በዚህ ሽለላ ላይ ጋሼ ይርጋ ከአንዴም ሁለቴ "አባ ጠቅል"ን ጠቅሰዋል። የሚገርመው አንድ ስንኝ "የፍየል ወጠጤ...." የምትለዋን ብቻ አውጥተው የሰው መግደያ አደረጉት። (no wonder they never played the whole song , my family used to tell me this "Shelella" was for the 1956 war with Somalia) በተላከው ጠረፍ የማያሳፍር፣ ከተኮሰም አይስት እንደ አራስ ነብር አባሮ የማይለቀው የምድር ባቡር ያባ ጠቅል አሽከር የታመነው ጦር። "ሰሪው አሜሪካ አዲሱ ኮስትር ጌታችን ጠቅል ነው ያለ ጥርጥር"
ጀግና እራስ አባት ሸላይ አማራ ያጌዜ ይመለስ
ዋው በጣም ነው የምወደው የኢትዩጵያን እራስ አማራ ብቻ ነው እመኑ አትሸማቀቁ አምናችህ ተቀበሉ
ፍከራ ደስ የሚል ነው ❤❤❤❤
ደህና ጎበዝና ነብር አንድ ናቸው:
አይደርሱም ካልደረሱባቸው
Long Live To Amhata !!!
ይሄ ሁሉ ጀግና ያለቀው በጦርነቱ ተሸነፉ ሳይሆን በሴራ ብቻ ነው
ብዙ ሌሎችና ይህ አይነት ዘፈን አላስፈላጊ ብዙ ሰዎች በስሜት በስህተት በድን..ቁርና ቡዙ ሂወት ንብረት አጠፋ በተለይ በኤርትራ በረሀ በከተሞች አዝማች ዘማች ብልጥ እና ለራዛ ገበሬ በቃላት ፦ በሌላ ሰው ጥርስ አሸዋ መፍጨት ነው ነገሩ።
እኛ ኤርትራውያን እንስቅበት ነበር እነዚህ ዓይነት የማሞኘት የጥፋት ፣ ዘፈኖች ዘራፍ ዘራፍ ... ።
ደርጎች ጦርነት እና ጦሩ ዘማቹ በአንድነት ስም የስልጣን መረማመጃም አደረጉት የተቀሩት እስኪ ሸሹና እስከ ተያዙ ። እነ መንጉስቱ እነ ሑሴን እነ ተስፋየች ፣ እነ ፍስሀ ..
በዚህ ሽለላ ላይ ጋሼ ይርጋ ከአንዴም ሁለቴ "አባ ጠቅል"ን ጠቅሰዋል። የሚገርመው አንድ ስንኝ "የፍየል ወጠጤ...." የምትለዋን ብቻ አውጥተው የሰው መግደያ አደረጉት። (no wonder they never played the whole song , my family used to tell me this "Shelella" was for the 1956 war with Somalia)
በተላከው ጠረፍ የማያሳፍር፣
ከተኮሰም አይስት እንደ አራስ ነብር
አባሮ የማይለቀው የምድር ባቡር
ያባ ጠቅል አሽከር የታመነው ጦር።
"ሰሪው አሜሪካ አዲሱ ኮስትር
ጌታችን ጠቅል ነው ያለ ጥርጥር"
በተይ የጎንደሩ ፋኖ መቸም አይረሳም የጎጃም አይረሳም የሸዋው አይረሳም የወሎ አይረሳም ካልን እመኑኝ ሎሏችስ የት ነበሩ አሁንስ ከየት መጣችህ
ይህነው
Bado fukera! KEFO