በጣም ጣፍጭ መግሉባ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • ዋው የሆነ ሩዝ በኩዳር #ወሎ #edit

Komentáře • 3

  • @EmuHaladtube
    @EmuHaladtube Před rokem

    ሠላም ወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ. እዴት ነሽ ውዴ እኳን ሠላም መጣሽ ደሥሥ ሚል ቆይታ ነበር ማሻላ ተባረክ አላህ አገራችን ሠላም ይሁንልን. ያረቢ ያከሪም

  • @sofi-Tube
    @sofi-Tube Před rokem

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ባለሞያ ውድ የሀገሬ ልጆች የአላህ ሰላም እዝነት ራህመት አይለያችሁ ሀገራችንን ሰላም አሏህ ያድርግልን የተራቡትን አላህ ይፈርጃቸው ሮመዷንን በሰላም ፁመን ፆማቸውን ከተቀበላቸው ባሮች ያድርገን በተረፈ አብሽሩ

  • @meremam877
    @meremam877 Před rokem

    ሦስት ነገሮችን ጠብቅ!
    👉🏽ሀገር - እናት- ዓይን
    ለሦስት ነገሮች ተዘጋጅ!
    👉🏽ለኃላፊነት - ለእውቀት - ለትዳር
    ሦስት ነገሮችን አክብር!
    👉🏽ቃልኪዳን - ጓደኛ - ትዳር
    ሦስት ነገሮችን ተቆጣጠር!
    👉🏽ምላስህን - ቁጣህን - ስሜትህን
    ሦስት ነገሮችን አድንቅ!
    👉🏽ውበት - ሕይወት - ተፈጥሮን
    ሦስት ነገር ጥላ!
    👉🏽ሀሜት - ቅናት - ተንኮል
    ይሠመርበት👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
    ❤️❤️❤️❤️
    ሦስት ነገሮች ያስፈልጉሃል!
    እምነት - ተስፋ - ፍቅር
    ♥♥♥♦♦♥
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉