ብሶት የወለደው ፋኖ መቷል//ዘመድኩን በቀለ መረጃ ሰለ እስክንድር ነጋ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2024
  • ሰላም ይህ official Ethio Hulu Media ኢትዮ ሁሉ ሚዲያ የCZcams ቻናል ነው። በየጊዜው የሚለቀቁትን በፖለቲካዊ፣በማህበራዊ፣በፊልም፣በሙዚቃ፤ እንዲሁም በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ቻናል ነው።
    Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos!
    #Etiohulumedia #media #news ቀጥታ ስርጭት የዘመድኩን በቀለ መረጃ #ኦነግ_ሽኔ #ሰበር #oromo_people

Komentáře • 173

  • @AbrhamGetnet-n4u
    @AbrhamGetnet-n4u Před měsícem +2

    ጀግና ነህ ወ ንድሜ ፋኖ ነኝ ከሺዋ

  • @mogesalemu1515
    @mogesalemu1515 Před měsícem +3

    ዘመዴ እውነት ነው አማራ እና አማራነት ያሸንፋል ።

  • @yilkalgiza5699
    @yilkalgiza5699 Před 7 dny

    ዘመዴ የጀግኖች ጀግና! እናትህ ደጋግማ ብትውልድ ኑሮ!!

  • @ribkamengistu1189
    @ribkamengistu1189 Před měsícem +1

    ዘመዴ ሰው በጠፋ ጊዜ ሰው ሁኑ ተገኝ ጋትልን እየመርራቸው ይዋጡት አንበሳ 🎉🎉🎉🎉

  • @AbusheWale-u7g
    @AbusheWale-u7g Před měsícem

    ዘመድኩን በርታልን ትክክል ነህ እውነታው ይሄ ነው

  • @Abbatobia
    @Abbatobia Před měsícem +5

    ዘመድኩን በቀለን ዛሬ የሸዋውን መከተ መሐይም ሲል ሰምቼው ላንዴም ለመጨረሻም ጊዜ በአማራ ጠላትነት ፈርጄዋለው። ፋኖ መሆን ማለት አዋቂ መሆን ማለት እንደሆነ ዘመነ አያውቅም። መሐይሞቹ እነ አገኘው ተሻገር ናቸው። መሐያሙ ራሱ ዘመዴ ነው። ባንዳም ሊሆን ይችላል። ለሕዝብ ሲል ሕይወቱን አደጋ ላይ የጣለ ሰውን እንዴት ይሰደባል? አማራ ነኝ እያለ አማራን ወይም ፋኖን የሚጠላ ብልጽግና ብቻ ነው። ዘመዴ ቢቆፈር ብአዴን ሊሆን ይችላል።

    • @harpe123
      @harpe123 Před 27 dny

      ዘመዴ ፀረ አማረ ተከፋይ ሌባ እስክንድር ላይ የሚያዘንበው ተራ ሰድብ ማቆም አለበት። እሱን የመሰለ ተራ ከፋይለፍላፊ የመንደር ወሬኛ እስክንድር ለመናገር ሞራላዊ ከፍታ የለውም

  • @adinoaragie208
    @adinoaragie208 Před měsícem +2

    ❤❤❤ ድል ለፋኖ

  • @gigigetahun9417
    @gigigetahun9417 Před měsícem +3

    እባክህ
    ኢትዮጵያና ልጆችዋን እዘንላቸው ጎታች አትሁን

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 Před měsícem +2

    Thanks brother

  • @marthajembere4547
    @marthajembere4547 Před měsícem +14

    ውዱ ወንድሜ ዘመዴ አንተ እኮ ትለያለህ! ፈጣሪ እግዚአብሄር አማራ ድል ሲሆን አንዱ ተሸላሚ አንተ ነህ! ፈጣሪ እግዚአብሄር የእውነት አምላክ አንተን አብዝቶ ይባርክልን! አማራ በአንተና በጋሽ አጼ ታድዮስ ታንቱ እንዲሁም በመምህር ዋቄ ተባርኳል፤ አማራ መሆን አላስፈለጋችሁም እውነተኛ ሆኖ፤ ለአማራ ህመም ለመቆም! እጅግ ደግሞ ፈጣሪ እጅ እንዳለበት የሚያስደስተው፤ የአማራ ብሄርተኛነትን አስፈላጊነት የተረዳችሁ ወንድሞቻችን ናችሁ!! እጅግ አድናቂ እህትህ ነኝ፡ የእናቴ ልጅ በርታልን!!100%🙏💚💛❤🙏RESPECT!100%🙏💚💛❤🙏RESPECT!100%🙏💚💛❤🙏RESPECT!100%🙏💚💛❤🙏RESPECT!100%🙏💚💛❤🙏RESPECT!100%🙏💚💛❤🙏RESPECT!100%🙏💚💛❤🙏RESPECT!100%🙏💚💛❤🙏RESPECT!100%🙏💚💛❤🙏RESPECT!100%🙏💚💛❤🙏RESPECT!100%🙏💚💛❤🙏RESPECT!100%🙏💚💛❤🙏RESPECT!100%🙏💚💛❤🙏RESPECT!

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so Před měsícem +5

    አብይ ምን አይነት ጸሎት ብትጸልይ ነው እንዲህ የሚያባላን::

    • @User-lu8gn
      @User-lu8gn Před měsícem

      አግዚአብሔር ያያል eko♥️🥰🙏🙏🙏

  • @tadessekassa6714
    @tadessekassa6714 Před 20 dny

    ዘመድኩን ከኦሮሙማው ክልል መተህ ንፁህ ለአማራ ታጋይ ታጋይ የሆኑትን የመተቸት ሞራል የለህም
    ትግሉ አማራን ብቻ የሚመለከት ነው
    ድፍረትህ በትግል ላይ ያሉትን ትተቻለህ
    የሚሰማህ የለም
    የተላክበትን ተልዕኮ እናዉቃለን
    አያገባህም

  • @user-qx3bc6rk4b
    @user-qx3bc6rk4b Před měsícem

    እውነተኛው ዳኛ በእውነት የሾመህ ባለ ንፁህ አዕምሮ ለማንም ሳይሆን ለፈጣሪህ ብቻ የታመንክ የምድር የእውነት ሰው ጥግ የፈጠረህ ይጠብቅህ።
    የተገፋው እውነተኛው አማራ ያሸንፋል
    ሞት በገንዘብ ለሚደለሉ ለነ እስክንድርና መሰሎቹ

  • @meazadires9383
    @meazadires9383 Před měsícem

    እደ ዘመዴ ከእግዚአብሔር በታች ባለዉለታ የለም ክበርልን

  • @user-vc4id5yp4e
    @user-vc4id5yp4e Před měsícem +5

    እስክንድርን ቀስ አድርጎ ወደ ባህርዳር ሸቤ ያስገባልን ፋኖዬ

  • @NewTechOfficial2321
    @NewTechOfficial2321 Před měsícem

    እስክንድር ኢትዮጵያውያን ነን የሚሉትን ብሄረሰቦችን ይምራ ፣ እኛ አማራዋች የአማራ ሰቆቃ የሚሰማው የአማራ ብሄርተኛ መሪ ብቻ ነው ምንፈልገው

  • @henokbiksegn6537
    @henokbiksegn6537 Před měsícem +13

    ዘመዴ ጀግናው

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 Před měsícem +4

    አስረስን ንግግር ስሰማ የአብንን ታሪክ ሳስብ የጎጃም ልጆች ልዪና ቁርጠኛ አማራ ሲሆኑ የጎንደር ልጆች አድር ባይና ሴረኞች ናቸው

    • @samyy3559
      @samyy3559 Před měsícem +2

      True this has been our for the last 1200 years

    • @Admatube5
      @Admatube5 Před měsícem

      አትከፋፍል

    • @muluTam7471
      @muluTam7471 Před měsícem

      @@Admatube5 የሆነውን መካድ ሳይሆን ፣ከክስተቶች መማርና ችግር ፈጣሪዎችን በጥብቅ ና በግልፅ መሞገት ነው መፍትሔው። አለባብሰው ቢያርሱ በአለም ይመለሱ

  • @tsedalukebede202
    @tsedalukebede202 Před měsícem +3

    ዘመዴ እውነቴን ነው ሳሳሁልህ 🥰
    ስሰማህ እውን ለአማራ ትንሳኤ ፈጣሪ የአንተን ጣልቃ ገብነት ፈቅዶ ያደረገው መሆኑ ከቀረበው መረጃ ተገነዘብኩ አሁንም እሱ ከአንተጋር ይሁን🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @mikelzelalem
    @mikelzelalem Před měsícem +1

    ዘመዴ መድሀንያለም ይክፍልሀል እናሸንፋለን

  • @kingsaber8065
    @kingsaber8065 Před měsícem +4

    ጀግና ነህ ዘመድኩን እግዚአብሄር እድሜህን ያስረዝምልህ በርታወንድማችን።

  • @user-qx3bc6rk4b
    @user-qx3bc6rk4b Před měsícem +1

    እስክንድር ወይ መሰዋት አለበት ወይ መታሠር አለበት ከዚህ ውጭ አማራ በዚህ በዱላ በደነዘዘ ሰው ተመልሶ ወደ ባርነት የሚገባበት ምንም ነገር የለም።

  • @khalidahmedadem9750
    @khalidahmedadem9750 Před měsícem +3

    ዘመዴ አንተ ውጪ ተቀምጠህ ትቨቅላለህ አንተ ነህ ያወቅበት

  • @meselemengistu618
    @meselemengistu618 Před měsícem +1

    ዘመዴ አንደኛ

  • @melakyoseph3322
    @melakyoseph3322 Před měsícem

    God bless you Mr. Zemedkun. Amara owe you so much. Your role is significant in saving Amara struggle time and again.

  • @NatiDemeke
    @NatiDemeke Před měsícem

    ውይይቱ በጣም ደስስ ይላል

  • @NatiDemeke
    @NatiDemeke Před měsícem +1

    ዘመዴ የምር የድንግል ማሪያም ልጂ እድሜና ጤና ይስጥህ ደሜን ታፉሰዋለህ ሁሌም ከጎን ቁም !!!!

  • @muluabate4574
    @muluabate4574 Před měsícem

    ጀግና ነህ ወንድማቺን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @beayalewshimels6862
    @beayalewshimels6862 Před měsícem +1

    ቂንጥሬ ከስንቱ አጣላሽኝ አለች ይባላል የአገሬ ሰው ሲተርት።
    እስክንድር ስንቱን ሰው ከህዝብ ጋር አጣላው ለማለት ነው።

  • @Hajiawelewele
    @Hajiawelewele Před měsícem +2

    እባክህ ምን አይነት አረቄ ነው ዛሬ የጠጣኸው እባክህ ቤት ገብተህ ተኛ

  • @hirutseyoum2299
    @hirutseyoum2299 Před měsícem +3

    አሁን ምን እንዲጠቅም ነው በ አደባባይ ይሂ ሁላ አብይን አሰደስተኸዋል እነደዛ እንዳላሞካሸኸው እንዲህ ታዋርደው

    • @elsageorge1821
      @elsageorge1821 Před měsícem

      ብስለት የለም ፖለቲካ አካኪ ዘራፍ አደለም

  • @yirgalema3312
    @yirgalema3312 Před měsícem +1

    እስክንድርና ሃብታሙ አያሌው የአማራ ቤት ሰው የሌለበት ሲመስላቸውና በቀላሉ ሊጠልፉ እንደሚችሉ ሲያስቡ የግንቦት ሰባትን የጨዋታ ካርድ ሳቡ። ይህን ካርድ ዘሜ ከኤርትራ ጀምሮ ዋጋ ስላስከፈለው በደንብ ያቀዋል። ሳይቸኩል ወጥመድ ውስጥ ሲገቡ አዝረከረካቸው። በቲዎሪ ሳይሆን በተግባር ልምዱን ለእዉነተኛ ፋኖዎች አስተማራቸው። ምንም ጊዜ ይውሰድ ጠቅላላ ፋኖ እስኪ ነቃና እስኪጠራ ይቀጥላል። ዘመዴ እብድ አይደለም በደንብ እንደፋኖዎች ካርዱን አንብቦ የማራገፋን ስራ ፊሽካ ነፍቶ ነው ያስጀመረ።

  • @hassennuru8024
    @hassennuru8024 Před měsícem +2

    Wow you are the best😮 love the information from Philadelphia

  • @user-vc4id5yp4e
    @user-vc4id5yp4e Před měsícem +2

    እስክንድርን የላከብን አብይ ነው

  • @VoiceDiasporaCorner
    @VoiceDiasporaCorner Před měsícem +1

    ተባረክ! አምላክ፡ በውስጥል፡ አለ። በጥቅህ፡ እንዳትቀየር፡ ፡ እዉነት፡ የምታወራው፡ ከገንዘብጋ ንኪኪ ያለመሆን፡ ነውኮ፡ ገንዘብ ሰይጣን፣ ነው፡ ሰይጣን፡ ያደርጋል። ዘመዴ፡ እግዚአብሔር ይመስገን፡ የምትበላ ው፡ አልነሳህም፡ አደራ፡ እንደሌሎቹ፣ እንዳትልከስከስ :: ለመልከስከስ 360 ዎች፡ ይበቁናል:: በርታ፡ ታሪክ ሥራ ሰው ይሞታል፡ ታሪክ፡ ህያው ነው!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዘመዴ፡ ግድ የለህም ከገንዘብ በላይ፡ አትርፈሃል 24:18 already መሳቂያ፡ አርገሃቸዋል፡ 😅😅😅😅😅😅

  • @elsageorge1821
    @elsageorge1821 Před měsícem +2

    ወይ ጊዜ የእስክንድር ነቃፊዎች ወንበር የያዙት ብቻ ነበሩ እንጂ ሳንቲም ለቃሚ አልነበረም የዛሬው ምርቃና ከበድ ያለነ ነው

  • @Mafikbe
    @Mafikbe Před měsícem

    ተባረክ ዘመፌ❤❤❤❤❤❤

  • @tilahunalemu433
    @tilahunalemu433 Před měsícem +1

    አብዛኛውን የምትሠራቸውና የምትናገራቸው ጥሩ ሆኖ ሳለ ፤አሁን በፋኖ ውስጥ በተፈጠረው ነገር አድ እዲሆኑ ያለውን ስሕተት ተራርመዉ ትግሉን በድል እዲወጡ ፤በመኃላቸዉ የገባውን ነፋስ እደማስቆም ፈንታ እስክድር የምትናገራቸው ፋኖን እዲከፋፈሉና ለአብይ ቀዳዳ ከመፍጠር ሌላ በጎ ጎኑ አልታይኽ ብሎኛል። ተመልሰኽ ማጤን ብትሞክር ፣ከዚ ቀደም ታደርጋቸው እደነበረ ለአንዲት ኢትዮጵያ ሁሉም እዲቆም ብትሠራ መልካም ነገር አይመስልሕም ?።

  • @debrworkberhanu
    @debrworkberhanu Před měsícem

    እስክንድር ዛሬም ነገም የውነት ታጋይ ነው እንዳተ ዛሬ አልጀመረም

  • @user-qe1ey6ze7j
    @user-qe1ey6ze7j Před měsícem

    thanks zebedee ❤❤❤

  • @jegenasewhaile9578
    @jegenasewhaile9578 Před měsícem +2

    ዘመድኩን ነቀለ!!!👌👌👌 የመምህርነት ስብዕና ሳይኖርህ "#መምህር" ነኝ እያልክ አታቅራራ??!!!

  • @debrworkberhanu
    @debrworkberhanu Před měsícem

    ታወራለህ እንጂ ምትፈጠረው ነገር የለም

  • @NatiDemeke
    @NatiDemeke Před měsícem

    የእስክንድር ደጋፊ እኔ እንደሰማሁት መከታው ብቻ ነው

  • @YelemYelem
    @YelemYelem Před měsícem

    ከገና የንፁሀን እንባ ፋኖን ይበታትነዋል ዘመዴ አንተን ሳላመሰግንህ አላልፍም ግን ፋኖ በጣም እንወዳቸው ነበር ግን አባቶቻችንን ወንድሞቻችንን አሳጡን ምን አደረግን በደገፍን ነው ስላሰብን ነው አሁን በቅርቡ የተገደለው ምንችል ዋለ ምን አጠፋ ሚንሻ የተባለው ውሸት የገደለው የቀድሞው ጉረቤቱ ፋኖ ጥሩነህ አንዳርጌ በቀድሞው ጠብ የጠቡ ምክንያት በዉሀ ለምን ሰደብከኝ ብሎ መንገድ ላይ አሳረደው ይህ መሆን አለበት ጭራሽ የውሸት ዜና ይዘው ዘገቡት እየተሰራ ያለው ነገር አውነት ጥሩ አደለም ለዚህ ነገር መፍትሄ ይሰጠን በአሁኑ ሰሀት ፋኖነት መበቀያ እንጅ ለሀገር ጠ
    ባቂ አደለም 9:20 9:20 9:20
    9:20 9:20

  • @user-vc4id5yp4e
    @user-vc4id5yp4e Před měsícem +2

    ሾተላይ እስክንድር

  • @debrworkberhanu
    @debrworkberhanu Před měsícem

    ምክንያቱም እስክንድር ታላቁ እስክንድር ስለሆነ

  • @Ethiofreefiregamer
    @Ethiofreefiregamer Před měsícem

    you are hero zemede

  • @user-vc4id5yp4e
    @user-vc4id5yp4e Před měsícem +1

    እስክንድር በመዳህኒአለም ብለህ ተወን 😢

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 Před měsícem +1

    ዘመዴ በታሪክ ካየነዉ ቆቱ ሐደሬዉ የአማራዉ ዘሮች ናቸዉ ከሐማሴን አካባቢ ፈልሰዉ ሐረር የሰፈሩት እራሱ ሐማሴኖች አማራዎች ናቸዉ : ደቂ መሐሬ እራሳቸዉ አማራዎች ናቸዉ ሌሎቹም ከአፋሩ በቀር : አፋሮቹ የዕዮብ ልጆች ናቸዉ : የአማራዉ ነገዶች የዮቅጣን ልጆች ናቸዉ ዞሮ ዞሮ ሁሉም የኢትዮፕያ ሕዝብ የተዳቀለ ነዉ :ወደትግሬዎቹም ስትሄድ አድዋ አክሱም ሽሬ ሌሎቹም የአማራዉ ዘሮች ናቸዉ :ወደደቡብም ስትሄድ ጉራጌዉ ስልጤዉ ከምባታዉ ወላይታዉ የአማራዉ ነገዶች ናቸዉ : ታሪካችን ተፅፎ አያልቅም እዚህ ጋር ላቁም ሁላችንም የአዳምና ሔዋን ዘሮች ነን ወደዋላ ዞር ብሎ ማየት ብቻ ነዉ የሚያስፈልገዉ ዘመዴ: ድል ለፋኖ ፋኖን የሚከፋፍል ሐይል አይኖሮም : ፋኖዬ አይኑ ካላማረህ ለትግላችሁ አደጋ ሊሆን ስለሚችል ወደጎን ታረጉትና ትመረምሩታላችሁ በርቱ 🙏🙏🙏💚💛❤👍👍👍

    • @Syntifik100
      @Syntifik100 Před měsícem

      😂 ahya

    • @samsonabraha9536
      @samsonabraha9536 Před měsícem

      @@Syntifik100 ማዝሩቅ አህያ ማለትህ ነዉ የሥ ኦር ኖ በልና ሀሰፊዉ ላስተምርሕ ::

    • @Syntifik100
      @Syntifik100 Před měsícem

      @@samsonabraha9536 Tekal adgi

    • @Syntifik100
      @Syntifik100 Před měsícem

      @@samsonabraha9536 you can’t teach me nothing . you are a mehayim clown yourself

    • @Syntifik100
      @Syntifik100 Před měsícem

      @@samsonabraha9536 adgi cha cha

  • @123ananikebede
    @123ananikebede Před měsícem +1

    አንድ ነገር ሺ ግዜ ያስአራህ ጀመር። የእስክንድርን ያክል ሞራል የሌለህ ቅስናህን ተንተርሰህ ልታቀረሽ ስትል ዛሬም ሳይሆን ነገር አንላቀቅም። አንተ ለቲክታክህ ስትል ነው ስለአማራ ማውራት የጀመርከው።

  • @solomonmesele1985
    @solomonmesele1985 Před měsícem

    Very good

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 Před měsícem +2

    የአበበ በለው ፀበል ነህ። እያስለፈለፍኸው ነው።

  • @abebesi6482
    @abebesi6482 Před měsícem

    እግዚእብሔር ይይላችሁ ፣ እናንተ ደም ነጋዴዎች ፣ መድኃኔዓለም የእጃችሁን ይስጣችሁ።
    እናንተ እርጉማን የዲያብሎስ ልጆች በዚች ምይር ላይ አትቆይዋትም። አታውቁትም የአማራን አምላክ።

  • @mengieish
    @mengieish Před měsícem

    ዘመድኩን ምክር የሚሰማ ሰው አይደለም።

  • @ymamshimelash1748
    @ymamshimelash1748 Před měsícem +4

    እሥክዲር አብዶል ፀበል ይወሠዱቱ

  • @kirubeltemesgen7656
    @kirubeltemesgen7656 Před měsícem +1

    ዘመዴ እያጣቀስክ ጉዳቸውን ዘረገፍከው።

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 Před měsícem +1

    Fanoye ye mit tit teraterw sew kale sat zegey wedegon madreg new , Fano Ayikefafe lim !!! Dil Lefano 💚💛❤️👍👍👍

  • @AbrhamGetnet-n4u
    @AbrhamGetnet-n4u Před měsícem

  • @AdmasuMuket-d3f
    @AdmasuMuket-d3f Před měsícem

    አለን ከአ አ

  • @haileyesustube523
    @haileyesustube523 Před měsícem

    ዘመድኩን ተከፋይ የአብይ ከፍፋይ መሰልክ

  • @alesaalesa3518
    @alesaalesa3518 Před měsícem

    ነጭነጫን ዘሙዴ ዘመዳችን ትክክል ብለሀል ኢትዮጲያኖች ከፈለጉ ሲዳን ድበር ሄደው አገር ይስከብሩ አማራን ይልቀቁት ምድረኮተቶች እፈልጋቸውም

  • @yitayalgashaw9185
    @yitayalgashaw9185 Před měsícem

    ወይኔ ከአንተ ጋ ኢትዩጵያዊ መባሌ አፈርኩ በባደነትህ ተሸማቀቅኩ

  • @darik114196
    @darik114196 Před měsícem +4

    ሰይጣን የሰይጣን ቁራጭ ነህ

  • @mesfingeorgis4335
    @mesfingeorgis4335 Před měsícem

    አሁን በአቸኳይ ሞጣን ይቅርታ ጠይቅ ሞጣ ቀድሞ ነግሮናል አሁን እንደ አዲስ እየነገርከን ነው

  • @BelayGebresilasiege
    @BelayGebresilasiege Před měsícem

    ምነው ዘመድኩን እንደው በዚች የ6 ዓመት ድክ ድክ በሚለው የፓለቲካ እድሜህ ወፌ ቆመች እያልን ከወዲህ ወዲያ ስትወላገድ በፖለቲካው ሜዴ በሁለት እግርህ ሳትቆም ታላላቆችህን ሁለት እጅህን ይዘው መራመድ ያስተማሩህን በጥፊ ለመምታት መገዳደርህን ስናይ አሳዘንከኝ አንዴ ዘመነን ወፍሮ ሻኛ አውጥቶአል እንዲህ አይነት ፋኖ አይቼ ኡላውቅም ፋኖ ማለት እስክንድር ነው ስትል የነበረውን ጫጫታህን ትተህ በአዲስ ሙዚቃ መጣህ ዘመነ ዘመነ እያልክ እክንድርን ጥንብ እርኩሱን ማውጣት ጀመርህ ከውዳጅህ የማትሰነብት ስድብን እንደ እውቀት የምትቆጥር ሲልህ የቤተክርስቲያን መምህር ነኝ ባይ ወዲያው መለስ ብለህ የስድብ መአት ማዥጎድጎድ እሚገርመው ደግሞ የእመቤታችን የድንግል ማርያምን ምስል ከስርህ አስቀምጠህ መሆኑ ነው ወይ እንደወንዶቹ ወንዶች ቦታ ላይ የማትታይ በጦር ሜዳ ያሉ እህቶቻችንን ሳይቀር እመጣልሻለሁ ምናምን ማለት ቢያንስ እነሱ ጀግኖች ከዋሉበት ነው የሚውሉት እነሱን መናገር እንዴት አይሰቀጥጥህም? ታዲያ ይሄንን ጭንቅላት ይዘህ በትግል ሜዳ ላይ ያሉትን ወንድማማቾች ልታጋድል ጥረትህን ስናየው ከጎንህ የሚያስታምምህ ሰው እንደሌለህ ነው የሚያሳየው ለምን ቢባል አምስት መቶ ሺህ ተከታዮቼን ብሎክ አደረኩዋቸው ብለህ በቴሌግራምህ ላይ መልቀቅህ ይህን ያህል ህዝብ ሲቃወምህ ቆም ብለህ እራስህን አለመመልከትህ ከአብይ በምን ትለያለህ ? ነፍስ ይማር

  • @ashmekasha6788
    @ashmekasha6788 Před měsícem +1

    ይህ እብድ ስራ የለም ? ጳጳስ መሳደብ አሁን ደግሞ ፋኖን እየከፋፈለ ነው።

  • @yonasali6365
    @yonasali6365 Před měsícem +3

    ዘመዴ ሰው ሆኖ የተገኘ ሰው በረታ አይዞህ ወንድሜ

  • @taddessegebre3836
    @taddessegebre3836 Před měsícem +1

    Zemedie IWonder Eskindr Nega you can't lead army leaders 💜 must be General Tefera Mamo and other military leaders, after FANO through out Aby Ahmed million Posts are available in Ethiopia 🇪🇹

  • @almazadisu3782
    @almazadisu3782 Před měsícem

    አይ አማራ እስከመቼ ነው

  • @ewnetuyineger491
    @ewnetuyineger491 Před měsícem +1

    ዘመድኩን አሁን ገና ዋነኛው የአማራ ከፋፋይ ተኩላ መሆንህን ተረዳን!!😊

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so Před měsícem +1

    አይ ምን አይነት ጸሉት ብትጸልይ እንዲህ የሚያባላን::

  • @user-ke1xj8ik7i
    @user-ke1xj8ik7i Před měsícem

    ሿሿው እስክንድር

  • @Eenyew
    @Eenyew Před měsícem

    ዘመዴ አስተውል ወደኋላ አስብ ምን ስትለው ነበር ስው ነው ይሣሣታል

  • @solomonashenafi9925
    @solomonashenafi9925 Před měsícem

    ዘመዴ ምስሎቹ አይታይም

  • @debrworkberhanu
    @debrworkberhanu Před měsícem

    በዚህ ከቀጠልክ ይዘጋብሀል

  • @NatiDemeke
    @NatiDemeke Před měsícem

    እረ ተው ዘመዴ ሙድ አትያዝባቸው የስራህን ይስጥህ ፈታ እያደረከኝ ነው

  • @mengieish
    @mengieish Před měsícem

    ዘመድኩን እየመጣ ሲቀደድ ፋኖን አንድ ያረገ መስሎህ ከሆነ የፋኖን ትግል እየጎተትክ መሆኑ ይግባህ።

  • @Admatube5
    @Admatube5 Před měsícem

    👏👏👏

  • @mgr761
    @mgr761 Před měsícem +4

    ጫት ጀርመን አለ እንዴ?
    ወይስ ከድረደዋ እያለሁ ነው ?

  • @bluedd3017
    @bluedd3017 Před měsícem +1

    ዶማ

  • @zuriadhmekonnen8332
    @zuriadhmekonnen8332 Před měsícem

    Gen tetra mamo

  • @haileyesustube523
    @haileyesustube523 Před měsícem

    Please make your idea logical.... Just you gives us naration that not convince..

  • @DemelashSheta
    @DemelashSheta Před měsícem

    Sekela

  • @user-fy4om6yv3b
    @user-fy4om6yv3b Před měsícem +2

    We know who you are! You are working for ong/tng and baden! Fano is smarter than you think!

  • @User-lu8gn
    @User-lu8gn Před měsícem

    ማሞ 😂😂😂😂 ስማቸው ጠፋ 😂

  • @esterganbar998
    @esterganbar998 Před měsícem +6

    አጭበርባሪ ሰካራም ።የእስክንድር እግር እጣቢ አትሆንም። አንተ ነህ እብድ እብድ።

  • @AdmasuMuket-d3f
    @AdmasuMuket-d3f Před měsícem

    ❤❤❤❤❤

  • @WeyinshetBerihun
    @WeyinshetBerihun Před měsícem

    ❤❤❤

  • @Berekettsige-rf4nj
    @Berekettsige-rf4nj Před měsícem +1

    Amara yashenfal

  • @haileyesustube523
    @haileyesustube523 Před měsícem

    In short please jot down your point and we can evaluate. Don't conclude by your self.

  • @haileyesustube523
    @haileyesustube523 Před měsícem

    Who is best for you???

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 Před měsícem +1

    በትክክል እሥክድር በገንዛ እጁ ሊገደልነው እስክድር የጎጃም ገበሬ ነፍሱን ባተረፈ እስክድር አማራን መምራት አይቻልም የጋዜጠኝነቱን ሥራው ትቶ እንዴት አማራን ይመራል እሥግድር አርፎ ታልተቀመጠ እስግድር ይወገዳል

  • @user-hf3mx3jo2d
    @user-hf3mx3jo2d Před měsícem

    ዘመዴ የሚባል ባለ አምስት ምላስ ኦሮሞ መሆኑን ሰዋች እንዳትዘነጉ:ታዲያ ከዚህ ደንባራ ቄስ ነኝ ባይ እና እስክንድር የአማራ ቁስል የሚሰማው ማነው?

  • @aberemnalku3817
    @aberemnalku3817 Před měsícem

    Alen

  • @123ananikebede
    @123ananikebede Před měsícem

    ዘመድኩን ነቀለ ኢትዮ ሶስት ስልሳ ከመረጃ ሲወጣ አንገበቀበው። ዘመድኩን ነቀለ ሆነ

  • @abdurehmanboka3290
    @abdurehmanboka3290 Před měsícem

    ፌክ ኒውስ

  • @seblewengellseblewengel
    @seblewengellseblewengel Před měsícem

    Jegna zemedkun egzabher emebrhan ttebkkk

  • @debrworkberhanu
    @debrworkberhanu Před měsícem

    የማታውቀን አትዘባርቅ

  • @debrworkberhanu
    @debrworkberhanu Před měsícem

    እስቲ እረጋ በል

  • @123ananikebede
    @123ananikebede Před měsícem

    እብድ ነህ እንግዲህ ቤተክርስቲያን ማስተማር ያስቻለችህን ንግግር ተመክተህ ድብልቅልቅ ያለ ወሬ ያስቀባጥርህ ጀመር። አዎ ትንሽ ግዜ ህዝቡ ተደናግሮ ይቆያል ይህ ቅርሻት ንንግግርህን ውጠህ የፈረደባት ቤተክርስትያን ላይ ወተህ ስትዘካብድ እናይሃለን።