ሳምሰንግ ስልክ ምትጠቀሙ ከሆነ እነዚህን 10 ነገሮች ማዎቅ አለባችሁ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024

Komentáře • 111

  • @eytaye
    @eytaye  Před 2 lety +16

    Peace for All ✌
    ማንኛዉንም ፊልም በትርጉም ለመመልከት👉 czcams.com/video/1eDyvR2cnoA/video.html

    • @wizmikq8236
      @wizmikq8236 Před 2 lety

      Please tell me how to change my WiFi password

  • @AhmedMohammed-mt4dh
    @AhmedMohammed-mt4dh Před 2 lety +1

    ዋው በጣም ነዉ የረዳህኝ አመሠግናለሁ

  • @kalaebhailu6232
    @kalaebhailu6232 Před 2 lety +5

    የሁልጊዜ ተመልካችህ ነኝ እስቲ አሁን ደሞ ዳታ ብዙ ብር እንዳይበላን መላዉን አሳየን

    • @mikopa6006
      @mikopa6006 Před 2 lety +1

      Ewnetun new bro ene erasu lemot new

  • @filemonatemsegen3607
    @filemonatemsegen3607 Před 2 lety +1

    ሀሪፍ አቀራረብ ታንኪው ግን ስለ iPhone

  • @yensaadi4380
    @yensaadi4380 Před 2 lety +3

    For I phone tell us pls thanks 🙏 for sharing your knowledge 💖

  • @user-qt8pd3ze9y
    @user-qt8pd3ze9y Před 2 lety +1

    ለምትሰጠው ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ ስልኬJ 7 ነው ምንም አይታዘዝም ቻርጀርም በጣም ይጨርሳል ሰው ጋ ለመደወል እራሱ ደቂቃ ይፈጃል መላ ካለህ ?ሌላ ደሞ ስልክ ከገዛ ነበር በጣም ያልተወደደ አሪፍ ስልክ ??

  • @bw.ketema4803
    @bw.ketema4803 Před 2 lety

    እናመሠግናለን እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @yesulij770
    @yesulij770 Před 2 lety +1

    Eytaye betam amesegnalehu bro bertalin

  • @hameretub6683
    @hameretub6683 Před 2 lety +1

    ለመጀመርያ ጌዜ እውነት በተግባር ማለት አንተ ነህ እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዘው
    ግን ማግኘት እፈልጋለሁ አንተን በምን ላግኝህ በናትህ ይመችህ

  • @biniyamsamuel7673
    @biniyamsamuel7673 Před 2 lety +1

    ወድጄዋለሁ ግን እንድናነበው አድርገህ አሳየን

  • @user-tm1rj3gi8j
    @user-tm1rj3gi8j Před 2 lety

    እናመሰግናለን ቀናሰወ ነህ ወደሜ በረታ

  • @biniyamsamuel7673
    @biniyamsamuel7673 Před 2 lety +1

    Full screen madreg ena masayet atchilem ende hule sew endiredak keflek?

  • @nas-tech
    @nas-tech Před 2 lety +3

    Great!!! you always inspire me retrieve more

  • @user-iw6ht7ou3h
    @user-iw6ht7ou3h Před 4 měsíci

    thank u keep it up

  • @tebabudamise375
    @tebabudamise375 Před 2 lety

    ጥሩ አረዳድ ነው

  • @user-pr6fo1sh6h
    @user-pr6fo1sh6h Před 2 lety +2

    በጣም ጥሩ እና ጎበዝ ልጅ ነህ ለምታደርገው ነገር አድናቂህ ነኝ አመሰግንሀለውም የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ይስጥህ ይጠብቅህ ይባርክህ🙏
    ወንድሜ እባክህ በዓለም ያዓሉትን ክለቦች እግእ ኳስ የሚያሳይ አፕ አሳየኝ እባክህ ወንድሜ 🙏❤️🌹🇪🇹🇪🇷❤️🌹

  • @oumernesredin7199
    @oumernesredin7199 Před 2 lety

    thanks bro. nofiction history. not 10+ silk lay algegnhutim

  • @habtamugutema7017
    @habtamugutema7017 Před 2 lety +1

    በጣም አመሠግናለው ግን ትንሽ ቀስ ለማለት ምክር ትቸኩላለህ

  • @chombechombe8423
    @chombechombe8423 Před 2 lety

    ምርጥ ልጅ ነህ

  • @brukrack8295
    @brukrack8295 Před 2 lety

    Wow በርታ!!

  • @henock8230
    @henock8230 Před 2 lety

    Betam Ariff video nw zare nw yayehut Ena subscribe argenal.Tnxs gud job!!

  • @MullerTech
    @MullerTech Před 2 lety +1

    Thank you bro!

  • @xsss9011
    @xsss9011 Před 2 lety

    እናመሰግናለን በርታ ብራዘር 👍🙏

  • @hsheuehuejehe3060
    @hsheuehuejehe3060 Před 2 lety

    tankis biro

  • @user-ei5jt3xs9o
    @user-ei5jt3xs9o Před 2 lety

    እናመሰግናለን

  • @rashailu4798
    @rashailu4798 Před 2 lety

    Tnx በርታ bro

  • @user-hc8gu4il5k
    @user-hc8gu4il5k Před 2 lety

    ለኔ ደግሞ ቲክቶክ የሆነ ነገር ፖስት ሳድርግ ወደሰዉ ሼር አያደርግም ካዉቅህ ንገረኝ ወድሜ

  • @bachaajama2650
    @bachaajama2650 Před rokem

    Tnx bra

  • @birtukandebalke7480
    @birtukandebalke7480 Před 2 lety

    Enamesegnalen wendimachin imo be 2 silk be and ayinet kutir likeft imbi alegn indat alfegn and belegn🙏

  • @tigrayplea5385
    @tigrayplea5385 Před 2 lety

    thank you good tips brother

  • @zainebemamu1659
    @zainebemamu1659 Před 2 lety +1

    እባክህ ወንድሜ መልስልኝ እኔ አዲስ ሳምሰንግ ስልክ ልገዛ አስቤ ነበር ምን አይነት ስልክ ብገዛ አሪፍነው የትኛው ጥሩ ነው ማለትም የካሜራ ጥራት ያለው እስቶሬጁ ቶሎ የማይሞላ እናም ዩቲዩብ ልሰራበት አመቺ የሆነ ሳምሰንግ ስልክ ምን አይነቱ ነው አረመፍ ከመግዛቴ በፊት ጥሩን ማወቅ ፈልጌነው ስሞትልህ ኮሜንቴን እንዳየህ መልስልኝ አመሰግናለሁ

  • @serkadisesmelalem9050
    @serkadisesmelalem9050 Před 2 lety

    የኔ samsung Note 8 nw gn setting west yalekaw yelim

  • @siseyyoutube9936
    @siseyyoutube9936 Před 2 lety

    ወድሜየ አመሰግነለወ ሰልኬዬ እሰከሬን ሻቱወ የትገሰነወ አዳይነት ነወ ከተ ሰልከጋራ በከመት አሰቀምጥልኝ

  • @Saedidris0000
    @Saedidris0000 Před 2 lety

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @semiranon3496
    @semiranon3496 Před 2 lety

    Enamesegenale
    Kezi Ethiopian Lemewesede mine ayinete silek naw miyasifelegew
    Mikeneyatu Abizegnaw kezihe yewesedew selik yasechegeral yilalu
    Ebaki Negerelegn Le Eehit Lemawesde felige naw

  • @fikaethio3180
    @fikaethio3180 Před 2 lety +1

    ቴክኖ የያዘውን ልዮ ነገር ንገረን 😘😘😘

  • @mekiyahussen8986
    @mekiyahussen8986 Před 2 lety

    አመስግነለሁ

  • @sarasfamilyshow1401
    @sarasfamilyshow1401 Před 2 lety

    Eytaye so awesome keep it up and share 👌👌👌

  • @ephermgebermeskel9942
    @ephermgebermeskel9942 Před 3 měsíci

    ወደ ቲቪ ከስልክላይ ለመውሰድ ድምጽ ብቻ ነው የሚሔደው ፒክቸሩ አይታይም ምን ላድርግ

  • @alazarabel5972
    @alazarabel5972 Před 2 lety

    Betam arif nw bro

  • @yabutube3046
    @yabutube3046 Před 2 lety

    Wow betam enamsegnalen respect bro😙🤩🙏🙏

    • @eytaye
      @eytaye  Před 2 lety

      Thank you so much 🙏

  • @user-mt5ot1bn6v
    @user-mt5ot1bn6v Před 6 měsíci

    እረወንድም እኔ ስልክአደስነዉ ሰመስ ጊነዉ ግን ዘግቸስከፈተዉ እቢይለኝ ጠቅጥቂ ጠቅጠቃነዉየሚከፈተዉ አላህ ምንለረጋዉ ተወኪ አንደቢዱስረልኝ አሁንነዉ የጊዘሁት አሁን ነዉቢሁንዉ ሁለትወርነዉ በአላህእንደተልፈኝ 😭

  • @habtamutegaye3755
    @habtamutegaye3755 Před rokem

    በናትህ ስልኬ Not rgisteretion call only ብሎብኝ ነው ካወከው በቪዲዮ ስራው ስልኬ samsung ነው

  • @yibekal453
    @yibekal453 Před rokem

    My mobile also samsung a12 but I can't find screen sensitivity feature

  • @nickonapi1642
    @nickonapi1642 Před 2 lety

    Telayak brother 💪💫

  • @AllInOne-ps1ui
    @AllInOne-ps1ui Před 2 lety

    Eyu benatih SD Card is corrupt eyalegn nw memoriye ena betam fileoch nberugn filochen melshe maggnet alchlm?😱

  • @fetismart417
    @fetismart417 Před 2 lety

    Samsung a12 nw yemetekemew smart view yelewem

  • @semirabini206
    @semirabini206 Před 2 lety

    ዉንዴሜ የኔ ስልክ ከላይ ድሞፂ መቅጂ ይመጣለኝል እንዴት ነዉ የማጠፋዉ

  • @ramadantube
    @ramadantube Před 2 lety

    Thanks bro 🙏

  • @tsigeredamulugeta2935
    @tsigeredamulugeta2935 Před 2 lety +1

    You nailed the tech world!!
    keep more up bruh!!

  • @Shewa-jj3ts1bm5p
    @Shewa-jj3ts1bm5p Před 2 lety

    ተጥቅሜበታለሁ በጣም አመሰግናለሁ ወንድም

    • @eytaye
      @eytaye  Před 2 lety +1

      You are welcome!

    • @Shewa-jj3ts1bm5p
      @Shewa-jj3ts1bm5p Před 2 lety

      @@eytaye እስኪ ሸፍነህ የምትጠቀምበትን እንዴት እንደምትጠቀም አፕልኬሽኑንም አሳየኝ ካሁን ፊት የሰራኽው ካለም ጠቁመኝ ስልክህ ላይ ስትጠቀም ሌላውን የሚሸፍነውን

  • @alemabebe1795
    @alemabebe1795 Před 2 lety

    Any Samsung A or s ....?

  • @ebra_him21
    @ebra_him21 Před 2 lety

    Yessssss........first comment ....

  • @user-lq6mp9em1e
    @user-lq6mp9em1e Před 2 lety

    በመስመር ስልክ ሳወራ ሌላ ሰው ሲደውል አይወርድልኝም እደት ማሥተካከል እችላለሁ

  • @user-cl8cq1ws4h
    @user-cl8cq1ws4h Před rokem

    ኣረ ወድሜ ስልኬ አልሞላ አለኚ ሁለትቀንይፈጃል ምንመፊተሔአለዉ

  • @kiyuabera9740
    @kiyuabera9740 Před 2 lety

    font size and style ሰላም
    ገነነ የሚጠይቅ የፈለኩትን ነገር ስልጤ ሳይንሳዊ ልበ ወለድ እና አሁን እንዴት ለመቀበል ነበር እስቲ ቪድዮን ካሳሁን qalinle
    ስልኬ ለይ መሰለ ኣየሁትና

  • @delxgaming3458
    @delxgaming3458 Před 2 lety +1

    I am first bro

  • @user-id8zr8pq6p
    @user-id8zr8pq6p Před 2 lety

    እይታየ ዋሳቤ ፈቆና video አላወርዲ አለኝ ለምን ይሆን እስኪ ከቻልክ አሳየኝ

  • @habtamutillahun2137
    @habtamutillahun2137 Před 2 lety

    ሰላም ላንተ ይሁን 'sumsung note 3' አንድሮይድ ቨርቪኑን ወደ 10 ለማሳደግ እንዴት ነወ አፕግሬድ የማደርገው

  • @kingsolomon4483
    @kingsolomon4483 Před 2 lety

    የእኔ ስልክ Sumseng J6 new የምትለው አማራጭ የለውም ሌላ ዘዴ ካለ

  • @mastiwalm7502
    @mastiwalm7502 Před 2 lety

    የስልኬ ሲቲንግ app info እና close info እያለ አስቸገረኝ አልሰራልኝ አለ እስኪ ካዎክ ንገረኝ ወንድም

  • @fetacomedyzone4169
    @fetacomedyzone4169 Před 2 lety

    Thank yo so much brother 🔥🔥

  • @abushabush6577
    @abushabush6577 Před 2 lety

    Good job 👏 👍 🙏!!!

  • @user-mn5qd4rr5x
    @user-mn5qd4rr5x Před 2 lety

    great bro 👏👏👏

  • @akliloualam9452
    @akliloualam9452 Před 2 lety

    እባክህ አዲስ ስልክ ገዝቼ ደውሎድ አላደራግም አለኛ

  • @UsmiGaming
    @UsmiGaming Před 2 lety +1

    Arif merja

  • @yabutech5434
    @yabutech5434 Před 2 lety

    It is nice

  • @thfyguytu6380
    @thfyguytu6380 Před 2 lety

    መቸበደንብ ይታያል አቅረበው አወራህ እንጅ ፅሁፍ ምን እንደሚል አይታመም አታፍጥነው

  • @workugselasie2550
    @workugselasie2550 Před 2 lety

    ሰላም የቴሌግራም ፓሰዋርዴን እረሳውት እንዴት ላረግ

  • @madinamadina627
    @madinamadina627 Před 2 lety +2

    በጣም ትፈጥናለህ እንግሊዘኛ የማነነብም ስላለን በተቻለህ ሀቅም ቀረብ አድርገህ እድታየን ተረጋግተህ ብታስረዳን ጥሩ ነበር

  • @zelalemguadie5554
    @zelalemguadie5554 Před 2 lety

    Betam adeneqehalehu lr android 10 wifi hacker maberaria beteseralen

  • @mahletyimenu1412
    @mahletyimenu1412 Před 2 lety

    👌👌👌

  • @mobatsionbrhane2465
    @mobatsionbrhane2465 Před rokem

    ብራዘር እባክህ ይቱብ ላይ ከፍቸ ስሞክር መመለሱ እምቢ ኣለኝ

  • @kaankey7270
    @kaankey7270 Před 2 lety

    Liki inda projector yamisara app

  • @sefwanawahid9904
    @sefwanawahid9904 Před 2 lety

    pleas ye pc apk endet mawred enchlalen pleas

  • @mohammedhussen4785
    @mohammedhussen4785 Před rokem

    Gaudy

  • @user-vw3sb8dj2s
    @user-vw3sb8dj2s Před 2 lety

    ስማኝማ አይተህ ዝም እንዳትል ስልኬ ስፅፍ አያፈጥንም እስኪ መላበለኝ እያለገነው እንዳልል አዲስነው መላበለኝ እስኪ

  • @ENATCOMPUTER
    @ENATCOMPUTER Před 2 lety

    welcome wendime bertalgn

  • @abdekasim1577
    @abdekasim1577 Před 2 lety

    👍👍👍

  • @destadesta1525
    @destadesta1525 Před 2 lety

    🙏

  • @kedrnur2041
    @kedrnur2041 Před 2 lety

    Andrioi9or10 kalelaptop hake yeimiaderg technology enfelegalen

  • @khadeejakhad8471
    @khadeejakhad8471 Před 2 lety

    እኔምለው የማናውቀ ቁጥር ስደወልልን የደወለልን ሰው ስም የምፂፍልን አፕ ካለ ሹክ በልልኝ።

  • @abeltub4575
    @abeltub4575 Před 2 lety

    👍👍👍👍👍👍

  • @user-ly8ik3mr3d
    @user-ly8ik3mr3d Před 2 lety

    እረ አልገባኝም ብዙም አይለይም እሳ

  • @ፈኪTube-ov7lz
    @ፈኪTube-ov7lz Před 2 lety

    ፕልቱዙ ሼር አላረግ አለኝ ምን ነክቼ ይሁን

  • @swsw1098
    @swsw1098 Před 2 lety

    ለሌሎች ስልኮችስ

  • @arabia1239
    @arabia1239 Před 2 lety

    😘😘

  • @akramdefgae6608
    @akramdefgae6608 Před 2 lety

    ትንሽ ቀረብ ብታረገው

  • @mussiezelalem5007
    @mussiezelalem5007 Před 2 lety

    Can you tell us telegram bots for photo please ?

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 Před 2 lety

    ትምህርትህ ጠቃሚ ነበር ረጋ ብለህ ብታሰረዳ

  • @mikiyastadesse
    @mikiyastadesse Před rokem

    Eski lene demo.mefthe stegn wondme ye imel password endet new mekeyer yemchlew

  • @user-qw8cp4iy6k
    @user-qw8cp4iy6k Před rokem

    ❤please send me massage ba maliegeti lakiliyen yena selik hack honal