Video není dostupné.
Omlouváme se.

ኤሊያስ መልካ የከተማው መናኝ 2 በይነገር ጌታቸው ELIAS MELKA

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 06. 2021
  • የከተማው መናኝ ደራሲ ይነገር ጌታቸው
    #ethiopiaentertainment
    #ethiopian_entertainment
    #ethiopia
    #book

Komentáře • 8

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 Před 3 lety +2

    እውነትም የከተማው መናኝ ትክክል የሆነ እርእስ ። ኤልያስ እደቃሉ በመልካምነት የኖረ ቅድስት ቃል የገባው ሰው ነበር። እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ። የነፍስ ዋጋውን የያዘ አለምን እየኖረባት የናቃት እድለኛ እንቁ ባለሙያ ነበር። ሁሌም እንወድሀለን ኤልያስ መልካ መልካም ልጅ።

  • @user-rw1pq1uv3x
    @user-rw1pq1uv3x Před 2 lety +1

    በጣም ደስ እሚል ቆይታ
    በህይወት የሌለ ሰው ታሪክ እሚወራ ሁላ አይመስልም ነበር በእውነት ውይይታቹ በጣም ደስ እሚል ነው በርቱልን

  • @nathaniafiker
    @nathaniafiker Před 2 lety

    Thank you 🙏

  • @abdued700
    @abdued700 Před 2 lety +1

    ከልብ አመሰግናለው

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 Před 2 lety

    I just feel this Alias Book has been overhyped..

  • @ynenehtaddse2491
    @ynenehtaddse2491 Před 2 lety +1

    ሙዚቃ እንደ ወርቅ ነው:: በወርቅ ዘውድና አክሊል ልትቀርፅ ትችላለህ አሊያም ቀጥቅጠህ ፖፖ ልትሰራበት ትችላለህ:: ለክብርም ይሁን ለውርደት እቃ ሥራ ልታውለው ትችላለህ:: ሙዚቃ ዘፈንም መዝሙርም አይደለም:መዝሙርም ዘፈንም ግን ያለ ሙዚቃ ሙሉ አይደለም:: ሙዚቃ-ዜማ-ቅኔ-ድምፅ ተዋህደው ወጥ መልክና ፍሰት ይዘው ሲቀርቡ እንደ ይዘታቸውና መንፈሳቸው መዝሙር ወይም ዘፈን ይባላሉ::

  • @user-fc4hk6nd8v
    @user-fc4hk6nd8v Před 3 lety +2

    በጣም የገረመኝ ሀይሌ ሩት ልኡል ሀይሉ ዘሪቱ ከበደ በጣም ለኤልያስ የቅርብ ጓደኞች ናቸው በመፀሀፉ ምርቃት ዙርያ አልተሣተፉም ለምንድነው?

    • @waliapublisher7940
      @waliapublisher7940  Před 3 lety +3

      ይሄ ፕሮግራም የመፅሀፍ ምረቃ ሳይሆን ስለመፅሀፉ ከደራሲው ጋር የተደረገ ውይይት ነው