ቆየት ያለ የባህሩ ቃኜ ኧረ ዘራፍ ሙዚቃ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #ebc #etv
    #EthiopianBroadcastingCorporation

Komentáře • 17

  • @ermimammo
    @ermimammo Před rokem +6

    ተንኮለኛ ገደል
    በሬ ያሳልፋል ዝንጀሮ ይጠልፋል
    በሬ ያሳልፋል ዝንጀሮ ይጠልፋል
    አንዱ ያመጣው ዳፋ ለብዙ ይተርፋል
    ክፉ ሰው ክፉ ነው ክፉ ጠብ ያመጣል
    ክፉ ጠብ አምጥቶ እራሱን አይችልም
    ያነካካል እንጂ ያንንም ያንንም
    ያንንም ያንንም ያንንም ያንንም ‼️‼️

  • @WorldWide-g2p
    @WorldWide-g2p Před 24 dny +1

    ኧረ አንድ እንሁን❤

  • @user-zd2vt5np7c
    @user-zd2vt5np7c Před 20 dny +1

    አንድ ነን

  • @habeshaye4454
    @habeshaye4454 Před rokem +1

    እንኳን ባልንጀራ ልብ አይታመን

  • @samsonzeleke5096
    @samsonzeleke5096 Před 3 lety +4

    ሽለላው በትክክል አሁን ስላለው ጦርነት የሚገልጽ ነው።"እሪ ያሉ ጊዜ አንድ ጥይት ሲጮህ ደንባሪው ይበዛል";
    "አንዱ ያመጣው ዳታ ለሁሉም ይተርፉል።
    ክፉ ሰው ጸብ አምጥቶ ራሱን አይችልም
    ያነካካል እንጂ ያንንም ያንንም"።
    ደንበኛ የህወሀትን ድርጊቶች የሚናገሩ ነው የሚመስለው። ወድጄዋለሁ። ታላቁ አዝማሪ ባህሩ ቃኜ ነብስ ይማር

    • @moerandom9413
      @moerandom9413 Před 3 lety +1

      ታላቁን አዝማሪ ባህሩ ቀኜን እኔም በፊትም አሁንም እወደዋለው። ይሄንንም ቀረርቶ ጠልቸው አይደለም። አንተም ግጥሙን ቆራርጠህ ለአንተ እንደሚመች ከማድረግ፤ ዘፈኑን በአጠቃላይ ተመልክተህ ለእርስ በእርስ ጦርነት አግባብ አለመሆኑን ብትረዳ ይሻላል።

  • @dawit_tube217
    @dawit_tube217 Před rokem

    ይርጋ…The legend🫡✅✅ l could not stop listening 🎧🎧🎧

  • @pawlospawlos8069
    @pawlospawlos8069 Před 2 lety

    King of music 👑

  • @emayeeshgiet
    @emayeeshgiet Před rokem +1

  • @moerandom9413
    @moerandom9413 Před 3 lety +2

    ይሄ ለወራሪ ጠላት የተዘፈነ ቀረርቶ አሁን ለትግራይ፣ ለእርስ በርስ ጦርነት ስታቀርቡ አታፍሩም እንዴ? ወይ አንደኛውን እንደ ደርግ የፖሊስ፣ የመከላከያ፣ የሚሊሺያ፣ የልዩ ኃይል የሚሉ ባንዶች አቋቁማቹህ አዳዲስ ዘፈኖች ብታሰሩ ይሻላል። ቱልቱላ ሁላ

    • @hseenalsmri7957
      @hseenalsmri7957 Před 3 lety

      እርስ በርስ ሳይሖን ሕወሐት ተልኮ ነው

    • @moerandom9413
      @moerandom9413 Před 3 lety

      @@hseenalsmri7957 እራስህን ለማታለል ከፈለግህ መብትህ ነው። በምዛም ሆነ በዚህ የአንድ አገር ህዝቦች ጦርነት በእርስ በራሳቸው ሲጀምሩ፣ ያ የእርስ በርስ ጦርነት ነው የሚባለው። መንግስት ህወሓትን አሸባሪ ስላለው ይሄ የሕግ ማስከበር ዘመቻ ነው ማለት፤ አገሪቷ የገባችበትን አደጋ አልመገንዘብ ወይም ለመገንዘብ አለመቻል ነው። በቂ የሆነ ሕዝብ ለዚህ ደግሞ ዓይኑን በፍጥነት መግለጥ ካልቻለ፤ ውጤቱ የባሰ የከፋ ነው የሚሆነው፣ አገርም ሊትፈርስ ትችላለች። ንቁ!!!

    • @hseenalsmri7957
      @hseenalsmri7957 Před 3 lety

      ታዳ ምን ይደረ ግ ተኩስ አቁም ተባለ
      አላከበሩም ህወሀት ይጨፍጭፍ ማለት
      ነዉ

    • @moerandom9413
      @moerandom9413 Před 3 lety +1

      @@hseenalsmri7957 የትግራይ ሕዝብ ተጨፍጭፎ፣ ተደፍሮ፣ እንዲራብ ተደርጎ፣ መሬቱ በአማራ ተስፋፊ በሕገወጥ መንገድ ተይዞ፤ ይሄን ሁሉ የፈጸመ እና እየተሸነፈ ያለ ቡድን ተኩስ እናቁም ቢል ምን ዓይነት ፋይዳ ሊኖረው ይችላል? የምራቸውን ተኩስ አቁመው ለመደራደር ፍላጎት ቢኖራቸው ኖሮ የተሰጠውን ቅድመሁኔታ አይተው ይሄን እንቀበላለን፣ ይሄን ደግሞ አንቀበልም በማለት ከአንድ ቦታ ላይ ተነስተን መነጋገር እንችል ነበር። መሪዎቹ ግን እንኳን እንደዛ ሊያደርጉ፣ ስለ ቅድመሁኔታው ምንም ያሉት ነገር የለም። የነሱ ሥራ ሕዝቡን ሌት ከቀን ሽብርተኛው እንዲህ ነው፣ እንዲህ አረገ፣ እንዲህ ገደለ እያሉ የራሳቸውን ወንጀል በህወሓት በማሳበብ ሕዝቡን በፕሮፓጋንዳ ማታለል ነው።

    • @hseenalsmri7957
      @hseenalsmri7957 Před 3 lety +1

      ሀሀ ያሸነፈዉን ቆይ ገናነዉ የትግራይ ህዝብ ተገዶ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ጫፍ እስከጫፍ ተነስቶአል
      ከበፊቱ ባጠረ ሰአት ዲሉን እናያለን
      እናንተ ትፈርሳላችሁ ኢትዮጵያ ትቅጥላለች