ኤሊያስ መልካ የከተማዉ መናኝ 1 በይነገር ጌታቸው ELIAS MELKA

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 06. 2021
  • የከተማው መናኝ
    ኤሊያስ መልካ "በፍቅር ህይወቱ ብዙዎቹን የገፋቸው እሱ ራሱ ነው"
    ይነገር ጌታቸው
    #ethiopiaentertainment
    #ethiopian_entertainment
    #ethiopia
    #book
  • Zábava

Komentáře • 44

  • @sasi849
    @sasi849 Před 3 lety +7

    ሰው መሆን መጠየቅ ነው። ጠይቋል። የተሰጠውን ብቻ አሜን ብሎ አለመቀበሉ ነው። ህይወት ከራስ ጋር ትግል ነው።

  • @Qagnew
    @Qagnew Před rokem +1

    I am so impressed by Endale Geta. I like his thought system and questioning. I felt stupid for failing to read so far any of his seminal literary works. This wonderful interview inspires me to read his books. Thank you for this wonderful interview.

  • @ynenehtaddse2491
    @ynenehtaddse2491 Před 2 lety +7

    ብዙ ሰዎች ጥያቄ የሚያነሱት ኤልያስን አውቀውት ወይም ለመረዳት ሳይሆን የኖረው ኑሮና ማንነቱ የሚፈጥርባቸውን ኩነኔ ለማጣፋት ነው::

  • @yonathan9186
    @yonathan9186 Před 3 lety +2

    Interesting question Dawit

  • @AmanuelBulti-qh3ks
    @AmanuelBulti-qh3ks Před rokem +1

    Eliyas Melka is legend❤❤❤
    ሰውነት የገባው❤

  • @nathaniafiker
    @nathaniafiker Před 2 lety +2

    Thank you 🙏

  • @bekalusisay
    @bekalusisay Před 2 lety +2

    Wede TV madeg yalebet program new beye asebalew....bezu kumenegerochen eminegeren program new azegajochun enamesegenalen ...adera endatakomut

  • @MatanehGirma
    @MatanehGirma Před 2 měsíci

    WAW the best books the ethiopian history for him

  • @Lewi_3G
    @Lewi_3G Před rokem

    በሀሳብ የሚፈላሰፍ ሰው 5ም 10ም ጊዜ ሀሳቡን ሊቀያይር ይችላል አንዳንዴም እሱ ሳየውቀው ወይም ሳይፈልገው.ባለበት የህይወት ቦታ ብቻ ሆኖ ነው የሚያወራህ Ena that makes him genius

  • @Yene-Media
    @Yene-Media Před 2 lety +1

    😥......Thank you Maereg😍😍

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Před 2 lety +3

    ጎአደኛ ሲርበው ያላበላቹት
    ሲጠማ ያላጠጣቹ
    ታሞ ይማርክ ያላላቹ
    ሲቸግረው አለው ያላላቹ
    ለህክምና ገንዘብ አጥቶ ነው የሞተው
    እኔ የ9, sነኛ ኤሌያስ መልካ ድንቡሽ ቡሽ ያለ
    ቀላያለ ሰው እያለነበረ ነምናቀው ETV ላይ ኢንተርቪ ሲጠየቅ ሳየው በጣም ነበረ የደነገጥኩት
    ይመስገን ጤናኛ መሆኑ አረጋጋኛ መታመሙን ሳልሰማ ሳንሰማ መሞቶ ግን በጣምነው የቆጨኛ
    ከምር ያኔ በጤነኛነቱ አብርቹ የነበርቹ ሰወች ታሞ መታከም እየቻለ ለምን ገንዘ አሰባስባቹ አላሳከማችሁትም ድምፅ መሆን ስትችሉ
    ተርቦ ተቸግር ነው የሞተው የስርቹን ይስጣቺ

    • @yohan7782
      @yohan7782 Před rokem

      አንቺ በሽተኛ እሱ ያድንሽ

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 Před 2 lety +4

    ይኔ አንድ ጥያቄ ኤሊ በጋርዶችም ተወዳጅ ነው በተለይ የሚመክረን ምክር ይገርማል ስራችንን ይወዳል ያደንቃል ግን የማታስራ አይወደውም ይጨነቅልናል

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 Před 2 lety

    So he was once considering Jehovah witness teachings in his life ??? is that what u mean???

  • @abrahamkifle9174
    @abrahamkifle9174 Před 2 lety

    sound system is very bad

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 Před 2 lety +1

    ጥሩ ጥያቄ።
    መለስን የሚያደንቅ ሰው ደደብ ካልሆነ ምን ይባላል።

  • @abelgirma3120
    @abelgirma3120 Před 2 lety +2

    እንደ ቀልድ ሁለት አመት ሞላው!

  • @colorado2218
    @colorado2218 Před 3 lety +4

    መለስና ነፍጠኛ መሪዎች እኮ አንድ አይደሉም!! Elias you so guinus R.i.p

  • @yonasyosief1542
    @yonasyosief1542 Před 3 lety +11

    Don't create icon or cult about him...He just did what is right in his life....There are many important people in the protestant churches in different fields and useful for our country....they raise children well

    • @edentesfahun8423
      @edentesfahun8423 Před 2 lety

      Really 🙄🙄🙄

    • @robat8719
      @robat8719 Před 2 lety +1

      You are reading something wc is not written. (ቀባጠርክ)

  • @Miya11816
    @Miya11816 Před 2 lety +1

    Wuy metsafun yet new minagegnew?

    • @waliapublisher7940
      @waliapublisher7940  Před 2 lety +1

      ዋልያ መጽሐፍ ያገኙታል
      አድራሻችን 4ኪሎ ከ ቱሪስት ዝቅ ብሎ ኢክላስ ህንጻ ውስጥ ያገኙናል

  • @mikiend3760
    @mikiend3760 Před 2 lety +2

    እንዴት ነው መሳተፍ የምንችለው በዚህ ፕሮግራም ላይ ?

    • @waliapublisher7940
      @waliapublisher7940  Před 2 lety +2

      ቦታ:- አራት ኪሎ: ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ: ወረድ ብሎ ኢክላስ ህንጻ::

    • @mikiend3760
      @mikiend3760 Před 2 lety +1

      @@waliapublisher7940 አመሰግናለሁ !

  • @tamekassa6617
    @tamekassa6617 Před 2 lety

    ፀኃፊ ሲባል እንዳለ የተበላሹ ናቸው እንዴት አንድ ፒያኖ ቀጥቃጭ ከስቲፋኖስ ጋር ያወዳድራሉ ፈጣሪ ልባቹን ድጋሚ ያሳውረው!!!

  • @zomaylove6613
    @zomaylove6613 Před 2 lety +2

    ምነዉ ፣ ኤሊያሰ ፣ እየሱስ ፣ ነዉ ፣እንዴ አበዛችሁት።
    In my opinion this is the beginning of a cult worshiping human .
    ኤሊያስ is one person he has his on struggle !! decide to Live Christlike His wisdom comes from the most high እግዚአብሔር
    if he is alive
    he will be very disappointed b/c he does want to be famous don’t do
    something he doesn’t want leave his name alone ! asked What is his secret to live a simple life and impacting all of us people .
    you’ll find the answer from his Bible !

  • @hanaabebe8795
    @hanaabebe8795 Před 2 lety +1

    ሙት ወቃሽ መሆን አልፈለግም ነበር ኤልያስ መልካ በሙያው ይሄ ነው የማይባል ድንቅ ሰው ነበር ነገር ግን እሱ መጀመሪያ የሞተው የፕሮቴስታንት አዳራሽ የገባ ዕለት ነው ተጸጽቶ ተመልሶ ከሆነ የሚያውቅ ሰው ቢገልጽልኝ ጥሩ ነው ለማንኛውም ይህንንም አስተያየት የሰጠሁት አሁን ሞተው በህይወት ያሉ የሚመስላቸው በርካቶች በየአዳራሹ ስለአሉ አንድ ሰው እንኳን ቢገነዘብ ብዬ ነው።

    • @zomaylove6613
      @zomaylove6613 Před 2 lety

      የሚያዝነው አንታቺ የእየሱስን ብቸኛ አዳነኝ ነት ካላመንሸ እና ኮልመሰከርሸ
      በቁምሸ ሙተሻል። this the facts

    • @hanaabebe8795
      @hanaabebe8795 Před 2 lety

      😂

    • @hanaabebe8795
      @hanaabebe8795 Před 2 lety

      Zomay የሉሲፈር መጫወቻ አማርኛም ሆነ እንግሊዘኛ መጻፍ አትችይም አዳራሽ ውስጥ ሰይጣን እያንፈራፈረሽ በአረፋ መደፈቁን አቁመሽ ተማሪ ይሄ የእህትነት ምክሬ ነው።

    • @KB-ij8ic
      @KB-ij8ic Před rokem

      አንቺ ራስሽ ሙት ነሽ፣ ኤልያስ ሲወለድም ፕሮቴስታንት ነው፣ ሳታውቂው አትዘባርቂ፣