የልጅነት ታሪኬ እንዳላድግ ይዞኝ ነበር!
Vložit
- čas přidán 9. 09. 2023
- In today’s video, from our weekly event “የ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግናች”, we have @DaggysLifeClass as the guest speaker of the week. @DaggyShow gives an insightful lesson about letting go, acceptance and living in the moment. @DaggysLifeClass shares insights and experiences from her own journey and highlights the significance of accepting the present moment while exploring the transforming potential of letting go of attachments to the past or longing for the future. This video serves as a gentle reminder to practise mindfulness and discover peace in life's most basic pleasures through genuine and helpful advices. Get ready to be inspired to let go of what no longer serves you and fully appreciate the beauty of the present.
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/dawitdreamsofficial
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook ;- DawitDreams/...
#ethiopian #dawitdreams #abrshdreams #love #motivation #ebstv #ethiopiamotivation #life #mother #ethiopia #fear #love #change #Family #daggyshow
ስወዳት የሴቶች ምሳሌ የኔ መምህሬ ዳጊዬ እረጅም እድሜ ያቆይልን ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤ከልብ እነመስግነለን ደግዬዬዬዬ🙏🙏🙏😍😍😍😍
የምር እድለኛ ትውልድ ነን እነሱን ከፍለን ነበር ማየት የነበረብን ኢሄን ምክር ለዛውም ከራሳቸው ተሞክሮ ማን ነው የሚናገረው አረ ልብ ያለው ልብ ይበል 🙏🙏🙏🙏 በበኩሌ አመሰግናለሁ 🥰❤
❤🎉ዳጊየ ምርጥ እና ጠንካራ ሴት
እኔ ግን የሚካኤል (የሚኪ) አጀማመር ብቻ ይበቃል ሚኪ እኮ ነው የመድረኩን ድማም የሚያደምቀው ሚኪ ከሌለ ድምቀቱ ይጠፋል ዳዊት ደግሞ ትምህርቱ ላይ ካልተገኘ ጭር ይላል ሚኪ ይሄ አድናቆትህ ትልቅ ተሰጦ ነው 🥰🥰🥰🥰
ዳጊ ተባረኪ እውነት ነው ያለፈ ነገር ለዘ ላም አልፍአል ላይ መለስ እሱን እያሰቡ መጨነቅ ምንም ጥቅም የለውም ጠቃሚ መልክት ነው የምታስ ተላልፋት ተባረኪ ዳጊ❤
እናመሰግንሻለን ዳጊ የኔ እህት እረዥሞ እድሜ ከጤናጋር ይሆዋ አምላክ ይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤
ማዳመጥ ብቻ በቂ አይደለም ጥበቡን እግዚአብሔር ይግለጥልን❤❤❤
አላህ ያሽርሽ የኔ ፍልቅልቅ ለካስእንደዚህም አለ አልሃምዱሊላህ ያለኝ ነገር ከሌለኝ ነገር የበለጠ ነው
Princess ዳጊቾ welcome 💕 to Dream’s family 🙏🏼🍀🍀🌼🌺🇪🇹 happy New Year My people’s ( እንቁጣጣሽ እንኳን ደህና መጣሻ ) እንሻአላህ የ 2015 ን ምንም ነገር ይዘን ወደ 2016 ዓ/ም አንሻገርም , ምኑንም ምኑንም አራግፈን በአዲስ መንፈስና በአዲስ ሀሳብ አዲስ አመት እንጀምራለን 🙏🏼 Peace Love 💕 Unity 🇪🇹
ዘመንሽ ይባረክ
የሚገርም ነው እኔ ምስጋና ከጀመርኹ መዳመይ ራሱ መልአክ ሆነች ምንም ቃላት የለኝም ሂወቴ ራሱ በጣም ተቅየራለው አመስግናለን እቦ እግዚአብሔር ጨምሮ ጥበቡን ይግለፅላችው ላሁላችው ኣስልጣኖች እኔ ሁላችውም እከታተላለው ኩላችውም እንድ እንድ እወስዳለው ተመስገን እናንተ የስጠኝ ፈጣሪ
ዳጊ በክርስቶስ ፍቅር ውድድ ነው የማረግሽ ዴቭ ም እንደዛው እናመሰግናቹሀለን ለኛ አርብ ሀገር ላለነው ተስፋ ነጪ ናችሁ❤❤❤❤
በፀሎት አይዞሽ ደስ የምትዪ ቆንጆ መድሀኒአለም ካንቺ ጋር ይሁን ዳጊ ትልቅ ስጦታ ነው የምታኮሪ ጎበዝ ኢትዮጵያዊ እህት ነሽ ይሄን የመሰለ ምክርሽ ሁሌም ከኛ ጋር እየኖረ ብንተገብረው እንዴት ጥሩ ነበር ፈጣሪ አምላክ ያጠንክረን እናመሰግንሻለን ❤
you are right sis
Thank you Dagi, You are always amazing!
ተመስገን
Power full woman
ክብርቲ ሓፍተይ ዳጊየ ብጣዕሚ ይፎትየኪ የኽብረኪ ናተይ ኣርኣያ እኺ መዓረይ ሓውኺ ሰመረ ካብ ራያ
ዋውው በሪትዕ ስመረ ሓወይ
እናመስግናለን መሠሎቻችሁን ያብዛልን ረጅም እድሜ ይስጣችሁ❤❤❤❤
yes
በጣም እናመሰግናለን
You are right sis.🙏
I just don't know what to say to your support and waking calls am just grateful❤ thank you dagi
በጣም አመሰግንሻለሁ የኔ መልካም
God bless you more
It is for me.God Bless you.
Thank you
You are gorgeous !
Thank. you. Dagi. and. Dawit. all. Staff
Daggy wonderful
thank you ❤❤❤❤
ራሷን የተረዳችው ፣ ያወቀችው ፣ የኖረችው ፣ የተማረችው ፣ ያለፈችው፣ የሰራችው ፣ እየተጋች ያሳካች ፣ የምትናገረውን የምትኖር "ተምሳሌት የሆነች ጀግኒት"❤❤❤✍️✍️✍️ ለክቡር ዶክተር ዳዊት ድሪም ከፍተኛ 🙏🙏🙏 🌈🌈🌈☀️☀️☀️............
❤❤❤❤
Tnx❤❤❤
መልካም አዲስ አመት ዴቨ ዳጊ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤
She is the best wonderfully 21c .
እድሜና ጤና ይስጥሽ እህታችን መልካም ትምህርት ነው የሰጠሽን እግዜኣብሄር ይስጥሽ
Thank you sooooooooooo Much!!!!! All you said are right! Specially about the music......
Keresetos fegegetashin yabezaleshi yefeweseshi betam gobez jegena liji neshi hulunem talefiwaleshi tedegnaleshi God blessed youuuuuuu
Amezing woman God bless u ❤️🙏
Øureen Daggy Ewodsalh 🙏🙏🙏
Thanks
OMG I love her so smart
God bless you all!💗
ዳጊዬ በጣም አድንቅሻለው እና ውሌም እከታተላለው ❤❤❤❤❤❤
My elite thanks 🙏
Daggiye my model
May God bless u❤
ኢንሻ አላህ ለራሤ ቃል ገባሁ ወደኋላ ላልመለሥ❤❤❤🎉
Thankyau dag 🎉
እወነት ነው
❤❤❤❤ ዳጊ እምወድሽ በትክክል በርችልኝ ያገሪ ልጅ
❤
Dagiye eyesus yibariksh ke kifu yitebikish yene wud enat❤❤❤
ውይ ዳጊዬ በጣም እንወድሻለን በዚን ሰአት አንቺ በጣም ብዙ ሰው ተቀርጿል።
Kememye❤
God tekihu dagi❤❤
Sela hulum nagar egzhabar yemasegan 🙏🙏🙏 ዳጊ batam amsagenalahu ♥️♥️♥️♥️😘😘😘
እንኳን አደረሰቹ የሀገሬ ጀግኖች በፀሎት አለሀ ይመርሽ
miki God bless you so what u r doing to bexelot , am happy
Yene konjo yebaleta iwukatin fetar yistshi zemansh ybarek inwodshalen ❤❤❤❤❤❤
Ideas can be life -changing
Experienced women
Teaching is giving a knowledge . Masha Allah
Tebareku
ዳግየይ ❤
ዋውው🎉🎉🎉🎉🎉❤
Yene wud nigstwa ihte dagi wuddidi yemaragish❤❤❤
Yene mrrrrrr ❤❤❤
እዉነት ጃግና ሴት ነት❤
የኔን ታሪክ የምታወሬ መሰለኝ
ስወድሽ እኮ
Daggy❤
Dagiii❤❤❤
❤❤❤my hero
❤❤❤
Yene konjooo❤❤❤❤
Gobez dagi
የዛሬ አመትም ዛሬም እዚሁ መድረክ ላይ ሳዳምጥሽ ነበር። የመዳም ቤት አለቅ አለኝ 😢😢😢መልካም አዲስ አመት
እንሻአላህ የሚቀጥለው ሀገርሺ ሰምተሺ የቀየርሺው አለሺ
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
omg ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
Yene wud jegna mretun yamtalsh egzabhir
ተባረኩ ለሌሎች መኖር ማትረፍ ነው ❤
❤❤❤❤❤❤❤
Anchin alemadnek aychalm Dagiy i love you❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉😊
የኔ ፍቅር ፍልቅልቅ ሳቅሽን ለዘላለም ያድርግልን እግዚአብሔር ይማርሽ❤❤❤
ዛሬ እናንተን አይቼ በጣም ቀናው እናተጋ መጥቼ እንደማወራ እርግጠኛ ነኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Queen Daggy
Tell me what she is talking about
Jegina ❤❤❤
Ewadachuhalew❤
mtgermu nachu betam new yewededkachu hulachum
dagii yenya jagnachin gin dagiyee hulee yanchi timert lane magib now sow ager honye betam kayironyal betam gin dagiye maskal bitargii lanchi yasfaligal la hiyot be terefee nurilen jagna❤❤❤❤❤❤❤❤
Daggy Baxam amassginalow ka buzu nagar malisashinyal.thank❤❤❤❤❤❤❤❤ you
ዳጊ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ የተለየ ሽነሽ የፍቅር እመቤት
Dagiy bemebete anchin magengibet menged bageng yezewitr mingete new
Echart
I love the way you explained it.... even though its andrew tate's
Anchiko❤❤❤❤
Betam ewdshalwe yena enate yemir anchi mektate ye jmrkute zare new leke nesh sate menem marg tehlale ye 10 class temri neig ena ewnte tesfa endalkorte argisgal