የሰሞኑ ውሎዮ ይህንን ይመስል ነበር 😂😂😂 Garden Jorny 2024| DenkeneshEthiopia | ድንቅነሽ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • ጫካ ከመጣል ውጭ አማራጭ አልሰጡኝም Garden Jorny 2024| Denkenesh Ethiopia | ድንቅነሽ ጫካ ከመጣል ውጭ አማራጭ አልሰጡኝም Garden Jorny 2024| DenkeneshEthiopia |#Fashion #Beauty #Lifestyle #Denkneshethiopia #helthylifestyle #Ethiopian #Food #Hair #kids
    እንኳን ወደ ድንቅነሽ ቤት በደህና መጣችሁ🤗 በዚህ ቪዲዮ የማጋራችሁ 👉
    Welcome to #Denkenesh #Ethiopia
    willkommen Bei Denknesh Ethiopia
    አዲስ ከሆኑ ለቻናሌና ሰብስክራይ በማድረግና የደውል🔔 ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 😍
    ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም!
    ⭐️MY AMAZON PAGE:
    (All my FAVORITE Amazon products in one place…FOLLOW ME!)
    GERMAN 👉www.amazon.de/...
    FOR USA Amazon.com 👉 www.amazon.com...
    😍FOLLW ME!
    ♡ SUBSCRIBE TO MY CZcams (It’s free!): / @denkneshethiopia
    ♡ FOLLOW ON INSTAGRAM: @ Fetyhabesha
    ♡F A C E B O O K👉 / denknesh
    ♡TIK TOK👉 @denkneshethiopia
    ♡T E L E G R A M link 👉 t.me/Denkneshe...
    Visit My Online Shop www.Denknesh.com
    BUSINESS INQUIRIES! E-mail zumracultural@gmail.com
    *Disclaimer: This video is NOT sponsored. I use affiliate links. As a customer, you do not pay any more or less because of an affiliated link. A small percentage of the sale will go to the person who generated the link. Thank you for your support of my channel!

Komentáře • 18

  • @MeskeremMeta-oq2if
    @MeskeremMeta-oq2if Před měsícem +1

    ትዝ ብለሽኝ ቻናልሽን እየገባው አይሽ ነበር. በሰላም ነው ጠፍተሸ የነበረው አኗኗርሸ ደስ ይላል ቅልል ያለ ህይወትን እንዲ ነው ማጣጣም እድለኛ ነሽ

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 Před měsícem +1

    ጎበዝ 👏👏❤

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Před měsícem +1

    በጣም ጎበዝነሽ ጠፍተሽ ነበር እንኮን ደህና መጣሽ አትክልተኛም የቤቱንም ሥራ እየሰራሽ ነዉ ልጅሽም ባለቤትሽን አሳረፈሽዋል የ ሴቶች ምሳሌ ነሽ ❤️

  • @tigistasfaw2035
    @tigistasfaw2035 Před měsícem

    ቀንድ አውጣውን ከለቀምሽ በኋላ ጨው ብትነሰንሽበት ይሟሟል ከዛ በኋላ ብትጥይው ይሻላል ተመልሰው እንዳይራቡ

  • @user-zz2kr3vl6j
    @user-zz2kr3vl6j Před měsícem

    ስወድሽ❤

  • @AbigailKifle-fy6ki
    @AbigailKifle-fy6ki Před měsícem

    Enea ayatachew askenugn bizu gizea taneshachewalesh

  • @user-qw9hf9lw5l
    @user-qw9hf9lw5l Před měsícem

    ❤❤❤

  • @elizabethketema7740
    @elizabethketema7740 Před měsícem

    ለቀንድአውጣ ምናምን የሚረጭ ናቹራል ነገር አጣሽ ማለት ነው?

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  Před měsícem

      ምንም የሚረጭ ተፈጥሯዊ ነገር የለም ሁሉም መርዛማ ናቸው ሌሎቹንም ነፍሳት ይገላል 🤗

  • @tetr4232
    @tetr4232 Před měsícem

    የቀንድ አውጣወቾ ጥቅሙ ምንድን ነው እእእ ሳየው ፈራሁት ገና

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  Před měsícem

      ይሄኛው👉 🐌 ብዙ አያጠፋም የሌሎቹ በተለይ የመላጣውን ቀንድ አውጣ እንቁላል ስለሚመገብ መላጥልዌቹ ቁጥራቸው እንዳጨምር እንዳይባዙ ያግዛል ለዛ ነው ከጫካ እየለቀምኩ ማመጣው መላጣዎቹ ግን በጣም ያጠፋሉ እንደውም ምንም አያስቀሩም ለዛ በተቻለኝ ሁሉ እየለቀምኩ እንደዚህ እጥላቸዋለሁ 🙈

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Před měsícem

    ድንቅዬ አለሽ በጣም ጠፍተሻል በሰላም ነው የምር ተናፍቀሻር 😊 አትጥፊ ስላየውሽ ደስብሎኛል

  • @selamawitteferi3334
    @selamawitteferi3334 Před měsícem

    nafekachugn eco fetiy endet nachu gn ljochu dehna nachew

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  Před měsícem

      ሁላችንም ሰላም ነን እዳ አመሰግናለሁ አሁን እንደተለመደው በአዳዲስ ቪዲዮ ብቅ እላለሁ 🤗

  • @user-lm1hy4lh3y
    @user-lm1hy4lh3y Před měsícem

    ሾኮኪራ እሾህ ነው ሥሙ