#የንስሃ_ጥሪ_ለቴዲ_አፍሮ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • #Follow Me on Facebook
    / pastortizitaw
    www.tiktok.com...
    ...
    #purchase_My_Songs
    / werashu-weresen
    #Support_This_Ministry
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000369555007 Tikdem Samuale
    Zelle - Tizitaw Kassa +14083269924
    www.paypal.me/...
    venmo.com/u/Ti...
    cash.app/$Tizi...

Komentáře • 307

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Před rokem +24

    ውስጡ ምንም አይነት ሰላም እንደሌለው ፊቱ ላይ ይታያል ዝም ብዬ ሳየው ህይወት የሰለቸው ይመስለኛል ይሉኝታ ይዞት ነው እንጂ እውነትን ሳያውቅ ቀርቶ አይደለም ጌታ ይርዳው ። አለም ዝናዋም ገንዘብዋም አብረው ይጠፋሉ ለዘላለም የሚኖረው እግዚአብሔር ብቻ ነው

  • @MesfinBirhanu-tc4mo
    @MesfinBirhanu-tc4mo Před 2 měsíci +1

    በአገራችን ውስጥ ላሉ ድምፃዊያን በሙሉ እግዚአብሔር ልባቸውን እንዲቀይር መጸለይ አለብን።

  • @salemsali3232
    @salemsali3232 Před rokem +8

    ግልባጭ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ዘፋኞቾ።

  • @yohannestesfaye7709
    @yohannestesfaye7709 Před rokem +24

    አንተ በእውነት የእግዚአብሔር ሰው ነህ ለሰማኸው ድምፅ የታዘዝክ የእግዚአብሔር ባሪያ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር አምላክ በአዲስና ባልተገለጠው ማንነቱ በኩል ራሱን ይግለጥልህ።

  • @selamselamselamawit6994
    @selamselamselamawit6994 Před rokem +7

    ውይ ቴዲን በጣም ስለምወደው ኢቺን አለም እርግፍ አርጎ ትቶ ጠቅልሎ ከነቤተቦቹ ንስሀ ቢገባ ምኞቴ ነው ጥሩ ሰው ስለሆነ እግዚአብሔር ይረዳዋል

  • @dagimworku896
    @dagimworku896 Před 3 měsíci +1

    የሚያስችል የጌታ ፀጋ ይብዛለት

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 Před rokem +16

    ተባረክ ትዜ እውነት ነው እኔም ጌታን ከተቀበልኩ ከአንድ አመት በኋላ የዛሬ 3 አመት በጣም በልቤ መንፈስ ቅዱስ ያሳስበኝ ነበር ለ መሰረት መብራቴ እና ለሰለሞን ቦጋለ ሰለሞንን ማግኘት አልቻልኩም መሰረትን ግን የዛሬ 7 ወር አከባቢ በቴሌግራም መልእክቶችን ልኬላታለው ያየንውን በልባችን የሞላውን ልንናገር ግድ ነው ተባረክ ትዜ በፀሎትህ አስበኝ

  • @mekilitdxb7540
    @mekilitdxb7540 Před rokem +5

    ሠላም ላንተ ይሁ ፓስተር ትዜ ቴድን ጌታ በጣም ይወደዋል ይፈልገዋል ለትልቅ ክብር የምፈልገዉ
    የቦማርሌ 60ኛ አመት በዐል ስከበር መስቀል አደባባይ ላይ ከአለም ዙሪያ የተሰባሰቡ ግብረሰዶማዊያን ሌዝብያን ነበሩ ነገሩ እንዳይከነወን በብዙ ቸርቾች ይፀለይ ነበር አደባባዩ ዉስጥ ድረስ ከተለያዩ አለማትና ሀገራት የመጡ ከጌታ መልዕክት ተቀብለዉ መተዉ የዛን ምሽት እየተፀለየ ሳዉነዱ ተበላሸባቸዉ እሱ ደሞ እንዳይዘፍን ድምፁ ተዘጋአስታዉሳለሁ መለስ ከነ ልጁ በአጋዝ ታዥቦ መጥቶ ነበርወድያዉ ወጥቶ ሄደ በቀዱሳን ፆም የዛን ዕለት ፀሎት ሁሉ ነገር ተበላሸባቸዉ አስታዉሳለሁ አዋሳም ኮንሰርት አዘጋጅቶ በዝያም በፆም በፀሎት ይፀለይ ነበር የሰማይ በሮች ተከፈቱ በልዩ ትዕዛዝ ዶፍ ዝናብ ወረደና ነገሩን ዘጋዉ አምላኬ ብዙአባቶች ተመለስ ብለዉታል የአባቱ ጓደኞች መክረዉታል መስምያው ጥጥ ሆኗል እግዝያብሔር በእርሱ ላይ አላማ አለዉ ቆም ብሎ እንድያስብ ሁላችንም እንፀልይለት ጌታ የምሳነዉ የለምና

    • @samrawittufa4406
      @samrawittufa4406 Před rokem

      ብዙ እድል ከብዙ ጊዜያት ጀምሮ።በድጋሚ የእግዚአብሔር ቃል officially መቶለታል እንግዲህ እርሱ ይርዳው ።

  • @tigistgirma6941
    @tigistgirma6941 Před rokem +9

    እኔም ቴዲ ላይ የሆነ መንፈስ እንዳለበት እረዳ ነበር እውነት ነው ትዜ ተባረክ ሰምቶ ከተመለሰ እሰየው ካልሆነ የሚመጣበትን ይቻለው

  • @abu-vy8lz
    @abu-vy8lz Před rokem +4

    ሀይ ፓስተር ትዜ!!, ጌታ አሁንም በደሙ ይሸፍንህ!! የወንጌልን እውነት በድፍረት ስለምትናገር እወድሐለሁ፡፡ ተባረክ፣የክብሩ ፀጋ ከዚህ በላይ ይገለጥብህ!!

  • @redahegnassefa6111
    @redahegnassefa6111 Před rokem +40

    በምድር ተጨብጭቦልኝ በሰማይ ከምታፍርብኝ ይለፈኝ ሁሉም ይቅር ላአተ ብቻ ልኑር ስለዚህ ህይወት ወደሆነ ጌታ እንጋብዛቹሀለን ትዜ ውድድ ነው ማደርግህ ተባረክ

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Před rokem +5

    ተባረክ ፓስተር ፀጋ ይብዛልህ🙏 ወንድማችን 👉መልእክቱ ይደርሰዋል ምን አይነት እድለኛ ሰው ነው እውነት መመለስ ይሁንለት❗️

  • @sosnatadesse8954
    @sosnatadesse8954 Před rokem +1

    እግዚሐብሄር ይርዳው ቴዲ አፍሮ ያለበት ሁኔታ ከባድ ነው ብዙ የምድር ክብር በዝቶለታል ነገር ግን ይህ ክብር ዘላቂ አይደለም ሰምቶ እንዲመለስ ጌታ ይርዳው

  • @fitsumefi
    @fitsumefi Před rokem +15

    ስለ ቴዲ አፍሮ እንደዚህ አይነት መልክት ስሰማ ይሄ ለ 3ተኛ ጊዜ ነዉ:: በእውነት ጌታ ይርዳው🙏🏻🙏🏻
    ተባረክ ትዝታው🙌🏾🙌🏾

  • @Herescued
    @Herescued Před rokem +4

    እግዚአብሔር እርሱ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በመንፈስ ቅዱስ ሀይሉ ይርዳው ልቡ ተከፍቶ ይሄን የእግዚአብሔርን መልዕክት ገንዘቡ እንዲያደርግ። ሊቀርበት የማይገባ ከምንም ጋር ሊወዳደር የማይችል የዘላለም ህይወት ጥሪ ነው!! ተባረክ ወንድም ፓስተር ትዜ። ዘመንህ ይለምልም!!
    ካልሆነ ውጤቱ ለምድርም ለዘላለም ህይወቱም ግልፅ ነው። እግዚአብሔር ይርዳው!!

  • @samuelnegash5663
    @samuelnegash5663 Před rokem +3

    እውነት ነው ይህ መልዕክት የመጣለት ከእግዚአብሔር ነው። አንዲሁ በአንድ ወቅት በእግዚአብሔር ስው አሁን በእግዚአብሔር ጥሪ በታማኝነት በታላቅ ፅጋ ወዳገለገለው ወደ አባቱና አምላኩ ወደ እግዚአብሔር የተስበስበው "በፕሮፌት ቲቢ ጆሽዋ" በኩል በዘፈኑ አለም ዋና እና አቀንቃኝ ለነበረው "ለማይክል ጃክስን" ቶሎ ንስሀ እንዲገባ ብሎም እንዲፅለይለት እግዚአብሔር ሊታደገው እንደፈለገ መልዕክት ከእግዚአብሔር እንደተቀበለና ቤተስብ በሆነ የቅርብ ወዳጁ በኩል ቢላክበት አልስማ በማለት ችላ በማለቱ ህይውቱ ባልተጠበቀ ወቅት እንዳለፈ እርሱ ግን አልሞት እና እየተዝጋጀበት ከነበሩ ህልሞቹ መካከል ለማስታዋስያህል ጥቂቶቹ ትላልቅ የዘፈን ዝግጅቶች እንደነበሩት በለንደን ለሚያደርገው ፕሮግራም ከዓመት በፊት የመግቢያ ትኬቶች ተሽጠው እንዳለቀ ከዓመት በኋላ ለሚኖረው የዘፈን ዝግጅት ማለት ነው ።

  • @user-rd8pk3zi7g
    @user-rd8pk3zi7g Před 4 měsíci

    ተባረክ ፓስቴር ስለ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ

  • @chakka5783
    @chakka5783 Před rokem +4

    ትዜ ጌታ ይባርክህ
    ቴዲም እንድመለስ ጌታ ኢየሱስ ይርዳው።

  • @mekdiphonetastic824
    @mekdiphonetastic824 Před rokem +17

    “ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል? ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል?”
    - ማቴዎስ 16፥26

  • @meazadejene4248
    @meazadejene4248 Před rokem +8

    ፈጣሪ ልቦና ይሰጠዉ ለመቀበል አይኖቹ ይከፈቱ ጌታ ይርዳዉ

  • @user-nb3lh7pf2e
    @user-nb3lh7pf2e Před rokem +1

    እግዚአብሔር እድል ፋንታ የሚሰጠው ሰው ትልቅ እድል ነው ቴዲ እግዚአብሔር ለሰጠህ እድል በደስታ ተቀበል ከክርስቶስ ጋር ሆኖ የሚጎል አንዳችም ነገር የለም ኢየሱስ የዘላለም ሂውት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ermiasyoseph5825
    @ermiasyoseph5825 Před rokem +5

    ወንድም ትዜ እግዚአብሔር ይባርክህ፣በእውነት ቴዲ ይለወጥ ዘንድ እንፀልይለት ለብዙዎች መዳን ምልክት ይሆናል።ቲቢ ጆሽዋ በአንድ ወቅት ለማይክል ጃክሰን ነግሮት ባለመስማቱ ንስሀ ሳይገባ ሞት ቀደመው።

  • @elsaworkayehu382
    @elsaworkayehu382 Před rokem +1

    ከእግዚአብሔር የሚበልጥ ምንም የለም እሱ መልካም አምላክ እና አባት ነው። ጌታዬና መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ይርዳው ለመመለስ

  • @saman7753
    @saman7753 Před rokem +5

    ተባረክ ትዜአችን !!!!!! we respect and love you so much !!

  • @yonasarefaine6117
    @yonasarefaine6117 Před rokem +15

    ትዜ አንተ የእግዚአብሔር ሰው ጌታ ዘመንህን ይባርክ ትዜ እወድሃለሁ እየሱስ ጌታ ነው።

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 Před rokem +6

    ተባረክ ወንድሜ ፓስተር ትዜ ፀጋውን ያብዛልህ ይህን ድንቅ መልዕክት የሰጠህ ልዑል አምላክ እግዚአብሔር የታመነ ነው ስሙ ለዘላለምም የተባረከ የተቀደሰ ይሁን ::

  • @lidialidu1085
    @lidialidu1085 Před rokem +1

    ትውልድህ ይባርክ ፓስተር 🖐
    ቴዲም ወደ ጌታ እንዲመለስ እግዚአብሔር ማስታዋልን ይስጠው !
    1ኛ ዮሐንስ 2
    17፤ ዓለሙም ምኞቱም ያልፋሉ፤ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርግ ግን ለዘላለም ይኖራል።

  • @melatshifferaw7496
    @melatshifferaw7496 Před rokem +8

    እውነት ጌታ ይፈልገዋል ።ያላመኑ ቤተሰቦቻችውን ይዛችሁ ፀልዩ ሲባል ሁሌም ይዤው ነው እምፀልየው ከሌሎች ጭምር ።ጌታ በደሙ ይሸፍናቸው ጠላት ሳይቀድማቸው ኢየሱስ ጣልቃ ገብቶ ይናጠቃቸው።

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i Před rokem +3

    ትክክል ነህ ትዜ እኔም በሐሳብህ እስማማለሁ መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንድንበት ዘንድ የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለም። እውቀት ዝና ሀብት ሁሉም ጠፍ ነው ያለ ኢየሱስ ሕይወት ባዶ ነው

  • @roziroza3655
    @roziroza3655 Před rokem +8

    ተባረክ ትዜ አንተ መልእክትህነ አድርሰሃል ለቴዲ አፍሮ ደግሞ እግዚአብሔር ሰሚ ጆሮ ይስጠው

  • @Seni.601
    @Seni.601 Před rokem +1

    እግዚአብሔር መልካም ነው የንሰሀ ጊዜ የመመለሻ ጊዜ ለሁላችን አለን ስሙ ይባረክ

  • @peaceloveunity3079
    @peaceloveunity3079 Před rokem +21

    እኔ ሁሌ የጌታን ፍቅር ሳስበው ፤ ስለ ያልዳኑ ፤ ሰዎችን ፤ በጣም ፤ አለቅሳለው። ጌታኮ ሰላም ነው ፤ ፍቅር ነው ፤ ረዳት ነው በቃ ጌታ ለኔ ሁሉ ነው ። ❤🤲

  • @user-xl4db9uv7e
    @user-xl4db9uv7e Před 4 měsíci +1

    ጌታ ይባርክህ ድንቅ ጥር

  • @chalachewkebede2318
    @chalachewkebede2318 Před rokem +14

    እግዚአብሔር አዋቂ ነው ፊት ለፊት ጠርቶታል ህይወት እንዲሆንለት ለሰዎች ሁሉ መዳን እንዲሆን ስለወደደው ነው እግዚአብሔር ይመስገን ወደንስሃ እስኪመጣ እግዚአብሔር ጥበቃ ከእርሱ ጋር ይሆናል አሜን ።

  • @deboratedlaboyd7776
    @deboratedlaboyd7776 Před rokem +12

    " ሕይወት ክርስቶስ ነው" እውነት ነው የእግዚአብሔር ቃል የታመነ ነው።
    ፓስተር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ !

  • @rahelkidane2869
    @rahelkidane2869 Před rokem +1

    ተባረክ ትዜ በኢየሱስ ስም የቴድ ልብ ይከፈት

  • @mayayetg402
    @mayayetg402 Před rokem

    ቴዲዬዬዬዬ❤❤❤
    ህይወት ከክርስቶስ ጋር ነዉ የሚያምረው የሀጥያተኛውን ሞት የማይፈልግ ጌታ ዛሬም በምህረት ሊጎበኝህ በይቅርታ ወደ ደረቱ ሊያስጠጋህ ይሻል ልብህን ክፈትለት😭🙏🙏
    በደጅህ ቆሞ የሚያንኳኳውን የህይወት ጌታ ተቀበለው🙏🙏🙏
    ብዙ ሰዎች ወንጌል እንደመሰከሩልህ... እግዚአብሔርን መውደድና መፍራት በልብህ እንዳለ.... ብትወድ የእግዚአብሔርን ቃል ወደ ተማርክባቸው ከእግዚአብሔር ጋር ወደ ተዋወቅህባቸው እነዚያ ወንጌል ወደ ሰማህባቸው የልጅነት ጊዜያት ልመልስህ.... እግዚአብሔር ዛሬም እንደገና እድል እየሰጠህ ነዉ😭😭😭🙏🙏🙏🙏
    በአዲሲቷ ኢየሩሳሌም በበጉ ሰርግ ላይህ እፈልጋለሁ😭😭😭
    ጌታ እንዲረዳህ እጸልያለሁ🙏🙏🙏🙏

  • @senibreyegeta657
    @senibreyegeta657 Před rokem +3

    ጌታ ይባረክ! ጆሮ ያለው ይስማ በዚህ አጋጣሚ ሌሎችም ይህንን መልክት የሰማችሁ ሁሉ እድሉን ተጠቀሙበት

  • @eyobfissahaye4948
    @eyobfissahaye4948 Před rokem +1

    ለብዙ ግዜ ለዚህ ፋሚሊ ጸልያለሁ!!!! እግዚኣብሔር ይርዳቸው!!!!

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 Před rokem +1

    ፓስተር ትዝታው እግዚአብሄር ይባርክህ።

  • @danielmuluneh3100
    @danielmuluneh3100 Před 6 měsíci +1

    ተመስክሮለታል ይባላል ይሄ ድጋሚ ነው ጥሶ እንዲወጣ ፀጋው ይርዳው

  • @rom-hb7yz
    @rom-hb7yz Před rokem +6

    May holy spirit lead him to the truth 🙏🙏
    Let's pray for him .....

  • @fikaduzawde-tj3ty
    @fikaduzawde-tj3ty Před 3 měsíci +1

    እግዚሐብሄር ይባርክህ ወንድማችን!!

  • @abebemekonnen3090
    @abebemekonnen3090 Před rokem

    ወንድሜ ቴዲ ይህ ትልቅ እድል ነውና እባክህ ተጠቀምበት። ይህንን ድምፅ አሳልፈህ ከሄድክ የዘላለም ፀፀት ይሆንብሀል። እግዚአብሔር ይርዳህ።

  • @biniamalemayehu2324
    @biniamalemayehu2324 Před rokem +5

    ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘለአለም ጌታ ነው።

  • @kaladamsu9843
    @kaladamsu9843 Před rokem +1

    Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tersittesfaye3687
    @tersittesfaye3687 Před rokem +6

    ደስ ይላል እግዚአብሔር በምድራችን ላይ ያለውን ክርፋት ክርፋቱን ሊያፀዳ ስለተነሳ እናመሰግነዋለን የሚመለሱ በፀጋው እየተረዱ ፈጥነው ይመለሱ ለምድራችን የእውነተኛ ንስሃ የመመለስ ዘመን ይሁንላት ሁላችንም የእግዚአብሔርን ትእግስት ፍቅር ምህረት ዘላለማዊ እቅድ እንድንረዳ ይርዳን ፓስተር ትዜ ተባረክ ብዛ ስፋ በበለጠ ለምልም ጌታ ኢየሱስ ሆይ ማራናታ!!

  • @mgatwonway8712
    @mgatwonway8712 Před rokem +10

    አሜን ፈጣሪ ለንስሃ ያብቀው እግዚአብሔር የጠራቸውን አከበራቸው ለክብር ያብቃክ ቴዲ

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 Před rokem

      አሜን ይሁን ተስማምቻለሁ እርሱ ሲመለስ ተከታዮቹም ይድናሉ አሜን ይሁን ጌታ እስኪያድነው በሞት ሊነጥቅ የወጣ አውሬ የተመታ ይሁን አሰርኩ በስሙ ስልጣን ይታሰር አንዳች እንዳይጎዳው በክርስቶስ ደም ይሸፈን አሜን

  • @a12same22
    @a12same22 Před 11 měsíci

    ተባረክ::

  • @belayneh123
    @belayneh123 Před rokem +3

    አባቱ ካሳሁን ገርማሞ በጌታ ነበሩ ይባላል ክብር ሀብት ዝና ከንቱ ነው በህይወት እያለሀ ቴዲ እባክህ ለህይወትህ ዋጋ ስጥ እባክህ ይህ ዕድል አይለፍህ ነገ ያንተ አይደለም ቱርክን ያየ በህይወቱ አይቀልድም

    • @ethiopiaethiopia7217
      @ethiopiaethiopia7217 Před rokem +2

      ለምን ቱርክ ትሄዳለህ አብይ አህመድ የሚጨፈጭፈን ከቱርክ አይበልጥም

  • @mbyruhama3408
    @mbyruhama3408 Před rokem

    ተባረክ ፓስተር ትዝታው! ለጌታህ ታማኝ ታዛዥ ባሪያ ነህ ወንድሜ !!ለሁላችንም እንዲህ እንዳንተ እንድንናገር በዚህ ዘመን ሕዝቡን በተለያየ ሁኔታ እንድናስጠነቅቅ የሚነግረንን መልዕክት በውስጣችን ይዘን እንዳንሞት ጌታ ይርዳን! እንተም በርታ ! ጌታ መልዕክቶቹንና ፀጋውን ይጨምርልህ ! ጌታ እንድዚህ መልእክቱን የሚያድርሱለትን ታማኝኞችን በዚህ ዘመን ይፈልጋል ! ተባረክ!!!

  • @bilutesfaye1986
    @bilutesfaye1986 Před rokem +10

    ጌታ ይባርክህ ቢሰሙም ባይሰሙም ንገራቸው ፣ ዘፋኝነት ሀጥያት ነው፣ በዛ ላይ እንደዚህ ታዋቂ የሆኑ ስዎች ለጨለማው አለም እየሰዉ፣ መስዋዕት እያቀረቡ ነው በህዝቡ ልብ ውስጥ የሚገቡት እረ ብዙ ታሪክ አለ፣ በትክክል አሳይቶሀል።

  • @officialTsegayeBirhanu
    @officialTsegayeBirhanu Před rokem +6

    አሜን ጌታ ይርዳው 🙏

  • @gju1635
    @gju1635 Před rokem +12

    እግዚአብሔር ቃርቦም ሳለ ጥሩት የማዳን ቃን ዛሬ ነው አላምና ምኝቱ ያልፋል ጌታ ባዳጅ ነው እየሱስ የዛልዓለም ሆዎት ነው ታባራክ ፓስተር ትዜ 🥰❤️🙏

  • @melkamwetatbezitatube9100

    ጌታ ይርዳው🙏

  • @selamlehagery5718
    @selamlehagery5718 Před rokem +6

    Keep praying for him

  • @eliashaile1597
    @eliashaile1597 Před rokem

    ተባረክ ወንድማችን ፓስተር ትዜ ፀጋ ይብዛልህ ቴዲያችን እግዚያብሔር አምላክ የልቦና አይኖችህን ያብራልህ

  • @easypc8806
    @easypc8806 Před rokem +9

    ሰላም ሰላም ትዝ እግዚአብሔር ዘመንህ ጨርሶ ይባርክህ ተባረክህ ወንድማችን በርታ አምላካችን ፀጋው ያብዛልህ ❤️❤️❤️🙏🙏

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 Před rokem +6

    የሚሰማበትናሰምቶ ሚመለስበት ጊዜ እግዚአብሄር ብርታት ጉልበት ሃይሉን ይስጠው ወንድሜ ትዜ እግዚአብሃር ይባርክህ ሞትና ጥፋት ይከልከል አሜን

  • @bezae3300
    @bezae3300 Před rokem +2

    ይገርማል በጣም ሳስበው ነበር ለምንእንደሆነ አላውቅም እግዚአብሄር ይርዳው !!

  • @fevenasgodom4425
    @fevenasgodom4425 Před rokem +3

    Yes...iwnet new before 4 years I was praying for 7 months against ye zefen menfes...setan come in the image of him and said stop praying against ....when I said in Jesus name it disappeared.... So I can confirm also spirit of devil is working through him to destroy the new generation of Ethiopia... So its better for him to receive Jesus Christ as your personal saviour BC the devil always uses and throw you to hell...wendimachin tizitaw Eigzabiher abzito yibarkih.

  • @mekilitdxb7540
    @mekilitdxb7540 Před rokem +6

    ኢየሱስ ያድናል ይታደግማል 🙏🙏🙏

  • @mimibekele6774
    @mimibekele6774 Před 3 měsíci

    Tebark

  • @mimiofarah4565
    @mimiofarah4565 Před rokem +2

    ጌታ እየሱስ ይባርክ ወንድሜ ፓስተር ትዜ

  • @hamitesse5442
    @hamitesse5442 Před rokem +3

    ጌታ ሆይ ድረስለት ልቡን አዋርድለት!!!

  • @danyphilip7362
    @danyphilip7362 Před rokem +26

    ጌታ ሆይ የቴዲን ልብ ለቃልህ ታዛዥ እንዲሆን እርዳው።

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 Před rokem +1

    ሰላም ወንድሜ የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ በግል ብትነግረው መልካም ነበር እግዚአብሔር ለደህንነት ያርግለት የሚሰማ ጆሮ ይስጠው ተባረክ

  • @tsegadtg
    @tsegadtg Před rokem +1

    Betam gilits yehone ye niseha tiri new. E/r hulunim yiwedal. Much blessings to you Tize!!

  • @hellyadamu7370
    @hellyadamu7370 Před rokem +1

    በጌታ ልቡ ይክፈት ለብዙዎችም መዳን ይሁን

  • @solomontsegaw9308
    @solomontsegaw9308 Před rokem

    “ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል? ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል?” ማቴዎስ 16፥26

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 Před 2 měsíci +1

    EYESUS YADENAL, TEDDY BE GETA YEHONAL ,IN JESUS'S BLOOD

  • @fantayefonja4295
    @fantayefonja4295 Před rokem +11

    ጌታ ይርዳው ለሱም ይናገረው❤❤

  • @HeavenKingdom698
    @HeavenKingdom698 Před rokem +27

    የመዳንን ድምፅ ችላ አትበል ወንድሜ !ጌታ ይወድሃል ! ኢየሱስ ያድናል።

  • @anisif6138
    @anisif6138 Před rokem

    Geta Eyesus Abzto Yibarkh Tize

  • @amel2941
    @amel2941 Před rokem +1

    እግዝያብሕር ይባርክህ ወንዲሜ አንተ ዲርሻህን ተወተሃል ጆሮ ያለው ይሰማ መስማት አለመስማት የባለቤቱ ዲርሻ ነው

  • @sophiakedir8181
    @sophiakedir8181 Před rokem +1

    ymimelkew hulu yesma yesma yesma “ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል? ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል?”
    - ማቴዎስ 16፥26

  • @meskiyos9316
    @meskiyos9316 Před rokem

    ፀጋውን ያብዛልክ ፓስተርየ!
    የእግዚአብሔር መልካምነት .. የፍቅሩ ብዛት! አሁንም የምህረት ደጁ አልተዘጋም ! እባካችሁ በዚህ ባለቀና በተጨነቀች አለም ላይ ሆናችሁ ለምትቅበዘበዙ ነፍሳት ሆይ :- የልባችሁን በር ክፈቱ የክብር ንጉሱ ሊገባ በር እያንኳኳ ነው: አትተላለፉ! ጌታ ኢየሱስ ስለ እናንተ ያፈሰሰው ደም ይጮሃል..:: ኑ ጌታ ኢየሱስ ይጠራችኃል... ንስሃ/የመዳን ቀን አሁን ነው!! እንድንበት ዘንድ ከሰማይ የተሰጠን በሰው እና በእግዚአብሔር መካከል ያለው መካከለኛ ኢየሱስ ብቻ ነው!
    #በዚህ ያላችሁ ቅዱሳን ይህን መልዕክት ተከትሎ የሁላችንም ሃላፊነት አለብን ብየ አስባለው : ጌታ ሲናገር ሊሰራ ነው: ስለዚህ ይህን ሰው እንደ አንድ የፀሎር ርዕስ ይዘን እንርዳው : እናስመልጠው!! ሃይለኛውን አስረን ምርኮን እንበዝብዝ!! ብሩካን ናችሁ ❤

  • @dunamise3216
    @dunamise3216 Před rokem

    ቴዲ ኢየሱስ ስለሚወድህ ታማኝ ባሪያውን ልኮ እየተናገረህ ነው በጣም እድለኛ ነህ ግን ከዚ የከበረ ጥሪ ጋር መተላለፍ እንዳይሆንብህ ጌታ መንፈስ ቅዱስ አይንህን እንዲያበራልህ በኢየሱስ ስም ፀለይኩልህ።

  • @rev.chudinatoministries2057

    My brother Teddy please don't let the hour of grace repentance pass you by in 3rd. Oh Lord protect all the youths to give their lives to you in Jesus name

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ን ብንሰማ መልካም ነው የመንፈስ ቅዱስ ጥሪ ከባድ ነው እኔ ልቤ ደነገጠ እግዚአብሔር ያስባችሁ አሁን ለነሱ ቀልድ ነው እንግዲህ

  • @user-sl5cd7nl5y
    @user-sl5cd7nl5y Před rokem +5

    ጆሮ ያለው ይስማ!
    ዘመንክ ይባራክ ፓስተርዬ💝💝

  • @mariakadesse5188
    @mariakadesse5188 Před rokem

    Yessssssssss you are sooooooo amazing pastor you are right ✅️ 🙌 🙏 my God whit you go ahead 🙌

  • @hiwotteferi
    @hiwotteferi Před rokem +1

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር ፀልይለት

  • @user-cs4zr5nd6w
    @user-cs4zr5nd6w Před rokem +1

    Amen🙏 Please pray for Him

  • @SPV-if4xi
    @SPV-if4xi Před rokem

    እግዝአብሔር አምላክ በመንፈሱ ያንቃውና ወደ እውነት ሁሉ ይምራው:: አለመስማትና አለመቀበል የግል ፈቃድ ነው ምክንያቱም እርሱ የፈቃድ አምላክ ነውና:: በአደባባይ እንድህ በመናገርህ የድርሻህን ተወጥተሃል : ዘርን ዘርተሃል ግዜውን ጠብቀው ሚይበቅለው ግን ባለቤቱ ነው ::
    የአባቴ ብሩክ ህይወትህ ቀንህ ዘመንህ ዘርህ ይባረክ እንደሰማይ ክዋክብት በፀጋው በግርማ ሞገስ የአባቶቼ አምላክ ያድምቅህ!!

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před rokem

    ትዜ ጸጋው ይብዛልህ
    ትዜ እግዚአብሔር በአንተ ላይ ጸጋውን አብዝቶልሃል እናም በሚታዩ በሚስሙ ነገሮች እንዳትደክም አንዳንደየ የፅሞና ጊዜ ውስድ ከጓደኛየ ጋር ስናወራ ነበር ስለዚህ ጉዳይ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ።

  • @abaevang3306
    @abaevang3306 Před rokem +1

    Jesus I am the way the truth & life :no man cometh unto the father,but by me .

  • @MrAbdallah-oq8hh
    @MrAbdallah-oq8hh Před rokem +1

    Igizabiher yixabiki ❤❤wondiachine

  • @elyakemayalkibet5196
    @elyakemayalkibet5196 Před rokem +3

    ሐጥያተኛው ከሐጥያቱ እንዲመለስ ባትነግረው እ/ር ደሙን ከእጂህ ይፈልጋል አሁን ዕዳህን አራግፈሀል መቀበል አለመቀበል የእርሱ ፋንታ ነዉ ።እ/ር ይባርክህ።

  • @bezawitdesalegn7507
    @bezawitdesalegn7507 Před rokem

    እግዚአብሔር ለንስሃ ያብቃው አሰተዋይ ያቦናን ያድለን ፈጣሪ ይርዳን

  • @abrahamberhanu3806
    @abrahamberhanu3806 Před rokem +6

    God bless you pastor. This was my wish since long ago. I pray to see him saved and singing for the Lord.

  • @yonasfikadu1520
    @yonasfikadu1520 Před rokem +1

    Wow ትዜ ጌታ ኢየሱስ ይባርክክ

  • @bekumakabbada9327
    @bekumakabbada9327 Před rokem

    Pastor ተባረክ እ/ር ይባርኪ።

  • @christoshiwote3351
    @christoshiwote3351 Před rokem +2

    May God Bless you Amen Amen

  • @BibleismorePropheticWord

    እድለኛ ነው በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sisayasefa8745
    @sisayasefa8745 Před rokem

    ጌታ ይባርክህ ወንድማችን ፓስተር ትዜ

  • @emuyen9811
    @emuyen9811 Před rokem +4

    ጌታ ለሚወዳቸው ይናገራል።

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem

    Amen Amen Amen Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤

  • @aviya5907
    @aviya5907 Před rokem +7

    ጥበቡ ወርቅዬ ምስክር ነው !

  • @tsigeredagetachew6342

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፓስተር ትዜ የምታውቁት አርድሱለት ጌታ ይርዳው