‪@TamagneShow‬

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • #​TamagneShow #tamagnemedia #tamagnebeyene #seifuonebs
    ​ ​ @TamagneShow With Woretaw Wubet part 2 | ታማኝ ሾው ከወረታው ውበት ጋር ክፍል 2 [ Tamagne Show ]
    =========================
    በታማኝ ሾው የዩቱብ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቀደም ሲል ተቀርጸው የተላለፉ ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ተፈልገው ስለማይገኙ በድጋሜ ለተመልካች የተለጠፉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኜት ‪@tamagne_media‬ ከ2000+ ሰብስክራይበር ያለውን ቻናላችንን ይከታተሉ።
    ===================================================
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited By Tamagne Show.
    Copyright ©2023: Tamagne Media
    =====================================================
    Our social Media Links
    Facebook
    ✓ bit.ly/3M6mvzg
    Instagram
    ✓ bit.ly/3kZNlgE
    Telegram
    ✓ t.me/TamagneMe...
    ===============================
    Tamagne Beyene Official Accounts
    Facebook
    ✓ / artisttamagne
    CZcams
    ✓ bit.ly/3wcpVK0
    ===============================
    Fans Group and CZcams Channel
    CZcams
    ✓ bit.ly/3FHyEs4
    Facebook Group
    ✓ / 151303478435

Komentáře • 99

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Před 11 měsíci +21

    ለካ እንዲህ ያለ ባለ ስጦታ ሰዉ ነዉ እንዲህ እንደ ዋዛ የጠፋው ምርጥ ድምጻዊ ነው።

  • @mekonnenyohannesabera7444
    @mekonnenyohannesabera7444 Před 11 měsíci +18

    ወይኔ እንዴት እንደምወደው በጣም ድምፁ ደስ ይላል ለ፲ ዓም በጣም የሚወደው ጓደኛዬ ጋር ቤሮ ውስጥ ሳናዳምጠው ቀርተን አናቅም ታማኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ስላየሁት ድምፁን ብቻ ነበር የምሰማው አመሰግናለው

  • @tesfayenigus7404
    @tesfayenigus7404 Před 11 měsíci +12

    ታላቁ የጥበብ ሰው ወረታው ውበት እንኳን አየነህ ድምጽህን እንጅ አንተን አይተንህ አናውቅም።ስለ ኢትዮጵያ የዘፈንከው ዘፈን ግን በሁሉም ኢትዮጵያዊ ልብ ውስጥ ሁሌም ይኖራል።ሁሌም እናከብርሀለን።አሁንም ድምጽህ ያው እንዳለ ነው።ብዙ መስራት ትችላለህ።ታማኝ እናመሰግናለን።ግን በጣም ስሜታዊ ሆነሀል ፊትህ ይለያል።ፍርድህ ነው ወደዚያ ወርቃማ ዘመን ሰው ውድ ወደነበረበት ዘመን ወስዶህ ነው።ሰው ሰው የሚሸትበት ዘመን፡እኛም በኖርነው ብለን ተመኘን።ወረታው ውበት እንኳን አየንህ።ረጅም፡እድሜ ከጤና ጋ።

  • @jemalabgaz2092
    @jemalabgaz2092 Před 11 měsíci +15

    ድምፀ መረዋዉ ወረታው ውበት ስላየንህ ደሥ ብሎናል።

  • @tsegayemoredafida3511
    @tsegayemoredafida3511 Před 9 měsíci +3

    ከልጅነቴ ጀምሮ ስሙን ስሰማ ሀገሬ በመከራ ውስጥ በሆነች ጊዜ ሁሉ እያነባሁ የማዳምጠው የኔ ጀግና ነህ ወረታው። መምህር ነኝ ከባሌ ጎባ

  • @samsonassefa8298
    @samsonassefa8298 Před 11 měsíci +2

    ይገርማል የመንጌን ጊዜ 12 አመት ኖሬ ነው ከሀገር የወጣሁት እና እንደዚህ አይነት ነገር ሳይ በጣም emotional ያረገኛል ድሬደዋ ልጅ አያለሁ ነበር የሱማሌን ጦርነት live ያየሁት ። ግፋ ወደፊት ያገሬ ጀግና ድንበር ተጥሶ ምን ኑሮ አለና እየተባለ ነበር ያደኩት አይ ኢትዮጵያ ለሰላም አልታደልንም ቢሆንም አሁን ላይ ሆኜ ሳየው በወርቃማ ጊዜ ነው ያደኩት ማለት ይቻላል። I thought our time was bad. Thank you Tamagn for bringing this gentleman. You took me 35 + years back .

  • @seniedawek9753
    @seniedawek9753 Před 11 měsíci +15

    ታማኝ ተባርክ ሀገሬን እናቴን የማያቸዉ በዚህ ዘፈን በወረታዉ ነዉ

  • @seniedawek9753
    @seniedawek9753 Před 11 měsíci +14

    ለኔ ቁጥር 1 ዘፋኝ ወረታዉ ዉብት ነዉ ዘመን ታሪክ የማይሽረዉ የሀገሪ እንቁ የሆነ ብቸኝዉ ሰዉ ነዉ

  • @user-gb3bn5qe8w
    @user-gb3bn5qe8w Před 11 měsíci +19

    ዘመን የማይሽረው ዘፋኝ ነው።

  • @serkaddis252
    @serkaddis252 Před 11 měsíci +8

    Thank you Tamagne for inviting Woretaw Wubet on your show. He had an amazing sound coming out of his vocal cord. He was and is my best musician. I was 10th grade when touched by his known song " Emama ...Ethiopia" and still have 2songs on my playlist. Please, do it, i am sure you will not lose. your sound remained the same as some 30 years back ; still you are young and energetic.

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před 11 měsíci +8

    እንዴት ደስ ይላሉ እነብዙዬ፣ ጥሌ አይይ ትዝታ...thank you ታማኝዬ❤

  • @abejedires7285
    @abejedires7285 Před 11 měsíci +5

    በጣም ሚገርም ድምፅ ነው ያለው እኮ

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 Před 11 měsíci +5

    Worretaw Wobett; Still, with _ a HUNDRED Percent _ PRISTINE, Beautiful VOICE!!! EGZIABEHARE has BLESSED You With Such _ a BEAUTIFUL Voice; _ You have More to Give From The Gift You're Given😁👍👍👍👍👍!!!!! THANK YOU!!

  • @57assefa
    @57assefa Před 11 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሞቼ። ኑሩልኝ
    አሳድገሽኛል በማር በወተት …የምለውን ዝማሬ/ዘፈን እጅግ በጣም ነው የምወደው በተለይ አሁን በውጭ አገር ስኖር ብዙ ትዝታወችን ይቀሰቅሳል

  • @almazfeleke5607
    @almazfeleke5607 Před 11 měsíci +4

    ዋው ወደ ልጅነቴ መለሳችሁልኝ።
    ወይ አገራችን ወደ ድሮው ፍቅር ተመልሳ እናይ ይሆን? እንባዬን አመጣችሁት
    እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ

  • @mekonnenyohannesabera7444
    @mekonnenyohannesabera7444 Před 11 měsíci +8

    ድምፁ እንዳለ ነው ቴፕ ነው የሚመስለው

  • @semaetalem5541
    @semaetalem5541 Před 11 měsíci +1

    እጅግ በጣም የምወደው፣ ድምፁን ሥሰማው እንባየንም ወኔየንም የሚነካኝ የሀገሬን ፍቅር የሚቀሰቅስብኝ ግሥላ ዘፋኝ። ምን እንደሚሻል አቦ። ግን ታማኝ እባክህ አግዙትና ይሥራበት፣ በተለይ ቀረርቶው እጅግ በጣም ይለያል። ብዙ ለትውልድ የሚቀር ሥራ ይሰራል ብየ አስባለሁ።

  • @user-Smart79
    @user-Smart79 Před 11 měsíci +3

    ስለሰማዉህ ደስ ብሎኛል ወረታዉ ዉበት

  • @mulugetaayalew3946
    @mulugetaayalew3946 Před 11 měsíci +1

    ታማኝ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ወረታውን ፈልገህ ስላቀረብክልን ወረታውን ስላየሁህ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል (አሳድገሽኛል እማማ በማር በወተት ኢትዮጵያ======

  • @kidestaylwe1619
    @kidestaylwe1619 Před 11 měsíci +3

    ወይ ታሪካች ደሰ ትላላቹ ምነው በዛ ዘመን በተወለድኩ❤

  • @SolomanAbayneh-hf7kr
    @SolomanAbayneh-hf7kr Před 5 měsíci +1

    ደስ ሲል መኳንንት እኮ ነህ ወረታው እወድሀለሁ ወንድሜ ድምፀ መረዋው❤❤❤😂 ወይ ይህች ጎንደር የሚሏት ተአምረኛ ምድር እንደ ወረታው ያሉትን ባለተሰጥኦች ማፍራት አይታክታት❤❤❤😂

  • @TeA-wn5xt
    @TeA-wn5xt Před 11 měsíci +3

    Werotaw, you have amazing voice ! Come back again with your lovely songs

  • @zakerijoshua4096
    @zakerijoshua4096 Před 11 měsíci +2

    I like his music, I always listen his music. Teborene Beyene was the one that induced his music in me once he was preparing radio music . Since then I like Woretaw Wubet. Believe me you love his music

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 Před 11 měsíci +4

    BEAUTIFUL, BEAUTIFUL, and _ S-imply, B-E-A-U-T-I-FUL 😁👍👍👍👍👍!!!!! What a WONDERFUL Collection Tammagn Beyene has; it's just AMAZING 😁👍👍👍👍👍!!!!!

  • @YohannesBizuneheWeldtensaye
    @YohannesBizuneheWeldtensaye Před 10 měsíci +2

    ታማኝ የተረሱትን ስታመጣልን ልጅነቴን ወደ ኋላ መለስክልኝ

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 Před 11 měsíci +1

    ምርጥ ድምፃዊ ወረታው ውበት🙏🙏👍👍🙏ኧረ ባቲ ባቲ ገንደልዮ👍🙏🙏🙏

  • @user-qv1uy8xc5z
    @user-qv1uy8xc5z Před 11 měsíci +1

    Outstanding Performance the iconic song of Ethiopian music legend long live for Ethiopia 🇪🇹

  • @habtamudestawu2590
    @habtamudestawu2590 Před 10 měsíci +1

    አርቲስት ወሮታው ውበት ከ20 አመት በፊት ኮከብ ጽባህ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ስማር ባዘጋጀው ኮንሠርት አስታውሰዋለሁ ።በህይወት መኖሩ ድንቅ ነገር ነዉ ።አሁን አዲስ ካሴት የሚሠራ ከሆነ ጥሩ ግጥሞች እልክለታለሁ ።

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 Před 11 měsíci +3

    Wow ይችላል በደብ የሚገርም ነው ❤

  • @1hagerachin
    @1hagerachin Před 4 měsíci

    His music brings nostalgia. When I was a kid I used to listen to it with my dad

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 Před 11 měsíci +1

    ሰላም!!በጣም ምርጥ አቀራረብ ነው።በተለይ፣ረጅም ዕድሜ ያስቆጠሩትን ከዚያም፣ከዚህም አፈላልገህ የማቅረብና በተዋጣ መልኩም የማመቻቸት ጥበብህ ግሩም ነው።በተለይ፣ወረታውን በጣም የማደንቀው አርቲስት ነው።ግን፣ወረታው ሃይማኖቱን ቀየረ የሚል ጭምጭምታ ነበረና ይኸ የመዝፈኑ ባህል ይቀጥል ይሆን?ይቅርታ አድርግልኝና የጎንደር ነገር ሲነሣ፣ይርጋ ጹባለና ወረታው ናቸው።ሰላም!!

  • @JamanishMouhe
    @JamanishMouhe Před 11 měsíci +2

    የራሳችንን ጥሩ ምርጡቾን ህያስደድን

  • @awolfedlu5443
    @awolfedlu5443 Před 11 měsíci +2

    My favorite singer werotaw i proud him

  • @merontesfaw2633
    @merontesfaw2633 Před 11 měsíci +2

    አባቴ በሕይውት እያለ ካስቱን ፍልጌ መርካቶ ነው ያገኝሁት በፍቅ ነበር የሜውደው ዘፍኑን ስስማ አባቴ ነው የማስታውስው

  • @salomonwube4221
    @salomonwube4221 Před 11 měsíci +2

    ወረታው የአገር ባለውለታ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @elitaffe
    @elitaffe Před 11 měsíci +1

    Wow ....respect!! What a voice!!!

  • @girmadesta3539
    @girmadesta3539 Před 8 měsíci +1

    He was exceptional

  • @S1219M
    @S1219M Před 3 měsíci

    ወረታው ውበቱ በጣም የማደንቀው ድምጻዊ ነው። የማውቀው ደግሞ ''እማማ ኢትዮጵያ'' በሚለው ሙዚቃው ነው።

  • @mulualemtadesse5524
    @mulualemtadesse5524 Před 11 měsíci +1

    ልጅነቴን አስታወስከኝ አሁንም ድምጹ በጣም ያምራል

  • @user-bi3kr7ge6i
    @user-bi3kr7ge6i Před 11 měsíci +1

    ወረታው ❤❤❤ነይ ሰንደል ገላዬ ።

  • @mulatutilahun6411
    @mulatutilahun6411 Před 4 měsíci

    Naturally gifted in all aspects. I am eager to listen to his new work.

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Před 11 měsíci +3

    Genius ❤

  • @ephihara6345
    @ephihara6345 Před 11 měsíci +2

    ግሩም ነው!

  • @jerusalemisrael1686
    @jerusalemisrael1686 Před 11 měsíci +3

    ታማኝ እንኳን አደረሰህ

  • @ethiopianconscious
    @ethiopianconscious Před 11 měsíci +1

    ፋኖ በል አንተ! 🇪🇹❤️🇪🇹🇪🇹

  • @abusaadyusuf7790
    @abusaadyusuf7790 Před 11 měsíci +1

    ታማኝ ግን ሾው በሁዋላ ብታደርገው አይሻልም አገር ሰላም ሲሆን

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 Před 11 měsíci +1

    አይኢትዮጵያ😢አሁን የለችምየበቀለባት ዐረም😂ውጧታል

  • @yohanneshabtu9148
    @yohanneshabtu9148 Před 3 měsíci

    በጣም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዘመን ተሻጋሪ ዘፋኝ።።።።።።

  • @kome4254
    @kome4254 Před 11 měsíci +1

    እንደ ወይን አየደረ የሚጣፍጥ።

  • @yalewaklilu2690
    @yalewaklilu2690 Před 11 měsíci +5

    ይሄ ለትውልድ እንዲተላለፍ በሙዚየም መቀመጥ ያለበት ቅርስ ነው።ታማኝ ውብ ሥራ ሰራህ።ወሮታው በጥሩ ሁኔታ እንዳለህ ገጽታህ ያስታውቃል።እንኳን አየንህ ክበርልን።

  • @amanmoges5779
    @amanmoges5779 Před 3 měsíci

    Woretaw, one of my childhood memory, dancing with my childhood with my sisters and brothers. I thought you were from Seqota area, that was my childhood imagination

  • @safronyaya8261
    @safronyaya8261 Před 11 měsíci +3

    Pls come back

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 Před 11 měsíci +1

    woretaw Wubet dinke dimet new yaleh lemine tefahe👌

  • @yohanneskassa1505
    @yohanneskassa1505 Před 11 měsíci +1

    ታምየ❤

  • @bayedegsew2410
    @bayedegsew2410 Před 10 měsíci +1

    በጣም ሽማግሌ ሰው ይመስለኝ ነበር ::

  • @surayared
    @surayared Před 9 měsíci

    ወረታው የተለየ ድምፅ ካላቸው ዘፋኞች መሀል አንዱ ነው 🙏🙏

  • @seyefemelesew7890
    @seyefemelesew7890 Před 11 měsíci +1

    Tamage show Angafawn Demsawi wortaw felghi dagem wede tenafakiw muyawe endimta lemtargew terthi leyu keber Alege. Bertu hulachum ...

  • @tsegayemoredafida3511
    @tsegayemoredafida3511 Před 9 měsíci

    እንደ ባቢሎን ግንብ አፈራረሡን ኢትዮጵያዬ ምን ልሁነው? ሠላምሽ አብሮ መሆናችን ናፈቀኝ

  • @ephremyigletu8754
    @ephremyigletu8754 Před 10 měsíci +1

    ጋሽ ወረታው እስቲ መለስ ብለህ ካሴት ስራና ሥራህን አቆይልን

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 Před 10 měsíci +1

    Great show

  • @hiwethiwet3622
    @hiwethiwet3622 Před 11 měsíci +1

    Zemen teshagari 🥰

  • @AhmedSaleh-xf4he
    @AhmedSaleh-xf4he Před 11 měsíci +1

    ተወዳጅ ድምፃዊ ወኔቀሸቃሸየሄውነውለካ

  • @totot2437
    @totot2437 Před 11 měsíci +2

    ታማኝ አለእ ሀገሩ ድምጥእ ጠፋ

    • @kebele
      @kebele Před 11 měsíci

      አገሩ አሜሪካ እኮ ናት ጠቅላዩ እግር ስር ጥሏት የለ!

  • @merontesfaw2633
    @merontesfaw2633 Před 11 měsíci +1

    ቢስማ ቢስማ እማይጠገብ ዘፍኝ ነው ክስላሳ አምት በኅላ ልክ ዛሬነው እሜመስለው

  • @addistedla
    @addistedla Před 11 měsíci +1

    This guy still looks good

  • @DelighingZcustomerFeelings4124
    @DelighingZcustomerFeelings4124 Před 6 měsíci +1

    ሃገሬ፡፡፡፡ውብ ኢ/ያን የሞሉባት ነበረች

  • @zemenuebaiyh2105
    @zemenuebaiyh2105 Před 11 měsíci +1

    የተደበቀው እንቁ ተገኜ

  • @welloDK
    @welloDK Před 11 měsíci +1

    በጣም ስርቅርቅ ያለ ድምፅ ነው እኮ ያለው !!!

  • @amanhailu8454
    @amanhailu8454 Před 11 měsíci +1

    አይ ግዜ

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 Před 11 měsíci

    የሚገርመው ይህ የአገር ፈርጥ የሆነ ድምፃዊ በህይወት ያለ አልመሰለኝም ።

  • @user-iz6yz6dy8f
    @user-iz6yz6dy8f Před 11 měsíci +1

    Tamagni ylmedbh endezih

  • @zerihunasmamaw1062
    @zerihunasmamaw1062 Před 11 měsíci +1

    ወኔ ታማኝዬ አቦ ተባረክ የድሮዋን ምርጡአን ኢትዮጲያ አሳየህን ዘር ቀለም ሀይማኖት የሌለባትን ኡፋፋፋ

  • @abebegudaye3140
    @abebegudaye3140 Před 11 měsíci +1

    ጃሎ በል እባክህ

  • @ameletafa2612
    @ameletafa2612 Před 11 měsíci +1

    Leje eyalhu nebr yemsemawe mizekawen enata tewdewalche lejentan asetawesegn

  • @user-qv1uy8xc5z
    @user-qv1uy8xc5z Před 11 měsíci

    The sprite of Ethiopia gift Gondor for Ethiopia

  • @mpmpmpmp7768
    @mpmpmpmp7768 Před 3 měsíci

    Enterevewen ahun new yadametekut Werktagen betam new yemewedew wbakehe zefen aweta

  • @MohammedSeid-bs7xv
    @MohammedSeid-bs7xv Před 11 měsíci +2

    Dimste merewawu nurlin

  • @zayayu8232
    @zayayu8232 Před 11 měsíci +1

    ለካም ሙዚቃ እንድህ ነው

  • @user-iz9kh5rq4n
    @user-iz9kh5rq4n Před 11 měsíci +1

    ❤❤❤❤

  • @nebyounegusay7967
    @nebyounegusay7967 Před 20 dny

    ወረታው ድምፅህን ስሰመው ብርድ ብርድ ይለኛል፡፡

  • @1hagerachin
    @1hagerachin Před 4 měsíci

    Why Change ድሬ to ባቲ?

  • @zakerijoshua4096
    @zakerijoshua4096 Před 11 měsíci +1

    Sendel Gela Yemilew zefenu yemayiresa zefen bew

  • @user-yq5pv5is9s
    @user-yq5pv5is9s Před 2 měsíci

    የ70ቹ ምር

  • @alemmekonen6196
    @alemmekonen6196 Před 11 měsíci +1

    Translate to Amharic

  • @user-ot7pk1un4p
    @user-ot7pk1un4p Před 2 měsíci

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @user-oi7qo6cs8b
    @user-oi7qo6cs8b Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @addisalemkebede155
    @addisalemkebede155 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Před 11 měsíci +1

    ኧረ ተው ውዶቼ እናንተ ዘፋኞች እንዳው ዘፋኝ መንግስተ ሰማይ አይገባም ሰለሚባለው የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል አስቡበት 😭 እግዚአብሔር የሰጣችሑን ድምፅ እግዚአብሔርን አመስግኑበት

  • @mogesguangul3898
    @mogesguangul3898 Před 11 měsíci

    ወርሬ!!???
    ወርርርነቱ!!!
    የጥንት የጠዋቱ !~
    ለጀንድ ወንድሜ!
    ሞገስ ነኝ!
    ከኦርላንዶ ፍሎሪዳ USA
    ይምመችህ!~

  • @mogesguangul3898
    @mogesguangul3898 Před 11 měsíci +1

    ታማኝ ማለት ለኔ ለሞገስ ብቻ! የተፈጠርክ ነበርክ ብየ አምን ነበር!
    ገና ብዙ ብዙ!!!!!!!!!!!!! ግዜ እደሰታለሁ ብየ ስጠብቅ አወይ የሰው ግፍ! ስንቱ ይነገራል? እደሰታለሁ ብይዬ! ስጠብቅ ስጠብቅ አንተን አልቃሽ አርገውብኝ!
    ደስታየን ቀምተውኝ!!!!!!!~
    ጨለማ ውስጥ ይክተቱኝ!
    የእጃቸውን ይስጣቸው!
    ሌላ ምን ምን ልበል!?
    ሚስትህ ሌላ ስትወድ ስሜትህ ሲነካ!
    በስጨትጨት አትበል ሴትን በሴት ተካ!
    ደፍሪ ካንትሪ ዲስ ኢዝ አሜርካ!?።
    የዎላሞ የኛ የዶርዝኛ ቻቻ!!!+
    ኧረ ስንቱ? ስንቱ?
    ይምመችህ!~!!!!!!!
    Kkkkkkkkkkk!!!!!!!!!!++~
    እ😂

    • @mogesguangul3898
      @mogesguangul3898 Před 11 měsíci

      ፈረንጅ ፈረደበት!
      ፈረንጅ ሞኙ
      ፀሐይ ይሞቃል
      ጠይምነት ዛሬ ልቌል
      አይኽኽኽኽኽ!!!!!!!
      ምኑን ተደሰትኩት!?
      እነዝያ ሰይጣናት አንተን ቀሙኝ!
      የግፋቸን የእጃቸውን ይስጣቸው!
      ሌላ ምን እላለሁ~

  • @zekaryasabera2674
    @zekaryasabera2674 Před 11 měsíci

    የበለጠ በማሲንቆ ቢሆን

  • @abghabesh
    @abghabesh Před 11 měsíci

    Dimtse merewaw rejim edme yistih

  • @Zola_Lotus
    @Zola_Lotus Před 11 měsíci +1

    Talent wasted

  • @user-oi7qo6cs8b
    @user-oi7qo6cs8b Před 4 měsíci

    ❤❤❤