9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 21 | 9Gnaw Shi Part 21

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #9gnaw_shi #chubaw #drama

Komentáře • 116

  • @newalabdu3012
    @newalabdu3012 Před rokem +17

    ነብዩ መሀመድ ﷺ የሚወድ ሰለዋት ሳያወርድ እንዳይወጣ ❤️❤️

  • @saradesta2075
    @saradesta2075 Před rokem +70

    የጩቢቲ😂ካራክተር ያስገርመኛል እንደማይችል ሁሉም ይነግሩታል እሱ ግን እንደሚችል አምኑ ይታገላል😢

    • @weynshettesfaye6225
      @weynshettesfaye6225 Před rokem +6

      ልክ እደበስቱ

    • @solomonlemma5426
      @solomonlemma5426 Před rokem +2

      ጩቢቲ❤❤በጣም ይችላል እነሱ ናቸው ያልገባቸው

    • @solomonlemma5426
      @solomonlemma5426 Před rokem +4

      ​@@weynshettesfaye6225 አረ ጩባው እና በስንቱ አታወዳድር ጩቢቲ ❤❤ሚደርስበተት ሰው የለም

    • @user-de8jl7bc6o
      @user-de8jl7bc6o Před rokem +1

      ​@@solomonlemma5426በስቱ ጥርስ አያስገጥምም ኧረ

    • @gelanemegeresa-nb8xc
      @gelanemegeresa-nb8xc Před rokem

      😂😂😂😂

  • @mommom3462
    @mommom3462 Před rokem +14

    ጩባው የብዙ ኢትዮጵያውያንን ሂወት ነው የሚተውነው😢

  • @super12star
    @super12star Před rokem +65

    የጩብቲ አድናቂዎች እስኪ 👍 ግጩኝ

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 Před rokem +31

    ጋሽ ብሬ ለረዱ የሰጡት ምክር እኛ በእየ አረብ ቤቱ ለምንቃጠል ነው 😢😢😢😢

  • @mekdesfasile2288
    @mekdesfasile2288 Před rokem +6

    ጩቢቲ😂😂😂😂❤❤❤

  • @mintesnotpetros1665
    @mintesnotpetros1665 Před rokem +6

    የጩባው ገፀባህርይ ግን ገዳይ ነው 😂😂

  • @tarikucoffee3786
    @tarikucoffee3786 Před rokem +10

    የጩባው እና የአብይ አህመድ ድፍረት አንድ ነው ሁለቱም ለ120 ሚሊዮን ህዝብ ጆሮ አይጨነቁም ኡኡኡኡኡ እኔ መሮኛል እናንተሰ ኮሜንት ስጡበት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-xw2fs2ih3w
    @user-xw2fs2ih3w Před rokem +4

    ቴሌ ብር የፀለቻቹ like ፅጡኝ

  • @addisu-p9d
    @addisu-p9d Před rokem +1

    ጩባውና አብይ አንድ ናቸው። ጩባው ኮሜዲያን እንጂ ሙዚቀኛ አይደለም። አብይም አትክልተኛ እንጂ መሪ አይደለም። ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!!

  • @user-vo4qj3mn6p
    @user-vo4qj3mn6p Před rokem +7

    ሁላችሁንም ነውየማደቃችሁ ጎበዞች ናቹህ🙏❤❤

  • @thomasbirhane34
    @thomasbirhane34 Před rokem +5

    ጩባውን ሳየው ሳቂ ይመጣል

  • @user-yc2fx2yx3o
    @user-yc2fx2yx3o Před rokem +3

    ጬቢቲ እንወድሃለን

  • @elsases8756
    @elsases8756 Před rokem +5

    ጮባው ሲያንኮራፍ ጂብ የሚጮህ መስሎኝ.

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 Před rokem +5

    😂😂😂 እንደውም ሙዚቃቸውን መልስላቸው አላለም
    ይመቻቹ ❤

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u Před rokem +2

    ጩብቲ ዘፈኑን ብተወውስ ተሰቃየህ😂😂ቀለም

  • @hiwotkasahun5195
    @hiwotkasahun5195 Před rokem +4

    9ነኛው ሺ betam newu yemwodewu ❤😂

  • @user-bg6jc9vl1q
    @user-bg6jc9vl1q Před rokem +3

    ውለጅልኝ ምን 😂😂አረ እረዱ😅😅

  • @najato8808
    @najato8808 Před rokem +4

    😅😅😅😅😅አየር የምትስበዉ ተኬኒያ ነዉ እንዴ

  • @hanawale-dn6dn
    @hanawale-dn6dn Před rokem +2

    አረ ጩቢቲ ሌላ ስራ ፈልግ በቃ ፈልገህ ያጣሀው እራሱ ፈልጎህ ይመጣል

    • @Starxxx-v4t
      @Starxxx-v4t Před rokem

      7:26 days till my birthday and I can’t

  • @Toyba-kg6mz
    @Toyba-kg6mz Před rokem +1

    ውሩን መሆን ተመኘሁ በዚህ ስአት 😂😂😂

  • @abebawzemenu3430
    @abebawzemenu3430 Před rokem +2

    የጩቢቲና የቤቶች ና የሁለታቸው ህልም ይገርመኛል

  • @Miseraki
    @Miseraki Před rokem +3

    እንኳን በሰላምመጣቹ

  • @tigisttigist7511
    @tigisttigist7511 Před rokem +6

    ይሄን ቅኔ ችላችሁ በዚህ ቲቪ መልቀቃችሁ ገርሞኛል😂😂ጭራሽ ቅኔም አይገባችሁ😅😅

    • @IbnuMuhammed-qu3rh
      @IbnuMuhammed-qu3rh Před rokem

      አንቺ ልታስቆሚያቸው ነው እንዴ

    • @Hadra709
      @Hadra709 Před rokem +2

      ደናቁር አይደሉ እንዴ ምን ይገባቸዋል

    • @yasinmekonnen1589
      @yasinmekonnen1589 Před rokem

      መቸ ሲገባቸው ብለሽ 😂😂

    • @leulekalterefe1886
      @leulekalterefe1886 Před rokem

      ሲጀመር ኢቲቪ የገቡት ሆን ብለው ነው በሜዳው ለመቀጥቀጥ😂😂😂😂😂

    • @fatumatube5204
      @fatumatube5204 Před rokem

      መሪው መለስ ሳይሆን አብቹ ነው ለዛ ነው ማንም ደንቆሮ እየተነሳ አፍን እሚከፍትበት

  • @MuradSr-ix1ys
    @MuradSr-ix1ys Před rokem +3

    እኔ ግን እያበላሻችሁት ነው በመግስት ቲቢ መታየት ከጀመር ጀምሮ የምታነሱት ሀሳብየዮጠፋባችሁ ይመስለኛል እደቀደሞ በግል ስሩ አትፍሪ አሁን እየተበላሸ ነው እውነት

    • @USA2005
      @USA2005 Před rokem

      Last time also transmitted by fana television, so it was government media.

  • @solomonlemma5426
    @solomonlemma5426 Před rokem +7

    ጩቢቲ❤❤😂😂😅

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o Před rokem +4

    ግን የራሳችሁ ቲቪ የላችሁምደ በዚህ ባይለቀቅ ያብይ ነዉ ይህ የራሳችሁ ብከፍቱ ጥሩነዉ

    • @fatumatube5204
      @fatumatube5204 Před rokem

      አንቺ ክፍት አፍ ልቃሚ

    • @user-de8jl7bc6o
      @user-de8jl7bc6o Před rokem

      @@fatumatube5204 አተ የቃላ ዘር ለምን አዝለኸዉ አዞር አሽቃባጭ ግም

    • @ribka1449
      @ribka1449 Před rokem

      @@fatumatube5204 mn adrgech be allah

  • @mickymg1481
    @mickymg1481 Před rokem +2

    ጥሩ ነዉ ቀጥሉ

  • @aynalemmule4086
    @aynalemmule4086 Před rokem +3

    አየር የምስበው ከኬኒያ ነው እደ አላለም😂😂😂

  • @zenebefeseha-fi1ys
    @zenebefeseha-fi1ys Před rokem +1

    ጩቢቲ ጩቢቲ ጩቢቲ.....

  • @salefetari
    @salefetari Před rokem +2

    ሰላም አንድ ነገር ላስቸግራችሁ ነበር አንድ አባት እኔን መንጃ ፍቃድ ሊያስተምሩኝ ቃል ገቡል ቃላቸውንም ወደ አንድ የአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የመጀመሪያ ዙር ክፍያ ከፈሉልኝ እኔም ትምህርት ይጀመራል በተባልኩበት ቀን ጀምሬ የክላሱን ትምህርት ጨርሼ ፈተናውንም አልፌ ወደ መስክ ስልጠና(ወደ መኪና ማሽከርከር ልምምድ ማለት ነው) እንድለማመድ ነግረውኛል ነገር ግን ወደዛ ለመሄድ ሁለተኛ ዙር ክፍያ አልተፈፀመልኝም ቃል የገባልኝም ሰው ከወራት በፊት በልብ ህመም ምክንያት አርፏል ቀሪውን ክፍያ ካልከፈልኩ ሊቃጠልብኝ ነው ለመክፈል አቅሙም የሚረዳኝም ሰው የለኝም አሁን ያለሁት ከአንድ ሕንፃ ስር ሸራ ወጥሬ ነው የምኖረው ምግብም ከሆቴል ተመላሽ እየጠየኩ ነው የምበላው ክረምቱም እየበረታ የው ከዚህ አስቸጋሪ ሕይወት መውጣት እፈልጋለው አግዙኝ ከዚህም ሕይወት እንድወጣ ደግፉኝ
    ልታዋሩኝ ከፈለጋችሁ 0935607999
    ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000185290119

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Před rokem +3

      በሚድያ እንድያቀርቡ ህ /ሽ ጠይቂያቸው ሸገር ኢንሮ ለመሲ ደውሉላት ሚድያ ላይ ታቀርባለች ሰው ይረዳችሁዋል

    • @yeneneshderese718
      @yeneneshderese718 Před rokem

      Ayizon

    • @SanayitBahrain
      @SanayitBahrain Před 10 měsíci

      Ayzoni igzihaber yirdayish/hi

  • @samrimuleata
    @samrimuleata Před rokem

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @wjhwhejej8255
    @wjhwhejej8255 Před rokem +1

    😂😂😂😂😂😂😂ጩቢቲ

  • @sofiakemal9923
    @sofiakemal9923 Před rokem +2

    nama kofalchiftu

  • @DagmawitTamiru-xu3kl
    @DagmawitTamiru-xu3kl Před rokem +1

    ሀረግዬ እንቁ ናቹ እውነት ❤

  • @NuhaminTaye-wj6qt
    @NuhaminTaye-wj6qt Před rokem

    Hulachehum mertoch nachu

  • @itala.h9172
    @itala.h9172 Před rokem

    Redu gena be lijnete😂😂😂😂😂

  • @_waifu-4548
    @_waifu-4548 Před 11 měsíci +1

    😂😂

  • @atkawftsum532
    @atkawftsum532 Před rokem +1

    ካንተ ለአንተ መስራት ይከብደኛል
    ያለው አንተ እቃነህ ነው

  • @BirtukanAragaw
    @BirtukanAragaw Před 5 měsíci

    ❤❤❤

  • @Abay955
    @Abay955 Před rokem

    Keep going

  • @ephremkasiye8654
    @ephremkasiye8654 Před rokem

    Yasetelal yezarew

  • @natshoa
    @natshoa Před rokem

    ..ዋይኔ ልቅደም ዛሬ 🥺☺️😁

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 Před rokem

    አይ ጩቢቲ ግግም ብለህ ሙዚቀኛ ሆንክ 😂😂😂😂

  • @user-ff1tf2yh9d
    @user-ff1tf2yh9d Před rokem

    Are😂😂

  • @user-hc5zh4eq9j
    @user-hc5zh4eq9j Před rokem

    Chebuaw😂😂😂

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi7807 Před rokem

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️

  • @BiniyamMuntaz-bs6vs
    @BiniyamMuntaz-bs6vs Před 3 měsíci

    አቦ ዉሮን አስጠላባት

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Před rokem +1

    ግን ቪድዮው የጠቆረብኝ ለኔ ብቻ ነው ጥቁር አለብኝ

  • @frygfg4848
    @frygfg4848 Před rokem +1

    Radu. Madereb jemereshe hhhhhh

  • @GeteKebede-ms7lc
    @GeteKebede-ms7lc Před rokem

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @merongeb665
    @merongeb665 Před rokem +1

    wagwan chubaw

  • @rawdamohammed7569
    @rawdamohammed7569 Před rokem

    🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹

  • @anwarebrahim8200
    @anwarebrahim8200 Před rokem +3

    እኔ ብቻ ነኝ የጩባው ካራክተተር የገሀዱ ያሬድ ነጉን የሚመስለኝ

  • @SamiShimon1884
    @SamiShimon1884 Před rokem +1

    ሳሚ ትሽመጥጥ

  • @HassetMillion-ng7nd
    @HassetMillion-ng7nd Před rokem

    👍

  • @user-ng4js9ef8p
    @user-ng4js9ef8p Před rokem

    😂😂😂😂😂😂

  • @user-jr8ve7jo6l
    @user-jr8ve7jo6l Před rokem

    😂😂😂

  • @zemzmzemzm6347
    @zemzmzemzm6347 Před rokem

    👍👍👍👌👌👌❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @Tutu-uc5vx
    @Tutu-uc5vx Před rokem

    😀😀❤️❤️❣️🌹

  • @MaratuJames-yu3kz
    @MaratuJames-yu3kz Před rokem

    😆😆😆😆😆

  • @user-wl7sk8bs5v
    @user-wl7sk8bs5v Před rokem

    😂😂😢😂😢

  • @tub8545
    @tub8545 Před rokem

    አትምከሪኝ ተመቸኝ እኔ ራሱ ሰለቸኝ ምክር

  • @solomonlemma5426
    @solomonlemma5426 Před rokem +1

    አረ ደላላው ከቤ ሲያወራ ፍጥነቱ

  • @martatube4866
    @martatube4866 Před rokem

    😂😂😂😂😂

  • @sinaahmed6084
    @sinaahmed6084 Před rokem

    😂😂😂😂

  • @nnang4900
    @nnang4900 Před rokem

    😂😂😂😂