እህታችን እናታችንን ፈትለ አሽኔን ዛሬ አጣናት ሁሉም ተጉለት በሸዋ መዲና በደማቅ ተሸኘች ለቅሷችንም እንዲያምር መልካም እንሁን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • እህታችን እናታችንን ፈትለ አሽኔን ዛሬ አጣናት ሁሉም ተጉለት በሸዋ መዲና በደማቅ ተሸኘች ለቅሷችንም እንዲያምር መልካም እንሁን #ለቅሶ #Ethiopia

Komentáře • 67

  • @mekdjib4829
    @mekdjib4829 Před rokem +7

    ፈጣሪ ነፍሳቸውን በቅዱሳን ዘንድ ያኑረው
    ለቤተሰቦቻቸውም መፅናናትን ያድልልን

  • @ሔዋን
    @ሔዋን Před měsícem

    ይሀንቢዶአጥፋ እየተሳደቡነው የሸዋንህዝብ የሚለቀቅና የማይለቀቅ ለይ እጅ

  • @mekonnenteferi5198
    @mekonnenteferi5198 Před měsícem

    እማምዬ ፈጣሪ ነፍስዎን በገነት በሰላም ያሳርፍልን ለቤተሰቡም መፅናናትን ይስጥልን:: አሜን!!!

  • @user-ko8so4mc3t
    @user-ko8so4mc3t Před 11 měsíci +2

    እህህህህህ እናቴ ሁለየ ሳለቅስ ይህን እያየሁው አለሁ ብቻየን በስደት እየተከራትሁ ብቻየን ትተሽኝ ሂደሽ ሂወት ጭለማ ሁኖብኝ ለማን እደምኖር አላቀውም ማነው እስ ኪ ብቸኛ ብቸኛ

    • @Salam-ul5ce
      @Salam-ul5ce Před 5 měsíci

      ሀገር ግቢና የኔውድ ልጆቺ ውለጂ ፈጣሪ ያጥናሽ😢😢😢

    • @user-eu9nu7yu8k
      @user-eu9nu7yu8k Před měsícem

      Ayezhsi❤❤

  • @muslimbookambamravimukku3498

    ነፍስ ይማር ለቤተሰብ ለዘመድ እግዚአብሔር ያፅናናልን

  • @user-lu5ej6qw8s
    @user-lu5ej6qw8s Před rokem +4

    ሱብሀን አላህ ወላሂ እኔ በሂወቴ እደዚህ ያለ ለቅሶ አይቸ አላቅም ጪፈራ ነወ የመሠለኝ ግን የየት አገር ነወ የምታቁ ንገሩኝ አይቸ ሥለማላቅ ነወ እኔ ወሎየነኝ ግን እዲህ አደለም ሥራት ያለዉ ኘወ

    • @user-xt6fq9pu2l
      @user-xt6fq9pu2l Před rokem +1

      ሸዋ ነዉ እህቴ 😢😢

    • @undermysaviour
      @undermysaviour Před 11 měsíci +1

      ይህም እኮ በስርዓት ነው። ጥሩ ስርዓት ነው ለሃዘንተኞቹ በተለይ እንዲወጣላቸው ይረዳል ሳይበዛ። አንዱ ሲያለቅስ ሌላው አፍጦ አይቀርም እንደውም በሆዱ የራሱ ሃዘን ያለበትም አብሮ ያወጣዋል። እኔ እንደዚህ እያየሁ ራሱ አብሬ እያለቀስኩ የራሴው ሃዘን ይወጣልኛል። ግን አምሃራ አይደለሁም ይህንን ባህል ግን አደንቃለሁ ሳይበዛ በተለይ ቤተሰቡ ቀድሞ የተጎዳ ካልሆነ።
      ከሚያለቅሱ ጋር አልቅሱ
      ደስ ካላቸው ጋር ደስ ይበላችሁ ይላል መጽሃፍ ቅዱሱ።

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s Před 5 měsíci

      ይገርማል ይሄ ሙሾ የሚባለው አላህ በከባድ ነው ያስጠነቀቀው ሙሾ የምታወርድ የምታለቅስና የምታስለቅስ አለ በሃድስ የዚህ አይነት ነው ፊታቸውንም ይቧጥጣሉ ደረታቸውን ይመታሉ

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s Před 5 měsíci

      የሸዋ ኦሮሞ ባህል ነው ወይስ አማራ ናቸው???

    • @dinkuhabtemariam3648
      @dinkuhabtemariam3648 Před 5 měsíci

      ሸዋ ደብረብርሃን ነው ወሎ ከደብረብርሃን ምን ያክል ይርቃል?

  • @betebirhanu9382
    @betebirhanu9382 Před 7 měsíci

    ከዶርዜ ለቅሶ ቀጥሎ በጣም አስገራሚ የለቅሶ ስነ ስርዓት ነው

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 Před rokem

    ለቅሶ ከምታቀርበው ፍኖን
    ታጥቀህ ተቀላቀል መንግሥት
    በየጊዜው እያሰረ ከሚፈታክ
    ታጥቀህ መነሳት ነው ወንድም
    ለቅሶ በርግጥ ያማል።

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 Před rokem

    አጎቴ ሲሞቱ እንዲህ ነበር የተለቀሰው ትዝታው አለኝ ገጠር ተሄዶ ሙሾ ተብሎ እንደገና እንደ አዲስ ይልቀሳል የሃዘን እንጉርጉሮው ከጆሮ ላይ ቶሎ አይጠፋም ነፍስ ይማር

  • @FanomektYe
    @FanomektYe Před 3 měsíci +1

    ነፍስ ይማር የትሀገር ነው ግንአለቃቀሱ ይለያል፡፡

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 Před rokem +1

    እድለኛ ነች በባንድ ተሸኝች አለገና አለገና ያስተላለፈው መችይቀርና ሆድ ለባሰው ?

  • @hadiaha3001
    @hadiaha3001 Před rokem

    ነፍስይማር ግን የሚገርምነዉ በያገሩያለዉ ብአሉ ዘፈንጅለቅሶአይመስልም

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2d Před rokem

    ይህቢቀርጡሩነውጎጂነው እራስንመጉድዳትነውየሞተአይመሉስም ፈጣሪይቅርእድላትመለመንነው

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Před rokem

    ነፍስ ይማር፡ እግዚአብሔር ያጽናችሁ፡

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i Před rokem

    ነፍሳቸውን ይማርልን እግዚአብሔር ያፅናችሁ

  • @yalembeza3163
    @yalembeza3163 Před rokem

    ነፍስ ይማር!!! የአማራ ባህል ወወ ይይይይ ባህላችን ::

  • @Salam-ul5ce
    @Salam-ul5ce Před 5 měsíci

    ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ያጥናቺሁ

  • @mamomamo6032
    @mamomamo6032 Před rokem +1

    ነፍስ ይማር

  • @undermysaviour
    @undermysaviour Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማርልን።

  • @inochgesses6835
    @inochgesses6835 Před rokem

    Culture,Very Strong

  • @tsihitsihi8315
    @tsihitsihi8315 Před rokem

    ነፍስ ይማር ለቤተሰብ መጽናናትን ይስጥልን

  • @leulmillion
    @leulmillion Před rokem +1

    ነፍስ ይማር 😢😢😢

  • @user-du6pt5sb9g
    @user-du6pt5sb9g Před rokem

    ነፍሳቸውን ይማርልን እግዚአብሄር

  • @jomomamo9464
    @jomomamo9464 Před rokem +2

    😢😢😢😢

  • @sla.m526
    @sla.m526 Před rokem

    ነፍስ ይማር 😢😢😭

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem

    ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው 👏
    ግን ተገቢ ነው ቪዲዬ !?
    ይገርማል ግን የሀገራችን ባህል የልቅሶ ባህሉ ይገርማል ካሁን በፊት አሳይተኽን ነው ይህን ያወቅሁ።
    ኢትዮጵያ ባህሉአም ታሪኩአም ሰፊ ነው

  • @user-cq9zs7ch2i
    @user-cq9zs7ch2i Před 10 měsíci

    ዋይ ዋይ በላት አፈሩ የመዳምን ልጅ አለማፈሩ

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese Před rokem

    ነፋስ ይማር

  • @user-ko8so4mc3t
    @user-ko8so4mc3t Před 11 měsíci

    ነፍሳቸውን ይማር

  • @terefeberhane2724
    @terefeberhane2724 Před rokem

    ነፍስ ፡ ይማር ፡

  • @zinetmohammed5764
    @zinetmohammed5764 Před 6 měsíci

    በላት አፈሩ አለማፈሩ

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro Před rokem

    ነብስ ይማር😢😢😢😢

  • @user-ts3fd2nb3s
    @user-ts3fd2nb3s Před 11 měsíci

    እሜን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Anshamohammed-xq2yt
    @Anshamohammed-xq2yt Před 10 měsíci

    ለሞተችው ነብስ ይማር ግን ምንድነው ባህሉ እየጨበጨበ

  • @Ekram475
    @Ekram475 Před 29 dny

    😢😢😢😢😢

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Před rokem

    ነብስ ይማር😭😭😭😭

  • @salamar4516
    @salamar4516 Před 9 měsíci

    😭😭😭😭😭😢😢

  • @amelework8644
    @amelework8644 Před 7 měsíci

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @mesfanyohannes8293
    @mesfanyohannes8293 Před rokem

    በጣም ያሳዝናል
    ማን ትሆን የሞተችው
    ነፍስ ይማር
    ይሄ ግን መጥፎ ባህል ነው
    ጭፈራ አይሉት ሀዘን ለማን ይጠቅማል ?
    ለማች አይጠቅም
    ወይ ለሀዘንተኛው
    ወይ ኢትዮጲያ ስንቱን ጉድ ይዘሻል
    አባት የለም እንዴ ተዉ የሚል
    የጉድ ሀገር

  • @samsonmengistu8858
    @samsonmengistu8858 Před 7 měsíci

    Mendi yemare

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 Před rokem

    😂😂😂😂ነፍስ ይማር😂😂

  • @hayatteshome573
    @hayatteshome573 Před 10 měsíci

    ሰው ሙቶ እስክስታ???😮😮

  • @hailumichael164
    @hailumichael164 Před rokem

    Nefs ymar

  • @user-rx1rl4fg3m
    @user-rx1rl4fg3m Před rokem

    ነፍስ ይማር ግን የሚገርም ባህል ነው

    • @mimihaile822
      @mimihaile822 Před rokem

      እደ ነበር አዲ ሳባ የምንቀብረዉ አልቃሽ አርባ ብር ገብተን ጌታ

    • @mimihaile822
      @mimihaile822 Před rokem

      የአሁኑ ትዉልድ መርገጫ ነዉ እሬ ሳላይ ይጨፍራል

  • @FrzeFyroz-vc7py
    @FrzeFyroz-vc7py Před 10 měsíci

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @bezeshetu
    @bezeshetu Před rokem

    😢

  • @aelma1023
    @aelma1023 Před rokem

    😢😢😢💔

  • @znash00
    @znash00 Před rokem

    😢😢😢😢😢❤

  • @znash00
    @znash00 Před rokem

    እሜን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @user-lh9sz5xb4h
    @user-lh9sz5xb4h Před rokem

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 Před rokem +1

    ኋላ ቀር የሆነ ነገር በአንድ ህዝብ ላይ ተጭኖ ሲኖር እንዴት አንድ የሐይማኖት አባት፣የሀገር ተቆርቋሪ የተማረ ሰው ያጣል? አንተ ደግሞ እንደጥሩ ነገር ታስተላልፋለህ ትደግፋለህ?

  • @mimihaile822
    @mimihaile822 Před rokem

    ነፍስ ይማር

  • @user-tw5vo7cw2gk
    @user-tw5vo7cw2gk Před 11 měsíci

    😢😢😢😢😢

  • @user-tw5vo7cw2gk
    @user-tw5vo7cw2gk Před rokem

    😢😢😢😢😢