ሰላም እንደት ከረማችሁ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 21

  • @TsgstFzgs
    @TsgstFzgs Před 14 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታታችን አሪፍ ቆይታ ነበር በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ያሳየሽ በርቺ❤❤❤

  • @seble2090
    @seble2090 Před 14 dny

    ሰላም ሰላም ኪዱዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ ሰላምሽ ብዝት በላይ እጅግ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ያገራችን ሰላም ያደርግልን

  • @tiztaswork9533
    @tiztaswork9533 Před 13 dny

    Selam Selam enkan dena mtash 🎉🎉🎉

  • @user-cu7lz5gz9t
    @user-cu7lz5gz9t Před 14 dny

    ሰላም እዴት ነሽ እንኳን ደና መጣሽ ውድ የውነት በጣም አሪፍን ቆይታ ነበር እና ትልባ ለብዙ ነገር ጠቃሚ ነው ውድ እናመሰግናለን

  • @tenayutub
    @tenayutub Před 14 dny

    ሰላምሽ ይብዛ ኪድዬ እንካን በሰላም መጣሽ በጣም ደስ የሚል ጥሩ ዉይይት ነበረን ፍቅር ሰላም በያለንበት

  • @susutube4509
    @susutube4509 Před 13 dny

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሺ ርችየ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ለህዝቦቿ ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ

  • @mekdestube7985
    @mekdestube7985 Před 13 dny

    ሰላም ውዴ እንኮን ደና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እግዚአብሔር ይመስግን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @tsehaysahyoutube1878
    @tsehaysahyoutube1878 Před 14 dny

    Selame selsme yene wude wuankni dena mexashi hulachum selami xena fker nadet yadelna amen amen amen berchelny arefi qoyta nber enamesgenalen wudee❤❤🎉🎉

  • @EmuSadam
    @EmuSadam Před 14 dny

    ሰላም ብያለሁ እህቴሰላምነሽልኝ የኔ እህት በጣም ጥሩ ቆይታ ነበር ድስ እሚል ጥሩ ትምህርት ነው በዚሁ ቀጥልበት እምውድሽ እህቴ እላህ ይድረስ ልብ ይነካል የምናየው የምንሰማው አገራችንን ሰላም ያድርግልን መልካም ትምህርት ነው መሻአላ መልካም ቀን ያድርግልን

  • @samritube1844
    @samritube1844 Před 14 dny

    Selameshe yebeze kido mereteye koyeta nabere enamsegenalen selnbere koyeta betseb

  • @user-zg4yu7ud1o
    @user-zg4yu7ud1o Před 14 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እካን በሰላም መጣሽ እውነት አስተማሪ እናመስግናልን ሰላም ፍቅር ይስጠን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshiabeje
    @yeshiabeje Před 14 dny

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ ሪቾ እንኳን ሠላም መጣሽልን አንዳንድ ጊዜ ያጋጥማል ሪቾ ልባችንን እየተንጠለጠለብን ነዉኮ ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለህዝባችን

  • @tgtubelo6774
    @tgtubelo6774 Před 14 dny

    ሰላም ላንቺ ይሁን ውድ እህቴ አገራችንን ሰላም ፍቅር ያድርግልን ሁላችንንም የእግዚአብሄር ጥበቃ አይለዬን

  • @samirumar402
    @samirumar402 Před 14 dny

    ሰላም ጤናይስጥል የምውድሽ እንኳን ደህናመጣሽ ውድና የተከበራችሁ የሀገሪልጆች በያላችሁበት ሰላምችሁ ይብዛልኝ የምውዳችሁ አሪፍ ቆይታ ነበር ጎበዝ ዋው በርችልኝ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤😂

  • @ynatolegyoutube4861
    @ynatolegyoutube4861 Před 14 dny

    ሰላምውደ የኔቆጆ ሰላም ፍቅር አድነት ላገራችን ለህዝባችን በውነቱልዩየሆነ
    ቆይታነበረን የኔውድ ❤❤❤

  • @hani-ye-tare
    @hani-ye-tare Před 14 dny

    Enkun dehna metehes wudi ewnet new kalwdeken kefetan anayem kefe belen eko senwdek telo new tesefa yemenkoretew

  • @samritube1844
    @samritube1844 Před 14 dny

    Egzeabhwre yekebere yemsegenbkide ehetachenbarwfevkoyeta nabere yakerbshelen wow

  • @siniqetube
    @siniqetube Před 14 dny

    Inkiwan dena metashi betami konijo qoyita nebereni inamesginaleni❤

  • @GotiTube-py4yj4lf4r
    @GotiTube-py4yj4lf4r Před 14 dny

    የጥንካሬያችን ውጤት ውድቀታችን ነው ማለት አልገባኝም እኔ ማውቀው የጥንካሬያችን ውጤት እድገታችን ነው አዎ ጠንካራ ከሆንን ውጤታማ እንሆናለን❤❤

  • @kemir264
    @kemir264 Před 14 dny

    እርእሱ ለማለት የተፈለገው እንዳለ ያስብናችው ነገሮች ባይሳኩና ብዙ ችግሮች ቢገጥሙን ብል ውድቅ ለቀጥዩ ትምህርትና ጥንካሬን ልምድን ይስጠናል እንደማለት ነው

  • @hanamediyahanifeker
    @hanamediyahanifeker Před 14 dny

    እንዲያው ጥላ መሄድ የሚወዳትን ሰው
    የልቧን ፍላጎት ሙሉ ካደረገው😏
    አልከለክላትም ትሂድ ትነሳና
    ይበጀኛል ብላ ባየችው ጎዳና🙌
    ከእኔ ጋር መሆኑ እሬት ከሆነባት☹️
    የሰጠኋት ፍቅር ሰላሟን ከነሳት❤️‍🔥
    እንግዲያውስ ትሂድ አልከለክላትም
    ውደጂኝም ብዬ አላስገድዳትም👐
    ልቧም ተጓዥ ካላት ብረሪ ክነፊ
    ሂጂ ነው የምላት ካሻሽ ዘንድ እረፊ💔
    መንገደኛው ልቧ ለመሄድ የቃጣው
    ታግዬ አላስቀረው ከመንገዱ አልገታው
    ስለዚህ ትገስግስ መንገዱን ካሰበች
    እኔም 'ሸኛታለው ድካሙን ሳልሰለች