የማሽን ጥልፍ ሥራ ስልጠና ክፍል ፩ ጀምረናል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • በዚህ ቻናላችን በጣም ብዙ ነገር የምንማማርበት ስለሆነ በተቻላችሁ መጠን ሰብስክራይብና ሸር እንዲሁም ላይክ ማድረጋችሁን አትርሱ

Komentáře • 109

  • @user-um7jp5sp7c
    @user-um7jp5sp7c Před 6 měsíci +4

    በጣም አሪፉ የሚሸጥ አለህ

  • @eteneshbeyene2417
    @eteneshbeyene2417 Před 10 dny +1

    በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @mekidessolomon8607
    @mekidessolomon8607 Před rokem +3

    አደም አንተ ዘርፈ ብዙ ችሎታ ያለህ ልጅ ነህ በጣም ነው የማደንቅህ የምታውቀውን ለማሳወቅም የምታደርገው ጥረትም ቅንነትህን ያሳያል እናመሰግናለን

  • @tekyuhassentube6798
    @tekyuhassentube6798 Před 2 lety +1

    እጅግ በጣም አስፈላጊ የሆነውን ነገር ነው ወንድሜ አመሰግናለሁ በርታ በርታ

  • @zewdineshlule1239
    @zewdineshlule1239 Před 4 měsíci +1

    እናመሰግናለን

  • @user-zm2nw5dp6z
    @user-zm2nw5dp6z Před 3 měsíci +1

    Betam thank you

  • @NetsanetSetegn
    @NetsanetSetegn Před 2 měsíci +1

    Arif new

  • @user-zm2nw5dp6z
    @user-zm2nw5dp6z Před 3 měsíci +1

    Megezat efelegalehu wede usa ena men ayenet brand new arif metelew lezih sera

  • @tibebesolomon7840
    @tibebesolomon7840 Před 2 lety +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሚፈልግ ሞያ ነው
    አመሰግናለሁ በርታ በት.....

  • @alemayehuization
    @alemayehuization Před rokem +1

    አደም እናመሰግናለን በጣም ጥሩ አቀራረብ ነዉ። ሌላ ቪዲዮዎች እንጠብቃለን።

  • @sisayteklemikal-lb8fq
    @sisayteklemikal-lb8fq Před 7 měsíci +1

    እናመሰግናለን ወንድም ቀጥልበት

  • @ueuhr4919
    @ueuhr4919 Před 4 měsíci +1

    በጣም እናመሠግናለን ወድም በርታ ብዙ ነገር የምንማርበት ነው እናም ምርጥ አስተማሪ ነህ ወድጀዋለሁ እኔ መማር እፈልጋለሁ ግን የት ነው የምትገኘው

  • @zahraadam816
    @zahraadam816 Před rokem +1

    አሪፍ ነው እናመሰግናል!!

  • @messi16ada44
    @messi16ada44 Před 2 lety +1

    Ademe betam arif adirgeh new yasredahen enameseginalen bettam yegna anbesa bertalin tolo tolo likek

    • @ademtijanitube1573
      @ademtijanitube1573  Před 2 lety

      አመሰግናለሁ መሲ እኔ በጣም በሰፊው ነው ያሰብኩት ብቻ ከናንተ ሚጠበቀው ለብዙ ሰው ተደራሽ እንዲሆን ላይክና ሸር ሰብስክራይብ ማድረጋችሁን አትርሱ በእርግጠኝነት ብዙ ነገር የምንማማርባችቸው እንደሚሆኑ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @tsedalfashiontube6621
    @tsedalfashiontube6621 Před rokem +1

    Best expla.ation thanks!!

  • @bzunshbekele2945
    @bzunshbekele2945 Před 4 měsíci +1

    በበጣም ጥሩ እባክህ የትነህ መጥቼ መሰልጠን እፈልግ ነበር አድራሻ አሳውቀኝ 🙏

  • @selamawitamare724
    @selamawitamare724 Před rokem +1

    betame enamesagnalne barta wendema muyahen selagarhen amesegnalhugn

  • @asimaru5913
    @asimaru5913 Před rokem +1

    በጣም ነው የምናመሰግነው

  • @user-xh4nh5is4h
    @user-xh4nh5is4h Před 9 měsíci +1

    Betam des yelal jemari negn

  • @sarayegojjamlij4034
    @sarayegojjamlij4034 Před rokem +1

    በርታ አደም እናመሠግናለን

  • @user-nl8fl4rm6p
    @user-nl8fl4rm6p Před rokem +1

    ስለምትሰጠው ትምህርት አመሰግናለሁ ሴትዝን የሚባለው ማሽን አለኝ ነገር ግን ክሩን አይጠልፈውም ልትረዳኝ ትችላለህ አመሰግናለሁ

  • @mekdesworku8147
    @mekdesworku8147 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን በርታ

  • @batamariam1350
    @batamariam1350 Před 2 lety +1

    እናመስግናለን እውቀትህን ስላካፈልከን

  • @ademtijanitube1573
    @ademtijanitube1573  Před 2 lety +1

    ሀሳብ አስተያየታችሁን እዚሁ በኮሜንት መስጫ ላይ ያስቀምጡ

  • @AsegidAdafire-qk8ee
    @AsegidAdafire-qk8ee Před rokem

    Ebakik demtsehin bcha asekakil. Temhertu arif neber gin ysemam

  • @user-dt6zy3qg6j
    @user-dt6zy3qg6j Před 10 měsíci +1

    ጎበዝ

  • @user-ep7bv4yu8r
    @user-ep7bv4yu8r Před 5 měsíci +1

    8:21

  • @maheaynalemmaheaynalem3287

    በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ በርታ ጎሚኒዮ እንዴት ነው የሚቀየረው ብታሳየኝ ደስ ይለኛል እድሜ ይስጥህ

  • @kedestfather9053
    @kedestfather9053 Před rokem +2

    እድሜና ጤና ጨምሮይስጥህ ግን እባክህ የት ነው መሠልጠን የምችለው

  • @user-tc1il4bj1k
    @user-tc1il4bj1k Před rokem +1

    Woooow

  • @alemniguse5183
    @alemniguse5183 Před 2 lety +1

    Thank you so much respect👏👏

  • @dadidegu
    @dadidegu Před 6 měsíci

    Which type of machine is preferabel in this time?

  • @habibembroiderycenter845

    very good

  • @konjitesubalewslays
    @konjitesubalewslays Před rokem +1

    እናመሰግንአለን

  • @lightmedia8663
    @lightmedia8663 Před rokem +2

    ክር እየበጠሰብኝ በጣም ተቸገርኩ

  • @aselmina
    @aselmina Před rokem

    Emeğinize sağlık çok değerli bilgiler veriyorsunuz cornely markasının kolu hareket ettiği halde niye çalışmaz bilgi verebilirmisiniz

  • @adoniyaadam3010
    @adoniyaadam3010 Před 2 lety +1

    ምርጥ መምህር ነህ ወንድሜ አመሠግናለሁ ቀጥልቀበት አምላክ ይባርክህ

  • @omeryisuf8311
    @omeryisuf8311 Před 2 lety +3

    ለመሰልጠን 400 እሚቀበሉትን አቀለጥካቼዉ በኛ በኩል እጅግ እናመሰግናለን በርታ ወንድሚ በ እወቀት ላይ እቀት ይጨምርልህ

  • @hasna---7
    @hasna---7 Před rokem +1

    أفضل مدرس شكرااااااا🙏🏻🙏🏻🥰

  • @wosenemengistu2034
    @wosenemengistu2034 Před 2 lety +1

    Thank You

  • @AlemTame
    @AlemTame Před 13 dny

    ክሩ ቶሎ ቶሎ እየተበጠሰ አስቸገረኝ

  • @MesayErimiyasi
    @MesayErimiyasi Před 10 měsíci

    Siliki kutiriyin atach adirgi adiresiyin nigeregn

  • @tameratdenku4150
    @tameratdenku4150 Před rokem

    እምፈልገውን አጊቻለሁ አመሠግናለሁ

  • @mekdi-cp7lu
    @mekdi-cp7lu Před 10 hodinami

    ክር እየቆራረጠ ሲያስቸግረንስ ምን እናድርግ

  • @Amare-v2g
    @Amare-v2g Před 3 dny

    ሰላም ክር ለምንድን ነው የሚቆርጠው?

  • @bereketsleshe1610
    @bereketsleshe1610 Před rokem

    ሰላም አለይኩም አደም ቪዲዮውን ደጋግሜ አይቼዋለሁ ክር እየተበጠሰና ጥልፉ እየተቆራረጠ ተቸገርኩ እባክህ አስረዳኝ

  • @kibrujimma6720
    @kibrujimma6720 Před 2 lety +2

    ጀማሪ ነኝ ፍላጎት አለኝ በጣም አመሰግንሀለሁ

    • @bamboom9064
      @bamboom9064 Před rokem

      ለመጀማራ ፍላጎት አለኝ እኔ ይምጠይቅጥልፍ ነው ወይስ ስፍቴማውቅይለብኝ ባህላዊ ስፌት ጀምሬነበር

  • @kidistalebachew8194
    @kidistalebachew8194 Před 2 lety +1

    አደም ለሰጠህኝ ማብራርያ፣ ምክርና አስተያየት በጣም አመሰግናለሁ መልካሙን ሁሉ ይሁንልህ

  • @raheleshetie7418
    @raheleshetie7418 Před 7 měsíci

    አጠባውን ብታሳየን

  • @kidangebremariam8135
    @kidangebremariam8135 Před rokem

    Enemilew beakal ataseletinim?

  • @beautifulvedika371
    @beautifulvedika371 Před rokem +1

    ગુજરાત, ઈન્ડિયા

  • @user-id6df7wb7d
    @user-id6df7wb7d Před 6 měsíci

    ሰላም ስልጠናውን ሰልጥኛለሁ ግን ስለ ክር ግን አይነቶች አላውቅም እና ከቻልክ አስተምርን።

  • @aimeyegatasew9737
    @aimeyegatasew9737 Před rokem

    Thank you

  • @seadagyu1503
    @seadagyu1503 Před 11 měsíci

    አዲየ በፈጠረህ እኔ መልመዲ መስልጠንም እፈልጋለሁ ግን በጀ እስራለሁ አሳምሬ መልመዲ የምፈልገው በዚህ ነው እና አዲራሻህን ስጠኝ

  • @tilahungetanehe8666
    @tilahungetanehe8666 Před měsícem

    ድዛይን እንደት ነዉ የሚወጣዉ ከልብሱ ላይ ልሙጥ ልብስ እንት ኣገኛለሑ

  • @meklitabera5108
    @meklitabera5108 Před 8 měsíci

    ማሽኑን ብንገዛ ለጥልፋ ብቻ ነው ሚያገለግለው ወይስ ሌላ ያገለግላል

  • @user-kx1kw7xr3r
    @user-kx1kw7xr3r Před 5 měsíci

    ቢራቢሮ ስለምትባለዉ ትንሿ ማሽን ብታስረዳኝ ወንድሜ በጣም ይቅርታ

  • @getachewzenebe9587
    @getachewzenebe9587 Před 22 dny

    መጥለፊያና መሰፊያ ማሸን በአንድ ላይ አለ ወይ?

  • @merafseyfu6422
    @merafseyfu6422 Před 8 měsíci

    አደም ገና ዛሬ ነው ቪዲዪን ያየሁት እባክህ አስተምረን።ማሽኑንም ስለምፈልግ ልትልካኝ የምትችልበት መንገድ ካለ እባክህ ንገረኝ

  • @ganetmulugata2860
    @ganetmulugata2860 Před rokem

    ክሩን አንዴ ከአወጣህ በኋላ ለሁለተኛ ጊዜ ለመርፌው እንዴት እንደሚያቀብል በደንብ ብታሳየን ሁሉም ጥሩ ነገር ነው አመሰግናለሁ በርታ፡፡

  • @samiaahmed5270
    @samiaahmed5270 Před 2 lety +1

    በጣም ነው የማመሰግንህ ጀማሪ ነኝ ማሽኑ አለኝ ግን ቆየቷል ለመጀመር መሽኑን መጽዳት ያስፈልገዋል?

    • @ademtijanitube1573
      @ademtijanitube1573  Před 2 lety

      ሰላም እህት ሳሚያ እንኳን ወደቻናሌ በሰላም ተቀላቀልሽ የጠየቅሽኝን ጥያቄ ለመመለስ ሰፋ አድርጌ እንድመልስልሽ በዚህ ስልክ ብትደውይ የተሻለ ይሆናል 0911167349/ 0992393005

  • @Gere.emun.
    @Gere.emun. Před 2 lety +1

    መሽኑ ግን የት ይገዛል

  • @slie898
    @slie898 Před 10 měsíci

    በናትህ መሰልጠን እፈልጋለሁ የት አካባቢ ነው

  • @zewdineshlule1239
    @zewdineshlule1239 Před 4 měsíci

    እባክህ የኔ ወንድም ማሽኔ ክር እየበጨሰ ተቸገርኩ ምን ላድርግ

  • @abebesinamaw5028
    @abebesinamaw5028 Před rokem

    wagaw sint new

  • @gezuhabesha9894
    @gezuhabesha9894 Před 3 měsíci

    ስልክህን ላክልኝ።

  • @susuahmed4574
    @susuahmed4574 Před 3 měsíci

    የት ነህ እኔ እፈልገዋለሁ

  • @user-ge1bk8rd1s
    @user-ge1bk8rd1s Před 11 měsíci

    ማሽኔ ወርቀ ዘቦ ደባልቄ ስጠልፍ ያስቸግራል ምንላድርግ

  • @user-oe1vo6lr9m
    @user-oe1vo6lr9m Před 8 měsíci

    በድሬስ የልብስ ስፌት መኪና ጥልፍ መጥለፍ ይቻላል ወይ?

  • @sintayehuadera9855
    @sintayehuadera9855 Před rokem

    ደሴ ነው የሚኖረው

  • @slie898
    @slie898 Před 10 měsíci

    የት አካባቢ ነው ስልክ አስቀምጡልን

  • @ageriegashaw2820
    @ageriegashaw2820 Před rokem

    አተ ታሰለጥናለሕ የት ነው

  • @muleraman-mn4vw
    @muleraman-mn4vw Před 9 měsíci

    ሽንጋው ወደ ፍት እንድቀሳቀስ አንደት እናረጋለን?????

  • @alemaztezera9167
    @alemaztezera9167 Před 7 měsíci

    ማሽኑ ስንት ነው ሚሸጥ

  • @abitymulu1750
    @abitymulu1750 Před 2 lety

    የማሽኑ አይነት የቱነው ጥሩ ዋጋውስ

  • @seadagyu1503
    @seadagyu1503 Před 11 měsíci

    አዲራሻ በፈጣሪ እፍፍፍፍ ህልሜ እውን ይሁንልኝ 😢

  • @zewdineshlule1239
    @zewdineshlule1239 Před 4 měsíci

    ስልክ ቁጥርህ ቢኖረኝ ማሽኔ ላይ ችግር ስላለ ትነግረኝ ነበር እኛ እዚህ ናዝሬት ጠጋኝ የለም ። ሸፍኘ በቁጭት አደረኩት

  • @medhanitassefa9770
    @medhanitassefa9770 Před rokem +1

    የት ነህ መማር እፈልጋለሁ

  • @hgfhtf2107
    @hgfhtf2107 Před rokem

    የመኪናው ዋጋ በኢትዮጵያ ስንት ነዌ ?

  • @Kedirseyd
    @Kedirseyd Před 11 měsíci

    ስለጠና መውሰድ ፈልጌ ነበር ኣደም

  • @wasap21
    @wasap21 Před 2 lety

    addis ababa machine megzat efelgalehu , yet legegne edemechl slk btaskemtlgne des yilegnal

    • @ademtijanitube1573
      @ademtijanitube1573  Před 2 lety

      የት ነው ያለህ አንተ ማለቴ የት ነው ምትኖር ??

    • @ademtijanitube1573
      @ademtijanitube1573  Před 2 lety

      ደውልልኝ በዚህ ቁጥር. 0911167349/ 0992393005

  • @ttgere1891
    @ttgere1891 Před rokem

    የማታ ማታ ትምርት ኣለ

  • @Puresilk_embroidery
    @Puresilk_embroidery Před 2 lety +1

    በማሽኑ ውስጥ ሁለት ክሮች የመትከል ዘዴ ምንድ ነው?
    እባኮትን በቪዲዮ አስረዱት።

  • @genettsegaye3883
    @genettsegaye3883 Před rokem

    የት ነው ከሱ ካንተ ጋር ታሰለጥናልህ

  • @alemteneadamtew5966
    @alemteneadamtew5966 Před rokem

    ማሽኑ የስፈቱም የጥልፍም አንድ ሴንጀር በቂ ነው

  • @eyobchefike
    @eyobchefike Před rokem

    ማሽኔ ያወፍራል ያቀጥናል

  • @omeryisuf8311
    @omeryisuf8311 Před 2 lety

    ስልክህን ብትሰጠኝ ሌላም ጥያቄ ነበረኝ

  • @jeyasrifasion
    @jeyasrifasion Před 2 lety +1

    Machine how much sir

  • @sintayehuadera9855
    @sintayehuadera9855 Před rokem +1

    ወንድሜዋ እባክህ ከአባቴ የተቀበልኳት typical Sanger አለችኝ ምንም ሳልሰራባት ወደ 9 ዓመት ሊሆናት ነው ።አሁን በዚች መኪና ጥልፍ መስራት እችላለሁ? ለመስፋት ግን ክር እየጎሰጎሰች አሰቸግራኛለች ምን ማድረግ አለብኝ ምክር ስጠኝ

  • @habtamuyohannes2716
    @habtamuyohannes2716 Před 2 lety

    ስልክህን ወድሜ

  • @mustofabeshir7519
    @mustofabeshir7519 Před rokem

    1 ጥያቄ አለኝ ክር 1 ጠልፌ ይበጠሳል እና ምን ይሻላል

  • @yamen-dg4mg
    @yamen-dg4mg Před 2 lety +1

    ወንድሜ እባክህን ትምህርቱን ወደድኩት ግን ድምፅ የለም

    • @ademtijanitube1573
      @ademtijanitube1573  Před 2 lety +1

      አመሰግናለሁ እህት ማሪቱ በቀጣይ ፕሮግራም በሰፊው ብዙ ነገሮችን ስለምንዳስስ አስተካክላለሁ

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 Před 4 měsíci

    በዚሁ ቀጥል ለምን አቁዋጥክ

  • @etagegnehuyirga2017
    @etagegnehuyirga2017 Před 11 měsíci

    ሌሎቹን ሥራዎች ማግኘት አልቻልኩም

  • @yoseftesfa901
    @yoseftesfa901 Před rokem

    በግል ትሰጣለሀ

  • @mimigalo9579
    @mimigalo9579 Před rokem +1

    ማሽኑ ባህላዊ ብቻ ነው የሚሰራው ?

    • @ademtijanitube1573
      @ademtijanitube1573  Před rokem

      የማይሰራው ስራ የለም እህት መፍጠር ከቻልሽ