G and B Ministry Hope "ተስፋ"
Vložit
- čas přidán 26. 08. 2024
- Getayawkal and Biruktawit have served the Lord from 1985 until now in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school.
The entire video can be viewed on this post from G and B Ministry Hope "ተስፋ"
ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ድንቅ በረከቶቻችን ናችሁ
በማንኛውም ሰአት ሳትናወጡ ሳትለዋወጡ እውነት የሆነውን የእግዛብሄርን መልእክት እንድታመጡ የሚረዳችሁ የእግዛብሄር ፀጋ ይመስገን !!! የተባረካችሁ ናችሁ ❤❤
በዚህ ዘመን እናንተን ድንቅ አገልጋዮች ስላላችሁን ጌታን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን
ስለ ቃሉ እግዚአብሔር አምላካችን ይባረክ።
በዚህ ዘመን ብዙ እምነታችንን የሚያናጉ ተስፋ የሚያስቆርጡ ብዙሪያችን ቢኖሩም አምላካችን ይረዳናል።
ስለዝማሬውና ቃሉ ተባረኩ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛላችሁ። ዘመኑ ሰውም በክፋትና በተንኩል የተሞላ ፪ ጢሞ ፫ ዝማሬአችሁ የሚይጽናና የሚያበረታታ ነው የጥንቱ።
tebarekuligh ahunim grta yiredachiwal agelglotachihun ketilu
😍😍
ስወዳችሁ❤ ለምልሙ❤😊 አሁንም በሚስፈልጋችሁ ነገር እግዝብሄር ይባርካችሁ
የተወደዳችሁ ጌትሽና ብርክቲ ዘመናችሁ ይባረክ በጣም በጣም ነው የምናመሰግናችሁ እያገለገላችሁን ስላለው አገልግሎታችሁ ሁሉ እ/ር ከማያልቀው በረከቱ በነገር ሁሉ ይባርካችሁ ተባረኩ!!።
ተስፋ ልቆርጥ ባልኩት ነገር ላይ ተስፋዬ ለምልመላ። ምን እንደምላችሁ አላወቅ በጣም እወዳቸዋለሁ። ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ። ተባረኩልኝ!!!
ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ
Amen Amen Amen tabaraku ❤❤❤❤❤❤❤😢😢
Amen amen ❤❤❤❤
Amen amen amen beyesusim tebareku ❤❤❤❤❤
Geta zemanachihun yibark
Amen 🙏
ዘመናችሁን በጌታ ቤት እና አገልግሎት ለመጨረስ በወሰናችሁት ውሳኔ መሰረት ተሳክቶላዃል ተከናውናችዃል የተባረካችሁ ብሩካን ናችሁ ለብዙሀን ለመጽናናት ምክንያት የመበርታት ምክንያት ሆናችዃልና የጌታ ብሩካን ምርጥ ናችሁ ተባረኩ እወዳችዃለው
ተባረኩ እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ
ጌታ አብዝቶ ይርባርካችሁ 🙌🙌
Gate yebarekeshu tsaga yebezelachu ❤
አሜን አሜን❤
አሜንንን እግዚአብሔር ይባርካች❤❤❤🎉
አሜንንን አሜንንን ተበረኩሁ
ተባረኩ የጌታ ባሪያዎች የተወደዳችሁ ናችሁ
Entenim mini ilalo geta yibrkchu
የትውልድ በረከቶች ናችሁ 🎉 ይበልጥ ተባረኩ
ተባረኩልኝ ፀጋ ይብዛላችሁ
thank you God bless more !!!
God bless you. Bemelektu tesnanichalew lelochm akafeyalew Tselyalew. tebarku yegeta sira yebzalchu
AmenAmenAmen🤲🤲🤲⛪
አሜን ተባረኩ🙏
Welcome G&B ministry 💐
God bless you abundantly!❤
የአባቴ ብሩካን
ጌታ ይባርካቹ
ተባረኩ
ተባረኩ❤❤❤❤😊
egezebr yibarikachu
good belse
g and b
I love you G and B God bless you
tesfa aqxime nag lela qano Amennne geta iyessu zemanchu yibrkachu Amennne Amennne Amennne 👍🎧🎶🎂👋🙋♀️🎉💕💞🌹✌️✌️🇿🇦💯🙏🎊🙆♂️❤️🙌👏✋🙋♂️🙋🎤💖🌷
ጌታ ይባርካችሁ ብዙ ስው ተስፋቆርጦ በጨላለመበት ስአት ተስፋን የሚያድስ ምልእክት ስለትቀበልችሁና ስላስተላለፋችሁ ተባረኩ እወዳችሆለሁ❤❤❤
I have no words! This teaching really changed my life immediately. God bless you.
GBU❤
Amen!,Tesfan yesete yetamene new! Kibir hulu le Egiziabiher yihun!,,Tebareku!
Powerful
❤❤🎉🎉❤
የጌታ እየሱስ ሰላም ይሁንላቹ ለኔ መልክት ነው እንድተገብረው ጌታ ይርዳኝ ተባረኩ
ጌታ አብዝቶ ይባርካችዉ! እኔ በጣም ነዉ በናንቴ የተጽናናዉት ብሆንልን ሽልማት ኖሮ ብትሸለሙ እንዴት ደስ እንዲለኝ! አሁንም ተባረኩ በርቱ ጽኑ!!!!!
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Min malet indalebign alawukim, fetari zemenachihun yibarik❤❤❤❤
❤❤❤
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻
ጌታ ይባርካቹ ❤ እንደገና በተስፋ ተሞላሁ ተባረኩ
የተሰፋ ቃል ቢዘገይም እንኳን ፌሬ አለ ቦኋላ አሜንንን
Please sing ,Geta yesus wedeman enhedalegn , for the next program, thanks
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻
God bless you for amazing work you do all the time. It is very encouraging to listen every week and learn, blessed and feel someone is caring. We meet to encourage each other every Tuesday and heard and seen God's miracles work. Way maker is changing life through your ministry. May the Almighty God bless your ministry more. With Love in Christ . Romans 12:12 /ሮማውያን 1212 በተስፋ ደስ ይበላችሁ፤ በመከራ ታገሡ፤ በጸሎት ጽኑ፤
Halleluja kibr le Egziyabiher yihun
Tebareku👋👋👋👋❤❤
Hi Please i need a help
contact us with this email gandbministry@gmail.com
😅!