ግልጽ መልእክት ለወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን፡፡ የኒው ኤጅ አስተምህሮ በሰባኪዎች በኩል ስር እየሰደደ ነው፡፡

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 10

  • @addisutuji2067
    @addisutuji2067 Před 2 lety +16

    ውድ ሳምሶን ወ/ሚካኤል ትችት ከመስጠትዎ በፊት የወንጌላዊ ያሬድን ትምህርት በማስተዋል ቢያዳምጡ የተሻለ ነበር። አሁንም ደግመው ይዩት፣ የጌታ ጸጋ ይርዳዎት።

  • @onlytruth5126
    @onlytruth5126 Před 2 lety +17

    ወንድሜ ወንጌላዊ ያሬድ አንተ እንደምትለው ሀሰተኛ ኣስትማሪ ሳይሆን የእግዚአብሔርን ቃል ተንትኖ የሚያስተምር የእውነተኛው አምላክ አገልጋይ ነው:: ራስህን በቃሉ መስታውት ተመልከት ::

  • @kiflomgebremedhin4115
    @kiflomgebremedhin4115 Před 2 lety +16

    ውድ ወንድማችን ሰላም ላንተ ይሁን።
    እምነታችንንና አስተምህሮአችንን ለማቀብ የምታደርገው ጥረትህን አከብራለሁ ። የጠቀስካቸው እርማት የሚያስፈልጋቸውን ሃሳቦችንም ምክኒያታዊነት የሚናቅ አይደለም። ይሁንና ወ/ዊ ያሬድ የሚፈጥራቸው ስህተቶች ቢኖሩ ከመረዳት ውስንነት የሚመነጬ ማንም ጤናማ አገልጋይ ሊሰራቸው የሚችሉ የተለመዱ ስህተቶች እንጂ አንተ እንደገመትከው የነዛ ስዎች አመለካከት ኮፒ ስለሚያደርግ ወይም የነሱ ተጽእኖ ውጤት ነው ብዬ አላምንም ። እንዲያውም እኔ እርሱን የማውቀው የእነዚያን አንተ የጠቀስካቸው ሰዎች አስተምህሮ አጥብቆ ሲቃወም ነው። በመሆኑም እኔ እስማውቀው ድረስ እርሱ የሚያስተምረው ነፍስን የሚያተርፍ ትምህርት እንጂ አንተ እንደገመትከው የክርስትና መሠረትን የሚያናጋ አይደለም። በጣም የማደንቀውና ሳውንድ ዶክትሪን ያለው ጌታ በብዙ የረዳው አገልጋይ ነው። ጠማማ ነገር ሊያስተምሩ ከሚችሉ ሰዎች ጋር አብሮ መጠርጠር ያለበት አገልጋይ ነው ብዬም አለምንም ። እና እባካችሁ ለብዙ ዘመን የተጠቀምንባቸው አገልጋዮችን መጦ ከመጣል እንቆጠብ ።

  • @saronkifle434
    @saronkifle434 Před 2 lety +2

    Yared hasetegna astemari aydelem

    • @MM-yp5vj
      @MM-yp5vj Před 2 lety +5

      ወንድሜ!ትንሽ እንኳን እግዚአብሔርን አትፈራም?
      በዚህ የሚገኝ ታዋቂነት ቢቀርብህ
      ጌታ እንድታውቀው አይንህ ይክፈተው ።ኸ
      ወደድክም ጠላህ የክርስቶስን ባሪያ እያሳደድክ
      ነው እንፀልይልሃለን ። ከያሬድ እግር ስር ተቀምጠህ የመማር ዕድል ብታገኝ ክርስቶስን በማወቅ ታድጋለህ ተመለስ ! አንድ ሰው እንደማይሰማህ 100%
      እርግጠኛ ነኝ ጠላት እየተጠቀመብህ ነው
      የጌታ መሣሪያ ሁን።

    • @samsonwoldemichael5742
      @samsonwoldemichael5742  Před 2 lety

      @@MM-yp5vj czcams.com/video/IYGEjBIWL4w/video.html

    • @samsonwoldemichael5742
      @samsonwoldemichael5742  Před 2 lety +1

      czcams.com/video/IYGEjBIWL4w/video.html

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye Před 2 lety +1

    ነገር ግን በእግዚአብሔር ጸጋ ስለ ሰው ሁሉ ሞትን ይቀምስ ዘንድ ከመላእክት ይልቅ በጥቂት አንሶ የነበረውን ኢየሱስን ከሞት መከራ የተነሣ የክብርና የምስጋናን ዘውድ ተጭኖ እናየዋለን። ዕብራ 2፣9 ስለዚህ ኢየሱስ በሰው ማንነቱ ከመላእክት እንድያንስ ተደርጎዋል።የተቀባው ግን በዮሓንስ ሲጠመቅ ነው የሚለው አስተምሮ የተሳሳተ ነው።

    • @samsonwoldemichael5742
      @samsonwoldemichael5742  Před 2 lety +3

      ቀጥሎ ያለውንም አንብበዋ ውድ ወንድም:: ቁጥር 10፤ "ብዙ ልጆችን ወደ ክብር ሲያመጣ የመዳናቸውን ራስ በመከራ ይፈጽም ዘንድ፥ ከእርሱ የተነሣ ሁሉ በእርሱም ሁሉ ለሆነ፥ ለእርሱ ተገብቶታልና።" ይላል:: በማንም እንዲያንስ አልተደረገም:: ምክንያቱም ሁሉ የሆነው የተደረገው በእርሱ በእራሱ ነው:: ስለዚህ ከመላእክት በጥቂት ያነሰው በእራሱ ፈቃድ ነው:: ያም ትህትና ይባላል ወዳጄ ሆይ::