Aster Aweke - 08 Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • Singer/songwriter Aster Aweke has been entertaining international audiences for over 30 years and winning the hearts and minds of world music lovers everywhere. Her songs are anthems to Ethiopian fans and throughout the Ethiopian Diaspora. Ćhewa (Decent) her 25th album, was produced with emerging music producers, Tamiru Amare and Wendimeneh Assefa. Kabu Records is pleased to present this new and exhilarating album to dedicated and new fans alike.

Komentáře • 56

  • @sadasied6598
    @sadasied6598 Před 4 lety +4

    ያች አድማጭ ያች አክባሪ ያች አፈቃረ ባልሗን ምን እሗን ነበረ በቃ እድለኛ ነኝ አሥቱካ ለኔ ብዙ ነገሬ ነሺ አሥቱካ ያላች ሕይወት ጨለማ ነች ብል የተሣሣትኩ አይመሥለኝም በቃ አይኔ ነሺ ሺ አመት ኑሪልኝ ።💕💕💕💕💕💕❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💕💕 ሠላም ኢትዮጵያ እና ልጆቿ 💚💛❤️

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 Před 5 lety +5

    አስቱካ አንቺ እኮ # 1 የሙዚቃ ዶክተር ነሽ እረጅም እድሜ ጤና እመኝልሻለው 💕💕💕💕
    👉💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️👈

  • @user-tg5tg9qw7n
    @user-tg5tg9qw7n Před 5 lety +2

    መፋቀር ትርጉም ነው የአንድነተ ሚስጥር
    የማስተዋል ብቃት የትውልድም ክብር
    ደጋ ወይናደጋ ቆላ መሬታችን
    የገደል የምንጩ ፈውስ ነው ውሃችን💚💛❤ አስቱካዬ እንወድሻለን💖

  • @abrehamabate7423
    @abrehamabate7423 Před 4 lety +2

    አስቱ አንቺ ሁሌም ፍቅር ነሽ። ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና እና ሰላም ጋር ይስጥሽ።

  • @Haben_Gebre4
    @Haben_Gebre4 Před 4 měsíci

    ምርጥ ስራ እና ጥሩ ድምፅ ደሞ ኣያልሽ ❤🎉

  • @OmarOmar-pu8sh
    @OmarOmar-pu8sh Před 5 lety +5

    አሜን ሠላም ይስጠን ዘረኛ ከሀገራችን ያጥፋልን ዋው የማይለወጥ ድምጽ አዳሜ ስለዘፈነ እኔም መዝፈን አለብኝ የምትይ ሁላ አርፋቹ ተቀመጡ መዝፈንና ማስመሰል በጣም ይለያያል እሺ ማን እደ አስቱዬ በአንቺ ዘመን ነበር ሙዚቃ ማለት

  • @almazalmaz6619
    @almazalmaz6619 Před 5 lety +1

    Amen Amen peace to Ethiopia Astuca beautiful 💓💓💓💓💓💓

  • @user-pn6dp7bj4n
    @user-pn6dp7bj4n Před rokem

    እናቴ ኢትዮጵያ

  • @eyobmultimedia901
    @eyobmultimedia901 Před 5 lety +7

    አስቴር ዘላለም ኑሪሊኝ! አስቴር ጨዋ አልበምሽን ከሚገባው በላይ አዳምጬዋለሁ፡፡ አሁንም በማድመጥ ላይ እገኛለሁ፡፡ አንድ ነገር ግን መናገር እፈልጋለሁ፡፡ እሱም ምንድን ነው፡፡ በአብዛኛው በሚዲያ እንድትቀርቢ አልፈልግም፡፡ ነገር ግን ያንቺን የህይወት ተሞክሮ ውጣ ውረዶች አሁን ለምንገኘው ትውልድ አስፈላጊ ነውና በተቻለ አቅም በተመረጡ እና አንቺ በምታምኛቸው ሚዲያዎች ለኛም ለመጪው ትውልድም ያለሽን አበርክህቶ እንደትሰጪ ስል በኢትጵያውያን ስም እጠይቅሻለው፡፡ ሰላም

    • @sadasied6598
      @sadasied6598 Před 4 lety

      በቅድሚያ ለንግሥቷ አሥቱየ ላዴረከው አድናቆት ምሥጋናየን ልግለጲ ምክናያቱም አሥቴረ ለኔ ብዙ ነገሬ ነች በመቀጠል ሐሣብክ በትክክል ነው የገለጲከው አሥቱካ ብዙወችን ማሥተማሪ የምትችል እንቁ ነች 💕💕💕💕

  • @MrLaughG
    @MrLaughG Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤

  • @abigelmesfin5316
    @abigelmesfin5316 Před 2 lety

    አይዞህ

  • @meskeremgeberhiwot7358

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @dontwoorybehappy8865
    @dontwoorybehappy8865 Před 5 lety

    Amen 💚💛❤ Ethiopian lezelalem tunur 💚💚💚💛💛💛❤❤❤😘😘😘

  • @terudelzewdu8531
    @terudelzewdu8531 Před 4 lety

    አስቱካ ፍቅር እኮ ነሽ ውድድድድድድድ

  • @user-tm8bk8yh9f
    @user-tm8bk8yh9f Před 2 lety

    💚💛❤

  • @ewnetm6420
    @ewnetm6420 Před 5 lety +1

    Amen!!!!!! Thank

  • @user-et2em3vn3z
    @user-et2em3vn3z Před 5 lety +1

    አሜን የኔ ንግስት

  • @ahmedmk4035
    @ahmedmk4035 Před 5 lety +1

    አሚን አሚን አሚን አስቱ💝

  • @mahelatmahemahelatmahe2298

    AMEN Astuka 👑😍Yana😘❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕 KONJO🌹 💚💛❤

  • @haregewoinnegash2855
    @haregewoinnegash2855 Před 5 lety +1

    ትክክል 🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @mesinegnmesimesi9468
    @mesinegnmesimesi9468 Před 5 lety

    💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @aulamath3849
    @aulamath3849 Před 5 lety

    ገራሚ ዘፈን

  • @reamrr1859
    @reamrr1859 Před 5 lety +6

    አቤት አቤት🙉🙉 ድምፅሽ ብሶበታል አስቱ ምንድነው ሚስጥሩ🤔🤔 አሜን አሜን የኔ ውድ💖💖💖💖

  • @VoiceofAmhara
    @VoiceofAmhara Před 5 lety +12

    *Forever Amhara, The creator of ETHIOPIA* ዝንት አለም አማራ! የኢትዮጵያ ፈጣሪ! *ኢትዮጵያ*

    • @melatkiross2350
      @melatkiross2350 Před 5 lety +5

      Zefenun adnko malef yshalal weys zeregninetn maramed.......yeteshale astesaseb aramji kechalsh zefenu Ethiopian enji Amhara Tigre weym Oromo alalem

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 Před 5 lety +1

      Yehenene yezeregnenete turunbashen edeshe lelaga nifi. Balege

    • @TS-vu1bj
      @TS-vu1bj Před 5 lety

      ቬሮኒካ በሽታ ሲጋባ ቀስ በቀስ ነው። በመጀመርያ ያስቀመጥሽውን ጥቅስሽን ባለ ቤቶችን ስለማይወክል አንሽው። ወይም የፍቅር አስተማሪ ፈልጊ። አስቴር እንደዛ አይነት ነገር አይመቻትም።

    • @berhanuyoussouf6674
      @berhanuyoussouf6674 Před 3 lety

      አማራ ሲባል ዛአርአቸው ይነሳል አማራ ማንንም ላጥፋ አላለም ኢትዮጵያን በዘር አልከፋፈለም ኢትዮጵያን አልሸጠም ለህልውናው ሲል ተገዶ አማራነቱን እና በአማራነቱ መዳኑን አውቆ በአማራነቱ ቁሞል።
      የት ነበራችሁ አማራ በአገሩ ላይ መጤ ሲባል ሲሳደድ።
      Bunches of Hippocrats

  • @onelove3561
    @onelove3561 Před 5 lety +1

    I love you astu ke seta amet bohal metashilan desa beloyal kenachi gena buzu sera entebekalen

  • @tekiukemaw7644
    @tekiukemaw7644 Před 5 lety +11

    ፈጣሪ ዘረኞችን ያጥፋልን
    ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን
    የሰላም ዋጋው ብዙ ነውና

  • @user-nk4tz2bi5m
    @user-nk4tz2bi5m Před 5 lety +1

    ኢትዮጵያ (፪)
    ወይኔ ሀገሬ ኩራቴ

  • @teardrop3240
    @teardrop3240 Před 5 lety +1

    Queen👑👑👑

  • @ferahiwotabebe4905
    @ferahiwotabebe4905 Před 5 lety +1

    sewedessssssssssh eko

  • @godeliyasegzibertalaqnw3499

    Astu wusxe nesh

  • @birhanuguddisa8567
    @birhanuguddisa8567 Před 5 lety

    #1

  • @edomawitzenebe1067
    @edomawitzenebe1067 Před 5 lety +2

    እልልል እልልታ ፍቅር ይውረድልን ለኢትዮጵያችን
    አሜን ይውርድልን 💚💛❤
    አንድ ነሽ እናቴ የምስራቅ ጮራዬ
    ኢትዮጵዬ እማማዬ

  • @jestsforall7040
    @jestsforall7040 Před 5 lety

    Astuuuuuuuy your voice is better and better all ways you brings new album we expect more and more and more yet.... god bless you may dear !!!

  • @zoemesfin6993
    @zoemesfin6993 Před 4 lety

    Despite Toe Mesfin

  • @Hayat79725
    @Hayat79725 Před 5 lety +1

    Queen is back😘😘😘

  • @yonasadela3161
    @yonasadela3161 Před 5 lety

    MAMMAYE

  • @gurabecha2843
    @gurabecha2843 Před 5 lety +1

    Amen amen amen Astuka you are always Quen I love you ❤❤😍😍

  • @etiopan2117
    @etiopan2117 Před 5 lety +2

    አስቱካ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅ

  • @mimsew6344
    @mimsew6344 Před 5 lety +1

    ልዩ ነሽ

  • @top-rentertaiment9840
    @top-rentertaiment9840 Před 5 lety +1

    tiru sira

  • @m2405950169
    @m2405950169 Před 5 lety

    I love you astuuuya long life and love for my queen astuuuya😍😍😍😍😍

  • @sarahtesema8291
    @sarahtesema8291 Před 5 lety

    አስቱ ምርጥ ነሽ

  • @tsigetsige417
    @tsigetsige417 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ፍቅረን ያብዛልን

  • @user-fk9qz5rt7j
    @user-fk9qz5rt7j Před 5 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ሰላም ለኢትዮዽያ💔😍

  • @askltsh4319
    @askltsh4319 Před 5 lety

    Asetoynekonjoo👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @yonasmesfin3340
    @yonasmesfin3340 Před 5 lety +1

    ለኢትዮጲያችን

  • @hayat6676
    @hayat6676 Před 5 lety

    ሺአመት ኑሪልን

  • @user-kt9ot5ew4k
    @user-kt9ot5ew4k Před 5 lety +1

    ዋው