ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር - ቀጥታ ስርጭት | Zemede - August 18, 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • #zemedkunbekele #ethiopia #amhara #mereja #merejatv #fano

Komentáře • 76

  • @user-hd3ne9lb6g
    @user-hd3ne9lb6g Před 17 dny

    አሜን አሜን አሜን!

  • @TesfayeAbate-z1j
    @TesfayeAbate-z1j Před 17 dny

    እግዚአብሔርር ይመሥገን።

  • @woyneshetbilcha7140
    @woyneshetbilcha7140 Před 17 dny

    አለን መምሕር💚💛❤

  • @mikiwerknehethiopia7039

    እግዚአብሔር ይመስገን......!!!💚💛❤️

  • @woyneshetbilcha7140
    @woyneshetbilcha7140 Před 17 dny

    መምህር፡እንኳን፡ደህና፡መጣህ
    አለን 💚💛❤🙏

  • @yelfashawaassege6388
    @yelfashawaassege6388 Před 17 dny

    ዘመድዬ ከነ ቤተሰቦችህ ሠላምህ ይብዛልህ።

  • @Yifameskot1
    @Yifameskot1 Před 17 dny

    አለሁ።

  • @habtamukassa9147
    @habtamukassa9147 Před 17 dny

    Welcome zemedachin

  • @sisaykurate9320
    @sisaykurate9320 Před 17 dny

    ዘመዳችን:አንበሳው:እንኳን:ደህና:መጣህ:ወንድማችን

  • @genetbadibo5430
    @genetbadibo5430 Před 17 dny

    አለን ዘመዴ

  • @gashawzewdu2014
    @gashawzewdu2014 Před 17 dny

    አለን ጉንደር

  • @GirmaKidane
    @GirmaKidane Před 17 dny

    አለን ዘመዴ ከኮተቤ

  • @bethlehemejigayehu7569

    ዘመዴ ቴሌግራም እዚኛው ግሩፕ ውስጥ የለሁም

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 Před 23 dny +5

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ257 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @user-hd3ne9lb6g
    @user-hd3ne9lb6g Před 17 dny

    ዘመዴ ዘመዴ አለን አለን!

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 Před 23 dny +6

    ዘመዴ አስኳድን ብቻ በተመለከተ ተደጋጋሚ ፕሮግራም ያስፈልጋል።

  • @Mimi-ex1dn
    @Mimi-ex1dn Před 24 dny +10

    እንደው አለማፈሩ የእስክንድር አነጋገሩ በፋኖ ደም ስልጣን ለመያዝ አይኑን በጨዉ አጥቦ ፋኖች ሙቱልና ባለፈው እንዳደረጋችሁት ወያኔን ና የኦሮሞን መንግስ አራት ኪሎ እንዳስገባችሁ እኔን እና የኔን ደጋፊዎችን አራት ኪሎ በናንተ ደምና አጥንት ላይ ተረማምደን አስገቡን ማለት ምን ማለት ነው ይሄ አእምሮ ማጣትና የአማራን ሕዝብ መናቅ ነው ለማንኛዉ በጊዜ እንኳን ሴራህ ታወቀ።
    ጭቁኑ የአማራ ፋኖ ያሸንፋል።

  • @kiflenorga2186
    @kiflenorga2186 Před 23 dny +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @genetbadibo5430
    @genetbadibo5430 Před 17 dny

    Sllen Zemedee

  • @YelbieDerese
    @YelbieDerese Před 17 dny

    Alen from addis ababa

  • @user-rx2wq6se7h
    @user-rx2wq6se7h Před 23 dny +3

    ደመቀ ዘውዱ ,
    አንተ የአጋሜ ዘር ፋኖን መንካት ማለት አንተና ወልቃይትን ነፃ ያወጣችሁን (አንተ እራስህ እንዳልከው) የሸዋ, የጎንደር , የጎጃም, የወሎ አማራ ቀይ መስመር ነው ❗️ፋኖን የነካህ ቀን ነፃ እንዳወጣህ አመድ የሚያረግህ ትግሬ ሳይሆን አማራ እንደሆነ እወቅ❗️
    By the way, ፋኖ ማለት ከአማራ አብራክ የወጣ እንጂ ሁሉም ኢትዮጲያዊ ማለት አይደለም❗️ አንተም እስክንድርም እንደምትሉት ኦሮሞም ፋኖ ከሆነ ቄሮ ከየት አባታችሁ መጣ ልትሉ ነው ❓ይሄ የሚነግረን አማራን ለመጠቀም አማራ ነን ትላላችሁ እንጂ አንተም እስክንድርም አማራ እንዳልሆናችሁ ማረጋገጫ ነው❗️ ዱሮም ቢሆን እርያ ወደ ትፋቱ መመለሱ የታወቀ ነው❗️😏😏😏😏

  • @Yifameskot1
    @Yifameskot1 Před 17 dny +1

    ጤና ይስጥልኝ መምህር፣ ታዳሚዎች፣ እንኳን ደህና መጣችሁ።

  • @YM12
    @YM12 Před 17 dny +1

    ዘመዴ አበሳው ጥሩ ነው አልፎ አልፎ ጎደር ጎጃም እያልክ መከፋፈሉ አቁም ተባኖብካል ሻሻ

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi Před 23 dny +2

    ዘመዳችን በርታ አባቴ💪💪💪🦁🦁🦁🦁

  • @sennymarie8959
    @sennymarie8959 Před 23 dny +1

    ይችላል ፋኖ ይችላል አማራ❤❤❤

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 Před 24 dny +4

    ፋኖ ይችላል👏👏👏👏ይችላል ጎጄ ይችላል ሸዋ ይችላል ወሎ ይችላል ጎንደር 👏👏👏👏ፋኖ ይችላል👏👏🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @manyeyirga9341
    @manyeyirga9341 Před 23 dny +1

    👏👏👏👏
    ፍኖ ይችላል
    እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @hussenali4298
    @hussenali4298 Před 23 dny +1

    ጀግና ዘመዴ ቀጥልበት

  • @Alpha-jk4df
    @Alpha-jk4df Před 23 dny +1

    ❤❤❤❤ ዘመዴ ፣ wow

  • @Meesfin
    @Meesfin Před 23 dny +1

    ደመቀ ዘውዱም ሆነ ወልቃይት አከባቢ ያለ ማንኛውም ከብልፅግና ጋር አብሮ የሚሰራ አመራር ይሁን ማንም ዋጋ ትከፍላታለህ።

  • @Ethiopiandream00
    @Ethiopiandream00 Před 23 dny

    Every information what zemedy said is coming from prosperity party . He agreed to say anything he wanted to say about Abyie and his party including Amy officials. On return , Abyie will give him three Apartment under undisclosed name in Addis Ababa. He was also unsupervised access through Abyie office. He was also allowed to insult Abyie in any way he wanted. Abyie put undisclosed amount of money on Swiss Bank opened by Zemedie. The Amhara people listen and judge his divisive information about FANO, about Amhara diaspora and Amhara leaders in general. This guys is very dangerous for Amhra movement. Listen him carefully and decide for your own

  • @diresayele6030
    @diresayele6030 Před 23 dny +2

    እኔኮ ዘመድ እይ ታህ በጣም ነው የምድንቀኝ 👍👍👍

  • @belaytebabal540
    @belaytebabal540 Před 23 dny +1

    አማርኛ የማይናገር የአማራ/የኢትዮጵያ መሪ!!! ሃሃ...

  • @diresayele6030
    @diresayele6030 Před 23 dny +2

    እኔኮ ዘመድ እይ ታህ በጣም ነው የምድንቀኝ 👍👍👍 💚💛❤️

  • @EthiopianFootyEditor_10
    @EthiopianFootyEditor_10 Před 23 dny +2

    አንተ፡መቼም፡ምንም፡አያመልጥህ፡እንዲህ፡ዘክዝከው፡ሽልም፡ከሆነ፡ይገፋል፡ቂጣም፡ከሆነ፡ይጠፋል።ይለይለት።የስንቱ፡እንባና፡ደም፡ይፈርዳል።አንተ፡ስለ፡እውነት፡ጮኸሃል፡የእውነት፡አምላክ፡ይረደሃል፡ይጠብቅሃል።

  • @hayimanotZeleke
    @hayimanotZeleke Před 23 dny +1

    አይዞህ በርታልን ዘመዴ።

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 Před 23 dny +1

    ስኳድ አደገኛ ነው።ስኳድ የዳገቱ ጫፍ ማለት ነው።የዳገቱን አናት መርገጥ ደግሞ የግድ ነው።ድል ለተገፋው አማራ!ድል ለሀቀኛው አማራ!

  • @badegafero3482
    @badegafero3482 Před 23 dny +1

    ዘመድኩን የሚያወራውን የማያውቅ፣አሁን ያለውን፣ከደቂቃዎች በኋላ የሚቃወም፣ ደደብ ንክ ነው፡፡እርሱን ቁም ነገር ያለው አድርጎ፤ ከእርሱ ጋር የሚነጋገር፣ በእውነት እሱ እራሱ ወፈፌ ነው፡፡

  • @afrodan70
    @afrodan70 Před 23 dny +1

    Mereja TV enamesegenalene ❤❤❤

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz Před 23 dny +1

    ክብር ለአማራ ህዝብ ፋኖኖኖኖኖኖ እሳቱ ውስጥ ላሉት ለሆዳሙ ለአማራ ባንዳ ለኢትዬ ባንዳ በአናትህ ተተከል ጠላት ተቃጠል

  • @Alpha-jk4df
    @Alpha-jk4df Před 23 dny +1

    Viva zemede🎉🎉

  • @AmareEjjigu-c4o
    @AmareEjjigu-c4o Před 23 dny +1

    ይገርማል

  • @miamialbiani
    @miamialbiani Před 22 dny +1

    Zemede anbessaw

  • @michaelelias5965
    @michaelelias5965 Před 23 dny +1

    ሀ ዘመዴ መድሐኒያለም ከነቤተሰብክ ያጠብቅህ

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 Před 23 dny +1

    ትግሬ ሲገድለው የኖረው ጎንደሬ አሁን ደግሞ የትግሬ ዲቃላ ሊበላው ?! አረ ወየሁ! ጎንደሬዎች ንቁ እንደቀድሞዎቹ አያቶቻችሁ ጀግኑ።ያለበለዚያ ለዘር አያስተርፏችሁም።

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 Před 23 dny +1

    ኧረ ዘመዴ ስኳድን ስትናገር ጎንደርን ተናገረ ብሎ የሚያስብ ጎንደሬ ካለ ከትህነግ እና ከወነግ ስለማይሻል በአናቱ ይተከል።

  • @habtebayuh2328
    @habtebayuh2328 Před 23 dny +1

    ዘመዴ በናትህ በማርያም ወሎየ የሚለዉን ስም ቤተ አምሃራ በሚል ቀይርልኝ

  • @GobeAzi
    @GobeAzi Před 17 dny

    ከጅንካ

  • @user-sj9bg1ot4m
    @user-sj9bg1ot4m Před 23 dny +1

    እሚገርም እይታ ነው

  • @afrodan70
    @afrodan70 Před 23 dny

    Zemedekun suse new huleme ewenet new miyawerawe andegna 💪💪💪

  • @solomonfantu907
    @solomonfantu907 Před 22 dny

    Zemde, God bless you.

  • @AlexMered
    @AlexMered Před 23 dny

    በሳምንት አንድ ቀን

  • @anannyatube9881
    @anannyatube9881 Před 23 dny +1

    ይችላል ጎጄ መለኛው ጥበበኛው

  • @wendesendendir7533
    @wendesendendir7533 Před 22 dny

    እኛ ነን የምንሄደው ውሃ ያለበት

  • @yostinacrafts645
    @yostinacrafts645 Před 23 dny +1

    ጀነራል ተፈራ ማሞ ግን ድምጹ አለ ፣ የት ገባ

    • @afrodan70
      @afrodan70 Před 23 dny

      Sera busy hono new

    • @MelkamuMitiku-mq3uz
      @MelkamuMitiku-mq3uz Před 23 dny +1

      የእውነት አባታችን የተ ሄዱ የእኔም ጥያቄ ነው ይታወቃል ጦርነት ነው ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ የአማራን ህዝብ ፋኖን ክብር ለአማራ ህዝብ ፋኖ

    • @AlamYlima
      @AlamYlima Před 23 dny

      እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁናቸው😢😢😢🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @YM12
    @YM12 Před 17 dny +1

    ዘመድኩን የደም ገዘብ ነው ልጆችህን የምታበላው ፈጣሬ ፍርድ ይሰጣል አተ ዳቢሎስ

  • @OrthodoxTube12
    @OrthodoxTube12 Před 23 dny

    AKILILE GEBREL AYIZOH!

  • @Yadergal-of9ul
    @Yadergal-of9ul Před 23 dny

    ጉራጌ እኛ ከነገድን ምን አገባን ይሉ ነበር አሁን ሰራላቸው

  • @habtebayuh2328
    @habtebayuh2328 Před 23 dny

    ዘመዴ እራስህን በመከላከል ጊዜ አታጥፋ ህዝቡ ሃቀኝነትህን አዉቋል ዋናዉን ሃሳብ አስረዳን

  • @BayulgnAyele
    @BayulgnAyele Před 23 dny

    AA
    bole

  • @Gorawnana
    @Gorawnana Před 24 dny +3

    ደመቀ ዘዉዱን ብልፅግና ራሱ ነዉ የሚደፋዉ ይሄ አድር ባይ ሸለምጥማጥ

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 Před 23 dny

    ተው እንጂ ፅድቅና ኩነኔማ አለ እንጂ።

  • @Tsenat-oz3vq
    @Tsenat-oz3vq Před 23 dny +2

    አማራ እረ በቸሩ እግዚአብሔር: ህሊና ያላችሁ : ያገናዘባችሁ : ይህ ግለስብ የሚናገረው ለአማራ ትግል ትልቅ እንቅፋት መሆኑን አትገነዘቡም? አሁን ደግሞ ተነሳ : ጎጃምና ጎንደርን ለማቃቃር ይለፈልፋል:: ለምን ኦሮሞና ትግሬ ቤት ሄዶ አይጮህም ? እረ አማራ ወገኔ ንቃ : ንቃ

    • @habtebayuh2328
      @habtebayuh2328 Před 23 dny

      ሌባ አንተራስህ ምን ትሰራለህ ምን አገባህ እዛዉ አትዘባርቅም ዘረ ከብት ለአማራ ጉዳይ ዘመዴ የፈለዉን ያድርግ ቆቱ ነዉ

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg Před 23 dny

    ❤በአሁኑ ወቅት አብይ አህመድን እያስደሰተ ያለ ብቸኛው ባህላዊ አክቲቪስት ዘመድኩን ሸቀለ😅

  • @Yifameskot1
    @Yifameskot1 Před 17 dny

    አለሁ።

  • @abelbegashaw2906
    @abelbegashaw2906 Před 23 dny +5

    አለን ዘመዴ

  • @diresayele6030
    @diresayele6030 Před 23 dny +1

    እኔኮ ዘመድ እይ ታህ በጣም ነው የምድንቀኝ 👍👍👍