ለሟች ሳምራዊት ታገል ተዘመረላት።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024

Komentáře • 209

  • @asterastu5468
    @asterastu5468 Před rokem +9

    ነብሷን በአፀደ ገነት የኑረው ለቤተሰቡ መጽናናቱን ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před rokem +30

    ቅዱስ እግዚአብሔር ነብሱን ይማርው የኔ ውድ😢😢😢😢😢 ዘ ቅዱስ እንዲህ ነው ክርስትና በሀዛን ጌዜ ማመስገን መዘር ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አይዞችሁ ሁላችንም ወደ ሞት ነው እምንሄደው የሚወዱትን ሰው ማጣት አውቀው አለሁ ያውም በስደት የሰማሁት😢 ግን ቸሪቱ እማምላክ ታፅናናለች😢😢

  • @alemnehdinknesh3322
    @alemnehdinknesh3322 Před rokem +10

    የሳምራዊት ሞት በጣም ልቤን መላሰውነቴን እጅግ በጣም ነው የተሰማኝ ቃላት አጣሁ ሀዘኔን ለመግለጽ እኔም እናት ነኝ የአንድ የሴት ልጅ እናት እኔ እዲህ ውስጤን እዳዘንኩ እደተቃጠልኩ ቤተሰቡን መገመት አያቅተኝም ምን እላለሁ ፈጣሪ አምላክ ብርታቱን ይስጣችሁ ለቤተሰቡ በሙሉ ሳምሪ በፈጣሪ እቅፍ ውስጥ ነች

  • @emuemu1940
    @emuemu1940 Před rokem +13

    ነብስ ይማር 😢የእውነት በጣም አስከፊ ዘመን ላይ ደርሰናል የባሰውን አያሳየን እፍፍ😢😢ቅዱሴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😢

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 Před rokem +4

    ነብሷን ይማረው ከነ አባኖብ፣ከነቅድስት ሙራኤል ጋር በገነት ያኑርልን የእኔ እናት ሰው ግን ኧረ ክፋቱ፣ጭካኔው በዛ ቅዱስዬ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy Před rokem +3

    ሳምርዬ የኔ አበባ ወላዲተ አምላክ በቅፏ ታኑርሽ አችስ እድለኛ ነሽ ይብላኝ ለገዳይ 😢😢😢 ለቤተሰቦች አፅናኝ መለአክ ይላክላቸው ነፍስ ይማር

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 Před rokem +3

    ለመላ ቤተሠቦቿ መጽናቱን ያድልልን ወድማችን ዝማሬ መላአክትን ያሠማልን ሁሌ መዝሙር ዘምር አትዝፈን

  • @tsehaykassa2911
    @tsehaykassa2911 Před rokem +24

    ነብስ ይማር። አንተ ግነ በዚህ ድምፅህ ዘምርበት እንጂ አትዝፈንበት።

  • @user-ce4gj6lt8n
    @user-ce4gj6lt8n Před rokem +2

    ሙሽራናት ህጻን ከቅዱሳኖች እቅፍ ያኑራት እናት እና አባትም እግዚአብሔር ፅናቱን ብርታቱ ይስጣችሁ እናት መቻሉን ይስጥሽ 😢😢

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 Před rokem +5

    😢😢😢 አይ ኢትዮጵያ እማማዬ እናት አገሬ መጨረሻችንን አሳምርል ለእናታ ለአባታ መፀናናት ይሰጠን ለመላው ቤተሰብ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Před rokem +5

    ኧረ ቃል የለኝም አንጀት የሚቆርጥ ነው እናት እና አባቷን ጌታ ሆይ አጠንክራቸው ነብስ ያማር እንዳልል ገና ምን ሰርታ? ቃል የለኝም

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 Před rokem +4

    ነፍሷን ይማረዉ 😢😢😢ኡፍፍፍፍፍ ምን አይነት ጭካኔ ነዉ ቆይ 😢😢😢😢😢ምል ልበል ቃል አጣሁ😢😢😢😢😢 ቅዱስ ዝማሬን መላክትን ያሰማልን😢😢😢😢

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 Před rokem

    እግዚአብሔር ይአጽናልን መላው ቤተስብ መጽናናትን ይስጥልን እስዋ ሳምሪ በአባትዋ እቅፍ ነች የክርስቶስ ሙሽራ ነች ፍትህ በእውነት በሀገር ላይ እንደሌለ በተደጋጋሜ እያየን ነው

  • @user-qb7ux4mc7o
    @user-qb7ux4mc7o Před rokem +5

    ኡፍፍፍፍ በጣም ያማል ፅናቱን ይስጣችሁ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-cb1jr2mh8v
    @user-cb1jr2mh8v Před rokem +10

    ያአላህ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን አሁን ይች ጩጨ በምን ጥፋትዋ ገደለቻት😭😭😭😭😭

  • @RehatLove
    @RehatLove Před rokem +4

    አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ አንጀቴን ነዉ የበላችኝ እንኳን ለወለዳት ላያት ታሳሳለች

  • @impactmomethiopia
    @impactmomethiopia Před rokem

    ከብዙ የተሰበሩ ልቦች ጀርባ ጠንካራ ሰብአዊ ድርጅቶች ይወለዳሉ ይህ ቤተሰብም ለዚህ መልካም ስራ በእግዚአብሔር የተፈለገ ይመስለኛል❤❤❤በርቱ እግዚአብሔር ሁልጊዜ መልካም አምላክ ነው ሳምሪ ገና መልአክ ነበረችና በእግዚአብሔር በአባቷ እቅፍ መሆኗ ያበረሰታችሁ አይዟችሁ

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx Před rokem

    😢😢እግዚአብሔር ይፈርዳል አይቀርም ሳምርዬ ነብስሽ ከነ ይሳቅ ከነ አብርሃም እቅፍ ይሁንልን ሁሉም ለበጎ ነው

  • @Alemf2k
    @Alemf2k Před rokem +10

    እግዚአብሔር ያበርታችሁ በተጣም ያማል ፍርድ የእግዚአብሔር ነው😢😢

  • @Yfugig-f8b
    @Yfugig-f8b Před rokem

    ነብሷን በአፀደ ገነት ያኑረው🙏🙏🙏

  • @bezualemjenberu
    @bezualemjenberu Před rokem +7

    ገኒ ቲክቶክ ካላየሽ ብዬ ነው አምዲት ልጅ ለገኒ አድርሱልኝ ስትል ነበር ሰራተኛዋ ሳምሪን ከገደለቻት በኋላ እኔ ቤት ገብታ ልጄ ላይ አደጋ አድርሳ ታስራ ወድያው ነው የተለቀቀችው ብለዋል እና ተገናኝተን ፍትህ እንጠይቅ ብላሻለች የምር ተገናኙና ፍትህ ታግኝ ሳምሪ 😢😢😢😢

  • @አፀደማርያምአለሙዩቱብ

    ነፍስይማርውይ😢😢😢ቅዱስ ዝማሬመላእክትንያሠማልን በርታፀጋውንያብዛልህ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +4

    እማምላክየ በእቅፏ ታኑርሽ ሣምራዊት ፅናቱን ይስጣችሁ 🙏

  • @yesibethigi
    @yesibethigi Před rokem +8

    ነብስ ይማር እግዚአብሔር ያፅናቸው

  • @aliannan9776
    @aliannan9776 Před rokem

    ነፍስ ይማር 😭😭😭
    መዝሙር ሁሌም ዘምርልን ♥️♥️♥️

  • @masibirahanu5204
    @masibirahanu5204 Před rokem +2

    😢😢😢 Waaqayyoo lubbuu ishee haa maruu mirgaa qulqulloota haa boqochisuu jajjabinaa isiniif haa kennuu

  • @letishabrah3288
    @letishabrah3288 Před rokem

    ነብስ ይማር እግዚአብሔር ያፀናናች
    ነብስችበሰላም ትረፍ 😢😢😢😢😢

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 Před rokem

    ነፍሷን ባፀደ ገነት ያኑርልን

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Před rokem

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ 😥😥😥😥

  • @tsigebirhanu3998
    @tsigebirhanu3998 Před rokem +1

    Kdus hule zemer ebakeh degemo yelije ekuya selehonk betam new mewedeh kenemelaw beteseb lije edeg

  • @behaylwatefera4976
    @behaylwatefera4976 Před rokem +1

    ወይኔ ሰይጣን ነዉ ይሄን ሁሉ የሚያደርገዉ አንጀቴ ተቃጠለ እኮ እመብርሀን ታፅናናቹ😢😢😢😢

  • @hirutassefa4037
    @hirutassefa4037 Před rokem

    ሳምሪ፣የኔማር፣ላቺ፣እሄ፣አይገባሽምነበር፣ነብስሽንይማር

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 Před rokem

    ለቤተሰቦቹ ፈጣሪ መፅናናት ይሰጥልን ነፍሱን ይማርት

  • @tinebebseyifu1918
    @tinebebseyifu1918 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አምላክ ጽናቱን ይስጣችሁ ነብስ ይማር

  • @zainb1250
    @zainb1250 Před rokem

    እግዚአብሔር ፅናቱን ይሥጣቹ ፍትህ ለሣምራዊት ፍትህ ፍትህ

  • @emnetemnet
    @emnetemnet Před rokem

    ከባድ ነው ወገን ግን አለው ነገር እሱ ዝም ካለ አይዞዋችው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 Před rokem

    ያማል ያሳዝናል በገራችን መንገባብን አዘናችን ፈተናችን በዛ ተሰምቶ የማይታውቅ ታይቶ የማይታወቆ

  • @user-yw2rb9xs7w
    @user-yw2rb9xs7w Před měsícem

    ነፍስ ይማር 😭😭😭

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Před rokem

    ነብስ ይማር ለቤተሰበች መፅናናት የሰጥል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @alemb4972
    @alemb4972 Před rokem

    የሳምሪ ቤተሰቦተች የድንግል ማርያም ልጅ ጽናቱን ይስጣችሁ እኔ ካየኋት ጀምሮ እንቅልፍ አጥቻለሁ ።

  • @haroni2982
    @haroni2982 Před rokem

    ነብሥ ይማር እናተ ፈጣሪያፅናቹ ዘማሬ ብትሆን

  • @saeedaahmad3971
    @saeedaahmad3971 Před rokem +1

    ነብስ ይማር የእናት መከራዋ 😭😭

  • @TAS27483
    @TAS27483 Před rokem

    ነብስ ይማር ዝማሬ መለአክት ያሰማልን

  • @destadesta4177
    @destadesta4177 Před rokem

    😢😢😢ነፍስሽን በገነት ያኖረው😢😢😢

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Před rokem

    ነፍስ ይማር😢😢
    ቅድስዬ❤❤❤

  • @yarbibirahmtik4022
    @yarbibirahmtik4022 Před rokem +2

    ለእናትና ለአባት ከባድ ነው ለእሱዋስ ይሻላታል ምን ጥሩ ልታይ አሁንስ ሞት የተሻለ ሁኑዋል ከመኖር

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 Před rokem

    ኡፍፍ ይህ መዝሙር ጓደኛዬን ያስተውሰኛል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የኔ ሚስኪን ህፃኗ ስታሳዝን😢😢😢💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭ምን አጠፋች

  • @Eyobseyfu12196
    @Eyobseyfu12196 Před 6 měsíci

    ነብሷን ይማረው😢😢

  • @saadaezz4016
    @saadaezz4016 Před rokem

    Nefis yimr

  • @comceil9441
    @comceil9441 Před rokem

    Nefsi yimari

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 Před rokem +1

    ያገሪቱ ነገር ድክም አርገኝ😭😭😭😭😭😭😭

  • @q8kuwaiti107
    @q8kuwaiti107 Před rokem

    ነፍስ ይማር😭⛪🙏

  • @gjch5302
    @gjch5302 Před rokem

    እግዚአብሔር ይማር በእውነት ያሜል 😢😢😢😢

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před rokem

    እመቤቴ መፅናናቱን ታድላችሁ ነብስ ይማራ እኔ ውስጤነው የተቃጠልኩት😢😢 እኔሰራተኛነኝ 5አምስትልጆችአለ እህትና ወንድሞቼ አድርጌነው የምወዳቸው

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v Před rokem +1

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ አይዟችሁ እርሷኮ በአሁን ሰዓት የገነት ሙሽራ ናት ተፅናኑ ከዚህ ቆሻሻ አለም ምናአባቱና በደህናዉ ቦታ ነች እሷ አበባዬ❤

  • @user-eg3bh6ox9n
    @user-eg3bh6ox9n Před rokem

    ነፍስ ይማር😢😢😢😢

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 Před rokem

    Tsnatun yestachu 🙏🙏🙏

  • @b.t7056
    @b.t7056 Před rokem +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭yenea enat nefsawn begenet yanurat❤❤❤❤🙏🙏

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem

    እግዚአብሔር በገነት ያኑራት የኔ ሙሽራ እሷ ወደ ፈጠራት አባቷ ሄዳለች ሕይወቷን ለቀጠፈቻት ይብላኝ እግዚአብሔር ቀኑን ጠብቆ ይፈርዳል 😢እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ 😢

  • @T-7702
    @T-7702 Před rokem +2

    Justices for Samirawit😢😢 the mom😢😢

  • @ayehuenbiale2729
    @ayehuenbiale2729 Před rokem

    💒💚💚💚💛💛💛❤❤❤እህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ እህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ ህህህህህህህህህህህህህህ

  • @YabsiraYdnekachew
    @YabsiraYdnekachew Před rokem

    እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ 😢😢😢😢

  • @mamibabi6805
    @mamibabi6805 Před rokem +3

    ፅናቱ ይስጣቹ😭😭😭😭🙏🙏

  • @zainasied615
    @zainasied615 Před rokem

    ያማል ያርቢይ እር የታፍነጩህት😭😭😭💔💔💔

  • @rahma6779
    @rahma6779 Před rokem

    Ewnet nw geta yferdal

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 Před rokem +1

    ኡፍ አሰለቀሳቹኝ አዎ እ/ር አብዝቶ ዝም ብሏል ይታረቀን

  • @user-bb6oh9bk6c
    @user-bb6oh9bk6c Před rokem

    ነፈስ ይማር 😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před rokem +3

    ሳምሪ ነፍስሽ በሰላም ትረፍ ለቤተሰብ ፍጹም መጽና ናቱ ን ይስጣቹ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před rokem

    ነፍሰ ይማር

  • @user-wm1lp1we6r
    @user-wm1lp1we6r Před rokem

    ነብስ ይማር😢😢😢😢😢

  • @alemneshwondie4451
    @alemneshwondie4451 Před rokem +1

    all Family members Allah Seber yestachu. Amen...

  • @user-mr8vz3mv7o
    @user-mr8vz3mv7o Před rokem +1

    የኔ አበባ ነብስሽን ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፋት

  • @Mimi-hkma
    @Mimi-hkma Před rokem

    ኡኡኡፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋ ነፋሷን:ይማረዉ

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Před rokem

    Nefshe be asede gent yasarflen Egziabher mésentente hulum familles 😢😢😢

  • @HanaHana-jc8zw
    @HanaHana-jc8zw Před 11 měsíci

    😢😢❤❤

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 Před rokem

    ነብስይማር

  • @samanthaachu3590
    @samanthaachu3590 Před rokem +1

    ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ethiolove3744
    @ethiolove3744 Před rokem

    😢😢😢😢egzihaber mexnanatn yesxachu bexam kebad naw 😢

  • @abebamuche186youtube
    @abebamuche186youtube Před rokem

    የኔ ማር 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AmiYat
    @AmiYat Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ ነብሳን ይቀበላት ምን ታውቅና ገና ብርሃን ናትና

  • @hannaalemu86
    @hannaalemu86 Před rokem

    Yegzaberire yesmalen nbse yemre

  • @mmaa8842
    @mmaa8842 Před rokem

    😭😭😭

  • @YouTubechannel-mu9uj
    @YouTubechannel-mu9uj Před rokem

    😭😭😭😭

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před rokem +1

    ኡነት እግዝአብሔር ኡነተኛ ፈራጅ ዳኛ ነው ኣብዝቶ ይሰጣችዋል የራሱም በምክንያት ይወስዳል ጽናቱ ይጣቹ

  • @uaemasistar6847
    @uaemasistar6847 Před rokem

    😭😭😭😭😭😭

  • @user-np2yd8cp7k
    @user-np2yd8cp7k Před rokem

    ነፍስ ይማር ፀናቱ ይስጣችሁ 😢😢😢❤

  • @gemechistube9126
    @gemechistube9126 Před rokem

    Ewunet new ye dingil lij bizegeyim yemiqedmew yelem .eunet ayixefam::

  • @WeynishetEngdawork-nu8hg

    Nefes.yemare

  • @raditadle1809
    @raditadle1809 Před rokem

    ድምፁ ያምራል ቅድስዬ

  • @alemneshwondie4451
    @alemneshwondie4451 Před rokem

    ye Allah Menem Mallet Akategn Kalle Atahu Metegnat Akategn oh ye Allah Ante meles sete

  • @sebleteketel5772
    @sebleteketel5772 Před rokem

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ::

  • @Mekbibad1221
    @Mekbibad1221 Před rokem +1

    ነፋስ ይማር😢😢😢

  • @mkds3562
    @mkds3562 Před rokem

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @merry1137
    @merry1137 Před rokem

    ነብስ ይማር 😭😭😭 እረ ምን ይሻላል ልጆቹም መኖር ተሳቀቁ

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 Před rokem +2

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለትንሾ ሳምሪ እግዚአብሔር ያፅናችሁ

  • @tigistkefelegn6868
    @tigistkefelegn6868 Před rokem

    Eyayewachuu enbaye werede bxame yamale ayzoshe enate

  • @jmajma6376
    @jmajma6376 Před rokem

    የወደቀዉ ልጅ ወድሟነዉ ነዉ 😭😭😭😭😭😭

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Před rokem

    ነፍስሽ በሰላም ትረፍ ሳምሪዬ😌

  • @zeybahussen5518
    @zeybahussen5518 Před rokem +1

    አላህ መታመታ ሴቶቾይስጣችሁ ሁሉምየሡፍቃድነው😭😭😭😭😭😭😭

  • @rchimnjarewatubechannel

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ 😭😭😭