/ባለትዳሮቹ/ "እናንተ ተጋብታችሁ ሰው አትሆኑም ይሉን ነበር" መሐመድ ካሳ እና ዘቢብ መልኬ //እሁድን በኢቢኤስ//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 04. 2022
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
  • Zábava

Komentáře • 226

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 2 lety +36

    ደስ የሚሉ ባለትዳሮች እግዚአብሔር አምላክ ልጆቻችሁን ባርኮ ያሳድግላችሁ 🙏🏾❤️

  • @user-vh1ml3yv9u
    @user-vh1ml3yv9u Před 2 lety +27

    ዒድ ሙባርክ የእስላም እህትና ወድሞቼ አላህ ኸይር ስራችን ይውደድልን
    ማሻአላህ በጣም ታምራላችሁ ውዴታ እሰከ ጀነት ያድርግላችሁ ማሜ ግን መልኩ መሀመድ አወል የምመስለው ለኔ ብቻ ነው

    • @user-mo3fr5vu8x
      @user-mo3fr5vu8x Před 2 lety +1

      ሡበሃን አላህ የሚመሣሰል ነገር አላቼዉ።አላህ ይራህም ሙሀመድ አወልን።

    • @user-hq7iz9yx5h
      @user-hq7iz9yx5h Před 2 lety +1

      ዋላሂ እኔም ኡሱ መስሎኝ ነበር ሱበሀን አላህ

    • @halimetgashaw7127
      @halimetgashaw7127 Před 2 lety

      እኔም እያልኩ ነበር

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 Před 2 lety +22

    እጅግ በጣም የምንወደው እና የምናከብረው መሐመድ ካሳ እና ባለቤቱ ከነ ልጆቻችሁ ቤተሰቦቻች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውድድድድ❤❤❤

  • @genetwoldemariam7925
    @genetwoldemariam7925 Před 2 lety +38

    በጣም የምታምሩ፣ በእውቀት በቅንነት በመከባበር የታጀበ የመልካም አንደበት ባለቤት ጥንዶች ናችሁና ቀሪ ዘመናችሁን ፈጣሪ ይባርከው ::

  • @user-bc8tz3wg7t
    @user-bc8tz3wg7t Před 2 lety +50

    ወይኔ መልኩ መሀመድ አወልን ይመስላል መልኩ ወይኔ መሀመድ አወል አላህ ይራህምክ

    • @zed7360
      @zed7360 Před 2 lety

      Aow😭🤲👈

    • @user-vr2td7nd8m
      @user-vr2td7nd8m Před 2 lety

      አሚን አላህ ይረሀመው

    • @saedahimed1400
      @saedahimed1400 Před 2 lety +1

      ወይኔ እኔምመሥሎኝ ነበር አላህይማረው

    • @kidistabera4699
      @kidistabera4699 Před 2 lety

      በጣም መሀመድ ያገሬልጅ የደሤልጅ ነብሱን ይማረወ 🙏🙏🙏

    • @lubabahlubaba2266
      @lubabahlubaba2266 Před 2 lety

      አሚን

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 Před 2 lety +18

    ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳሉ ሁለት ደጋግ አንድ ናቸው❤❤❤❤

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge Před 2 lety +13

    ደስስስ የምትሉ ባለትዳሮች እግዚአብሔር ፍቅርን ይጨምራላችሁ 😍😍😍😍

  • @beutyinhijab7302
    @beutyinhijab7302 Před 2 lety +12

    ይቺን ጋዜጠኛ ስወዳት የኔ አዛኝ 🌹🌹🌹🌹

    • @nejbahussain9936
      @nejbahussain9936 Před 2 lety

      ናፍቂ በጣም ምርጥ ልጅ ናት ጋዜጠኛ ከመሆንዋም በፊት አውቃታለው

  • @braveheart8927
    @braveheart8927 Před 2 lety +4

    Mohammed Kassa is a true Ethiopian patriot, loving and caring brother. May God bless you and your family bro.

  • @user-nv7ix7uh4u
    @user-nv7ix7uh4u Před 2 lety +11

    ማሜ ምርጥ ኢትዮጵያዊ...እንኳን አደረሰህ!

  • @Taredan77
    @Taredan77 Před 2 lety +11

    ናፍቆት እግዚአብሔር አምላክ ይባርሽ ለሰው ያለሽ አክብሮት ሀይማኖት ዘር ቀለም ሳትይ ሁሉም በአክብሮት በፋገግታ ከአለቀሱ ጋር አልቅሰሽ የሚገርም ስብና ነው ያለሽ ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ከነቤተሰብሽ ይባርክ 🙏🙏ዛሬ ደሞ ያቀርብሻቸው ባለትዳሮች የሚገርሙ ናቸው በተለይ አሁን ላለንበት ችግር አስተማሪ ናቸው ሀይማኖት ዘርን ሀገር ምን እንደሆነ የሚያስተምር ነው ተባረኩ

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 Před 2 lety +5

    ፈተሠ ያሉ ብድኖች ናቸው ሰው እደዚ ነገርችን ቀለል አድርጎ ሲያወራ ደሰሰ ይላል በጣም ነው የተመቸኚ❤🙏

  • @peaceglory9773
    @peaceglory9773 Před 2 lety +3

    I met Mohammed in an unpleasant incident long time ago... He is a great person. He handled it very well so everyone is calm. He has a Wonderful attitude. I respect him a lot. God bless you Mo!

  • @tediambachew579
    @tediambachew579 Před 2 lety +8

    ደስ የደስደስ አይኔና ልቤ ተከፈተልኝ ለካ ሁሉም ከቅርብ አለ......አወ አለ ፈጣሪ ካለ::

  • @user-gq3ss9qe2y
    @user-gq3ss9qe2y Před 2 lety +10

    ሡበሀን አላህ መሀመድ አወል ሳልህን ይመስላል ይህ ሰዉ አጂብ

  • @mimiroth403
    @mimiroth403 Před 2 lety +3

    ደስየሚሉ ባለትዳሮች
    ወርያቸው እይጠገብም
    እንደገና እውሪብልን
    ይደገም
    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @tsedeywondyfraw
    @tsedeywondyfraw Před 2 lety +7

    እንኳን አደረሣችሁ ደስ ትላላችሁ ሥለአገር ያለህ አመለካከት በጣም አከብርሀለሁ ተባረኩ

  • @dailyshow9389
    @dailyshow9389 Před 2 lety +14

    ማሜ መልካም ሰው! መልካም በዓል ይሁንልህ!

  • @user-er3tg9rk5t
    @user-er3tg9rk5t Před 2 lety +10

    ስታምሩ እረጂም እድሜ ተመኝውላችሁ❤

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed Před 2 lety +14

    ማሻአሏህ በጣም ታምራላቹ 💗

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Před 2 lety +3

    ማሜ ምርጡ ኢትዮጵያዊ ።
    አስተዋይ ሴት ትዳር ትገነባለች ።
    ቆንጆ ፕሮግራም ነው ትንሽ ጊዜ መጨመር ነበረበት ።

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 Před 2 lety +3

    እንደእናንተ አይነት ሙስሊም ኢትዮጵያዊ ያብዛልን ምርጥ ባለትዳሮች

  • @kamilahyrdin7098
    @kamilahyrdin7098 Před 2 lety +1

    አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይድጣቹ በርቱ ማሻ አላህ ትልቅ ትምህርይ ነው ያገኘነው

  • @senaitkelemework1399
    @senaitkelemework1399 Před 2 lety +4

    ሞ እና ዘዬ እረጅም የፍቅር እድሜ ይስጣችሁ

  • @dagnachewmekonnen8810
    @dagnachewmekonnen8810 Před 2 lety +1

    መሀመድ ካሳ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንኳን አደረሰህ

  • @taybatube194
    @taybatube194 Před 2 lety +5

    ወድሜ መሀመድ ምርጥ ሰዉ አላህ ይጣብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ

  • @fatumaadem1948
    @fatumaadem1948 Před 2 lety +4

    መሽአላህ ደስ ትላላችሁ አላህ በፈቅረ ያኑራችሁ

  • @seidanuri3783
    @seidanuri3783 Před 2 lety +1

    አይኔን ጨፍኜ ስሰማው በቃ ፍልፍሉ እማያወራ ነው የሚመስለኝ lol ለማንኛውም ሁለቱም እርስ በርስ የተገቡ በጣም ደስ የሚሉ ብስለት የሚነበብባቸው ሰዎች ናቸው እስከመጨረሻው ያዝልቅላቸው ብዬ እመኝላቸዋለው❤

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye Před 2 lety +2

    ማሜ ታላቅ ሰው እንክዋን መልካሙዋን ሰጠህ!!! እሰይ እንክዋን አገኘችህ!

  • @emmy1365
    @emmy1365 Před 2 lety +5

    ደስ ስትሉ ትዳራችሁ ይባረክ!!😍😍😍

  • @bettyabebe3138
    @bettyabebe3138 Před 2 lety +3

    Yana konjo zebibya
    You both deserve each other
    I’m happy to call you my family
    God bless you both
    Love you guys ❤️❤️❤️❤️

  • @yohannesyajohn5711
    @yohannesyajohn5711 Před 2 lety +2

    እድሜ ጤና ሰላም ፍቅር።፡ ያብዛላችሁ
    እንወዳችኋለን🇪🇹

  • @aishwynshet1418
    @aishwynshet1418 Před 2 lety

    መታደል፣ነዉ፣እደዚህ፣የተረጋጋ፣ትዳር፣አሁንም፣ፈጣሪ፣ያብዛላችሁ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 2 lety +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ
    እግዚአብሔር ይባሪካችሁ

  • @genatworkugenetworku6227
    @genatworkugenetworku6227 Před 2 lety +5

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤😍

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Před rokem

    በጣም ደስ ትላላችሁ
    አላህ:ይባርካችሁ🙏

  • @user-ut6tp2ek6l
    @user-ut6tp2ek6l Před 2 lety +1

    ማሻ አላህ አላህ ረጅም እድሜ ከጤናገር ይስጠቹ ተምራለቹ

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 Před 2 lety

    እውነት ነዉ ልጅን እሚያህል ነገር የለም በዚች ምድር ላይ አልሃምዱሊላህ አላህ ይጨምርላቹ ማሻ አላህ

  • @workneshdese2644
    @workneshdese2644 Před 2 lety

    በጣም ደስስ የምትሉ ናቸው አሁንም ሰላማችው ይብዛ ግን የመሀመድን ሲልክ ባገኝ የምመክርልኝ ሰው አለ ምናልባት እንደዚህ ከሁለቱም ሀይማናት ቤተሰብ መጋባቱ ተፋቅሮ መኖሩን ክብር ሰጠው እንጅ ሲላላቀለለው
    ሰሚ ጆሮና ልብ ካላቸው እንድመክርልኝ ፈልጋለው
    ሰዘመድን አሲከሬን ሰባቴ ነው የሚያገላብጡት አሉ ለሚን ካላችው ሆድ ጨክኖ ልብ ቆራጥ ሆኖ እንድቀብሩት ማለት ነው እኔሚ በቁሙ የምተ ሰው ሲለማውቅ ሚናልባት በመሀመድ ሚክር ይድን ይሆን ብየ ነው

  • @rahmaabdo8512
    @rahmaabdo8512 Před 2 lety +6

    ልጆቹ አባታቸው ይመስላሉ አላህ ያሳድግላቹ
    7 አመቱ እዚህ በቅጡ መናገር አይችልም እንደዚህ መፍቴ ማምጣት ደስ ይላል

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Před 2 lety +1

    ማአሻአላህ አላህ ያሳድግላችሁ
    በጣም ደስ ሲሉ ማአሻአላህ

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Před 2 lety

    እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን

  • @AMINA-KICHEN
    @AMINA-KICHEN Před 2 lety

    ሰላም ናፈቆቴ የታቀርቢል ን ሁሉ በጣም ደስ የሚል ነው እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚሉት ባለትዳር ናቸው በነሱ ብዙ እንማራለን ስታማሩ

  • @ihhggu494
    @ihhggu494 Před 2 lety +3

    ድምፁፍልፍሉን ይመስላል ማሻአላህ ትዳርችሁእስከመጨረሻይሆንላችሁ

  • @ethiotech4812
    @ethiotech4812 Před 2 lety +2

    መሻአላህ ተባረከላህ በጣም ደስ ትላላችሁ
    ግን መልኩ መሀመድ አወልን ረሂመሁሏህ ድምፁ ፍልፍሉን ይመስላል🤔

  • @user-bl1cg8md8o
    @user-bl1cg8md8o Před 2 lety +1

    ውደታ እስከ ጀነት ተመኘሁላችሁ ማሜ በሻሻ መልካም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችችሁ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ

  • @tigistalemayehu8063
    @tigistalemayehu8063 Před 2 lety +6

    Love you guys i wish a long life

  • @jamelawoloywa1750
    @jamelawoloywa1750 Před 2 lety

    ትክክል ነች አብርህ መተኛት እዳለብህ ተቀምጠህ ትጉዳጉዳለህ እኔ ብሆ በል ቻው ነበር የምልህ ግን መልካም ሴት ነች 🥰🥰🥰ምርጦች ናችሁ

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 Před 2 lety +3

    ማሻ ኣላህ በጣም ደስ ትላላችሁ ኣላህ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @qonjokiwi2564
    @qonjokiwi2564 Před 2 lety +3

    Aww how cute 🥰 they made 30 min interview feel like 3 minutes very enjoyable couple.

  • @musaseid1163
    @musaseid1163 Před 2 lety +4

    ማሻ አላህ

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Před 2 lety +7

    ደስ ትላላችሁ🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @kadijaibrahim7935
    @kadijaibrahim7935 Před 2 lety +2

    ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله عليكم 🌺⭐️🙏

  • @jamelawoloywa1750
    @jamelawoloywa1750 Před 2 lety +1

    ማሻአላህ ዲስ የምትሉ ጥዶች ናችሁ የማየገዲብ እዲሚ ጋ በፍቅር ኖሮ 🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🌹🌹🤲🤲

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 Před 2 lety

    እናመሰግናለን ናፍቆት

  • @Knownmmmm
    @Knownmmmm Před 2 lety +9

    Some “modern” parents raise their kids with dogs in closed homes with very limited interaction, but this causes developmental delays in children. Thanks for letting the public learn.

  • @menamamo1146
    @menamamo1146 Před 2 lety

    Mame we love you very much long life your and family True Ethiopia Mame really

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 Před 2 lety

    Thank God the child is progressing.
    Bless u

  • @alahamdulilahforeeverythin78

    Masha Allah tabarakalla dasi tilalachu

  • @hiwottedla948
    @hiwottedla948 Před 2 lety +5

    Wow l love this couples they are lovely

  • @user-qt3by1oj1f
    @user-qt3by1oj1f Před 2 lety +2

    ማሻአላህ አላህ ከአይንናስ ይጠብቃቹ

  • @kadijamohammed6791
    @kadijamohammed6791 Před 2 lety

    ማሻ አላል አላህ ይጠብቃቹ ልጆቻቹንም ሳሊህ ያርግላቹ

  • @user-gl8ni5xt2n
    @user-gl8ni5xt2n Před 2 lety

    መታደል ነው ደስ ስትሉ አላህ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @user-oc1tl9bm6e
    @user-oc1tl9bm6e Před 2 lety +7

    አሏህ ይረሐመዉ መሀመድአወል ሣልህን ይመስላል ሥማችሁም መሀመድነዉ አጅብ

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z Před 2 lety +13

    ሀሀ የሴቷ አካሄድ ተመቸኝ ከማድነቅ ወደማፍቀር መጨረሻችሁን ያሳምረው

  • @starsta4091
    @starsta4091 Před 2 lety +5

    መሸላህ፡ደስትላላችሁ

  • @Danatube721
    @Danatube721 Před 2 lety +1

    ማሻ አላህ ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ

  • @nigatmulat4805
    @nigatmulat4805 Před 2 lety

    Egezabehire Ethiopiane yebareke

  • @negatisultaninstk6248
    @negatisultaninstk6248 Před 2 lety +1

    ማሻአላህ ደስ ትላላችው ኢድ ሙባረክ

  • @behailuabebe4868
    @behailuabebe4868 Před 2 lety +2

    ማሜ ምርጥ ሰው ቆንጆ ሚስት አለህ

  • @dinodire7576
    @dinodire7576 Před 2 lety

    JKC Alhamdulila great example of good Moslem sophisticated couples.

  • @azeezaibrahim6570
    @azeezaibrahim6570 Před 2 lety +1

    Zebib betam new yewededkush. Mirt set nesh Masha'Allah

  • @znegnkewollo9887
    @znegnkewollo9887 Před 2 lety

    mashallah allah befker yakoyachehu gn mehamed salahn temeslaleh wondmu tehon

  • @JohnGlennSpace
    @JohnGlennSpace Před 2 lety +1

    Zebib!!! It’s good to see you!

  • @Fikertilahuin
    @Fikertilahuin Před 2 lety +2

    ደሰ ሰትሉ አላህ ይጨምርላቸሁ

  • @nejatsiraj5922
    @nejatsiraj5922 Před 2 lety +1

    Masha Allah🥰🥰🥰

  • @ter2065
    @ter2065 Před 2 lety +1

    ማሻአላህ አላህ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ ያረብ

  • @kusokom
    @kusokom Před 2 lety

    Thank you so much...your story is inspiring.Which clinic did you go to please?

  • @thomastsigemuse6024
    @thomastsigemuse6024 Před 2 lety

    ባልና ሚስት ካንድ ባህር ይቀዳክ ትክክል
    ታምራላቹ ደስስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹ
    የኢትዮጲያ መልኮች
    ማሜ አንደኛ

  • @beutyinhijab7302
    @beutyinhijab7302 Před 2 lety +4

    ናፍቆትዬ በጣም ነው ምወድሽ አዛኝ አልቃሻም ሳቂታም ሁሉን የታደልሽ ነሺኮ 🌹🌹🌹🌹

  • @drasozion1833
    @drasozion1833 Před 2 lety

    WHAT amazing couple are you guys god bless you ...askenachiwegni betam des telalachu

  • @montruex1308
    @montruex1308 Před 2 lety

    ታምራላችው በጣም በጣም በጣም

  • @mekememe4784
    @mekememe4784 Před 2 lety +1

    ሥታምሩ አላህ ያቆያችሁ ጥሩ ጥንዶች ናችሁ

  • @mekdesalemu3274
    @mekdesalemu3274 Před 2 lety

    It 's a good program.......Please tell us the therapist and the hospital?

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 Před 2 lety

    ስታምሩ ኑሮዋችሁ ይባረክ

  • @user-gs5cd9gc1d
    @user-gs5cd9gc1d Před 2 lety +7

    ናፍቂ ሀኒቾን አስታርቂልን ከኢቢኤስ ጋ እንተዋወቃለን ወይ ትስራ ሌሎቹ አይችሉም እባክሽ የኔ ውድ

  • @leylakedir3999
    @leylakedir3999 Před 2 lety +2

    ማሜ እኳን ለኢድ አልፈጥር በአል አደረሰክ

  • @benjamin518
    @benjamin518 Před 2 lety

    Tebareku

  • @sadaali3375
    @sadaali3375 Před 2 lety

    ማሽ አላህ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @linaahmed5901
    @linaahmed5901 Před 2 lety

    They are so amazing 😍mashallah

  • @user-sm5tk2tc9p
    @user-sm5tk2tc9p Před 2 lety

    ማሻአላህደስትላላችሁ አላህልጆቻችሁንያሳድግላችሁ

  • @user-bn7kk1mh9q
    @user-bn7kk1mh9q Před 2 lety

    ማሻ አላህ ኢዲ ሙባረክ

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 Před 2 lety +1

    ዋው.....❤❤❤❤🙏ስታምሩ

  • @kaderjuhar72
    @kaderjuhar72 Před 2 lety

    መሸአለህ በጠም ቀለል ያለቹሁ በለ ትደር ነቹ አለህ ይጨምርለቹ

  • @takelebaye9889
    @takelebaye9889 Před 2 lety

    betam des yilal GOD bless you

  • @jerryteferi2338
    @jerryteferi2338 Před 2 lety +7

    ዘቢብ መልኬ የመምህር መልኬ ልጅ እንኳን አደረሰሽ ከነመላዉ ቤተሰብሸ

  • @birtukansamman9244
    @birtukansamman9244 Před 2 lety

    Masha Allah dess yilal

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Před 2 lety +1

    ዋው በጣም ታምራላችው ውብ ባልና ሚስት

  • @zeynuoda8459
    @zeynuoda8459 Před 2 lety +1

    Mashallah beautiful family

  • @abdhiabdhi9132
    @abdhiabdhi9132 Před 2 lety

    መሻ አላሀ ሙቡርኩ