አንጋፋው ጋዜጠኛ በፋኖ ትግልና በአብይ ማደናገሪያዎች | Hiber Radio with Zenaneh June 29, 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 144

  • @glorytogod7071
    @glorytogod7071 Před měsícem +13

    ዜናነህ፡ እውነት፡ ስለምትናገር፡ ተሰምተህ፡ አትጠገብም፡፡ እድሜና፡ ጤና፡ እግዚያብሔር፡ ያብዛልህ፡፡

  • @cad2013
    @cad2013 Před měsícem +21

    እግዚአብሔር ጤናህን ይመልሰልህ እድሜ እና ጤና ይሰጥህ

  • @robertaalt
    @robertaalt Před měsícem +18

    ወንድማችን ዜናነህ ቸሩ ፈጣሪያችን ለሙሉ
    ጤንነት ያብቃህ,,ውድ ወንድማችን👍🙏🙏👍

  • @mesfinbedane8184
    @mesfinbedane8184 Před měsícem +10

    ❤❤❤ እረጅም እድሜ እንመኛለን !!!!

  • @kalechristosdagne7355
    @kalechristosdagne7355 Před měsícem +14

    አይዞን ወንድም ዜና እግዚያብሄር የእምነትህን ጥንካሬ አይቶ ምህረቱን በፍጥነት እንዲሰጥህ ፀሎቴ ነው

    • @badreyanaga4292
      @badreyanaga4292 Před měsícem

      💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏AMENNNNNNNNNNNNN ዜናነህ አንተም ድነህ ታዲዎሥ ታንቱም ተፈቶ አብይ ለፍርድ ሢቀርብ እናያለን

  • @abenetassefa1536
    @abenetassefa1536 Před měsícem +15

    ዜናነሕ መኮንን እድሜና ጤና ይስጥሕ።

    • @Ygufug
      @Ygufug Před měsícem

      ?

    • @badreyanaga4292
      @badreyanaga4292 Před měsícem

      💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 በዉነቱ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ ሢቀጥል የአንተን ህመም ለአብይ ይሥጠዉ በዉነቱ አንተን ሥ ሠማ በጣም ፀበጣምእበረታለሁ

  • @mesfinbedane8184
    @mesfinbedane8184 Před měsícem +8

    ❤❤❤ እግዛብሔር ጨርሶ ይማርህ ዜናነህ ❤❤❤

  • @cad2013
    @cad2013 Před měsícem +12

    እዉነት ነዉ ዜናነህ እግዚአብሔር ይባርከህ

  • @user-tx6yx4dm5m
    @user-tx6yx4dm5m Před měsícem +9

    ዜናንህ በእውነት በዚህ ከብዳ ሁኔታ ሆኖ ለህዝቡ ድምፅ እየሆንነው
    እግዚእብሔር ፍውሱን ይስጥህ ወንድማችን እይዞህ እንተ እማኝ ነህ

  • @BemenetAsefa
    @BemenetAsefa Před měsícem +1

    እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ለወንድማችን ለጋዜጠኛ ዜናነህ መኮንን ❤❤❤❤

  • @WoldemariamHabtemariam
    @WoldemariamHabtemariam Před měsícem +8

    ሰንደቅ አላማ ጠል፣
    ታሪክ ጠል፣
    አማራ ጠል
    ኦርቶዶክስ ጠል ፣
    በሰፈነበት አገር ውስጥ ምርጫ ልናካሂድ እንችልም፣ ክፕዚህ በኋላ ፋኖ ስልጣኑን አሳልፎ ሊስጥ አይችልም በደማችን ነፃነታችን እውን ይሆናል !! ሀብትሽ እናመስግናለን

  • @mesfinbedane8184
    @mesfinbedane8184 Před měsícem +7

    ❤❤❤❤❤❤❤ ዜናነህ መኮንን እንቁ ኢትዪጲያዊ እንኳን በሰላም መጣህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @endewatirfe2171
    @endewatirfe2171 Před měsícem +1

    ወንድም ዜና ነህ ውዱ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ጤናህን ይስጥህ አገራችንንም ሰፊው የእማራ ህዝብ ከገባበት ግፍና ፈተና እንዲያበቃ እንመኛለን ድል ለፋኖ ህዝብ

  • @abbyassefa7777
    @abbyassefa7777 Před měsícem +1

    ተወዳጁ ጋዜጠኛ ዜናነህ ሁሌም የሚናገረው ነገር ለሚረዳው ላስተዋለው እጅግ ጠቃሚ ምክር ነው አንጀት አርስ ነው እግዚአብሔር ከህመምህ ጨርሶ እንዲምርህ ፀሎቴ ነው

  • @Rose.86
    @Rose.86 Před měsícem +3

    ጤና ይስጥልኝ ሀብታም ጋዜጠኛ ዜናነህ መኮነን ሀይሉ አላህ (እግዚአቤር) ይማርህ ❤

    • @badreyanaga4292
      @badreyanaga4292 Před měsícem

      💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏AMENNNNNNNNNNNNNNN

  • @user-pc4oq7cv8t
    @user-pc4oq7cv8t Před měsícem +7

    It is great to hear your voice ✌️

  • @emmyy6992
    @emmyy6992 Před měsícem +8

    እንኳን ደህና መጣህ ዜናነህ። በትክክል አማራ መጀመሪያ ራሱን ነፃ አዉጥቶ የማይበገር መሆኑን ማሳየት አለበት። ዛሬ ዳር ቆሞ ከንፈር የሚመጥ፣ የማይሞቀዉ የማይበርደዉ፣ ስሙኒ ሳያዋጣ ዳር ተመልካች የሌላ ብሄር ሊያዉቀዉ የሚገባዉ በአማራ ደምና አጥንት ብቻ የሞትቆም አገር የለችም። እኛ አማራዎች ግባችን 4ኪሎ ቀና ብሎ የሚያየን እስከማይኖር ድረስ ራሳችንን አስከብረን ታሪካዊ ርስቶቻችንን በእጄችን አስገብተን ከዚያ ለቀረዉ እንነጋገራለን💪💪💪💚💛❤️

    • @melesehaele8334
      @melesehaele8334 Před měsícem +1

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @melesehaele8334
      @melesehaele8334 Před měsícem

      9😊😊😊😊0

    • @melesehaele8334
      @melesehaele8334 Před měsícem

      9

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Před měsícem +7

    ትክክል!

  • @brookhailemaryam6847
    @brookhailemaryam6847 Před měsícem +1

    እግዚያብሔር ይማርህ አንጋፋው ጋዜጠኛ ዜናነህ መኮንን

  • @yeshiworkjegine6770
    @yeshiworkjegine6770 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ውድ ኡትዬጵያዊ አማራው ጀግናው ዜናነህ።

  • @addisalemhailesilassie1365
    @addisalemhailesilassie1365 Před měsícem +1

    እውነት ነው ❤
    አሜን ፫ ❤
    ” ቅዱሰ ሐምላካችን “ይክበር ይመሰገን ❤🙏

  • @melakumulu4637
    @melakumulu4637 Před měsícem +3

    ህብሮች በርቱ

  • @mimia7202
    @mimia7202 Před měsícem +4

    ዜናነህ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ🙏

  • @SeyoumgetuTegene
    @SeyoumgetuTegene Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ይማርህ የእኔ አባት በዚህ ሁኔታ ላይ እያለህ ሰለ ሀገር የምትታገልው በእውነት የኢትዮጵያ ህዝብ ትልቅ ክብር አለው

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy Před měsícem +4

    እናመሰግናለን ህብር ሪዲዮ።🙏🙏

  • @nunushabrham9075
    @nunushabrham9075 Před měsícem +1

    አመስጋኝ ነህና የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥህ ይርዳህ ተባረክ ወንድም ።

  • @ANDREA_GABRIELE12
    @ANDREA_GABRIELE12 Před měsícem +1

    ❤ዜናነህ❤ ወንድም ጋሸ ቅዱስ ገብርኤል ጤናህን ይስጥህ 🙏🏻

  • @ElisaTube-ln6lk
    @ElisaTube-ln6lk Před měsícem +4

    እግዚአብሔር ይማርህ ወድሜ ያማራን ድል ያሳይህ

  • @minilikmengstu8311
    @minilikmengstu8311 Před měsícem +5

    እግዚአብሔር ይማርህ

  • @danny19593
    @danny19593 Před měsícem +5

    Please bring him more. He talk real. I hope fano listen to him.

  • @abmttmba4065
    @abmttmba4065 Před měsícem +5

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ።

  • @user-bq7yx8wh2l
    @user-bq7yx8wh2l Před měsícem +1

    እናመሰግናለን ህብር ራዲዮ ዜናነህ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ❤❤🎉🎉🎉

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 Před měsícem +1

    ይህ ጀግና ጋዜጠኛ እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጠው እያልኩ እባካችሁ እንርዳው በህይወት እያለ go fund me እናደርግለት ንግግሩ ብቻ ወኔ ይስንቃል ቅዱስ ገብርኤል አይለይህ የኔ ጀግና ሁል ግዜ ስለ ፕሮፌስር አስራት ስትናገር በጣም እደነቃለሁ ውለታ የማትረሳ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ አይዞህ አማራ ያሽንፋል የድንግል ልጅ ይጨመርበት 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 Před měsícem +1

    🙏🙏🙏ጤናን ከእድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @abebechtessema8850
    @abebechtessema8850 Před měsícem +1

    ዜናነህ ጤናህን ሙሉ ያድርግልን። ፈጣሪ ይርዳህ።

  • @Yoni-ln6ej
    @Yoni-ln6ej Před měsícem +4

    Edmena tena yistih

  • @HabibMohammed-on6pl
    @HabibMohammed-on6pl Před měsícem +1

    አንጋፋው ጋዜጠኛ ዜናነህ መኮንን አላህ ይማርህ አይዞህ ወንድማችን

  • @amenatnoor1240
    @amenatnoor1240 Před měsícem +2

    ዘደከመኝ አመመኝ ሳትል ለአማራ ህዝብ ለምታደርገዉ ትግል እናመሰግናሀለን አላህ ጤናህን ይስጥህ ወንድማለም ዘላለም መኮነን

  • @user-gm9ws5zm4u
    @user-gm9ws5zm4u Před měsícem +1

    ወንድሜ ዜናነህ መቸም አንተ ትንሽ ብርቅዬ ልጆች ውስጥ አንዱነህ ፈጠሰሪ የአማራን ነጻነት አብረን ያሳየን ኑርልኝ በርታ። እባካችሁ የገሬ ልጆች እነንርዳው keadny እናስተክልለት።

  • @YinebebTariku
    @YinebebTariku Před měsícem +3

    ጋሽ ዜናነህ እግዚአብሔር ጤናህን ፈፅሞ ይመልስልህ

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 Před měsícem +1

    ዜናነህ አበክሬ እፀልያለሁ ይህ ጠንካራ እምነትህ ይጠብቅህ የኔ ጀግና ድንግል አትለይህ አለምነህ ላንተ ትልቅ አክብሮት አለኝ ስልክህን ባውቀው ደስ ይለኛልቅዱስ ሚካኤል የዳላሱ ይጠብቅህ ጤናህን ፈጣሪ ይስጥህ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @habtemariamgetachewdesta5666
    @habtemariamgetachewdesta5666 Před měsícem +1

    Dear Zenaneh , Let GOD bless you, keeps you HEALTHY with long life.

  • @2011Tehetena
    @2011Tehetena Před měsícem +1

    ቆራጥ ጀግና አማራዎች እንዳሉ ሁሉ በጣም እጅግ በጣም ብዙ ሆዳምና ስልጣን ሰፍአፍቃሪዎች እሁንም ከገዳይ ጨፍጫፊመንገ‍እስት ጎን ተሰልፈዉ አማራን የሚያሰጨፈጭፉ

  • @addisalemhailesilassie1365
    @addisalemhailesilassie1365 Před měsícem +1

    አቶ ዜናነህ ፦ በእውነቶ ትልቅ ሠው የሚገር ትንታኔ ቆራጥ ፦ ቅዱሰ ሐምላክ ጨርሶ ይማርህ ድል ለታላቁ መሪያችን ለንጎሱ ዘር ፋኖ።

  • @kiburmezgebu6461
    @kiburmezgebu6461 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥህ።ረጅም እድሜ እና ጤና ባለህበት እመኝልሀለው።እንደ አንተ ያለውን ጀግና ጋዜጠኛ እና ደራሲ እግዚአብሔር ለአማራው ያብዛለት።በእውነት ያንተን ውለታ መክፈል የሚችል አማራ ያለ አይመስለኝ።እግዚአብሔር አብዝቶ ጤና ይስጥህ።እናከብርሀለን ።እንወድሀለን።

  • @solomonmamo6602
    @solomonmamo6602 Před měsícem +1

    Amazing explanation. GOD bless all of you.

  • @user-im5eg2mj3m
    @user-im5eg2mj3m Před měsícem +1

    ጀግናዉ:ጋዜጠኛ:ዜናነህ:ፈጣሪ:ይማርህ:እላለዉ:ግን:

  • @DanielSentayehu-lh2qh
    @DanielSentayehu-lh2qh Před měsícem +4

    ዜናነህ ሠላምህ

  • @matmic4ever
    @matmic4ever Před měsícem +1

    ዋው ብዙ ተማርኩበት እግዚአብሔር ሙሉ ጤናውን ይስጥህ ❤

  • @isacdack391
    @isacdack391 Před měsícem +3

    ወንድማችን ዜናነህ ጌታ እይሱስ ይጎብኝህ

  • @meneliksahelesilassie3768
    @meneliksahelesilassie3768 Před měsícem +1

    ዜናነህ እግዚአብሔር ይማርህ!
    ምርጥ ውይይት ነበር በርቱ!!!

  • @SebleAshagre7233
    @SebleAshagre7233 Před měsícem +1

    ጋዜጠኛ ዜናነህ እግዚአብሔር ይማርህ 🙏🙏🙏በጣም ደሰይላል ሁሌ ቢሆን ትንታኔህ❤❤ 💙💙😍😍👌👌💚💛❤

  • @melakuzerihundesstal8179
    @melakuzerihundesstal8179 Před měsícem +1

    የዜና ነህ ንግግሮች ብቻ በመፅሐፍ ወይም በሲዲ ታትመው ቢሰራጩ ላልነቀው ሁሉ ጥሩ ትምህርት ይሰጣሉ ዕድሜውን ፈጣሪ ያርዝመው።

  • @MekonnenSeid-nx7gg
    @MekonnenSeid-nx7gg Před měsícem +6

    ትክክል። አሜሪካ ውጪ ጉዳይ በማደግደግ የሚፈበረክ የአማራ ነፃነት ሊኖር አይችልም❤

  • @melkamaschalew5303
    @melkamaschalew5303 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን ዜናነህ መኮንን ሁላችንም በጸሎት እንሰበው ።

  • @amanmeko
    @amanmeko Před měsícem +2

    Zenaneh as usual your insights on current Ethiopian politics are truly commendable! The depth of your analysis and your ability to connect various political trends and their impacts is impressive. You provide a balanced perspective that is both informative and thought-provoking. Keep up the excellent work!
    God bless you !

  • @brishbrish709
    @brishbrish709 Před měsícem

    እግዛብሔር ሁሉን ይችላል እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @atitegebtesema2878
    @atitegebtesema2878 Před měsícem +1

    አንተ ጀግና ክርስቶስ በምህረት እጅ ይዳስህ

  • @WeynshetTekle-rm1yp
    @WeynshetTekle-rm1yp Před měsícem +5

    ዜንዬ ልኡል እግዚአብሔር ይችላል ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ

  • @WoldemariamHabtemariam
    @WoldemariamHabtemariam Před měsícem +3

    ,ድል ለአማራ ፋኖ !!! ታላቁ እስክንድር ነጋ የአማራ ሕዝብ የህልውና ታጋይ መሪ ነው !! ከዚህ በኋላ የሚመጣው መንግስት የአማራ ፋኖ መንግስት ነው

    • @AbcAbc-jj5md
      @AbcAbc-jj5md Před měsícem

      አንተ ወራዳ አሁን መፃፍህ ነው

  • @derejeabebe9454
    @derejeabebe9454 Před měsícem +1

    ወንድማችን ዜናነህ መኮንን እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርህ ለህዝብ እና ለሃገር ላደረግከው አገልግሎት አሁንም በአስቸጋሪ የጤና ሁኔታ ውስጥ እያለህ ለህዝብና ለሃገር ለምታደርገው አስተዋፅኦ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን ህብሮችም እናመሰግናለን በርተልን ፋኖ ያሸንፋል ።

  • @Kasim-ty2ec
    @Kasim-ty2ec Před měsícem +1

    ረጅም,,እድሜ,ይስጥህ

  • @robertaalt
    @robertaalt Před měsícem +2

    የትኛውም አቢይ,ጃዋር ልሎች የተሳለቁብን,ምን
    ማን ሳይሆን አማራን ፋኖን ካጠፋን እንኖራለን፠
    ይህ ጠባብነት ዛሬም ገና ምንጩ አልደረቀም,
    አንዘናጋ.👍💚💛❤👍እስከመጨረሻው,,

  • @aezbmerid3612
    @aezbmerid3612 Před měsícem +1

    እምነትህን አይቶ እግዚአብሔር ይማርህ አማራ አንተን ቢሰማ የት ይደርስ ነበር

  • @Kasim-ty2ec
    @Kasim-ty2ec Před měsícem +1

    አላህ,,,ጨርሶ,,,ይማርክ ዜናነህ መኮነን

  • @solomonabudhabi9291
    @solomonabudhabi9291 Před měsícem +1

    ዜና ነህ ጤናህን ይመልስልህ ፈጣሪ

  • @melkamieadem5138
    @melkamieadem5138 Před měsícem

    የሚፈውሰው የጌታ እጅ ትምጣልህ።

  • @TsiguGebre
    @TsiguGebre Před měsícem +1

    ዜናነህ ጤንነትህ እንዲመለስ የዘወትር ፀሎቴ ነው

  • @Moges-vw6yp
    @Moges-vw6yp Před měsícem +2

    ZENANEH!! Nothing better than your Expressions for Amhara people Survival only yourself period or Wode fit. God bless you

  • @SolomonAsmro-oo3js
    @SolomonAsmro-oo3js Před měsícem +1

    እግዚአብሄር ይመርህ

  • @gelilaselassie7394
    @gelilaselassie7394 Před měsícem +1

    Please bring Zena Nehe as part of your team. His wealth of information is priceless and why aren't we encouraging him to write a book on his journalistic journey, eye witness and important information based on his personal findings experiences. At the same time I want to commend Heber Radio for all your contributions to excellent nonstop news. Your daily news, guests and excellent journalistic and editorial standard is over the top. Thank you

    À

  • @PhoneFix-im8bz
    @PhoneFix-im8bz Před měsícem

    አምላከጤናህን ይስጥህ ዜናነህ

  • @nigussiezemene3070
    @nigussiezemene3070 Před měsícem +3

    Fetari yimarih

  • @Solodrive2024
    @Solodrive2024 Před měsícem

    Gid bless you Zena!

  • @ANDREA_GABRIELE12
    @ANDREA_GABRIELE12 Před měsícem +1

    ❤ህብሮች❤

  • @user-jz4gi6hf1n
    @user-jz4gi6hf1n Před měsícem +3

    Zenaneh ye Ethiopia am lake edmahen yarthmew

  • @danny19593
    @danny19593 Před měsícem +1

    Egezeher Yimarh quick recovery. Anbesa Negeger

  • @anwaremohammed53
    @anwaremohammed53 Před měsícem +1

    አላህ ይማርህ

  • @amelegetaneh2710
    @amelegetaneh2710 Před měsícem

    Journalist Zenaneh Mekonen we're praying for your health back. In Jesus name Amen 🙏

  • @wagaye5110
    @wagaye5110 Před měsícem +2

    👍

  • @assefabekele-gp4kd
    @assefabekele-gp4kd Před měsícem +1

    ሐብትሽ ጋሽ ዜናነህ ሰሞኑን ከሚዲያ እርቄ ነበር ለማንኛውም እንኳን ደህና መጣችሁ ሐብትሽ ዋ ጣልቃ አትግባ 😃😀😃😀

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b Před měsícem +1

    ፋኖን እንዲከፋፈል የሚፈልገው የትኞው የአማራ አካል ነው። ለምን አይጋለጥም።

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 Před měsícem +3

    ድል ለተገፍዉ የአማራ ህዝብ ሞት ለእረኛዉ አብይ

  • @melakuzerihundesstal8179
    @melakuzerihundesstal8179 Před měsícem +1

    WOW

  • @user-ux8bh4xq6x
    @user-ux8bh4xq6x Před měsícem +3

    ምን አይነት እውቀታዊ ትንታኔ ነው አለማድነቅ አልችልም

  • @NatiAddis68
    @NatiAddis68 Před měsícem +1

    fetareymareh wendemachen

  • @abeshelemo3145
    @abeshelemo3145 Před měsícem +1

    በሞት እና በሂወት መሀል ሆነ እየተሰቃየክ በቀረብክ ቁጥር አክራሪ ሙስሊም እያልክ ሳትጠቅስ ግልጽ ጥላቻህን በቃላት ጠቅ ሳታደርግ የምታልፍበት ቀን የለም
    በአሜሪካ ምድር እጅግ ብዙ የሙስሊም ጠል የሆኑ ግለሰቦች እንዳንተው ዲያሊስስ የሚያደርጉ የማቃቸው አሉ
    ቀጥሉበት ነፍሳቹ እስኪለያቹ ድረስ መድረ መሀይማን ሁላ

  • @abisiniaethiopia7673
    @abisiniaethiopia7673 Před měsícem

    ጋዜጠኛና ደራሲ ዜናነህ መኮነን እጅግ በጣም ጥሩ ትንተና ነው የሰጠኸን እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ ከልብ እናመሰግናለን
    ጋዜጠኛ ሀብታሙ አሰፋ በየጊዜው ምርጥ ተንታኞችን ስለምታቀርብልን ከልብ እናመሰግናለን
    ድል ለዐማራ ሕዝብ!!!
    ፋኖ ያቸንፋል!!!
    ሞት ለናዚ ፋሽሽቱ ለኦሮሙማ ገዳ አገዛዝ!!!

  • @abinetgobena112
    @abinetgobena112 Před měsícem

    ዜና ነህ እግዚአብሔር ይማርህ ! ጥሩ ውይይት ነው ፣ አማራ ላይ እየተፈፀመ ብለው ግፍና በደል የሚታመም ሌላ ኢትዮጵያዊ የለም የሚል ማጠቃለያ ግን ትክክል አይደለም ። እኔ እስከማውቀው በርካቶች የአማራ ግፉ ያመናል ፣ ጥቃቱ ያመናል . . . ይልቅ ይህን ህመም ወደ መፍትሄ ፍለጋና ትብብር ማሳደግ ላይ ቢቻል መልካም ይሆናል።

  • @user-lg5gl6wq6y
    @user-lg5gl6wq6y Před měsícem +1

    ዜናነህ መኮነን አንድ መሬት ጠብ የሚል ነገር የለም የተናገርከው

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 Před měsícem

    ይሄ ነው አማራ ጋዜጠኛ ዜና ነህ መኮንን የጀግና ድምፅ የጀግና ትንታኔ እጅግ እጅግ ጠቃሚ ለፋኖወች ትግል ጉልበት የሚሰጥ ሀሳብ ነው ዜና ነህ ምህረቱን ይላክልህ

  • @user-ed7en9nx4b
    @user-ed7en9nx4b Před měsícem +2

    Habtamu ለምን አቶ አያሌውን መጋበዝ አቆምክ የተናገሩት ጠብ ብሎ አያውቅም

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 Před měsícem +2

    አማራ ላይም ትልቅ ጥፋት አለ። የውጭ ሃይሎችን እንዲረዱን አልጠየቅንም። ግብጽ፣ ከሱማሌ፣ ከሱዳ ከማንኛውም ሃገር እንስራ? ጠይቁ? ካልጠየቃቹህ እንዴት ይርዳቹህ።

  • @rahelasanake8461
    @rahelasanake8461 Před měsícem +2

    Zenaneh einkn dhn mt. Egzabhr tn ysth

  • @amsaluaecheh-gs6iw
    @amsaluaecheh-gs6iw Před měsícem +4

    ዜናነህ እድሜና ጤና ያድልህ ይገርማል ፅናትህ የእራስህን ጤና ትተህ የሀገርህና የወገንህ ግፍና መከራ አሳስቦህ እግዜአብሔር የዚህን ቆሽሻ እራሱን ንጉስ አድጎ በሰው ደም የሚታጠብ ቆሻሻ ሲፈልግ እራሱን ሙስሊም ሲፈልግ ጴንጤ እያርገ ህዝብ የሚጨፈጭፍ የአብይን ገባተመሪት እንዲያሳይ እመኛለው

  • @ETHIOUNITY-pr3js
    @ETHIOUNITY-pr3js Před měsícem +2

    ለምንድን ነው ለዝህ ስው ፈንድሪዝንግ አናዘጋጅለትም ይህን ሃብታሞ አንተ ማስተባበር አለብህ

  • @mesfinasfaw2708
    @mesfinasfaw2708 Před měsícem +1

    ለመሆኑ ፋኖ በአንድ ፖለቲካዊ አመራር በአንድ ወታደራዊ ዕዝ ስር ተሰባርቦ ና ተቀናጅቶ መስራትና መታገል የማይፈልገበት ምክንያት ለመሆኑ ፋኖ ከቤቱ ወጥቶ ዱር የገባበት ምክንያት ምን ሆኖ ነው?

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Před měsícem

    ያማራም ህዝብንም ትግልም ቅድምያ እራስውንም ከገዳይዎችዉንም ያድን አማራም በቅድምያንም ህዝብዉ ንም ታግሎም ሰላምዉንም ያናራም ሰላም ከእልቂትም ከሚገድልዉትም ቢሄርዉችዉንም አደራጅቶም ህዎሀትም ኦህደድዉም አማራም ማስገደልም ድራማንም የራልዉም ዉስጥንም ለዉስጥም ይህንም አደጋም አስቁመህንም ነዉ በሰላም ግዛቶችንም አቅፈህም በሰላም በዲሞክራሲ ግዛትዎችንም። አማራም ባስቸካይም እራስዉም በችልለም አነራርንም ህግንም ደንግገህም ባስቸካይም ባረትም ግዛትዎችንም የንርጫም ፓርቲይም አቓቑመህንም ግዝያዊንም መሪይም ላማራም ግዛትዎችንም ባስቸካይም መሪይም ማድረግም ይገባልም በዲሞክራሲም ስረአትም አሰራርንም ህግንም በእኩልነትም ሚያቅፍንም ለመብትዉም ላሰራርንም ግዛትዎችንም መወዳደርያም ፓርቲይም ለዲሞክራሲም ለፕሪዘዳንትም መሪይም ግዝያዊንም ይሰራልም ታጋይዉንም ከመሪይነትም ከዮፖለቲካዊ ገለልተኛም ሁንዎም ሀግፕርንም ኢትዮጵያም ፓርቲዎችንም ይጠብቃል የበላይነትም የሀገርንም ስልጣንም ይዝዎንም ቀስንም በቀስንም የተበተነዉ በክልልንም በፓርቲይንም አሰባስበህንም በዲሞክራሲንም አሰራርንም ሀገርልዉያንም ምርጫም ማስደረግም ቀስንም በቀስንም ነዉ ሚደረገዉ ከእትግርየም ከኦሮሞንም ከሊሎችንም ከልልዎንም። አሰባስበህንም ሀገራዊያንም ምርጫም ዉይይትም ይደረጋል ነዉ ንንለዉ ህዝብንም አማራም ማህበራትም ንቅናቂዎችንም ሀይልም ምንለዉም ለፋኖንም ታጋይም ንቅናቂዎችንም ሀይልም ፋኖንም ነንም።

  • @elsad1086
    @elsad1086 Před měsícem +1

    💔🙏🙏🙏👋👋👋

  • @user-gm9ws5zm4u
    @user-gm9ws5zm4u Před měsícem +1

    ሀብታሙ ከዚህ። ኮሜንት የሚሰጡ ወንድሞቻችን የሆነ ፕሮግራም ብናደርግ እናተርፈዋለን ምን። ይመስልሃል?