የጡት ማስያዣው ጉድ🤣 ማይክሽ ጡት ማስያዣ ነዉ አንዴ?🤣🤣

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024

Komentáře • 550

  • @samemu
    @samemu  Před 7 měsíci +122

    እህት ወንድሞቼ በተለይ እቶቼ ድሀ ፀሎታቹ እንዳትረሱኝ አውን ከናንተ የምፈልገው መልካም ምኞታቹ ነው እና 😢እወዳቸዋለሁ ሰላም ለውላችን

    • @EmebetLema-qk2hf
      @EmebetLema-qk2hf Před 7 měsíci +2

      አይዞሽ እሙዬ እናስብሻለን እመብረሀን ትቅረብሽ ውዴ ደስታችሁን ያሳዬን ❤❤

    • @ዙዙዬ
      @ዙዙዬ Před 7 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-ql3we4gm8s
      @user-ql3we4gm8s Před 7 měsíci

      እመብርሀን ታስብሽ በሰላም ሁለት ታድርግሽ🙏🙏🙏💖

    • @hayatalain7557
      @hayatalain7557 Před 7 měsíci

      ❤❤❤❤

    • @user-vk4ov3qu9g
      @user-vk4ov3qu9g Před 7 měsíci

      አይዞሽ ማሬ

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 Před 7 měsíci +127

    የስደት እህቶቼ እንደዚህ አይነት ፍቅር የሚሰጥ ትዳር ይስጣችሁ ❤❤❤

  • @EmebetLema-qk2hf
    @EmebetLema-qk2hf Před 7 měsíci +17

    እሙዬ ግን ታድለሽ እንዲ ከሚያስቅ ሰው ጋ መኖር ማለት ገነት በይው ማርያምን ሲናደድ በጣም ነው የሚያስቅ እመብረሀን አትለያችሁ አንችንም በሰላም ሁለት ታድርግሽ ውዴ በጣም አዝናንታችሁኛል ሳሚ ቢናደድም ምን ይደረግ እኔ ግን ሆዴ ቆሰለ😅❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MM.M-mn6lm
    @MM.M-mn6lm Před 7 měsíci +35

    እኔ አራተኛ ግን ሳሚ ሲናደድ ደስ ነው እሚለ ኝ

  • @amermobile3442
    @amermobile3442 Před 7 měsíci +21

    በማረያም መቶ እናስገባቸው በሳቅ ነው የምገሉት😂😂😂

    • @ሳራ-ሐ8ቀ
      @ሳራ-ሐ8ቀ Před 7 měsíci

      በትክክል ሼርም እናድርግ

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o Před 7 měsíci

      ❤❤አዎ እኔ ሼር እያደረኩ በጓደኞቼ ሰብስክራይብ እያስደረኩ ነው❤❤

  • @Messi-ss2im
    @Messi-ss2im Před 7 měsíci +9

    😂😂😂 ዝንቡ እራሱ የሳሚ ንዴት ተመቸቶታል እሙዬ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ

  • @muludejen9244
    @muludejen9244 Před 7 měsíci +19

    ምርጥ ባል ነው ያለሽ❤ ታምራላችሁ

  • @ddggxh1522
    @ddggxh1522 Před 7 měsíci +7

    ወላሂ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ ግን እድለኛ ነሺ እደዚ ዝና የሚያደርግ ባል ተሰቶሻል

  • @Meaky-cp8fc
    @Meaky-cp8fc Před 7 měsíci +3

    ወላሂ በሳቅ ሞትኩ ውይ ንደቱ ሲስደስት እንደት የስው ንደት ያስደስተዋል😂😂😂😂😂😂

  • @user-mx6el4kx7r
    @user-mx6el4kx7r Před 7 měsíci +9

    ወገቧን እንደተመታች እንቁራሪት አላለም አይ ሳሚ አንተም መናደድህን አታቆም እሙም ስራዋን አትተው አሏህ ይስቱር 😂😂😂😂

  • @user-qy1zz8ye2u
    @user-qy1zz8ye2u Před 2 měsíci

    ሳሚ በጣም የሚያዝናና ሰው ነው😂😂 እሙም በጣም ነው የምወድሽ
    ለሽበት ያብቃቹ

  • @user-sb9qs9vv9l
    @user-sb9qs9vv9l Před 7 měsíci +4

    አይ እሙ አያልቅብሽ ፣ስት ጊዜ ሰላም ሰላም ... አስባልሽዉ? ቻለው አይዞህ ሳሚ

  • @user-rb6oq2qc4c
    @user-rb6oq2qc4c Před 7 měsíci +5

    ዘሬማ አንደኛ ነኝ እንኳን ዳህና መጣቹ አይ የዚህ ቤት ጉድ አያልቅባቹ ወይ ሠሚ ክክክክክክክክክክ በርቱ ❤❤❤

  • @አገሬጎጃምነው
    @አገሬጎጃምነው Před 6 měsíci +1

    ኧረ ወየው እኔ እኮ አነጋገራቸው ን ስለማልጠግባቸው ሰቴ መሰላቹህ ደጋግሚ የማዳምጠው ኧረ ወየው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Bura5uy9er8r
    @Bura5uy9er8r Před 7 měsíci +9

    እሙዬ ግን ስትወልጅ አለቀልሽ😂😂😂😂ሳሚኮ ሲናደድ😂😂😂😂😂

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před 7 měsíci +2

    እሙዬ ሣሚ የደሥታችን ምንጭ ናቹሁ ዛሬ የሣሚ የዛሬው የተለየነው ንዴቱ እሙዬ ፁጉርሽ ነካኪው ምንም ችግር የለውም የሴት ልጅ ያላት ውበትዋ ፀጉርዋነው ይላል የእግዚአብሔር ቃል ሣሚ ዴትህን ቀንሥ እርኩዝነች በሠጣት ችግር የለውም በታረግላት ጥሩ ነበረ

  • @JhhJhv-ek7ts
    @JhhJhv-ek7ts Před 7 měsíci +20

    በቃ ቪድወ ማለት ይሄ ነዉ በጣም ነዉ የሳኩት ወላሂ😂❤❤❤❤

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 Před 7 měsíci +3

    አረ ኡሙ አትጨማለቂ😂😂😂😂 የኔው ቢሆን በጥፊ አጩሎ ነበር ሚያሰጣሽ 😂😂😂😂😂

  • @rehmetTub6318
    @rehmetTub6318 Před 7 měsíci +3

    ግን አያዛዝንሽም😂😂 ሁል ግዜ በንደት ነው የሚሰራው😂😂 ፈታ ነው የሚያረገኝ ስናደድ😂😂

  • @wxcgff4609
    @wxcgff4609 Před 7 měsíci +2

    ወይኔ በሳቅ ሙትሆኚ እሙዬ አህያ ነው ወይ የሚጮህው የምለው ተመቸኚ😅😅😅😅😅😅 ፈትህ ለሳሚ

  • @alahamalaham
    @alahamalaham Před 7 měsíci +2

    እሙግንተኮልሽ😂😂😂ሣሚቻለዉ ሢያወራ አዉቃ የማይበላትን ታካለች ወይኔበሳቅ

  • @bashat5742
    @bashat5742 Před 7 měsíci +10

    እሙዬ❤❤ 😂 ፈጠረ የሰባቹን የሰካልቹ🎉🎉🎉

  • @ekramdelil9469
    @ekramdelil9469 Před 4 měsíci +1

    ኧረ እሙዬ ተይ ተቃጠለ እኮ😅😅😅😅

  • @user-id2xm8jy7f
    @user-id2xm8jy7f Před 7 měsíci +1

    እየሳቅን ቁምነገር ያለብት ቢዲዎ ነው አወ ምንም ምን እቃ አይውረውርም እሙይ እመቤቴ ትቀርብሽ በስላም ሁለት ታደርግሽ

  • @user-sb9qs9vv9l
    @user-sb9qs9vv9l Před 7 měsíci +1

    እንኳን ደና መጣችሁ የሳቄ ምንጮች ።ሳሚ መቸ ነው ከመናደድ ምትወጣው ? በቅንነት like shere እናርጋቸው እነዚን ማሮች, እሙየ ማር ነገር በሰላም ተገላግለሽ ለማየት ያብቃን።ፈታ እኮ ነው ምታደርጉን በሳቅ😁😁😁

  • @HayaHabaash-yy9yd
    @HayaHabaash-yy9yd Před 7 měsíci +5

    እሙ ግፍሽ ወይ ሳሚ ተበሳጨ 😢❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰

  • @seadayasin7362
    @seadayasin7362 Před 7 měsíci +2

    ሁልጊዜ አናጅልን ለኛስትይ😂😂😂😂😂😂😂

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw Před 2 měsíci

    የኔውዶች እናተን ሳይ ድብርቴ ይጠፋል ያለፈ ቢዶወ አያለሁ እሙየ ጥያቄየን መልሽልኝ እርግዝና ወገብ የማልዴ እርግጠኛውን ስላላወኩት ነው የኔ ንግስት መልሽልኝ የምወድሽዋ ደሞ በጣም ነው የምወድሽ❤❤

  • @medessteshhome1140
    @medessteshhome1140 Před 7 měsíci +1

    Kikikiki😅😅😅 "Mayik new weyii" eyandandu nigigirachiw yasikal.yih lij sinaded betam new yemiyasikegn betam new yemtamiru.yene konjo gobez nesh pirankun chileshbetal.sakish enkuwan ayimetam.

  • @ሠላሜ
    @ሠላሜ Před 7 měsíci +3

    አይ አቻ ልጅ እሙዬ የኔ ቀበጥ የሀኒሽ ልጅ ወንድም ችን አይዞን በረቱ ፍቅርች የቤዛ የኔ አድርቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 😂😂😂😂😂😂😂

  • @lisen888
    @lisen888 Před 7 měsíci +6

    ወይኔ በማርያርያም በሳቅ ሞትኮው😂😂😂😂😂😂

  • @googgoog1847
    @googgoog1847 Před 7 měsíci +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂እረ እነዚህ ልጆች በሳቅ ጨረሱን😂😂😂😂😂😂😂ሳሚዬ አይዞህ ቻለው የሙዬ ተኮል እደሁ መቸም አያልቅ እረሆዴ ነፈረ በሳቅ😂😂😂😂❤❤❤

  • @herfadjerfad9165
    @herfadjerfad9165 Před 7 měsíci +1

    አይ ሳሚ ጨጋራህን ላጠችው😢 እሙ እኮ ህፃን ህፃን ልጂ ነው የሚያጫውትሽ ፈታ ነው የምታረጉኝ😂😂😂😂😂😂😂👍

  • @user-ed7mo2hx4l
    @user-ed7mo2hx4l Před 7 měsíci +1

    ወገቦ እዴተመታች እቁራሪት ዝርግትግት ብሎ ነው ያገኘሁት አላለም😅😅😅😅😅

  • @EmanMohammed-s4k
    @EmanMohammed-s4k Před 7 měsíci +1

    አዘልዝለሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይ እነዚህ ልጆች እደው ስወዳችሁ እኮ

  • @Bet9232
    @Bet9232 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይቅር በልሽ😢 ደስ አይልም እግዚአብሄርን ይቅርታ❤😢😢 no በጣም ነው የምወድሽ ሳሚን አታስከፊ ይቅር በልሽ የኔ ውድ sorry😢

  • @yani730
    @yani730 Před 7 měsíci +4

    ወይኔ ሳሚ ኣንጀቱ ዱለት ሸተተ😂

  • @bettyaddisethiopia8537
    @bettyaddisethiopia8537 Před 7 měsíci +1

    ሳሚዬ የኔ ውድ ስትናደድ በጣም ነው የምታስቀኝ የእናንተን ቪዲዮ ማየት ሱስ ሆኖብኛል ሪያሊቲ ሾው ነው😂😂😂😂

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 Před 7 měsíci +1

    ወይ እውዬ 😂😂😂😂😂😂 ሳሚ እንደዚ አትናደድ ቶሎ ታረጃለህ ውድድ አረጋችዋለው ❤❤❤❤❤

  • @user-hg7cu7li7e
    @user-hg7cu7li7e Před 7 měsíci +2

    ለመጀመሪያ ጊዜ ስኮምት የምር ባልና ሚስት ሳይሆን ተከታታይ እህትና ወድም ቁርጥ በርቱ ልጆቸ‼

  • @user-il6pk1fm3r
    @user-il6pk1fm3r Před 6 měsíci +1

    እኔኮ የሷተኮል😂አቃጥላ ልገለው ነው🤣🤣🤣

  • @zahrahi12UAE-st6qf
    @zahrahi12UAE-st6qf Před 7 měsíci +2

    ስታምሩ በጣም ደስ ትሉኛላችሁ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

  • @HiHi-oe5mv
    @HiHi-oe5mv Před 6 měsíci

    እሙ አልበቃ ብላ ዝቡም ያቃጥልህ ገባ ሳሚ😂😂😂😂

  • @zeynebtadesse3606
    @zeynebtadesse3606 Před 7 měsíci +1

    😂😂😂😂😂ወይኔ ለልጁ አዝኖ ነው እንጂ በጥፊ ነበር የሚያጮልሽ 😂😂😂

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 Před 7 měsíci +1

    አይ ሳሚ ንግግሩ እንዴት በሳቅ እንደሚያፈነዳኝ አላህ ይባርክህ ወገቧን እንደተመታች እንቁራሪት ተዝረክርኮ ነው ያገኘሁት አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-mw4pb4xn2c
    @user-mw4pb4xn2c Před 7 měsíci +1

    ወይ ከሳሚ ስትናደድ ደስ ስትል እሙበርቺ ተንኮልሽ ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤

  • @seadayasin7362
    @seadayasin7362 Před 7 měsíci +1

    ወላሂ ስራ አቋርጨ እስቃለሁ😂😂😂😂😂😂

  • @RahelRahel-bv3ii
    @RahelRahel-bv3ii Před 7 měsíci +4

    😂😂😂😂😂😂😂Wayine Amuye Kawaladishi Buhali Yalawen Barek Chiyiw Agadi 😂😂😂

  • @marthakifle5060
    @marthakifle5060 Před 7 měsíci +1

    እሱ በጣም ትእግስተኛ ነው።

  • @user-kd6ef9mc1l
    @user-kd6ef9mc1l Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን እግዚአብሔር ያስብሽ እሙየ ድንግል ማርያም ትቅረብሽ የዛሬው ደግሞ ይለያል 😂😂😂😂ታጋሽነትህን ግን አለማድነቅ አይቻልም አይለውጥብህ አይዞህ ትንሽ ቀርቶሀል 😂😂እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-hc4pg6nh9o
    @user-hc4pg6nh9o Před 7 měsíci

    አተልጅ ጨጎራህ እንዴትነው ወይኔ በሣቅ የምር በጣም ጎበዝናችሁ ያልሆነአሉባልታ ነገር ከመልቀቅ ዘናየሚያደር ጥሩነው እኛ ዘና እያልን ነው ሣሚግን የጨጎራይቱነገር

  • @SawdalaveSawdalove-jb2lx
    @SawdalaveSawdalove-jb2lx Před 7 měsíci +1

    ወይኔ ሳምዬ እኔን ተቃጠልክእኮ😂😂😂😂ወይ ኢሙ አያልቅብሽ😂😂😂😂

  • @ደስታ
    @ደስታ Před 7 měsíci +1

    እሙዬ ተንገለሽ አትተኝ በደረትሽም
    ፀንስ ይዞ ነፃነት የለም እማዬ❤

  • @user-fx3kp4vk1m
    @user-fx3kp4vk1m Před 2 měsíci

    ሳሚኮ ተቃጥሎሞተ
    ተይእሙ ጨጎራውን አስቢለት
    የኔ ቢጤነው ሲአናደድ😂😂😂
    አልብሳት በቃ እነዛ ሁለትፍልፋሎች
    አቃጥለውሊዴፉነው አችም እዴዛው
    ፍትህ ለጋሼ ሳሚ ወይ አንድ ሰሞን
    እኔጋይምጣአና እረፍትያድረግ😂

  • @user-ws3em3cv9t
    @user-ws3em3cv9t Před 7 měsíci +1

    ሳሚ ሲናደድ ግን ደሰ ይለኛለኛል 😂😂😂

  • @a04eadco85
    @a04eadco85 Před 7 měsíci +1

    Gin emu tinapiqinalesh atixepi wolidesh beselam tegelageyi ❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @tigistya
    @tigistya Před 7 měsíci

    ወይኔ ሳሚ አረ ግፊትክንና ስኳርክን ቼክ አድርግ አቃጥላ ልትደፋክ ነው ። እሩግዝ ሆና አስፈራራችክ እኮ🤣
    🤣🤣🤣🤣🤣 እኔኮ ተናድጄ ነው የምወጣው አላለም

  • @user-qk8xm8cf1w
    @user-qk8xm8cf1w Před 7 měsíci

    አረ እነዚህ ልጆች ሆደን አቆሰሉት በሳቅ አይ ሳሚ😂😂😂😂😍😍😘😘

  • @EneyeGediyon-gv1ut
    @EneyeGediyon-gv1ut Před 7 měsíci +1

    yemr enata bich video baye dakikaw bseruuu kemadam cikacik buhala dakamen bsoten ymresaw benata new bertulgn emu emebete mariyam be selam tgelagalsh ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-od5tr4ow6w
    @user-od5tr4ow6w Před 3 měsíci +1

    ሳሚ ስታናድድህ ቀመስ አድርግ😮

  • @ZukriyaZukriya-kd3js
    @ZukriyaZukriya-kd3js Před 7 měsíci +3

    እሙ መቼም ቁም ነገር ልታወራ አሠጥህም😂😂😂❤

  • @AkramMustafa-vx1sc
    @AkramMustafa-vx1sc Před 7 měsíci +2

    😂😂😂😂😂

  • @zina5085
    @zina5085 Před 7 měsíci +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ሳሚ በሳቅ ገደልከኝ ዘንድሮ

  • @user-pn9lq8wu7r
    @user-pn9lq8wu7r Před 6 měsíci +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኣረ ወይኔ ደሞ በዝንብ መጣላት ጀመራቹ

  • @na.a9969
    @na.a9969 Před 3 měsíci

    ወላሂ ሳሚ በጣምነውእምወዳችሁ የሳቄምጮች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fufu-vt9pt
    @Fufu-vt9pt Před 7 měsíci +1

    አየ ሳምየ እደው ስናደድ ልኪ እዳጎቴ አይዞኝ ቻለው ቤቢን እዳመታው ሳም ጠቀቅ

  • @user-vz3wq7ph5j
    @user-vz3wq7ph5j Před 6 měsíci +1

    ወላሂበጣምነውየሢኩት😅😅😅😅😅

  • @fatima1865
    @fatima1865 Před 7 měsíci

    ያረብ እዳተ አደብ ያለው ባል ይስጠይ ደስትላላችሁ ፍቅራችሁ አላህ በሰላም ከሁለትያድርግሺ ሲስቱ

  • @Yasmina-hl3pq
    @Yasmina-hl3pq Před 5 měsíci +1

    የሳቅ ምጭ ብየቹሀለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @herfadjerfad9165
    @herfadjerfad9165 Před 7 měsíci +1

    ደስ ነው የምትሉኝ የሳቄ ሚጮች ሳሚ እና እሙ😂😂😂😂😂😂👍

  • @NesryaHusen
    @NesryaHusen Před 6 měsíci +1

    ያአላህ ልታሳብደዉ እኮ ነዉ በይ ያለ እድሜዉ እንዳየረጅ በሳሚ የተነሳ በመሳቅ ሆዴ ቆሰለ 🤣🤣🤣

  • @Gnat-en2iz
    @Gnat-en2iz Před 7 měsíci +2

    አመቤቴ በሰላም ልጁሽ ታሳቅፊሽ❤❤❤

  • @XjxXxj
    @XjxXxj Před 7 měsíci +1

    ክክክክክክክክክክክ😅😅😅😅😅 ወገቦን እደተመታች እቁራሪት አላለም 😅😅😅😅😅

  • @FiriyotGirma
    @FiriyotGirma Před 5 měsíci +1

    Esk zare inanten alamayate kochegn😂😂😂😂😂

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 Před 7 měsíci +4

    መጣችሁ እግድህ ልሳቅ ❤❤❤😂😂

  • @Ekram-tt5fl
    @Ekram-tt5fl Před 7 měsíci +1

    ኧረ ወየው ኮሜት በሪከርድ በነበር እዴት በሳኩ😅😅😅😅😅😅😅

  • @EmanMohammed-s4k
    @EmanMohammed-s4k Před 7 měsíci +1

    አዝግ የሆነች ልጅ 😂😂😂😂😂😂😂 አቃጥላ ልደፍውነው ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሽ ያረብ

  • @toyibayesantoyibayesan
    @toyibayesantoyibayesan Před 7 měsíci +2

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-rq7ex8rs2g
    @user-rq7ex8rs2g Před 7 měsíci +1

    😂😂😂😂😂😂አይ ሳሚ ስትናደድ እውነትም እደህፃን አይ እሙ እወዳችሁአለሁ

  • @Mariam-ht2xb
    @Mariam-ht2xb Před 7 měsíci

    እህህህህህ ሆደቋሰለበሣቅ ወላሂ አቦ ይመቻችሁ❤

  • @user-di1we8vp9g
    @user-di1we8vp9g Před 7 měsíci +2

    እሙየ አይ ጡርሽ የምር ሁለታችሁም በጣምኮነው እምታስቁኝ 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤በርቱ

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb Před 7 měsíci +1

    እህየ ኧር ሆድ ቆሰለበሳቅ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @hayatwolloywa9812
    @hayatwolloywa9812 Před 7 měsíci

    ይቺም ጡት ሁና አላለም😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-wq5io7je4s
    @user-wq5io7je4s Před 3 měsíci

    አርገደልሺውንደትእህእህ😂😂😂😂😂

  • @RibikaRibka-ir4ni
    @RibikaRibka-ir4ni Před měsícem +1

    woye😂😂😂😂😂

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před 7 měsíci +1

    😂😂😂😂የኔ ውዶች እናተ ቤት መጥቼ መቼ ነው ሳልስቅ ወጥቼ የማቅ❤❤

  • @ረሂማወለዬዋ-hz4fd6jd3v

    😂😂😂😂😂😂 እዴት እደሳኩ

  • @user-zs7yi1zj4l
    @user-zs7yi1zj4l Před 7 měsíci +1

    Endewu samiye betammmko nw mitasiqegn yeso elim degimo

  • @user-mx6el4kx7r
    @user-mx6el4kx7r Před 7 měsíci +8

    ወይኔ በአሏህ እናንተ ልጆች በሳቅ ነው የምትገሉኝ 😂😂😂😂

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před 7 měsíci +3

    ሥወዳቹሁ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሠዉ
    @ሠዉ Před 7 měsíci +1

    አንደዉ እናተን እያየሁ የመዳምን ሥራ ዘናብየ አሠራለሁ እንደት ደሥ አንደምችሉ❤❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️😍😍😍😍

  • @user-xe2tj3pl5o
    @user-xe2tj3pl5o Před 7 měsíci +1

    ወገቧን እደተመታች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ስታምሩ

  • @user-ve6op2wc4d
    @user-ve6op2wc4d Před 7 měsíci +1

    ረኔ ትግሥትን ሣላደቅ አላልፍም ወላሂ እኔሤቷራሱ አልችልም ወይይይ ረተ እሙተይ አድቀን ንደት ከባድነው

  • @zekeresbeyene8383
    @zekeresbeyene8383 Před 7 měsíci +1

    Endet tagnagnchu enate gin

  • @ashukasa5395
    @ashukasa5395 Před 6 měsíci

    ወይኔ ወንድሜን ተቃጠልክብኝ

  • @hazratansari7975
    @hazratansari7975 Před 7 měsíci +1

    ወይኔ ስወደችሑ ሰሚቾ ስትነደደ እንዴት እንደምተሥቃኝ ኡሙዬ ወለሒ እንዴት አንደተነደደ ያኔ እያዬዉሐቹ መሠቄ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ይመቻቹሕ

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos772 Před 7 měsíci +3

    ቀን ማዳም ታቆስለኛለች ማታ በእናንተ ፈታ እላለሁ

  • @mohila123e7
    @mohila123e7 Před 7 měsíci

    ሣሚን አታናጂው ተይ እሙየ አላህ በሠላም ይገላግልሺ🌹🌹🌹

  • @fikrtubelov
    @fikrtubelov Před 7 měsíci +1

    ማነዉ እሙየን የሳላት ነዉ ማስብልሽ አይ ሳሚቾ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-bt7je7jw3n
    @user-bt7je7jw3n Před 7 měsíci +1

    ስትጊዜ ሰላም አለ 😂😂😂😂