ጤናማ ህይወትን መምራት || ህይወትን ለማስተካከል የሚረዳ ድንቅ ተከታታይ ትምህርት || Leading a healthy life.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • ጌታን ለመቀበልና በቤተክርስቲያን ለመያዝ የሚከተለውን ፎርም ይሙሉ።
    www.cmmlife.or... የአገልግሎቱ ፓርትነር ይሁኑ: www.cmmlife.or...
    ይስጡ፡ www.cmmlife.or...
    Contact: +251966328684
    Email: joshubera@gmail.com
    website: cmmlife.org
    Follow us on
    Instagram @christmissiontvethiopia
    Facebook @CmCAddis
    Telegram @ChristMissionTvEthiopia
    Tiktok @christ_mission_tv
    የአገልግሎቱ ቪዲዮዎች በቀጣይ እንዲደርስዎ የyoutube ቻናላችን subscribe ያድርጉ
    በፓስተር ተስፋሁን ሙሉዓለም (ዶ/ር) የተፃፉ መጽሐፍትን ለማግኘት
    USA & Canada
    +1 (740) 304 6000
    UK & Europe
    +44 795 079 1224

Komentáře • 51

  • @millenyemane
    @millenyemane Před 4 měsíci

    አሜን_ሃሌሉያ 🙏
    ጤናማ ህይወት መኖር የጤናማ ግንኙነት ስብስብ ነው።🔥

  • @GenetAbraha-qc9xs
    @GenetAbraha-qc9xs Před 4 měsíci

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ! ተባረክ።

  • @millenyemane
    @millenyemane Před 4 měsíci

    አሜን የተረፈ ማሰተዋል ይኑረን🙏💖

  • @millenyemane
    @millenyemane Před 4 měsíci

    #የጌታ_ሰላም ይብዛለህ @ፓሰተርዬ ዶክተር ተስፋሁን ሙሉአለም ከዚህ በላይ የጥበብ_የመገለጥ
    💥ብርሀን ይጨምርልህ🙏 ዘርህ ይባረክ ዳርቻህ ይስፋ አሜን ተባረኩ እወዳቹሀለሁ💖💖💖💖

  • @millenyemane
    @millenyemane Před 4 měsíci

    #ህይወት የሚሰጠው #ጥበብ የምንማረው #ከእግዚአብሔር_ነው።📖🙏

  • @Canada404
    @Canada404 Před 5 měsíci

    GOD bless you Pastor it’s so functional preaching to me ❤❤❤

  • @millenyemane
    @millenyemane Před 4 měsíci

    ክርሰትና_አብሮሆት ነው። ጥበብ ነው። እውቀትና ማሰተዋል ነው። አሜንንን📖🙏

  • @sphonetastic5000
    @sphonetastic5000 Před 5 měsíci

    አሜን

  • @user-lq2tu4dt9e
    @user-lq2tu4dt9e Před 5 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ተባርክ ❤❤❤❤❤

  • @SenbtaTenay
    @SenbtaTenay Před měsícem

    Ameni ❤❤

  • @millenyemane
    @millenyemane Před 4 měsíci

    #እግዚአብሔር_ሚደሰትብን_ከእርሱ_ሰንማር_
    ነው።🙏🔥

  • @emebetayele9833
    @emebetayele9833 Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ድንቅ ትምህርት ነው ተባረክልን ፓስተራችን

  • @Absalat700
    @Absalat700 Před 5 měsíci +5

    ጤናማ ህይወት የጤናማ ግንኙነት ውጤት ነው ። እጅግ በጣም ግሩም ትምህርት ነው። በቃሉ ተሰርቼ እንድቀር የጌታ ፀጋ ይብዛልኝ ❤

  • @temesegandesta9309
    @temesegandesta9309 Před 5 měsíci +2

    Ameeennnn 🎉❤

  • @user-os8oi5ht6g
    @user-os8oi5ht6g Před 5 měsíci

    አሜን አሜን ተባረኪ ፓስተር❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiritimehanisho5162
    @hiritimehanisho5162 Před 5 měsíci +3

    Kbri legoyta yesus❤❤

  • @user-ym9vn7np3m
    @user-ym9vn7np3m Před 4 měsíci

    Hulem geta yinageregnal ♥

  • @senaittesfamichael3202
    @senaittesfamichael3202 Před 5 měsíci +1

    Amen 🙏 Amen 🙏 bless you more Pastor with your family 🙏🙏🙏

  • @adaneinsurance105
    @adaneinsurance105 Před 5 měsíci

    Great Wisdom ❤Love You All❤

  • @fevengirma-lt5ej
    @fevengirma-lt5ej Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abigeyatsehay1203
    @abigeyatsehay1203 Před 5 měsíci

    አሜን❤❤❤❤

  • @SofiYrgalem
    @SofiYrgalem Před 5 měsíci

    አሜን አሜን👏👏👏👏👏

  • @kearyamtubechannel
    @kearyamtubechannel Před 5 měsíci +3

    ሕዝቤ ግብፅ የእጄም ስራ አሰር ርስቴም እስራኤል የተባረከ ይሁን በሎ ይባርካቸዋልና በዚያ ቀን እስራኤልም ለግብፅ ሶስተኛ ይሆናል በምድርም መካከል በረከት ይሆናል ። ኢሳ19-24

  • @hiritimehanisho5162
    @hiritimehanisho5162 Před 5 měsíci

    Amenn

  • @tesfanesh2260
    @tesfanesh2260 Před 5 měsíci

    Amen

  • @martamengistu3505
    @martamengistu3505 Před 5 měsíci

    Laba

  • @hiwotteklemariam8353
    @hiwotteklemariam8353 Před 5 měsíci

    🙏 Amen!!!!

  • @hiritimehanisho5162
    @hiritimehanisho5162 Před 5 měsíci

    Amenn❤

  • @getacheww.birhan8768
    @getacheww.birhan8768 Před 5 měsíci

    ድንቅ ት/ት።

  • @yehualashetazene6733
    @yehualashetazene6733 Před 5 měsíci

    Amen 🌺🙏🌺🌺

  • @millenyemane
    @millenyemane Před 4 měsíci

    በህይወታችን ህመምና ተግዳሮት ሲበዛብን ቆም ብለን ማሰብ አለብን።

  • @martamengistu3505
    @martamengistu3505 Před 5 měsíci

    Achbrbry

  • @zinashtefera7340
    @zinashtefera7340 Před 5 měsíci

    Please release the hidden video, we have to learn it consistently .
    Thank you stay blessed!!

  • @elsagebrezghi1724
    @elsagebrezghi1724 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @millenyemane
    @millenyemane Před 4 měsíci

    💥📖🔥 Proverbs 24 አማ - ምሳሌ
    3: ቤት #በጥበብ ይሠራል፥
    በማስተዋልም ይጸናል።
    4: #በእውቀት ከከበረውና ካማረው ሀብት ሁሉ፡
    ጓዳዎች ይሞላሉ።
    5: #ጠቢብ ሰው ብርቱ ነው፥
    አዋቂም ሰው ኃይሉን ያበዛል።
    6: #በመልካም #ሥርዓት ሰልፍ ታደርጋለህ፤
    ድልም ብዙ #ምክር ባለበት ዘንድ ነው።

  • @hiritimehanisho5162
    @hiritimehanisho5162 Před 5 měsíci

    A
    Menn❤

  • @martamengistu3505
    @martamengistu3505 Před 5 měsíci

    You we be daid like tp goswa

  • @martamengistu3505
    @martamengistu3505 Před 5 měsíci

    You are tif

  • @tewodrosassefa-gd8dp
    @tewodrosassefa-gd8dp Před 5 měsíci

    የምታወራው እንደ ህልም እያለምኩት ነው እውነት ግን እግዚአብሔር ለምን ተወኝ

    • @noahbineyam6837
      @noahbineyam6837 Před 5 měsíci

      ትንቢተ ኤርምያስ 29:13 እናንተ ትሹኛላችሁ፥ በፍጹም ልባችሁም ከሻችሁኝ ታገኙኛላችሁ .እግዜብሄር ሰውን ትቶ አያቅም unless አንተ ካልተውከው

    • @TseadaZewude-us6db
      @TseadaZewude-us6db Před 5 měsíci

      Tew Yene Abat. Gize alew!

  • @tewodrosassefa-gd8dp
    @tewodrosassefa-gd8dp Před 5 měsíci

    እውነት ግን ሀኪም አለ ለምን እኔን አያክመኝን ትተኧኛል

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse1515 Před 5 měsíci

    ለፓስተር ተስፋሁን ያለኝ ጥያቄ፣ አሁን እየተናገግክ ያለኸውና አንተ አሜሪካ መጥተህ ያደረግኸው አልተቃረነም? እኔ ነቢያት መጡ መጡ ሲባል የምሮጥ አይደለሁም ግን ጥቂት ጓደኞቼ በእነዚህ obsessed የሆኑ ናቸው ተሽቀዳድመው ይሄዳሉ ግን ምንም ነገር ተቀይረው አላየሁም። አንተ በመጣህ ጊዜ አባል ለሆኑትና ዘር ለዘሩት ብቻ የተለየ ፀሎትና የቅድሚያ መግቢያ ፍቃድ ነበረ የተደረገላቸው። ታዲያ አንተስ ዘር ብለህ ቅድመ ክፍያ አልተቀበልክም ወይ? ለዚህ አንተም ሆንክ ሌላ የአንተን አገልግሎት ትክክል ነበር የሚለኝ ሰው በዚህም ሆነ በሜሴንጀር ቢፅፍልኝ እኔም በአንተ ላይ ያለኝን የእምነት ማጣት ማስተካከል እፈልጋለሁ። ለሶስት አመታት ያክል አልከታተልህም ዛሬ ግን እርሱን አይቼ ነው የከፈትኩት፣ ግን የባሰ ቅር ያለኝ አንተ እያደረግህ ሌሎቹን ማስጠየቅ እና ለምዕመኑ አንተ ከኢትዮጲያ ገና ሳትነሳ ቅስቀሳ ሲደረግና ቅድመ ክፍያ ሲደረግ እንደ ነበረ አባል የሆኑት ጔደኞቼ ለእኔም ሲጠይቁኝ እኔ ፈውስን በብር አልገዛም በነፃ አምላኬ እየፈወሰኝ እያያችሁ ነው ብያቸዋለሁ አልሄድኩምም።
    እኔ ብዙ ጊዜ ያመኝ ነበር ግን አንድም በሽታ እጅ ሳይጫንብኝ ጌታ ኢየሱስ እራሱ እንደፈወሰኝ ምልክቶችኝ አሳይቶኝ ተፈውሼአለሁን። ነገር ግን አሁንም ሁል ጊዜ ጉልበቴን ያመኛል ያ ማለት እንዴት ነው የሚታይህ?

    • @Ayele-py8jx
      @Ayele-py8jx Před 5 měsíci +1

      እኔ እንደታዘብኩት ከነበሩት ፕሮግራሞች ለወንጌል ማህበርተኞቹ ብቻ የተዘጋጀው ፕሮግራም እሁድ ከሰአት ነበር። ቅዳሜና አርብ ለሁሉም ሰው ክፍት ነበር። ተገኝተን ተገልግለናል። ለሁላችንም እጅ ጭኖ ጸልዮልናል። ምንም ያስከፈለን ነገር አልነበረም። እሁድም ለዚህ ፕሮግራም ብላችሁ አጋርነት የሞላችሁ ትክክል አይደላችሁም። ብሎ ሰዎችን ንስሃ ሲያስገባ አይተናል። ወደ ሚያገልግልባት ቤተክርስቲያንም ቢሄዱ የሜከፈል ምንም ነገር የለም። ለሁሉም በነጻ ይጸልያል። የተሳሳተ መረጃ ማስራጨት ትክክል አይመስለኝም። ዘር ዝሩና ልጸልይላቹሁ ሲል ተሰምቶ አይታወቅም።

    • @YeshiAbebe-oq1ov
      @YeshiAbebe-oq1ov Před 5 měsíci +1

      This is just a lie!!!
      By Gods grace I got the opportunity to attend at this service and I didn’t even hear the word money!!!

    • @Maranatha212
      @Maranatha212 Před 5 měsíci +1

      ካንሰር ተይዤ እዚህ ቤ/ክ አርብን ለፀሎት ስመላለስ አንድም ቀን "ገንዘብ አዋጪ፣ ዘር ዝሪ፣ አባል ካልሆንሽ አይፀለይልሽም" ተብዬ አላውቅም። ይልቅስ ለህክምና የተተመነልኝ 200,000usd እዚህ ቸርች ባለ የእግዚአብሔር መገኘት ፈውስ ሆኖልኝ ከሞትና ከወጪ ድኜ ዛሬም እመላለሳለሁ። እግዚአብሔር ይባረክ!! እውነተኛ አገልጋዮችን ከሐሰተኞቹ ጋር አብረን አንውቀጥ!! ጌታ የመለየትን ስጦታ ይስጠን አሜን!!!

  • @tesfanesh2260
    @tesfanesh2260 Před 5 měsíci

    አሜን

  • @hiritimehanisho5162
    @hiritimehanisho5162 Před 5 měsíci

    Amen

  • @hiritimehanisho5162
    @hiritimehanisho5162 Před 5 měsíci

    Amenn❤❤

  • @behailumamo6714
    @behailumamo6714 Před 5 měsíci

    Ameeen

  • @hiritimehanisho5162
    @hiritimehanisho5162 Před 5 měsíci

    Amen