- 58
- 35 180
Samson Woldemichael
Registrace 28. 08. 2012
Video
የአሥራት እርሾ፡ የማያዳግም መፅሃፍ ቅዱሳዊ ማብራሪያ
zhlédnutí 864Před 21 dnem
ይህ ቪዲዮ አሥራትን በተመለከተ በፕሮቴስታንት አብያተ ክርስቲያናት ዘንድ የሚታየውን ብዥታ ወይም ግልፅ ያልሆነ መረዳት ለመቅረፍና በወንጌል መልእክት ላይ የሚኖረውን አሉታዊ ተፅአእ ለመከላከል ይረዳ ዘንድ ታስቦ የተዘጋጀ አጭር መፅሃፍ ቅዱሳዊ ትንተና ነው።
የአዲሱ መደበኛ ትርጉም አላማ ምንድነው?
zhlédnutí 159Před 5 měsíci
የመፅሃፍ ቅዱስ መሰረታዊ አስተምህሮን የሚያናጉ ተጨማሪ ግልፅ ስህተቶችን ለመመልከት ከዚህ በታች የሚገኘውን ሊንክ በመጫን ዳውን ሎድ አድርገው ያነፃፅሩ። እግዚአብሄር ይባርኮት። drive.google.com/file/d/1cBpwaX8qqWQwIyThvvW1HX7AvaG4tUK2/view?usp=drivesdk
ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን የስህተት ትምህርት አያስተምርም ያላችሁ ወገኖች መልስ ብትሰጡበትስ...
zhlédnutí 18KPřed 2 lety
ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን የስህተት ትምህርት አያስተምርም ያላችሁ ወገኖች መልስ ብትሰጡበትስ...
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ሃዋርያው ዮሃንስ እንደጻፈው
zhlédnutí 175Před 3 lety
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ሃዋርያው ዮሃንስ እንደጻፈው
ግልጽ መልእክት ለወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን፡፡ የኒው ኤጅ አስተምህሮ በሰባኪዎች በኩል ስር እየሰደደ ነው፡፡
zhlédnutí 4,6KPřed 3 lety
ግልጽ መልእክት ለወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን፡፡ የኒው ኤጅ አስተምህሮ በሰባኪዎች በኩል ስር እየሰደደ ነው፡፡
"የድንጋይ ውርወራ" - ተሃድሶ ለወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት
zhlédnutí 63Před 5 lety
"የድንጋይ ውርወራ" - ተሃድሶ ለወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት
ሁለቱ ማስረጃዎች - ቤተ ክርስቲያን ጭልጥ ያለ እንቅልፍ ውስጥ ናት
zhlédnutí 59Před 5 lety
ሁለቱ ማስረጃዎች - ቤተ ክርስቲያን ጭልጥ ያለ እንቅልፍ ውስጥ ናት
አሜን ወንድማችን ተባረክ። አገልጋዮችን የሚያሳክክ ትምህርት
Great. Please can you mention additional verses in here?
ሰላም ውድ ተከታታይ፣ ዶክመንቱን ለማግኘት ሊንኩ የሚከተለው ነው። ዲስክሪፕሽኑ ውስጥም ማግኘት ይቻላል። ፀጋ ይብዛልዎ። drive.google.com/file/d/1cBpwaX8qqWQwIyThvvW1HX7AvaG4tUK2/view?usp=drivesdk
@@samsonwoldemichael5742 Thank you very much. I will share it for others too. Thank you again! I was previously saw the Word in Psalms 23:4........ያጸናኑኛል??? የሚለውን ቀይረውታል
❤✋🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾❤️❤️❤️❤️❤️
ነፃ የወጣ ሰው ትምህርት ... አዲስ ኪዳን ዋው ወንድማችን አሁንምበብዙ ተባረክ
አዲስ ከኪዳን አድርግ አታድርግ ከሚል ስርአት ወተን ጌታ ብቻውን ሰረርቶ የጨረሰው እና ከእኛ የሚጠበቀው በእምነት እና ስሌት እና መጠን በሌለው በልብ ደስታ በበእምነት የምንሰጥበት እስራትሕግ ስለሆነ አብሮት እርግማንም ስላለበት እንግዲህ አዲሱ ኪዳን ሲጀመር ከክርስቶስ ጋር ለሕግ ተገለችኋል እያለን ክርስቶስ ጋር ለሕጉ ከተገደልን ሕጉ የት አግኝቶን ነው የሚጠይቀን ለሕግ ተገለናል እኮ እምነት እንዲመጣ ክርስቶስ መጣ ስለዚ ኪዳኑ ከነስሙ አዲስ ነው ስለዚ ከውጭ የሚያዘን የፊደል ሕግ ሳይሆን የመንፈስ ሕግ የፍቅር ሕግ ብቻ በኛ የሚሰራው ....ከአሥራት እርሾ ... " ውጡ መንድማችን በብዙ ተባረክ እርእሱ እራሱ በጣም የሚገርም ነው እረሾ ኧረ የተቀላቀለ ብዙ እርሾ አለ ገና ቤተክርስቲያን እጠራች ትሄዳለች ተባረክ ተባረክ
አሜን፣ ተባረኪ እህቴ ሃና። ስምሽ ከምሳሌው ጋር መግጠሙ ገርሞኛል። ፀጋው ይብዛልሽ።
እሰይ እውነተኛ የአዲስ ኪዳን አስተማሪዎች እየተነሱ ነው ክብር ለጌታ ይሁን
አሜን!
ወንድሜ ሆይ የምታምንበትን እና የተረኀዳሀውን አከብርልሃለሁ ነገር ግን አንተ አስራት ባለመክፈል ተትረፍርፈህ እኖርክ ይሆናል እኔ ደግሞ አስራት በማውጣቴ እግዚአብሄር አላጎደለብኝም ...ግን ከሙሉ ግዜ አገልጋዮች ጋር መቼና በምን ተጣለህ ? ...አስራት የመስጠት ስሌት አገልጋዮች ለራሳቸው አስበው ነው የደነገጉትበማላትህ ጥሩ የጌታ ሥራ እየሰራህና እያስተማርክ እንደሆነ እርግጠኛ ነህ ? ...ወንድሜ አስራት የምያጡት ተሞኝተው ነው ? የወጡትስ ለኣገልጋዮች ንዝነዛ ነው ? ስለ ሰጡትስ አስራት ከእግዚአብሄር ዘንድ ምንም በረከት አያገኙም ? ... ለጌታ ና ሥራው ቀንተህ ነው ወይስ...?ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ከምሰበሰበው አስራት የምሰፈርላቸው አገልጋዮችስ ዬጌታን ሥራ የምሠሩ ናቸው ? ወይስ ... የሙሉ ጊዜ አገልጋዮችስ እንዴት ይኑሩ ? ቤቴሰቦቻቸውስ በምን ይኑሩ ?...ወንድሜ ግን በአገልጋዮች ስም የምነግዱትን ማለቴ አይለም ነገሮችን ከአንድ አቅጣጫ ብቻ ማየት ምዛነው ፍረጃ አልሆነብህም ወይ ወንድሜ ?....???...በአንደኛ ቆሮንጣስ ምዕራፍ ዘጣኝ የለው ሀሳብ ለማን ነው የተጸፈው ?....???...
ውድ ወንድም፣ ክርስቲያናዊ ጨዋነት ላለው አነጋገርህ ከልብ አመሰግናለሁ። የቪዲዮውን ርእስ ልብ ብለኸው ከሆነ "የአስራት እርሾ" ይላል። ጥቂት እርሾ ብዙውን ሊጥ ያቦካል። ገላትያ 5ን በጥንቃቄ ብታነበው ትንሽ የሚመስል የሙሴ ህግ የሚያስተምሩ ሰዎች ሁሉን እንደሚበክሉ ቃሉ ያስተምራል። የመገረዝን ስርአት ማስተማር እርሾ ተብሎ ከተጠራ የአስራት ህግስ እርሾ የማይሆንበት ምክንያት ምንድነው? አየህ? ሌላውንም ይበክላል። ስለዚህ ወንጌልን እየበከሉ የሙሉ ግዜ አገልጋዮች ምን ይብሉ ብሎ ማሰብ ተገቢ ነው ወይ? ወንጌልን እያፈረሱ የወንጌል ሙሉ ግዜ አገልጋይ መሆን የሚቻለው እንዴት ነው? ለቤተ ክርስቲያንና ለአገልጋዮች አትስጡ የሚል ቃል እንዳልወጣኝ ላሳስብህም እፈልጋለሁ። ለእግዚአብሄር መንግስት ስራ መስጠት የእያንዳንዱ ክርስቲያን ሃላፊነት ነው። ነገር ግን በሙሴ ህግ መሰረት ሳይሆን በፀጋ ብቻ ነው የሚል ትምህርት ነው ያስተማርኩት። ተባረክ።
ሚዛናዊ ያልሆነና ወደ አንድ በኩል ብቻ ያዘመመ ሀሳብ ነው ። ሲጀምር ፕሮቴስታንት እምነት ሳይሆን የወንጌል አማኞች ማለት ይገባዋል ። ምክንያት ፣ እኛ ተቃዋሚዎች ስንሆን የወንጌልን እውነት የምንከተል ነን። ይይ ሰው አስራትን ስንቃወም የማያርሱ፣ የማይነግዱ፣ ሙሉ ሕይወታቸውን ለጌታ ተሰጥተው የሚያገለግሉ ወገኖች ጉዳይና ላልዳኑ ሰዎች የምሥራቹን ወንጌል የማድረስና የእግዚአብሔርን መንግሥት የማስፋፋት ሥራ ሊሠራ የሚችልበትንም ጉዳይ አድበስብሶ ማለፍ አልነበረበትም።
ዘሌዋውያን 27 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³⁰ የምድርም አሥራት፥ ወይም የምድር ዘር ወይም የዛፍ ፍሬ ቢሆን፥ የእግዚአብሔር ነው ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ነው። … ³² ከበሬም ሁሉ ከአሥር አንድ፥ ከእረኛውም በትር በታች ከሚያልፍ በግና ፍየል ሁሉ ከአሥር አንድ ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ይሆናል። … ³⁴ እግዚአብሔር በሲና ተራራ ላይ ለእስራኤል ልጆች ሙሴን ያዘዘው ትእዛዛት እነዚህ ናቸው።
ዘሌዋውያን 27 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³⁰ የምድርም አሥራት፥ ወይም የምድር ዘር ወይም የዛፍ ፍሬ ቢሆን፥ የእግዚአብሔር ነው ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ነው። … ³² ከበሬም ሁሉ ከአሥር አንድ፥ ከእረኛውም በትር በታች ከሚያልፍ በግና ፍየል ሁሉ ከአሥር አንድ ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ይሆናል። … ³⁴ እግዚአብሔር በሲና ተራራ ላይ ለእስራኤል ልጆች ሙሴን ያዘዘው ትእዛዛት እነዚህ ናቸው።
Hi brother this is Bekalu..
Hi brother Bekalu.
Geta abeztu ybarkh ❤❤
Amen dear Yoseph. God bless you richly as well.
አንተስ ማነህ ስለመፅሀፍ ቅዱስስ ያለህ እውቀት በመሳሰሉት ጉዳይ እራስህን ለቅዱሳን ወንድሞችህ አስተዋዉቅ ከዛ እንስማሀን
እግዚአብሄር ይባርክህ ሳሚ
ለምን አታስተምርም ሰው ከመትቸት የአንተን እውነት አለኝ የምትለውን አሳየንና እና ወደ አንተ እውነት እንምጣ
የያሬድን ጤነኛ ትምህርት መቃወምህ ትምህርትህን እንዳንሰማ እንቅፋት ሆነብን ,ይቅርታ ጠይቀው !
ጌታ ይባርክህ❤
ጌታ ይባርክህ❤
ወንጌጌል እሪሱን ይከላከላል አንበሳን ልከላክልልህ እንደማለት ነው ወንጌል መስክሩ በተጨማርም አስትምሩ ነው የሚለው እንጂ ተከላካይ አይፈልግም
ሰላም ላንተ ይሁን ወዳጄ ሁለት ጥያቄዎች አሉኝ 1ኛ የቅዱሳን ልጅነት እና የኢየሱስ ክርስቶስ ልጅነት አንድ አይነት ነው? 2ኛ በቡሉይ ኪዳን በተወሰኑ ሰዎች ላይ መንፈስ ቅዱስ ይገኝ ነበር መገኘቱ ግን እንዴት ነው በቋሚነት ወይስ የሆነ ነገር ሊሰራባቸው ሲፈልግ እየመጣ? በአዲስ ኪዳንስ ሰው በተጠራበት መጠራት እንደሚገባ ባይመላለስ መንፈስ ቅዱስ አይለየውም?አመሰግናለው!!!
ሰላም ውድ ወንድም ጥያቄህን በደንብ ተዘጋጅቼበት በዝርዝር ለማብራራት እሞክራለሁ። በአጭሩ ግን የቅዱሳን ልጅነትና የኢየሱስ ክርስቶስ ልጅነት በፍፁም አንድ አይነት አይደለም። ኢየሱስ ክርስቶስ በዮሃንስ ወንጌል 3:16 "አንድያ ልጅ" ተብሏል። ይህ የእርሱ ልጅነት ልዩና እጅግ ክቡር መሆኑን ይገልፃል። እግዚአብሄር ይባርክህ።
ጥንቆላ
ተባረክ
ተባረክ በጣም ተጠቅሚያሐው
እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ ወንድሜ ሳምሶን በጌታ ወንድም የሆነ ትምህርትህን እንድሰማው ነግሮኝ ነው ለመጀመሪያ ግዜ ነው የምከታተልህ ጌታ ይባርከው በእውነት ለዚህ ዘመን መጨረሻ ለቀረን ትልቅ ደውል ነው !! የራእይን መፀሀፍ ደጋግሜ ማንበብ በጣም ደስ ይለኛል በቀላሉ የማልረዳቸው ምእራፎች ቢኖሩም ጋለሞታይቱ ባቢሎን እንደ ጠፋት ሀገራት አንድ ሀገር ብትሆንም እኔ የአለም መሪ ነኝ ብላ ራሷን የምትጠራውን ቅምጥሊቱን የከአለም ህዝብ ሰብስባ የያዘችውን በግልጽ ብናውቃትም ግን የአለም ሲሰተምስ ራሱ ባቢሎን አይደለም ወይ ? እንደጥፍት ውሀ በሁሉም ላይ እንደመጣ በመርከብ ውስጥ የገቡት ብቻ እንደዳኑት , በአለቱና በአሸዋዉ ላይ እኩል ንፍሱና ,ዝናቡ እንደመታቸው ወይንም በአስሩ ቆንጃጁት ላይ እንደሆነው በድንገት ንጉሱ እንደመጣባቸው ነቅተውና ተግተው እንደዳኑት እምስቱ , በአለቱ ላይ እንደቆመውት , በጌታ የፀኑት ከዚህ ሲሰተም በጭንቅና በመከራም የሚያስመልደጠን ዳግም መወለዳችንና በክርስቶስ በመስቀል ስራ መሰወራችን ብቻ ይመስለኛል እንዳልከው ከሰሜን የራሽያ መነሳት ያለምክንያት እንዳልሆነ የቱርክና ኢራን መጠንከር , እስራኤል ከምንግዜውም በላይ በጠላቶቿ መከበብ , በአፍሪካ ያለው ለውጥ , የአለም ኢኮኖሚ መቃወስ , cashless society ለመፈጥረን እየተሄደበት ያለው መንገድ ... እረ ስንቱ ብርክ በልልኝ እንደዚህ Statue of Liberty ላይ ሆነህ ከሩቅ አንቃን 🤣
Be blessed by Grace in abundance .
አንተን ልጠይቅህ ሉቃስ 1 :77 ስለዮሀንስ የተባለውን የሀጢያት ስርየት የሆነውን የመዳን እውቀት ይሰጣቸዋል ያለውን
God bless you.
Amen dear.
🙏🙏🙏🙏 እናመሰግናለን
ጥንቆላ
God bless you
በሀጢያተኛ ስጋ ምሳሌ ነው እኮ የሞተው። ሮሜ 8:3-4 ማለትም በመጀመሪያው አዳም ምሳሌ። አንተም ሆንክ እሱ አንድ ነገር ነው የምትናገሩት። ደግሞ ይህንን ያህልስ መወትወት ይጠቅማል ? መጠየቅህ አስፈላጊ ነው፤ እንዲህ መጮኽ ግን አግባብ የለውም። በነገር ሁሉ ጌታ ማስተዋልን ይስጥህ።
የኛዎቹንስ ብችሎች እንዴት.. .
Why you focused only on him?
ውድ ወንድማችን ሰላም ላንተ ይሁን። እምነታችንንና አስተምህሮአችንን ለማቀብ የምታደርገው ጥረትህን አከብራለሁ ። የጠቀስካቸው እርማት የሚያስፈልጋቸውን ሃሳቦችንም ምክኒያታዊነት የሚናቅ አይደለም። ይሁንና ወ/ዊ ያሬድ የሚፈጥራቸው ስህተቶች ቢኖሩ ከመረዳት ውስንነት የሚመነጬ ማንም ጤናማ አገልጋይ ሊሰራቸው የሚችሉ የተለመዱ ስህተቶች እንጂ አንተ እንደገመትከው የነዛ ስዎች አመለካከት ኮፒ ስለሚያደርግ ወይም የነሱ ተጽእኖ ውጤት ነው ብዬ አላምንም ። እንዲያውም እኔ እርሱን የማውቀው የእነዚያን አንተ የጠቀስካቸው ሰዎች አስተምህሮ አጥብቆ ሲቃወም ነው። በመሆኑም እኔ እስማውቀው ድረስ እርሱ የሚያስተምረው ነፍስን የሚያተርፍ ትምህርት እንጂ አንተ እንደገመትከው የክርስትና መሠረትን የሚያናጋ አይደለም። በጣም የማደንቀውና ሳውንድ ዶክትሪን ያለው ጌታ በብዙ የረዳው አገልጋይ ነው። ጠማማ ነገር ሊያስተምሩ ከሚችሉ ሰዎች ጋር አብሮ መጠርጠር ያለበት አገልጋይ ነው ብዬም አለምንም ። እና እባካችሁ ለብዙ ዘመን የተጠቀምንባቸው አገልጋዮችን መጦ ከመጣል እንቆጠብ ።
ወንድሜ ወንጌላዊ ያሬድ አንተ እንደምትለው ሀሰተኛ ኣስትማሪ ሳይሆን የእግዚአብሔርን ቃል ተንትኖ የሚያስተምር የእውነተኛው አምላክ አገልጋይ ነው:: ራስህን በቃሉ መስታውት ተመልከት ::
God bless you
Amen.
@@samsonwoldemichael5742 ተባረክ ወንድሜ
Yared hasetegna astemari aydelem
ወንድሜ!ትንሽ እንኳን እግዚአብሔርን አትፈራም? በዚህ የሚገኝ ታዋቂነት ቢቀርብህ ጌታ እንድታውቀው አይንህ ይክፈተው ።ኸ ወደድክም ጠላህ የክርስቶስን ባሪያ እያሳደድክ ነው እንፀልይልሃለን ። ከያሬድ እግር ስር ተቀምጠህ የመማር ዕድል ብታገኝ ክርስቶስን በማወቅ ታድጋለህ ተመለስ ! አንድ ሰው እንደማይሰማህ 100% እርግጠኛ ነኝ ጠላት እየተጠቀመብህ ነው የጌታ መሣሪያ ሁን።
@@MM-yp5vj czcams.com/video/IYGEjBIWL4w/video.html
czcams.com/video/IYGEjBIWL4w/video.html
ውድ ሳምሶን ወ/ሚካኤል ትችት ከመስጠትዎ በፊት የወንጌላዊ ያሬድን ትምህርት በማስተዋል ቢያዳምጡ የተሻለ ነበር። አሁንም ደግመው ይዩት፣ የጌታ ጸጋ ይርዳዎት።
czcams.com/video/IYGEjBIWL4w/video.html
ነገር ግን በእግዚአብሔር ጸጋ ስለ ሰው ሁሉ ሞትን ይቀምስ ዘንድ ከመላእክት ይልቅ በጥቂት አንሶ የነበረውን ኢየሱስን ከሞት መከራ የተነሣ የክብርና የምስጋናን ዘውድ ተጭኖ እናየዋለን። ዕብራ 2፣9 ስለዚህ ኢየሱስ በሰው ማንነቱ ከመላእክት እንድያንስ ተደርጎዋል።የተቀባው ግን በዮሓንስ ሲጠመቅ ነው የሚለው አስተምሮ የተሳሳተ ነው።
ቀጥሎ ያለውንም አንብበዋ ውድ ወንድም:: ቁጥር 10፤ "ብዙ ልጆችን ወደ ክብር ሲያመጣ የመዳናቸውን ራስ በመከራ ይፈጽም ዘንድ፥ ከእርሱ የተነሣ ሁሉ በእርሱም ሁሉ ለሆነ፥ ለእርሱ ተገብቶታልና።" ይላል:: በማንም እንዲያንስ አልተደረገም:: ምክንያቱም ሁሉ የሆነው የተደረገው በእርሱ በእራሱ ነው:: ስለዚህ ከመላእክት በጥቂት ያነሰው በእራሱ ፈቃድ ነው:: ያም ትህትና ይባላል ወዳጄ ሆይ::
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ !!
አግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ መቼም ለዘመናት የሚሆነኝን መሠረታዊ ትምህርት ነው ያገኘሁት !!!
ልብ ውስጥ የሚገባ ድንቅ ትምህርት! እግዚአብሔር ይባርክህ!
God bless you.
ወንሜ ጌታ ይባርክ
ወንድሜ ሳምሶን እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ምክር ነው ይምትመክረን ቃሉን በግላችን የሙጥኝ ከማለት ሌላ አማረጭ የለም በግሌ እዚህ ደርሻለሁ
አሜን አሜን፡ ጌታ እስከመጨረሻው ተሸክሞ በጸጋው ያደርስሻል፡ ቃሉ ላይ የሙጥኝ ካልሽ ያለጥርጥር ፍጻሜሽ ክብር ነው፡ እግዚአብሄር ይባርክሽ ምስራቅ
@@samsonwoldemichael5742 አሜን ተባረክ ወንድሜ ሳምሶን
God bless you my brother.
Hibrat radai Amen dear. God bless you too.
ዋው ጌታ እየሱስ ይባርክህ
Nishan Raday አሜን
ጌታ ይባርክህ ።ግን አይተህዋል ወይ የኮርያኖች move 8 አመት በፊት
Hibrat radai የኮሪያኖች? አልገባኝም ውድ ህብረት፣
👍👍👍
God bless you brother! I was really looking to hear a teaching that would tell me the truth, even if, it is not pleasant to ear, but instead that would prepare me for what is to come.
Serenity Shalom amen, bless you too brother
Fight the fight of faith .👍
Salomon my brother... you are telling the truth . God bless you stay blessed.
Hibrat radai amen brother, bless you too