ስኬታማ የሆነ ትዳር ለመምራት ጠቃሚ ምክሮች | ትዳር በኢስላም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 12. 2023
  • በዚህ ቪድዮ ወንድማችን ኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይሩ ስኬታማ የሆነ ትዳር ለመምራት የሚያግዙ ጥቅል ምክሮችን ያስታውሰናል ። በተለይ ላገቡ እህቶች እና ላላገቡ እህቶች እንደ ቅድመ ዝግጅት የሚሆን ምክር ነው።

Komentáře • 81

  • @IslamicAppsOffline
    @IslamicAppsOffline  Před 8 měsíci +20

    ላይክ እና ሼር ማድረግ አንርሳ ምን ተማራችሁ ? ባሎች ተመከሩ ይህ ለእናንተ ነው
    czcams.com/video/SuFYV4qq6kg/video.html&si=fipDjdqrPKy_imR2

    • @Seadaseyifu
      @Seadaseyifu Před 7 měsíci +2

      የእኛስ ሀቅ😥

    • @IslamicAppsOffline
      @IslamicAppsOffline  Před 7 měsíci +3

      @@Seadaseyifu እለቃለሁ በቀጣይ ኡህታ

    • @user-es3xc5ts3p
      @user-es3xc5ts3p Před 7 měsíci +2

      @@Seadaseyifu ሀቃችሁ እድሞላም ሀቃችንን መልሱልኝ እስኪ የቤት እመቤት አርገህ ያዘት ታሞላልህ አለች ድንያላት አግባና ግን አታረጉትም

    • @fawadnaeemansari
      @fawadnaeemansari Před 7 měsíci

      Usetze bawuset angerayn ba Allah

    • @user-qf3hc2br5t
      @user-qf3hc2br5t Před 7 měsíci +2

      እኔ አድስ ነኝ ለቤቱ የኡስታዙ ድምፅ አድስ አልሆነብኝም ከይቅርታ ጋር ስሙን ንገሩኝ

  • @user-es3xc5ts3p
    @user-es3xc5ts3p Před 7 měsíci +33

    ባሁኑ ስአት ስራ ከለለን ብርከለለን አያገቡንም ስለዚህ ስራ ሰርተን ከቤት ስርተን ልጅ አሳድገን ለባል ግዜ መስጠት አይከብድም

  • @alwaalaij7929
    @alwaalaij7929 Před 7 měsíci +11

    ያሁን ዘመን ወንዶች ብዙ ዎቹ ሰነፍ ናቸዉ ሃላፊነት አይወጡም

  • @user-im4xz1jr9e
    @user-im4xz1jr9e Před 8 měsíci +15

    አላህሂዳውንይስጠን ባሁኑ ሰአት ትዳር ክባድናውሂጅነ ብርአምጪሁኖብናል ሀላፍናታቸውን አልተወጡም አዳንዶቹ

  • @user-bh4wy8lx3h
    @user-bh4wy8lx3h Před 7 měsíci +6

    እንሽአላህ አላህ ሷሊህ የሆነ ባል ይስጠን እኛንም የባላችንን ሀቅ የምንጠብቅ አላህ ያርገን ያረብ🎉❤

  • @user-ej3yq3eu8p
    @user-ej3yq3eu8p Před 8 měsíci +13

    ሁሉም ሀላፊነቱን አውቆ የበኩሉን ሀላፊነት ቢወጣ ኖሮ ትዳር መቀለጃ ባልሆነ ታዳር ባልፈረሱ ነበር ነገር ግን ወንዱ በሴት ያማሀኛል ሴት በወንድ ያማሀኛል አንዱ ዝቅ አይል ሁሉም ራሱን ከጥፋት ነፃ አድርጎ ያያል የፉክክር መዝጊያ ሳይዘጋ ያድራል ነው ነገሩ 😊

  • @sadahussen620
    @sadahussen620 Před 21 dnem +1

    ጀዛከላህ ኸይር ኡዝታዝ ኢሻአላህ እኔ ገና አላልገባሁም ለወደፊት ቤሌ ምክርህን ተግባራዊ አደርጋለሁ ኢሻአላህ

  • @Najathussein806
    @Najathussein806 Před 4 dny

    አላህ ቃልብ ይስጣን በሁን ሰት በጣም ከበድ ነው ወለሂ እልህ በእልህ ነው ያራብ የበሏን ሀቅ ሚጣብቅ ሴት አርጋኝ ለሁሉም ነጋር አለህ እምንችልበትን ልቦነ ይስጣን😢😢

  • @user-ii5ib3ml6x
    @user-ii5ib3ml6x Před 7 měsíci +6

    ወዶቹ መቸ ለሴቶቹ ተመቻችሁ ሂዱ ሸቅላችሁ አምጡ እያሉ ይልኩናል እዛሁነው የፈለጉትን ይሠራሉ

  • @hhaa44473
    @hhaa44473 Před 8 měsíci +7

    ሠለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረከአቱ

  • @tube-ok1ne
    @tube-ok1ne Před 7 měsíci +5

    ጀዛኽላህ ኸይራን

  • @user-df8dv1xd2j
    @user-df8dv1xd2j Před 8 měsíci +4

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዙና

  • @user-ll9gk6zf8u
    @user-ll9gk6zf8u Před 7 měsíci +3

    ወንድሜ . ጄዛ ከላ ኸይር

  • @kalokalo1263
    @kalokalo1263 Před 7 měsíci +3

    ማሻአላጥሩትምርትነው

  • @user-os8yc2hz1t
    @user-os8yc2hz1t Před 7 měsíci +2

    መሸአለ ጀዘ ኪለ ኸይር ወንድመችን ምክርህን ተቀቢየለሁ

  • @user-mh2uq5gw6i
    @user-mh2uq5gw6i Před 7 měsíci +2

    አላህ ይወፍቀን ቀልብም ይስጠን

  • @asmaaMMM-xc1gz
    @asmaaMMM-xc1gz Před 2 měsíci +2

    እስቲ በዛው አግብተው ሚስታቸውን ዓረብ ለሚልኩ ወንዶች መልእክት አስተላልፉልን።ብዙውን ትዳር የመፍረሻ ሰበብ ይህ ስለሆነ! ወንዶች ኖራቸውም አልኖራቸውም አብቃቅተው ሚስታቸውንና ቤታቸውን መምራት አለባቸው። እንጂ ሚስታቸውን አርቀው በፍጹም መላክ የለባቸውም።

  • @Mohammed-bt2kr
    @Mohammed-bt2kr Před 2 dny

    ጀዛኩሙሏህ ኸይረ ኡሰታዝ ሴቶችየ አብሺሩ እኛ በቻልነዉ ሀቃቸዉን መጠበቅ ነዉ ከወንድ ልጂ ምንም አይጠበቅም አላህ ሀቃችንን ይከፈለናል በሰ

  • @user-st5ze3nz6q
    @user-st5ze3nz6q Před 7 měsíci +2

    ሠለላሁአለይሂወስለም
    ወአለይኩምሠላምወራህመቱላሂወበረከቱ
    ጀዛከላህኸይርኡስዙታና
    አልሀምዱሊህ

  • @user-po8wu5cc7j
    @user-po8wu5cc7j Před 4 měsíci +2

    አለህ ይዘኒልን እና በአሁኑግዜ ኢንደዘ አይነት ዎንድ አለ ለመለት ረሱ ኢየከበደ ነው ሴቱወ ቢር ከሌለት ሰርተ ከለመጠች መች ይወደተል

  • @user-ej3yq3eu8p
    @user-ej3yq3eu8p Před 8 měsíci +4

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ

  • @seadaseada3846
    @seadaseada3846 Před 7 měsíci +2

    ጀዛከላህ ኸይር ኢንሻአላህ

  • @Seadaseyifu
    @Seadaseyifu Před 7 měsíci +2

    ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን በጣም ጥሩትምህርት ነው

  • @user-xs2hw2cm9k
    @user-xs2hw2cm9k Před 7 měsíci +4

    ኣላህ ይወፍቀነ

  • @user-wo3tx3ji5o
    @user-wo3tx3ji5o Před 6 měsíci +1

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ኢሻ አላህ ደዛኩም አላህ ኽይረን

  • @user-mn7ky9fw2s
    @user-mn7ky9fw2s Před 8 měsíci +4

    jezakumulah hayiran uztaz

  • @hawa7349
    @hawa7349 Před 7 měsíci +1

    ጀዛ ካሏህ ህይር ወዲሜ

  • @fozeyamohamed4473
    @fozeyamohamed4473 Před 7 měsíci +2

    جزاك الله خير

  • @AhmedOumer-yh1yr
    @AhmedOumer-yh1yr Před 7 měsíci +2

    ማሻ እልህ ጥሩ ነው

  • @kadirmo989
    @kadirmo989 Před 2 měsíci

    ጃከለህ ኸይሪን ማሻአለህ

  • @cgf8399
    @cgf8399 Před měsícem

    አስላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ አላህለሁላችንምልቦናይስጠን ግንወንዶችበአሁኑስአት በአረብሀገርሚስቱንይስዳልከዛ የወርብርካላክሺእያለመጨቃጨቅነዉ አረስንቱ የወንዶቹእሳ በኛላይያላችዉሀቅ!

  • @ledina7109
    @ledina7109 Před 7 měsíci +2

    جيزاك الله خير🎉

  • @Mohammed-bt2kr
    @Mohammed-bt2kr Před 2 dny

    ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛኩሙሏህ ኸይረን
    ቆይ ግን ጥያቄየ ያላ ገባን ሴቶች እደት ትዳርን እናሰብ አንድም ሴት ሰለባል ደህና ሲያወሩ አይሰማም ወከራ ብቻነዉ የምሬነዉ ገና ትዳር ምን ይምሰል ሳላቀዉ በምሰማዉ ብቻ ወንዶችን ሰራገም ወዋሌ አጂብ አላህ ለሁላችንም ኸይሩን ነገር ይወፈቀን አብሺሩ ዉድ እህቶቸ🌺🌺

  • @milonbd6824
    @milonbd6824 Před 2 měsíci

    ኢሻአላህ ❤❤❤❤

  • @raheemaraheema9402
    @raheemaraheema9402 Před 7 měsíci +4

    ጅዛኩምአላህከይር

  • @user-fe9jt1vw8g
    @user-fe9jt1vw8g Před 7 měsíci +2

    ያአላህ.ትዳራችንን.የሠመረአድርልን

  • @FatumaSmart-tq2io
    @FatumaSmart-tq2io Před 2 měsíci

    Ensha allah yaa rabbi

  • @user-zh8om8rx1t
    @user-zh8om8rx1t Před 8 měsíci +4

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-ye4dl6hj9i
    @user-ye4dl6hj9i Před 7 měsíci +3

    አሰላምአሌኩምወራመቱላሂወበራካቱAllhamdulilah for everything 😊☺️😊☺️🛑🟡የሰው ከራሱ ጋር ሰላም ከሌለ ምንም አያደርግም!

    • @cgf8399
      @cgf8399 Před měsícem

      ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ

  • @fawadnaeemansari
    @fawadnaeemansari Před 7 měsíci

    Ehe komante kadarashe bawuseti angering u,setaze peles 🙏🙏

  • @user-mb9bf1ue3h
    @user-mb9bf1ue3h Před 7 měsíci +3

    iwnetnew❤❤❤👍👍💗💗

  • @mahretendris2694
    @mahretendris2694 Před 7 měsíci +2

    እኛ ልንታዘዝ እነሱ ሊዝናኑብን ሴትልጅ ትዳር ከያዘች ለቤቷ ነው የምታስበው ለእሱ ስትል ሁሉን ነገር ትረሳለች ቤተሰቧን ሳይቀር ግን አሁን ላይ የተረሳሁት ይሄሁሉ ፍቅርና እንክብካቤ ለወንድ ልጅ አይገባም ቢቻለን መድፋት ነበር ግን የእኛ አይደለም ፈጣሪይ እዛው የስራውን ይስጠው ይፍረድ በስ አታውሩ ዝምብላችሁ

    • @IslamicAppsOffline
      @IslamicAppsOffline  Před 7 měsíci +2

      ሁሉም ሰው አንድ አይነት አይደለም እሽ አባትሽን ይድፋው ወንድምሽን ይድፋው ብትባይ አሚን ትያለሽ እያስተዋልን እንጅ ?

  • @asmaaMMM-xc1gz
    @asmaaMMM-xc1gz Před 2 měsíci +2

    ጀዛከላሁ ኸይር።ይህ የሚገባው ሸሪዓውን ጠብቆ ላኖራት ወንድ ነዉ አሉ አደል እንዴ ምስታቸውን ዓረብ ልከው ከሐጅነብይ ጋር እየተጋፋሽ ሰርተሽ ብር አምጭ እንለወጥ የሚሉ ስንቶችናቸው? እሱ ሲያከብረን በክብር ዙፋን ሲያስቀምጠን አይደለም መታዘዝ ብንሰግድለትስ?

  • @bmm3152
    @bmm3152 Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-gv4gs4wv3p
    @user-gv4gs4wv3p Před 6 měsíci +1

    👍👍👍👍

  • @munaabdi2142
    @munaabdi2142 Před 6 měsíci

    Agbitam bihon shito tekebita mewuxat atichilim malet nw akhi

  • @user-bv8er3bw7i
    @user-bv8er3bw7i Před 7 měsíci +1

    Mashalah tiru new gin sitochshe betseb metyq yelbatim malte sil wendoch bicha lemin yehonal eslimina lstoch menm aynet mebit alsetin

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f Před 5 měsíci

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

    • @cgf8399
      @cgf8399 Před měsícem

      ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ

  • @djhddjhdhhshdhnd5835
    @djhddjhdhhshdhnd5835 Před 7 měsíci

    Se

  • @SaAs-mu5sg
    @SaAs-mu5sg Před 2 měsíci

    መጀመሪያ እራስክን ምከር ሚድያወጥተክ ከመቀባጠር አተስ አለክ አይደል በህቶች እንባ ቤትህን የምሰራ !!!!!

    • @cgf8399
      @cgf8399 Před měsícem

      እእእእእእእእ

  • @kairhmha2848
    @kairhmha2848 Před 8 měsíci +4

    አረ እህቶች የት ናችሁ

    • @user-jt9vv7sf2x
      @user-jt9vv7sf2x Před 8 měsíci +6

      አለን ባክሽ ዝም በያቸው ስንቶቻችን በኒካ እየተሰቃየን ያለነው ቤኔው ቤት በኔው የቤት ወጪ በዛ ላይ ለግል ወጭ የሚጠይቅም ወንድ አለ እኮ😢😢😢 ሙስሊም በመሆኔ በኒካህ እየተሰቃየሁ ነው 😢ወይ አልፈናኝ ወይ አላስተዳደረኝ የተገላቢጦሽ ነው ምንኖረው

    • @user-zh8om8rx1t
      @user-zh8om8rx1t Před 8 měsíci

      ​@@user-jt9vv7sf2xአይዞሽ እህቴ ዱአ አድርጊ አላህ ያሥተካክልልሽ ሁሉንም

    • @IslamicAppsOffline
      @IslamicAppsOffline  Před 8 měsíci +1

      @@user-jt9vv7sf2x አላህ ይርዳሽ እህታችን ትዳራችሁን አላህ በረካ ያለበት ያድርግላችሁ

    • @user-ej3yq3eu8p
      @user-ej3yq3eu8p Před 8 měsíci

      ​@@user-jt9vv7sf2xሸሪአ ፍርድ ቤት ሚባል ነገር አለኮ እህቴ ኒካው በሱ እጅ ስለሆነ እሱን አዝለሽ እንድትኖሪ ሸሪአ አያስገድድሽም ከፈለገ ግመል ይሰርበት እህቶቸ ጠንካራ እና ቆራጥ መሆን አለብን አብዛሀኛው ወንዶች በዚ ዘመን በሴት ጫንቃ ነው መኖር የሚፈልጉት ፍቅርም ክብርም ጠፍቶባቸዋል ።

    • @user-ii5ib3ml6x
      @user-ii5ib3ml6x Před 7 měsíci

      ወይ ያሁን ትዳር ያሁንን በተላቀኩ እጅ አላገባም ነበር ወድልጅ በኒካህ እየቀለዱብን ነው እናተም ወዶቹ ጋጠወጥ ሁናችሁብናል

  • @mahretendris2694
    @mahretendris2694 Před 7 měsíci

    ወሬብቻ ናችሁ ሁላችሁም እኛ ሀያእ ኖሮን ተጨቁነን ስንኖር እደ ጅል ነው የሚቆጥሩን ስለዚህ ክብር አይገባቸውም ለወንዶች

    • @kemrafaris6079
      @kemrafaris6079 Před 7 měsíci

      Eshi men ygbachw yehen kalsh meftat new
      B/ c jenten kefelegsh wey mkadem wey meftat