አርቲስቶች በደስታ ዘመሩ ከዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ ጋር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2024
  • በቀደሙት አባቶቻችን ጥረት እና ተጋድሎ የቆዩልንንና አገራችን በዓለም መድረክ ጎልታ እንድትታወቅ ያደረጉ ቅርሶቻችንን ትላንት በነበሩበት ውበትና ለዛ ልንጠብቃቸውና ልንከባከባቸው ይገባል፡፡ ከእነዚህ ቅርሶቻችን መካከል አንዱ ደግሞ በከተማችን አዲስ አበባ የሚገኘው የመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ነው:፡ ይህ ታላቅ ካቴድራል አሁን ላይ እድሳት እየተደረገለትና እድሳቱም በመጠናቀቅ ላይ ስለሆነ ከበረከቱና ከታሪኩ ተካፋይ ይሁኑ፡፡
    እድሳቱን ለመደገፍ
    በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ -1000003778634
    በአቢሲኒያ ባንክ-53431186
    በአዋሽ ባንክ-01320414050300
    በንብ ባንክ-7000022335516
    በአባይ ባንክ-9521119824771019
    ወይም በሁለም ባንኮች 7829 ገቢ በማድረግ የታሪኩ አካል እንሁን።
    ❇️ ጎ ፈንድ ሚ-
    www.gofundme.c...
    ❇️ወገን ፈንድ:- www.wegenfund....
    ❇️በካቴድራሉ ዌብሳይት :- eotc-htc.org
    📲 ለበለጠ መረጃ: 0911243871/ 0988202727 / 0923256051/ ይደውሉ፡፡

Komentáře • 801

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy Před měsícem +754

    እኔ ዼንጤ ነኝ ፣- ይሄን events ለምክንያት ሁሉንም ተመለከትኩት ፣ በጣም ነው የሚገርመው የኦርቶዶክስ ጥበብና ዕውቀት ? በሁሉም ነገራቸው መፅሐፍ ቅዱስን በትክክልና በጥልቅ እንደተረዳችሁት እንዲሁ አይቼ አወቁህ ! ከሁሉም በላይ ደሞ የገረመኝ የስላሴን ትምህርት በመዝሙር አስተማራችሁ ሰበካችሁነ‍ን ትልቅ ጥበብ ነው ። እንደገናም ማሪያምን ጠሩ መላዕክቱንም በስም ጠቀሱ ሰለተግባራቸውና ስለክብራቸው በንግግር ሳይሆን በመዙሙር አስተማሩን አንድም ከመፅሐፍ ቅዱስ ውጭ አይደለም 😭እኔ ቤትእኮ እንደዚህ ዓይነት ነገር የለም ??? ጌታ ጨምሮ ይባርካችሁ አሜን !!!

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 Před měsícem +121

      እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ግዜ አለው ሁሉን ለመለየት ፣ ብዙ ግዜ ብዙ ስዎች ወደ ሌላ ሀይማኖት የሚሄዱት ኦርቶዶክስ ምንም ሳያውቆት ነው ።

    • @konjiyekidus9054
      @konjiyekidus9054 Před měsícem +53

      አሜን ሁላችንንም ይባርከን እግዚአብሄርአይነልቦናህን ያብራልህ ወደቤቱ ይመልሰሽ ይመልሰህ
      እግዚአብሄር እኮ ምርጫ ሰጥቶናል ፍሙንና ቀዝቃዛውን መያዝና ና መጨበጥ የኛ ምርጫ ነው

    • @mekdeseabege8665
      @mekdeseabege8665 Před měsícem +59

      Please Come back. The door is always open for anyone. 💕

    • @abebayoutube7089
      @abebayoutube7089 Před měsícem +61

      አሜን አብሮ ይጠብቀን እኔ ግን በጣም ገረመኝ ለካ ጴንጤም ስለ እምዬ ኦርቶዶክስ ጥሩ አመለካከት ያለው ሰው አለ🤔😘😘💒💒🙏🙏🙏

    • @jjyisak1575
      @jjyisak1575 Před měsícem

      @@sabaghumbot5485🤣🤣🤣

  • @Natiyoutube-ux5qp
    @Natiyoutube-ux5qp Před měsícem +38

    የስላሴ ልጅነትን ላላመኑ እና ላልተቀበሉ ሁሉ እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይክፈት ፤ የ ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አሜን ።

  • @user-ls8tk1rf6r
    @user-ls8tk1rf6r Před měsícem +109

    የእማምላክ ትውልድ ስለሆንኩ ክብር ይሰማኛል !!! የድንግል ልጅ ሲሆኮን ብቻ ነው ልጇን ልዑል እግዚአብሔርን ማመስገን የሚቻለው።።❤❤❤ ድንግል ማሪያም ኢትዬጲያን ሀገራችንን ሰላም ታርግልን 🙏🙏🙏 አሜንንንንንንንንን።። እግዝአብሔር ይባርካችሁ የተዋህዶ ልጆች አሜን።።።❤❤❤❤

    • @MartaMarta-pi5ke
      @MartaMarta-pi5ke Před měsícem +1

      Luli. Egizabiheri. Yichin. Setiyo. Aliweledechiwimu. Egizabiheri. Aliteweledemi. Enidew. Yichi. Aganiti. Setiyo. Mechnew. Yemetachibin.

    • @user-ls8tk1rf6r
      @user-ls8tk1rf6r Před měsícem +1

      @@MartaMarta-pi5ke አንቺ መናፍቅ ልቦና ይስጥሽ አባትሽ ሴጣን አንቺ ሴጣን ።አኛ የማሪያም ትውልዶች ነን!!! አንጀትሽ እርር ይበል (ትውልድ ሁሉ ብፅህት ይሉኛል) የተባለውን የመፃህፍ ቅድስ ቃል በደንብ አንብቢ አንቸ ትውልድሽ ከሴጣንና ከአጋንት ነው ።።።።።

    • @hanagobeze1969
      @hanagobeze1969 Před měsícem +1

      ​@@MartaMarta-pi5keእግዚአብሔር ይገስፅህ አንተ እርኩስ መንፈስ ።

    • @fekadudesalegne2589
      @fekadudesalegne2589 Před měsícem

      አንድ እዉነት አንድ መንገድ አንድ ሕይወት ኢየሱስ ብቻ ነዉ :: በርሱ ያመነ ብቻ የዘለዓለም ሕይወት የለዉም ማርያም እግዚአብሔር የባረካት ሴት ነች ነገር ግን የማዳን የመግደል ስልጣ የላትም በዮሐንስ ወንጌል ምእራፍ ሁለት ለተጠየቀችዉ መልስ እንመልከት እርሱም ያለዉንና ያደረገዉን!

    • @user-ls8tk1rf6r
      @user-ls8tk1rf6r Před měsícem

      @@fekadudesalegne2589 አንተ ደግሞ ከመቼ ጀምሮ ነው ስለእየሱስ ክርስቶስ ማዳን ያወከው አታፍርም እንዴ !!! የእኛን እየሱስ ክርስቶስ ምድርና ሰማይን የፈጠረውን አምላክ አይደል እንዴ እዛ በየዳንስ አዳራሻችሁ ስሙን እያረካሳችሁ አማላጅ ነው ብላችሁ እየጨፈራችሁ በስሙ እንደው ትንሽ እንኳን ፍርሃት ላፋችሁ ሳይሰማው በስሙ የምትቀልዱት ለስራችሁ ፍርድን ከሱ ታገኛላችሁ የአለም ፈጣሪ እየሱስ ክርስቶስ የእኛ ጌታ አማላጇ አይደለም ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ጋር ለስሙ ክብርና ምስጋና ይግባውና አሜንንን!!! አመብርሃን ድንግል ማሪያም እኛ መቼም አምላክ ናት ብለን ትገላለች ወይም ከመቶ ታሰነሳለች አላልንም ብለንም አናቅም ወደፊትም አንልም መግደልም ማዳን የሚቻለው ለስሙ ክርብርና ምስጋና ይግባውና የእኛ መድሀኒየለም እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ልጅ ብቻ ነው ።።። እንደው እናንተ መናፍቅቾ የእምላክ ስም ሲጠራ ቅጥል ድብን የሚያረጋችሁ ለምን መሰለህ አንተ ከሀዲ የእናት ጡት ነካሽ መናፍቅ የሴጣን የልጅ ልጆቹ ስለሆናችሁ ነው። ሴጣን እኮ ድንግል ማሪያምን የሚፈራት እና የሚጠላት ስለዚህ በአጭር አንተ ጴንጤ መናፍቅ እንደዚህ ቅጥል ያረገህ የአባትህ የሴጣን የግብር ልጅ ስሐሆንክ ነው መጀመሪያ እስኪ ትክክለኛውን መፅሀፍ ቅድስ አንብብ ከዛ አመዛዝን እንደው እዛ አጎትህ ያሳተመውን የልብ ወለድ መፅሀፍ ትሸመድዳለህ ከዛ በቃ ያወክ መስሎህ መዘላበድ ብቻ ሆነ ያንተና የመሰሎችህ ነገር ።።አሁንም ቅጥል በል ለስሙ ክብርና ምስጋና ይግበውና እየሱስ ክርሰቶስን ለማመስገን የእማምላክ ትውልድ ሆነህ መፈጠር ያስፈልግሃ ያለበለዚያማ እንዲሁ ደርቀህ መ ሞትህ ነው ሰውዬው ንቃ ።።። ድንግል ማሪያም አመ

  • @Mezmure1
    @Mezmure1 Před měsícem +59

    አቤቱ ጌታ ሆይ በቤትህ ለዘላለም እኖር ዘንድ አንተ ጠብቀኝ 😢😢😢😢😢

  • @rahelalelegn6473
    @rahelalelegn6473 Před měsícem +52

    ተዋህዶ እምነታችንን ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን ይጠብቅልን ህዝበ ክርስቲያኑን ይጠብቅል አባቶቼን ካህናትን ዲያቆናት የእግዚአብሄር እገልጋዮችን ይጠብቅልን በሀይማኖታቹ በእምነታቹ ያፅናቹ ሀገራችንን ፍፁም ሰላም ያርግልን

    • @bsan8848
      @bsan8848 Před 7 dny

      አሜን አሜን አሜን

  • @Mezmure1
    @Mezmure1 Před měsícem +130

    ማነው እንደኔ በእንባ ያዳመጠው ይህ ዝማሬ 😢ቸርነትህ ነው ያደረሰኝ እስከዛሬ

  • @HhBfg-nk9or
    @HhBfg-nk9or Před měsícem +58

    እልልልልልልልልልልልልል ደስ ሲል ተመሠግን አምላኬ ያተ በመሆኔ እኮራለሁ አባቴ❤❤❤

  • @user-oe9sz1lv4x
    @user-oe9sz1lv4x Před měsícem +36

    ዝናና ክብርን የሰጣችሁ መድሀንያለም ነዉ በቤቱ ያፅናችሁ በአለም ከመኖር በደጁ መጣልን ምረጡ!!

    • @habtamudehne8502
      @habtamudehne8502 Před měsícem

      እግዚአብሔር ለዘፋኝ ምንም አይሰጥም ።

    • @Hana-oc1fn
      @Hana-oc1fn Před měsícem

      ​@@habtamudehne8502አለመስጠቱን በምን አወክ?ፍርዱን ለፈጣሪ ተው

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba Před měsícem +29

    ኦርቶዶክስ ሚስጥር ናት ድንቅ ነው እግዚአብሔር ከኛ ጋር ይሆን ከናተም ጋር ይሆን ክብር ይግባው ሥሉስ ቅዱስ❤❤❤❤።

  • @YeabSra-l7y
    @YeabSra-l7y Před dnem

    እያንዣበበ ሞት አጥልቶብኝ
    ተስፋስ ስቆርጥ መቅበዝበዝ ይዞኝ
    የንሰሐ እድሜ ተጨመረልኝ
    የቸርነት አምላክ በፍቅሩ ጎበኘኝ❤❤❤

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Před měsícem +6

    አንጋፋ ዘፋኞችን ፈጣራ አምላክ ወደቤቱ ይመልሳቸው እግዚአብሔር አምላክ የሚሳነው የለም ይመለሳሉ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤

  • @raheltadesse9808
    @raheltadesse9808 Před měsícem +65

    ሁሉም ኢትዮጵያ ልጆች የልቦናችንን ብርሃን አብርቶልን በአንድ ላይ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለመዘመር ያብቃን

  • @user-ge2uo6ne5h
    @user-ge2uo6ne5h Před měsícem +80

    ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ መታደል መመረጥ ነው ማርያምን ።ምንም ባይኖርህም እመቤቴ ስላለችክ ሁል ግዜ ሙሉ ስው ነክ።

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před měsícem

      🎉🎉🎉❤❤በትክክል

    • @SamAytwentys
      @SamAytwentys Před měsícem

      Ante lj wodedkuh swodedkat enaten

    • @twi2415
      @twi2415 Před měsícem

      Tekekel❤❤❤❤

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 Před měsícem +30

    🎉🎉🎉እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በቤቱ ያፅናችሁ አቤት ውበት ሲምሩ በመቤቴ

  • @user-od1py5sv9j
    @user-od1py5sv9j Před měsícem +104

    ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትንሩ አሜን አሜን አሜን

  • @KidestAlemu-r6f
    @KidestAlemu-r6f Před měsícem +24

    እ/ር ይመስገን እመአምላክ ልጆቻን እየሰበሰበች ነው ከአለም ጥፋት አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ ደስ ስትሉ

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před měsícem +23

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን።

  • @RozaArarsa
    @RozaArarsa Před měsícem +159

    እመቤቴ ማርያም በምነቴ እንድፀና ጠብቂኝ እኔን ሀፅያተኛዋን

    • @bezayegorfe9618
      @bezayegorfe9618 Před měsícem +3

      Amen

    • @MartaMarta-pi5ke
      @MartaMarta-pi5ke Před měsícem +3

      Bemin. Silitanawa. Lirasawa. Limina. Yemitinori. Esawa. Eko. Sew. nati. .Atichilim. Ene. Mutani. Amilaki masitewali. Yisitachihu.

    • @user-ru3mn1is6c
      @user-ru3mn1is6c Před měsícem

      ማስተዋሉን ይስጣቹ😢😢😢​@@MartaMarta-pi5ke

    • @helengebretnsae4205
      @helengebretnsae4205 Před měsícem +2

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 zmare melekt yesmialna🥰🥰🥰

    • @slmslm9626
      @slmslm9626 Před měsícem +1

      Amen❤

  • @astertube5406
    @astertube5406 Před měsícem +14

    እልል ተመስገን አቤት አምላኬ በሃይማኖቴ እንደፀናው በንሰሃ አጥበህኝ ወደአንተ እድምጣ እርዳኝ🙏🙏🙏

  • @user-lh7sc5zv1e
    @user-lh7sc5zv1e Před měsícem +34

    የጋዜጠኛው ❤ከበሮ አመታት ዕጹብ ድንቅ ነው ከበሮ ስትመቱ የምትዘሉ ሰዎች ከሱ ተማሩ በተለይ ይህ ቀዩ ልጁ እንከብካበ ወልዳ ለድንግል ከሚለው መዝሙር ላይ ከበሮውን ሲመታ በስሜት ነው ከበሮውን እኮ ሊቀደው ነው 🤔
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤🎉

    • @me-fs4yy
      @me-fs4yy Před měsícem +3

      @@user-lh7sc5zv1e ምንም ማለት አይደለምእኮ ሁሉም ከበሮ የሚመቱት ከውሰጣቸው ያለው ፍቅር ቢበራታባቸው መሰለኝ ! የዕውነት ፍቅር !! ካጠፋሁ ይቅርታ ? በዕውቀት ታናሽ ነኝና !!!

    • @user-lh7sc5zv1e
      @user-lh7sc5zv1e Před měsícem

      @@me-fs4yy እኔ ከአንች የባስኩ ምንም የማላውቅ እህትሽ ነኝ አባቶቻችን ሲያስተምሩ ከበሮ ስትመቱ በሀይል አትምቱ እራሳችሁ እስከሚዞር አትሽከርከሩሩ የጌታችንን ህማሙን እያሰባችሁ ምቱ እንጅ በስሜት ሁናችሁ አትደብድቡ ነው የሚሉት በአሁን ስዓት ላይ ሁሉም በስሜት ነው የሚይስገለግለው ሲያሸበሽቡ ራሱ የሚዘሉ እጃቸው እስከሚቆረጥ እጃቸውን ይወለውላሉ ዳንስ ብቻ ነው የሚቀራቸው በቤተክርስትያን ስርዓት ብናገለግል መልካም ነው አሁን ሁሉም ስርዓት አልባ ሁኗል😭

    • @AbebeTeka-ne4ux
      @AbebeTeka-ne4ux Před měsícem +4

      ከበሮ ሲመታ ኢየሱስ ክርስቶስ በዚያን ግዜ ለኛ ሲል የደረሰበትን መከራውን ብናስብ በምንም አይነት ማንም ሰው እንኳን ሊዘል ይቅርና ያለቅስ ነበር ።

    • @user-fw5pm6mm9s
      @user-fw5pm6mm9s Před měsícem

      መዝለል ከጀመርንን ምኑን ተለየን?

    • @mirtneshmasresha6025
      @mirtneshmasresha6025 Před měsícem +2

      በሰንበት ትምህርት ቤት ያደገ ልጅ ስለሆነ ነው

  • @user-wi9ey3hm7x
    @user-wi9ey3hm7x Před měsícem +11

    እስከ አጢያቴ ያልተውከኝ አምላክ ተመስገንልኝ አባት ሆይ ሁሌም ከፍ ከፍ በልልኝ

  • @TeteTete-ur8yd
    @TeteTete-ur8yd Před měsícem +6

    የአለም ነገር ሁሉ ከንቱ ነው ከዚህ በላይ የሚያሥደሥት ምንም ነገር የለም በጣም ደሥሥሥሥሥ ትላላቹ እሥከ መጨረሻው በቤቱ ያፅናቹ

  • @user-yc4vw9se2w
    @user-yc4vw9se2w Před měsícem +6

    ተዋህዶ ሐይማኖቴ ለዘላለም ኑሪልኝ
    ዝማሬመልአክት ያሰማልን

  • @haymi211tube
    @haymi211tube Před měsícem +8

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ሁሌም ይክበር ይመስገን እናቱ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትክበርልን ትመስገንልን ሁሌም ማርያም ማርያም ማርያም
    እንድንል ልጇ መድሀኒታችን የአለሙ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ ይፍቀድልን አሜን አሜን አሜን

  • @Hamaterglobal
    @Hamaterglobal Před 13 dny +2

    ኦርቶዶክስ ስለሆንኩ ብቻ መፈጠሬን አመሰገንኩ። በስላሴ ማመን በቂ ነው።

  • @ChristianTegegne
    @ChristianTegegne Před 28 dny +2

    የድንግል ልጅ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለዘለአለም ይክበር ይመስገን ❤❤❤❤🙏
    በእውነት ኦርቶዶክስ መሆን ያኮራል ✝️✝️✝️✝️☦️☦️☦️☦️☦️

  • @aydamengistie4225
    @aydamengistie4225 Před měsícem +21

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን!!!

  • @addisalametube2147
    @addisalametube2147 Před 16 dny +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰🥰 ተዋሕዶ 💒🤲

  • @befekadumekonnen
    @befekadumekonnen Před 6 dny

    ❤❤❤ ዝማሬ መልአክት ያሰማልን።

  • @Selam-n5l
    @Selam-n5l Před měsícem +2

    ሰው በራሱ ይቀናል በ ማርያም 😢 ኦርቶዶክስዬ ሃይማኖቴ አፈቅርሻለሁ ☦️🥰

  • @lizhenen5395
    @lizhenen5395 Před měsícem +13

    ቀሲስ ቸሩ መድሃኔአለም ህንጻ ቤተ መቅደሱን ሊያድሱ እንዲህ እስከመጨረሻዋ ሳይሰለቹ ጠብ እርግፍ እንዳሉ የሰማይ ቤቶን ይስራሎት በህይወት በጤና ይጠብቆት እላለሁ🙏 ዘማሪ ፍሬዘር ግን መንገድህን አስተካክል መነሻህን አትርሳ ዘፈንና መዝሙር ለይ ፈጣሪ ትልቅ ጸጋ ሰጥቶሃል እና እራስህን ለምድራዊው ነገር አሳልፈህ አትስጥ ብዙ አገልግሎት ላይ ስለማይህ ነው ያሬዳዊ ዝማሬን እንዲገባው አድርገህ ዘምረው ሰላም ላንተ ይሁን🙏

  • @MesuSima-nf9bt
    @MesuSima-nf9bt Před měsícem +2

    ኦርቶዶክስ ተዋእዶ ሚገልፃት ቃል የለም
    በእውነት ሁሌም በአይማኖቴ እደነቃለው
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታና ተከብራ ትኑር ❤❤❤❤ አይማኖቴ መድመቃኤ ኩራቴ ::

  • @Peace-pm5rg
    @Peace-pm5rg Před měsícem +4

    አቤት መታደል። ይሄ በድንግል ማርያም ልጅ መመረጥ ነዉ። እልልልልልል። Orthodox Christians, please do know who you support. These great artists need our help.

  • @user-jy8fn1pq5w
    @user-jy8fn1pq5w Před měsícem +7

    ሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእዉነት አጥንትን የሚአለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ቅድስት ሦላሴ አጋዚኢተ አለም ከክፉ ሁሉ ይጠብቋችሁ እምዬ ተዋህዶ እናቴ❤እመብርሃን በያለንበት ትጠብቀን

  • @abelsonwondy3347
    @abelsonwondy3347 Před 22 dny

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!

  • @AbebawEshetu-h3g
    @AbebawEshetu-h3g Před měsícem +2

    ክብር ለሚገባው ክብር ስጠው ።ምክንያቱም ኦርቶዶክስ መሆን ክብር ነውና ክብር ስጧት።እግዚአብር ከዚህ በላይ ያብዛችሁ በቤቱም ያቆያችሁ ።

  • @yelmashibru4284
    @yelmashibru4284 Před měsícem +7

    አደድንግል ማርያም ልጅ ያብዛችሁ ውይ ኦርቶዶክስ መሆኔን ሁለም አመስጋኝ ነኝ ተመስገን አምለኬ

  • @mohammedp1090
    @mohammedp1090 Před měsícem +5

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በጣም ነው ደስ የሚለው ❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐👏👏

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Před měsícem +4

    በርቱ ባለማህተቦች ግዜአቹን በዋዛ ፈዛዛ አታባክኑ ዘመናቹ በቤቱ ይለቅ አይማኖታችን የደም ሰራችን ናት ❤🙏 እምዬ ኦርቶዶክስ የቀደመች ያልተበረዘች የአባቶቻችን አይማኖት ውቢቷ መርከብ በአንቺ ያፅናን የቅዱሳን አምላክ❤❤❤🙏

  • @yeduBaman
    @yeduBaman Před měsícem +1

    ውበታችን እምነታችን ❤❤❤❤እንደኛ የሚያምር አለ የለም በቃ የለም ንፁህይት ናት እና በድንግልና እልልልልልልልል

  • @Aytemalk
    @Aytemalk Před měsícem

    እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ፈጣሪ ኦርቶዶክስን ጠብቆ ዘላለም ያኑርልን❤❤❤❤❤

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 Před měsícem +9

    ተመስገን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏🏾❤️🌿

  • @mebratgetahun6744
    @mebratgetahun6744 Před měsícem +12

    We all sinners none ars pure. Glad they singing with all sinners. Have mercy in all. Most artists are artists just like the word they have fear of God pray like as all. I wish they do this more often so someday one may give up the earthly life to his house of praise. Elelelel

  • @mihiretuasnake6815
    @mihiretuasnake6815 Před 19 dny

    ኦሪቶዶክስ ተዋህዶ መሆን መታደል ነዉ፡፡

  • @user-tk3rk3yi5d
    @user-tk3rk3yi5d Před měsícem +7

    መጻፍቅዱሱን እኮ ነው ትትን አድርገን ምንዘምረው ትባረኩ ለገባው ሰው መዝሙሩን በደንብ ካዳመጠው መጻፍ ቅዱሱን እዳነብበ ይረዳው ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤

  • @YesheDesta-od1mb
    @YesheDesta-od1mb Před 6 dny

    ተመሰገን ዝማሬ መላይከት ያሰማለን

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx Před měsícem +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመሰገን ተመሰገን ተመስገን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @BrihanuAbadi-gt1gh
    @BrihanuAbadi-gt1gh Před měsícem

    ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @andinetambelu3245
    @andinetambelu3245 Před měsícem +1

    Very Nice my Orthodox Family.❤💯❤💯

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx Před měsícem +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @BezawitWendmagegnehu
    @BezawitWendmagegnehu Před 19 dny

    ተዋህዶ ሀይማኖታችን ለዘላለም ፀንታ ትኑርልን❤❤❤❤

  • @KedijaJemali
    @KedijaJemali Před měsícem +3

    ስታስቀኑ በጣም ደስ ትላላቹ ዘማሪ መላክእኔ ያሰማልን

  • @Kidist19
    @Kidist19 Před měsícem +5

    አዝሜን አንስተህ አንተን ልይህ
    እሰይ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያጽናችሁ

  • @user-od1py5sv9j
    @user-od1py5sv9j Před měsícem +6

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 Před 25 dny

    ZEMARYE MLAEKT YASEMALEN YAGLGELOT ZENACHEHUN YEBARKELN AMEN 🙏 ❤❤❤

  • @tsehayretta7817
    @tsehayretta7817 Před měsícem +3

    ዝማሪ መልአክት ያሰማልን የሚገርም ዝማሬ ቀናችን የተባረከ ይሁን

  • @arsemazekarias6163
    @arsemazekarias6163 Před měsícem

    sitamruuuuu dingil maryam titebikachu bebetua tatsnachu ❤🙏🏻🥰

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 Před měsícem +2

    በዘቸርነትህ ያኖርከን የድንግል ልጅ ክብር ምስጋና ይግባህ ❤❤❤

    • @Bizuye-lx3uv
      @Bizuye-lx3uv Před měsícem

      ❤❤❤❤ እልልልልልልልልል

  • @Setna1312
    @Setna1312 Před měsícem +1

    አሜንእግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተዋህዶ ሐይማኖታችንን ስላሴ ይጠብቅልን🙏

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku7160 Před měsícem +2

    እልልልልልልልልል ስታምሩ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @saron6381
    @saron6381 Před měsícem +4

    እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤❤❤

  • @Muluneshebeyazn
    @Muluneshebeyazn Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል ጣዕመ ዝማሬ ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን 🙏🙏🙏🙏🙏 እልልልልልል ❤❤❤

  • @BekiBeki-rl2cf
    @BekiBeki-rl2cf Před měsícem

    ኦርቶዶክስ መሆን ግን እንዴት መታደል ነው ❤🙏

  • @azalechdesta-ys1zg
    @azalechdesta-ys1zg Před měsícem +3

    አርቲስቶቻችን ደስ ስትሉ በቤቱ ያጽናችሁ❤❤❤

  • @adanechlegesse7496
    @adanechlegesse7496 Před měsícem +3

    በቤቱ ያፀናን ዘንድ ፈቃዱ ይሁንልን የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን አሜን ዕልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ec8pq9uw9v
    @user-ec8pq9uw9v Před měsícem +3

    እባኳችሁን ተዋቂ ሰዎችም ሌሎቻችሁም የክርስቶስን ፊቅር የቀመሳችሁ ግን እንደ ዴማስ ዓለምን ወዳችሁ ወደ ሃላ የተንሸራተታችሁ ከክርስቶስ ዉጪ ሕይወትም እረፊትም ሰላምም የለም ወዳችሁ ፈቅዳችዉ አምላካችንን በተሰጣችሁ ነገር አገልግሉት በእምነታችን ያፅናን ይጠብቀን ይባርከን ድንግል በረከት ይደርብን አሜን

  • @MerryMeron-iq3xv
    @MerryMeron-iq3xv Před 6 dny

    በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hb7jv3dr1d
    @user-hb7jv3dr1d Před měsícem +1

    እንደው የኔ ጌታ የሚሳነው የለ ሁላችሁንም ጥቅልል አድርጎ ከዘፈን ወደ መዝሙር መልሶልን ምናለ እንዲህ በተመስጦ ብናገለግለው….ህብረታችሁን ያጽናው አይበትናችሁ ወይ በጉዞ ወይ በመርሃ ግብር ዳግም እንዲሁ እንደምናያችሁ ተስፋ አደርጋለሁ….የተዋህዶ ልጆች ስታምሩ

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 Před měsícem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚ አብሔር ይባርካችሁ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-hb7jv3dr1d
    @user-hb7jv3dr1d Před měsícem +4

    ቀሲስ አሸናፊ እባክዎ ከመድረክ አንጣዎት የዕርሶ ት/ት እኮ እምነት እንዲኖረን አምላካችን ምን ያህል ቅርባችን እንደሆነ ግልጥ ነው የሚያደርጉልን አጫጭር ትምህሮትን ስሰማ ምናለ አውደ ምህረት ላይ በሆነ ስንቱ ይፅናና እንደነበር አስባለሁ እባክዎ እባክዎ ተስፋ የቆረጠውን ትውልድ በተሰጦት ፀጋ እንዲያገለግሉ እለምኖታለሁ እኔ ምን ያህል በትምህርቶት እንደተጠቀምኩ ስለማውቅ ነው፡፡

  • @razakmaster1798
    @razakmaster1798 Před měsícem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገር ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🥰🥰🥰🥰

  • @Meron913
    @Meron913 Před měsícem +4

    ተዋህዶ እምነቴ እንዴት እንደምወድሽ ❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 😊

  • @abenetnegash82
    @abenetnegash82 Před měsícem +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @user-ze7cq6gs7q
    @user-ze7cq6gs7q Před měsícem +10

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @zekariasdemisedemise9028

    ግሩም ነው!!!

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የመብርሀን ልጂ ስለሁና ደስ ሲል ክበርልን መዳኒአለም እባቴ❤❤❤❤❤

  • @Tewahdo_Enatalem
    @Tewahdo_Enatalem Před měsícem +3

    ድምቀቱ❤️ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @natanem1236Tube-yj2dv
    @natanem1236Tube-yj2dv Před měsícem +1

    ደስ ሲል...ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።በቤቱ ያፅናችሁ።❤

  • @WassimSemaan-wp7hg
    @WassimSemaan-wp7hg Před měsícem +5

    እልልልልልልልልልልል ደሥስትሉ በቤቱያፅናቹ❤❤❤❤👏👏👏👏

  • @AlemamsalutoAlemamsaul
    @AlemamsalutoAlemamsaul Před měsícem +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MarcyTeferaaylew-nk5ul
    @MarcyTeferaaylew-nk5ul Před měsícem +3

    ኦርቶዶክስ ስለሆንኩ ሁሌም ደስተኛ ነኝ ምስጋና ለድንግል ማሪያም ልጅ

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 Před měsícem +2

    በጣም ደስ ይላል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 Před měsícem +1

    እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ 💞💞💞🙏

  • @h3-3
    @h3-3 Před měsícem +2

    አቤት መታደል ስታምሩ ቤቤቱ ያጥናቹህ እልልልልልልልልልልልልል

  • @yelmashibru4284
    @yelmashibru4284 Před měsícem +1

    እግዝአብሔር ይባርካችሁ የተዋህዶ ልጆች አሜን።።።

  • @user-dj7ez7yr7h
    @user-dj7ez7yr7h Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን የቀራኒዮ በግ ሀይማኖታችንን ጠብቅልን

  • @TsehaybiratuJeba
    @TsehaybiratuJeba Před měsícem

    ድንቅ ጊዜ በእግዚአብሔር የተወደደ ምስጋና ያድርግልን። ቀ/አሸናፊን በማየቴ እጅግ ደስ ሎኛል።

  • @asterminwyelet9199
    @asterminwyelet9199 Před měsícem +3

    እንደዚህ ነው ደስ ይላል ለነፍሳችን ማሰብ ነው አለም ኃላፊ ነው የማያልፈውን አለም ለመቀላቀል መትጋት ነው፡፡

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Před měsícem +1

    እልልልልልል እልልልልል እልልልልልል ይገባል ምስጋና ይገባል ህሉን ለፈጠረ ለቅድስት ስላሴ እልልልልልል እልልል እልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ኦርቶዶክስተዋህዶ ሃይማኖት ለዘላለም ትኑር 👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰

  • @FentaneshDebash
    @FentaneshDebash Před měsícem

    amen orthodox mehon memeret new egna sewoch nen ena bikeyayerm yemaykeyer amlak alen

  • @lijeyob-12
    @lijeyob-12 Před měsícem +1

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር እና ወድ አርቲስቶቻንችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ እመብርሃን ትከተላችሁ እንወዳችኋለን❤❤❤

  • @andinetambelu3245
    @andinetambelu3245 Před měsícem

    The True Way To Worship God The Father Only Orthodox Amen.🙏👍🙏👍🙏

  • @rahelasefa3598
    @rahelasefa3598 Před měsícem

    እልልልልልል አሜን አሜን ዘማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏👏💒❤❤❤💒🙏🙏🙏🙏

  • @yonashagos1157
    @yonashagos1157 Před měsícem +1

    ዝማሬያችሁ ጨዋነታችሁ አለባበሳችሁ በጣም ደስ ይላል። በዚህ ላይ እውነት መንገድ የሆነውን ክርስቶስን የግል አዳኛችሁ አድርጋችሁ ብትቀበሉት የዘላለም ህይወትን ታገኛላችሁ ከአብ ጋ የሚያስታርቀን እርሱ ብቻ ነው። ፅድቃችን ኢየሱስ ነው መልካምስራችን አያፀድቀንም።

    • @elsatewelde7858
      @elsatewelde7858 Před měsícem +1

      መዙሙሩም ጆሮክን ጣል ኣድርገክ ኣዳምጠው ሁሉምኮ ስላዳኙ ሰማይና ምድርን ስለፈጠረው ኣዳኛችን መዳኒታችን እየሱስንኮነው የሚገልጹት ሁሉምኮ በመጸሓፍ ቅዱስ ውስጥኮ ኣለ እኛ ኣዳኛችንን ኣምላክ ፈጣሪ መዳኒት ኣልፋና ኦሜጋን የምትለውን ቤተክርስቲያናችንን ነው የምንከተለው እየሱስን ኣማላጅ ኣንልም ፈጣሪ እንጂ ንቁ ተኝታቹዋል በጥልቁ ኣትላለሉ ኑ ኑ ኑ ኦርቶዶክስ ሂወት ናት ሂወቱን ስለምትሰብክ ንቁ ንቁ ንቁ

    • @user-hy5tj6iw2l
      @user-hy5tj6iw2l Před 25 dny

      እኔኮ የሚገርመኝነገር ቅናት ስለሆነብህ ነዉእጆ ኦርቶዶክስ ኦኮ መሰረቷ ጉልላቷ ክርስቶስነዉ የሚያመሰግኑት ክርስቶስንነዉ ሌላ አምላክየለም ልባችሁ ተደፍኖ ቅናት ያቃጥላችኋል እያያችሁ የማታዩ የታጎራችሁ እየሰማችሁ የማትሰሙ የተደፈናችሁ ልዝብ ፍጥረት እናንተናችሁ ከኋላየመጣችሁ መጤ አማኞች

  • @rahelterefe8367
    @rahelterefe8367 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ።።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።።

  • @lidyayismaw
    @lidyayismaw Před měsícem +2

    Eshetu Melese is the role model for all the artists to support relgious activity.God bless you all❤❤

  • @kwtubemekdes
    @kwtubemekdes Před měsícem +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Tigstgatchew
    @Tigstgatchew Před měsícem

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናችሁ

  • @TemesgenAyalew-ml9yh
    @TemesgenAyalew-ml9yh Před měsícem

    አሜን ዊ ኦርቶደክስ በመሆኔ ምን ያክል ደስታ ተስፋ አለው ፡፡

  • @wirohode506
    @wirohode506 Před měsícem

    Ortodox eko kiber nat❤ hager nat