአላህ መልካም ባል ይወፍቅሺ

  • @hjtube2467
    @hjtube2467 Před rokem +5

    አላህ ሆይ ሰብሩን ወፍቀን ወንዱ እኮ ግራ አጋብተውናል ከአላህ መንገድ ያሥወጣሉ በአሁን ጊዜ አሥተህፊሩላህ ወይ ዲን የላቸው ዱኒያ ወይ ፍቅር መሥት አይችሉ ዳእዋ ያሥፈልጋቸውል ኡሥታዝ

  • @neimatube4659
    @neimatube4659 Před 2 lety +19

    እዚህ ቤት ትምርቱን የወሰዴ የለም ጨርሶ ልቡ የቆሰለ ነውሳ አላህ ይህዲና አይ ዘመናችን ግን በተቃራኒ ሁኖብናል ያረብ አተ አስተካክልልን

    • @jameladarmaga4695
      @jameladarmaga4695 Před 2 lety

      ኡፍይ ግን ኡኮ በአሁኑ ሰአት

    • @user-mw5zn7yv5x
      @user-mw5zn7yv5x Před 2 lety

      እየወስድንነውግንጊዝውያስፍሪልለምድነውእኔማግባትአስብእናታስብውእደገናእተወዋለሁ

    • @bint4181
      @bint4181 Před rokem +1

      ​@@user-mw5zn7yv5x ከባድ ነዉ እያላችሁ አታክብዱት. ፣ ሁሉም ቀላል ነዉ ምንም የሚከብድ ነገር የለዉም.

  • @IkramIkram-vg8mn
    @IkramIkram-vg8mn Před rokem +4

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እናመሰግናለን ወንድማችን ወላሂ ኸይረኛዉን ኢማነኛዉን ባል ይወፍቅሺብሊችሁ ዱአ አድርጉልኝ ኢክራም ነኝ ስደተኛዋወላሂ ልቤ ተሰብሯል የሚጠግንልኝ ቁርአን ቅሪና ሶላት ሰገጂ እንስገድ ብሎ ወደ ኸይር መንገድ የሚመራኝ

    • @user-nw3wt5ij6i
      @user-nw3wt5ij6i Před rokem +2

      አሏህ ሷሊሁን አሏህን የሚፈራ ይወፍቅሽ ያረብ

  • @user-tg9dd5gh3e
    @user-tg9dd5gh3e Před 2 lety +23

    አረ ኡስታዝ እዲህ ሲሆኑላቸው ከነሱውጭ ሠው የማናገኝ ነው የሚመሥላቸው😏😏አቦ መንፈቅፈቅፈቅ ብቻነው አላህ የሤቶችን ልብ ይጠግነንበስ ወንዶችን ተዘዙ ቢለንም ጌታችን አላህ እኛን እዲበድሉን አደለም እነሡ ባሪያ ማረግነው አላማቸው የተሠበረን ልብ ይጠግን እህቶች በዱአ አንረሳሳ

    • @sarahussan5856
      @sarahussan5856 Před 2 lety

      አረ ሁሉም እንደዛነው ማለት አይደለም

    • @user-tg9dd5gh3e
      @user-tg9dd5gh3e Před 2 lety

      @@sarahussan5856 መቼ ወጣኝ ሁሉም የሚል ማሚ

    • @sarahussan5856
      @sarahussan5856 Před 2 lety

      እኔ እንደዛ ያልሽ መስሎኝ ነው ይቅርታ ወላሂ ብዙ መጥፎ ወንዶች እንዳሉ ሁላ ጥሩም ወንዶችም አሉ ብቻ ለነሱም ለኛም አላህ ቀልብ ይስጠን

    • @sakenasaeed1219
      @sakenasaeed1219 Před 2 lety +1

      @@user-tg9dd5gh3e በትክክል ወላሂ 😏

    • @user-mw5zn7yv5x
      @user-mw5zn7yv5x Před 2 lety

      አይዝንእህት

  • @123enku
    @123enku Před 2 lety +42

    የአሁን ባሎች ብንዘቀዘቅ በጭቅላታችን ምንም ጣጣ የላቸውም አሁን ብር ሁኖአል ትዳራቸው

  • @madena1330
    @madena1330 Před 6 měsíci +1

    አልሀምዱሊላህ ባሌ ከሞላ ጎደል መልካም ነው መጨረሻችንን ያሳምርልን
    እሱንም ከእኔ ሀቅ እኔንም ከሱ ሀቅ ይጠብቀን
    እስኪ ወንዶችን ምከሩልን ሁሉም እየተነሳ ሴቶችን ነው የምትመክሩት ግን ለምን? ምክሩን እንፈልገዋለን ግን ያው ሴት ብቻ እንደሚያዳምጣችሁ ስለምታውቁ ነው መስል በቃ የ ወንዶቹ በደል ተረሳ ዝም ሲያዝኑልን ሀቃችውን ሲጠብቁ እኮ ነው ስንት ስቃይ አለ በየ ቤቱ የሚስኪን ሴቶች እንባ ግፍ በድል የት ያደርሳችሁ ይሆን
    የአንዶን ሀቅ ሳይጠብቅ ስለ ሁለተኛ የሚዘባርቁ የወንድ አቅል የሌላቸው ስንቶች አሉ የስው ልብ የሚስብሩ አላህ ሂድያ ይስጣቸው ይስጠን

  • @user-et5vy9ib9o
    @user-et5vy9ib9o Před 2 lety +4

    እኔጃ በእህቶቸ እያየሁት ነው እያለቀሱ ነው እህህህህ ወንዶች አደለም እኔ ለማግባት ቀርቶ ለማሰብም ጠልቻለሁ ትዳር ሲባል ያንቀጠቅጠኛል እኔጃ ጥሩ ወንድ አለ አላሁአእለም

  • @habibahabibah2143
    @habibahabibah2143 Před 2 lety +2

    ጀዛ ካላህ ኸይረን ኡሥታዙና ደሥ የሚል ምክር ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-vb5ny7nx9g
    @user-vb5ny7nx9g Před 2 lety +1

    አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
    ኡስታዝ ጄዛከላህ ኸይረን

  • @ZainabZainab-cf2nb
    @ZainabZainab-cf2nb Před 2 lety +34

    ጥሩወድ ግን ኣለን እኔጃ ስሜቴ ስለተጎዳኣ ትዳር እፈራለሑ ወድን ለትዳር ሳስብ ያቀጠቅጠኛን

    • @sameraahmed8202
      @sameraahmed8202 Před 2 lety +2

      አብሽሪ እደምምኞትሽ አላህ ይወፍቅሽ

    • @user-yi1zd2of7s
      @user-yi1zd2of7s Před 2 lety +2

      ላ ዜድየ በዱአ ሑሉም ይገኛል አብሽሪ

    • @user-gi7ff1vo5l
      @user-gi7ff1vo5l Před 2 lety +5

      እኔም ሀታ ሴቶቹ ባሌ ጡሩ ሰው ነው ሲሉኝኳ ማመን አቅቶኛል እኳን ለኔ ብቻ አሏህ ሂዳያ ይስጣቼው

    • @fatumamuhammad1334
      @fatumamuhammad1334 Před 2 lety +2

      😭ብቻአልሀምዱሊላህ

    • @semiratube8939
      @semiratube8939 Před 2 lety +1

      አብሽሪ አላህ ይተሻለው ይስጥሽ

  • @hadeyamohammad239
    @hadeyamohammad239 Před 2 lety +5

    ጀዛከላ ኸይር ወድማቺን አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ

  • @Fatima-hi6vu
    @Fatima-hi6vu Před 29 dny

    የአላህ ሳላህ ባሌ አተ ወፈቀኝ እኔንም ሳሊህ ሚሰት አደርግኝ ያርቢ የተሰባባር ልብች በቃልት የደቀቁ ማንንትን እሚጠከን ሳሊህ ባል ሰጠኝ ዱኣ አደርጉልኝ እህት ወንድምች ይሰጠሸ በሉኝ እኔ አሚን በይለሁ በሰማኑ ተጠቃም አላህ ያደርገን

  • @user-dm1rh5iz1l
    @user-dm1rh5iz1l Před 2 lety +5

    ኡስታዝ እኛም እኮ እሱ ንጉሳችን ሲሆን እኛ ንግስት ነበር ግን አሁን ወንድ ልጅ ገዘብ ብቻ ነው የሚፈልጉት እንደዚህ ከንሆንላቸው መሄጃ የሌለን ነው የሚመስላቸው

  • @h9106
    @h9106 Před rokem +3

    አላህ ባሌን ሀቁን የምጠብቅ አድርገኝ❤

  • @aihemduilah4688
    @aihemduilah4688 Před 10 měsíci

    جزاك الله خيرا
    ያሠላም ምርጥ ኡዙታዝነህ ሥንት አይነት ኪታብ አስቀራሀኝ ያረብላለሚን በአዱኒያ በአኼራ ደሥሥሥሥ ያለዉን ኑሮ ይወፍቅህ አንተኡዝታዝ አሏህ ሥበብ አድርጐልኝ አንተን ብዙነገር ተማርኩኝ በርታ ልን

  • @rabiayesuf9501
    @rabiayesuf9501 Před 2 lety +2

    ያረቢ የሁሉንም ኮሜት አነበብኩት ያሳዝናል ያረቢ አላህዬ የሚሆነንን የሚጠቅመንን ስጠን እኔማ በሌላ ሰዉ እያየሁ ማግባት ፈራሁኝ

  • @rabiayesuf9501
    @rabiayesuf9501 Před 2 lety +5

    ሷሊሆቹን ለሷሊሆች አገናኘን ያረቢ

  • @asddasdd4209
    @asddasdd4209 Před 2 lety +16

    አላህ ይጠብቅህ ግን አሁን ያለው የኢትዮጲያ ወንድ ብር አላት ቤት አላት እያሉ የሚያገባን አጣን ደሀ ሤቶች

    • @user-lv3xk4tc8i
      @user-lv3xk4tc8i Před 2 lety

      ከከከ

    • @user-fg2ji8vo9k
      @user-fg2ji8vo9k Před 2 lety

      abshiri mamaye allah ale n ende zi ye mil u w ndochi allah yesra chew n yistach ew

    • @user-qs8si8vi3x
      @user-qs8si8vi3x Před 2 lety +3

      አብሽር እህት አላህ ያለው አይቀርም ኸይረኛ አላህን የሚፈራ ለላገባው ሁሉ ይወፍቃችሁ ያገቡት ደግሞ ትዳራቸው ያመረ ይሆን

    • @asddasdd4209
      @asddasdd4209 Před 2 lety +2

      @@user-qs8si8vi3x አሚን ለዱአችሁ የምር ውነት ነው የሌላት ሤት አትፈለግም

    • @r6168
      @r6168 Před 2 lety +1

      ሳሕ ውነትሽነውእሕቴ

  • @user-bf6ef1jk8u
    @user-bf6ef1jk8u Před rokem +1

    جزاك. الله خير
    ያረቢ ትዳሬን ያማረ የሰመር አርግልኝ የኔ ንጉስ ባል ባለህበት አላህ ይጠብቅህ

  • @5uh-
    @5uh- Před rokem +1

    ያረብ ለባሌ ጡሩሚስት አድርገኝ ሀቁን ጠባቂ አድርገኝ ያኢላሂ 🙏🙏🙏

  • @user-rl9gb7br9w
    @user-rl9gb7br9w Před 2 lety +3

    ጀዛኩምላህኸይር አላህልቦናይስጠን ሀቂቃ አላህሀቃቸዉንየምንወጣያድርገን

  • @user-zg8ss3yz6q
    @user-zg8ss3yz6q Před 2 lety +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    ጀዛኩሙሏሁ ኸይር 👍👍 አሏህ መልካሞች ያድርገን ከመልካሞችም ጋር ያገናኘን

  • @seadaalemu9127
    @seadaalemu9127 Před 2 lety

    ጀዛከላሁ ኸይረን በጣም ወሳኝ ምክር ነው አላህ በሰማነው እምንጠቀ ያርገን ያረብ አላህ ይወፍቀን

  • @fozifoziya9932
    @fozifoziya9932 Před 2 měsíci +1

    የአላህ የባሌን ሀቅ የምወጣ ጠንካራ ሴት አድርገኝ

  • @user-sb7bd3rj4i
    @user-sb7bd3rj4i Před 2 lety +8

    جزك الله خير الله
    አለህ እዉቀት ይስጠን መጫራሻችን ዪሰምርሊን

  • @user-rh6yo3il1c
    @user-rh6yo3il1c Před 2 lety +2

    ሱባሃንአሏህ ሁሉም በደሉንነው እሚያወራው መጀመርያ ወዶቹን አስተምሩ። በየገጠሩ ያለውንወዲ

  • @user-ce8re6jf7o
    @user-ce8re6jf7o Před 2 lety +3

    ጀዛካላህ ኸይር ኡስታዝ ለትምርቱ ግን ለሴት ብቻ ነው ትምርቱ እስኪ አጠቃላይ ኡስታዞች ለአላህ ብላችሁ ለወንድ የሚስት ሀቅ ለመስጠት ሞክሩ

    • @gtggh558
      @gtggh558 Před 2 lety

      እየሰጡ ነውኮ ሰሚ ቢለልም እናም ሴቶችም ምርጫቹህን አስተካክሉ

    • @user-wk8oi9id5h
      @user-wk8oi9id5h Před rokem +1

      ክክክክ

  • @user-ye5ve7vb4g
    @user-ye5ve7vb4g Před 2 lety +6

    አልሀምዱሊላህ ልጄም አድጎልኝ ።እኔም ስደትን ተመኘሁ መጣሁ ስዴት ።ግን ልቤን ሰብሮብኝነዉ የሄደዉ ሌላ ላግባ ብል አይቀበለኝም ልቤም አማራጨ ዝምብየ ቁጭ ነዉ ።እንዴት እደምከባከበዉ እኔና አሏህ ነዉ የምናቀዉ ወላሂ ግን እምነት የሚባል የለዉምም

    • @gtggh558
      @gtggh558 Před 2 lety

      አላህ ሂድያ ይስጥልሺ

    • @gtggh558
      @gtggh558 Před 2 lety

      አላህ ሂድያ ይስጥልሺ

  • @temkinatemkina1610
    @temkinatemkina1610 Před 2 lety +3

    ውዶቹየ አብሽሩ በዱበርቱ ለአላህ ብሎየሚወደውን አላህ ይወፍቀን አሚንበሉ

  • @مينينينين
    @مينينينين Před 2 dny

    ያረብ ምርጥ ሴትያርገን❤❤🤲🤲🤲

  • @user-ye5ve7vb4g
    @user-ye5ve7vb4g Před 2 lety +3

    ኡስታዝዝመክራችሁሁሁ ጥሩነዉ ቀጥልበትት

  • @Redmia-tg7yr
    @Redmia-tg7yr Před 22 dny +1

    🎉🎉

  • @DdgjgsjgZsgk
    @DdgjgsjgZsgk Před 24 dny

    ሹክረን ዎድማችን በሰማነው ተጠቀም ያድርገን🎉🎉

  • @hayattube9044
    @hayattube9044 Před rokem +1

    ጀዛክ አላህ🌺🌺ኢንሸአላህ ታዛዥ ነን። ግን ገጠር ገብታቹህ ወንዶቹንም አስተምሩልን። አሁን እኛ የምናዳምጣቹሁህ እዳባዋራ ዉጭ ስላለን ነዉ። እናም ወንዶቹ ቤት ዉስጥ ናቸዉና እኛ ስንገባ ሳም አርገዉ ይቀበሉን። የምታስተምሩን የየትኛዉን አለም እደሁ አላቅም። እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ሀገር አንድ ላይ ሳለን እኩል ለስራ ወተን እንገባለን እደዉም ተጨማሪ ስራ የቤት አለብን ።

  • @SofiyaSofiya-ot6iu
    @SofiyaSofiya-ot6iu Před 7 měsíci +1

    ሹክራን ወንድመችን በሰመነው ምንጠቀም የርገን

  • @user-eu1og1qj7m
    @user-eu1og1qj7m Před 10 měsíci +1

    ለወደፊቱ ባሌ ተማርኩለት ታድሉ 😊 ያረብ ለባሏጥሩሚሥትአድርገኝ

  • @user-zi3zg9uf6n
    @user-zi3zg9uf6n Před rokem +1

    ያረቢ እረ ምርጥ ሚስት አርገኝ አላህዋ ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ayshamohammed4537
    @ayshamohammed4537 Před 2 lety +6

    እኔ ምልህ ወንድሜ የሙስሊም ሴቶችኮ በጣም እየተጨቆንን ነዉ ያለነዉ ለምን ትምህርት ቤት ሄደህ ስንት ልጆች ከአባትና ከናት ጋር እንደሚያድጉ አጠይቅም ሙስሊሙ ወደኋላ ቀርቷል እናንት ሁሌ የምታወሩት ስለ ወንድ ነዉ ጉሊት ቸርችረን እያኖርን እናንተ ሌላ ያምራችኋል የናንተ ስሜት ከሰዎች ይለያል እንዴ እናነተ እኮ ናችሁ የተከበረ ድናችንን የምታሰድቡብን በየቦታዉ ትወልዱና ከዛ ወደ ሴቷ ነዉ ሁሉነገር ሚስቶቻችሁን አክብሩ መጀመሪያ ሴቶች ዋጋ እየከፈሉ ነዉ ያሉት ብቻቸዉን ልጅ እያሳደጉ ቅድሚያ ለቤተሰብ ስጡ ፡፡

    • @mehdiyasin6771
      @mehdiyasin6771 Před 2 lety +3

      አውነት ነው ለቤታችን ደፋቀና ብለን የለሰራተኘ ባሌን ለማስደሰት ብዙ አደክም ነበረ ዛረ ብሎ አኔን ማየት ሲተው የራሴን ትንሽ ስራ ፈጥሬ መልበስ ስጀምረ ሰራተኘ ተቀጥሮ ሰራተኘ ሲሰራ አኔ ታየውት አሁን ውጪም ዘናጭ አደረገኘ አላህ ያቃል ብቻ ሁሉን አዋቂ ነው አሱ ቤት ስለብስ አልታየውትም ብቻ ትዳረ ከባዱ ነው ሸክሜን ተሸከሚልኘ ሸክምሽን ተሸከሚ አይነት ህይወት ከባዱ ነው

    • @fatumaseidweloyewa1700
      @fatumaseidweloyewa1700 Před 2 lety +1

      መጀመሪያ ሴቷ እራሷን ብቆጠብ ወዱ ከየት ይወልዳል ብለሺ ነው

    • @ayshamohammed4537
      @ayshamohammed4537 Před 2 lety

      @@fatumaseidweloyewa1700 ከባልሽ ካልወለድሽ ሌላ ከማን ትወልጃለሽ? መዉለዱ እኮ አይደለም ችግሩ ልጆች ግን ከናትና ከ አባታቸዉ ጋር ማደግ አለባቸዉ፡፡

    • @fatumaseidweloyewa1700
      @fatumaseidweloyewa1700 Před 2 lety +1

      @@ayshamohammed4537 እኔ ወንዱ ሚስቱን ጥሎ ሌላ ሲያጃጂል እራሷን ብቆጥብ የውጯ ሴት አሪፍ ነበር ግን ባለትዳር አይሉ የልጅ አባት አይሉ ሴቶች ጋጠ ወጥ ሆኑ እረ ከጤናየ በላይ እደትዳር የሚያሳስበኝ የለም ተቅይ የሆነውን ባል ይስጠን ያረብ

    • @ayshamohammed4537
      @ayshamohammed4537 Před 2 lety

      @@fatumaseidweloyewa1700 እሱማ ልክ ነሽ ሁሉም ነፍሴ ነፍሴ የሚልበት ሰአት ላይ ነዉ ያለነዉ አላህ ይዘንልን

  • @user-vg6kn7nb2v
    @user-vg6kn7nb2v Před rokem +1

    ያረብ ያአላ ሙሰሊምእህቶቸንሶሊህባልወፉቃቸዉያረብ የተበደሉትን አተየተሻለባልሰጣቸዉ ያረብ እህቶቸበባላቸዉ ሲያለቅሱአታሳየኝ ያረብ የተበደላቹህአብሺሩ አላህጥሩይሰጣቹሀል የኔዉዲእህቶቺ አትዘኑየኔእቁወቺ

  • @ZainabZainab-cf2nb
    @ZainabZainab-cf2nb Před 2 lety +6

    ዎዶች ናቼው እማይታዘዙት

  • @fatomafatom9370
    @fatomafatom9370 Před rokem

    ያረብ ባሊ በጣም ነው እምወደው እሚሳሳለት አሏህ ይጠብቅል

  • @alburj1774
    @alburj1774 Před 9 měsíci

    ኢንሻ አሏህ ምርጥ ሚሲት ለመሆን እመክራለሁ ኢላሂ እሱንም ምርጥ ባል አድርግልኝ ከቶ የት ሁነህ ይሆን እኔ ሚስትህ ብዙ ነገሮች ተማርኩልህ አላስቸግርህም ናማ እንደመር❤😂

  • @user-hx2sg5bz6d
    @user-hx2sg5bz6d Před 2 lety

    ኢንሻ አላህ ኡስታዝ ጀዛኩም አላህ ኽይር

  • @user-eh7zr6fo8c
    @user-eh7zr6fo8c Před 2 lety +1

    ኢሻ አላህ ሷሊሁን ይስጠን ጀዛከላህ ግን ለወጣቶችም ምከሩን

  • @user-wk8oi9id5h
    @user-wk8oi9id5h Před rokem

    ሴቶችኮ ልባችን ገር ነው
    ያረህማን ከአንጋፋ ባሎች እኔንም
    እህቶቸንም አንተው ጠብቀን
    በስነመግባር የተዋበውንይወፍቃችሁ
    ሁሌም የባልን ሀቅ ለመሙላት ሞክሩ ያገባችሁት
    የባልሺ ሀቅ ግደታሺነው
    ሲጣራም ያወለድ ነው የምትለው ያሁን ዘመን ሚስት ብሏል ኡስታዝ አቡረይስ
    ሲቀጥል አሺሩነ ነሲሀ ሊኡኽቲ የሚለውን
    ሙሀደራ የኡስታዝ አቡረይስ
    አዳምጡት ሴቶችዬ ልብ የሚያረትም ምክርነው

  • @user-wo3tx3ji5o
    @user-wo3tx3ji5o Před rokem +1

    አሚንንንንንን

  • @aminatsulaiman395
    @aminatsulaiman395 Před rokem

    እስኪ ዝምታ የመረጣል አለሀምዱሊላህ አለኩለሀል እነዳው አላህ የረዳን በራህመቱ

  • @hayataat3196
    @hayataat3196 Před rokem

    ጀዛ ከላህ ከይርን ኡሥጣዝ

  • @user-zi3zg9uf6n
    @user-zi3zg9uf6n Před rokem +1

    ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @rlove1242
    @rlove1242 Před 2 lety

    ጃዛክ ኸአላህ ከይር አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርግን

  • @RahamaAli-cl6dp
    @RahamaAli-cl6dp Před 5 měsíci

    ጄዛከላህ ከይረን

  • @zainabdubai2814
    @zainabdubai2814 Před rokem +1

    የኔ ባልኳን ጎበዝ ነው ይረዳኛል የኔ ውድ ባል

  • @tube5439
    @tube5439 Před 2 lety +1

    ማሻአላህ ጥሩ ምክር ነው ሽኩረን

  • @DdgjgsjgZsgk
    @DdgjgsjgZsgk Před 24 dny

    2:54

  • @user-bs2vq8fg2e
    @user-bs2vq8fg2e Před 2 lety

    ጀዛኩም ኣላህ ኸይር ኡሱታዝ ማርሓብ

  • @zumraab4861
    @zumraab4861 Před 2 lety +12

    አሁን ወቅትሴትን ል ጂሰርተሽ አጭ የሚልነው አረብ አገርሰርተሽ አጭየሚልነው ያለው

    • @user-ej3yq3eu8p
      @user-ej3yq3eu8p Před 2 lety

      ኧረ ዝም በይው ዜድየ የራሱን ሲቆርስ አያሳንስ አሉ እሱ እንደ እንዝርት እያሽከረከረ አይናፋር ይላልደ ገደል ይግቡ የዘመኑ ወንድ ብር ነው ትዳሩ።

    • @user-dy2iu5tu6e
      @user-dy2iu5tu6e Před 2 lety +1

      @@user-ej3yq3eu8p አይባልም ሥት አሏህን የሚፈሩ ወዶች ሞልተዋል

  • @AaAa-mo3fx
    @AaAa-mo3fx Před 2 lety +1

    ጀዛኩመላኸ ኸይር

  • @user-rm3fj8ce1r
    @user-rm3fj8ce1r Před 10 měsíci

    ዋሊኩመ ሠለምወራህመቱላህ ወበረካት አላህ አንትታውቅላህ አፈይብልን❤❤❤❤

  • @ayshamohammed3663
    @ayshamohammed3663 Před 2 lety +1

    ጀዛኪላህ ኸይር🤲🖤

  • @zainabdubai2814
    @zainabdubai2814 Před rokem

    ጀዛክላህ ኸይር ኢስታዝናት

  • @user-qc7dp1yr2i
    @user-qc7dp1yr2i Před 2 lety

    ኢንሻአላህ ጀዛከላህ ኸይረን

  • @fatmasaad6785
    @fatmasaad6785 Před 2 lety +1

    አሰላሙ አለይኩም ጀዛኩም ለከይር ዉድ እህቶቸ የዝህ አገር ወድ ዝብለዉነዉ የብቻ መኖር ይሻላል በጣም ከባድ ነዉ ባሀሳቤ ማዋኘት ነዉ ይቅርብኝ ነዉ የሚስብለዉ

  • @fjfvmvmj4762
    @fjfvmvmj4762 Před 4 měsíci

    ያረብ የባሌን ሀቅ የምቀበል የምዋጣ ለባሌ ታዛዥ ያድረገኝ

  • @user-nc1vj3mo4n
    @user-nc1vj3mo4n Před rokem

    አልሃምዱሊላህ አመተሙሀመድ እስልምና የለያል አልሃምዱሊላህ ረቢ ለአለሚን አልኩለሀል🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-cs7kx8bj7p
    @user-cs7kx8bj7p Před 6 měsíci

    ጀዛከላ ኸይር ኣላሕ ይጨምርልክ ማሻኣላሕ

  • @user-ce8re6jf7o
    @user-ce8re6jf7o Před 2 lety

    ጀዛካላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @aaaabbbi4100
    @aaaabbbi4100 Před 6 měsíci

    ጀዛከላክይር አላህ ይጨምርልክ ማሸአላህ

  • @user-te6ll9mn6x
    @user-te6ll9mn6x Před 2 lety +1

    ✔✔✔✔ጀዛከሏህ

  • @DdgjgsjgZsgk
    @DdgjgsjgZsgk Před 24 dny

    2:54

  • @zeynebyoutube709
    @zeynebyoutube709 Před 2 lety +4

    ያረቢ ባሌን ሦሊህ ያርግልኝ ገና ሣልጀምር አሥፈራችሁኝ ኮሜንቶች

    • @ujjg1785
      @ujjg1785 Před 2 lety

      ተጠንቀቂክክ

    • @ujjg1785
      @ujjg1785 Před 2 lety

      አሶ ዲን ያላወቀ ይጫወትብሻል

  • @user-dk4ed4li5p
    @user-dk4ed4li5p Před 6 měsíci

    Allah xeru mist yargen .xeru bal yesten❤❤❤❤

  • @toybatoyba6114
    @toybatoyba6114 Před 2 lety

    ጀዛከአላህኸረ።ኢሻአላህአለህይወፈቅን

  • @user-nq8um6oo4w
    @user-nq8um6oo4w Před rokem

    ያረብ

  • @semryatefra7411
    @semryatefra7411 Před 2 lety +5

    ለምን ባሌን ልፈረው አከብረው አለሁ ግን አላፋረውም

  • @fjfvmvmj4762
    @fjfvmvmj4762 Před 4 měsíci

    ይችን ኮሜት የምታነቡ እስኪ ዱአ አድረጉልኝ አሏህ መልካም ባል እድሰጠኝ

  • @fatumaomer5422
    @fatumaomer5422 Před 2 lety +1

    ያረብ ለባሌ ጥሩ ሚስት አዲርገኘ

  • @kaildseid962
    @kaildseid962 Před rokem

    ወላሂ አልሀምዱሊላ ስጦታየን አመሰግነዋለሁ

  • @Fafe-vr7nx
    @Fafe-vr7nx Před 2 lety

    ጀዛአክ አሏህ ኸር

  • @aminatsulaiman395
    @aminatsulaiman395 Před rokem

    ጀዛክ አላህ

  • @የህልሜደራሴ
    @የህልሜደራሴ Před měsícem

    እረየኔስ አቁስሎኛል😢😢😢 የምር. አላህ ብቻ ከይርብነገርይወፍቀኚ

  • @biniyamdaniel1704
    @biniyamdaniel1704 Před rokem

    MASHA ALLAHU
    ALLAHU YECHEMERLEH

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 Před rokem

    ጄዛክ አላህ ኸይር

  • @hayubintbaba1081
    @hayubintbaba1081 Před 2 lety

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አሏህ በሠማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ አሏህ ለኛ ለሴቶች ሀያዕ ይወፍቀን ያረብ።አሏህ ሧሊህ የሆነው ይወፍቀን ያረብ ዋና ወንድ ልጅ በድኑ ጠንካራ ሢሆነው አሏህ እኛንም ሧሊህ ሴቶች።ያድርገን

  • @user-lp3lh8uu1w
    @user-lp3lh8uu1w Před 2 lety

    ጀዛከላህ ኸይረን

  • @madena1330
    @madena1330 Před 3 měsíci

    አላህ ሂድያ ይስጣችሁ ይስጠን ይሄ ምክር ባሁን ስአት ላሉ አብዛሀኛው ወንዶች አይመጥንም በሴት ብር አረብ ቤት እያስራ ሁለተኛ ለሚያገባ ድፍን ጪንቅላት ወንድ ምን አይነት ግብር ይኖራል? ቢኖርም ይጠፋን በነሱ ግፍ አላህ ጋር እንዳያጣሉን ብቻ አላህ ይሁነን እንጂ ይልቅ ወንዶችን ምከሩ የሴቶች እንባ በዝቶል

  • @user-zj1et2ne3b
    @user-zj1et2ne3b Před 2 lety

    ጀዛክ አላህ ኸይረን

  • @JoVj-xp4up
    @JoVj-xp4up Před rokem

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ🎉ኢሻአላህበሰማንውየምንጠቀምያድርገን ጀዛኩምአላህኸይር

  • @user-ni1mt6tc7n
    @user-ni1mt6tc7n Před 2 lety

    ኮሜተሮች ይከብዳል አሏህ ይጠብቀን እህ ምናለ አሏህን ብንፈራ አሏህን ስለማንፈራ እኮ ነው ይህ ሁሉ መበዳደል ዲናችንን ተምረን ስለማንተገብርበት