ንጥቀት እና የሺህ አመቱ መንግስት Pastor Fasil Hailemariam መጋቢ ፋሲል ኃይለማሪያም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 12. 2023

Komentáře • 261

  • @bhbc3128
    @bhbc3128 Před 6 měsíci +98

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ይህ ሁሉ ትንቢት ሲፈፀም ከዚህ በረከት እንዳይጎዱሉ ለራሴም ለኦርቶዶክሳውያን እና ለሙስሊሞች ቤተሰቦቼ ፣ ዘመዶቼ በሙሉ እጸልያለሁ። አጥብቄም መጸለይ እንድችል ፀጋ አብዛልኝ።

    • @bharadam550
      @bharadam550 Před 6 měsíci +2

      ምድር ሳትፈጠር አስቀድመን በክርስቶስ የተመረጥን ስለሆንን ሃያሉ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ልጆቹን ጠቀቆ ያውቃል በ ልዑል እግዚአብሔር ያለቀ በእኛ ግን ያላለቅ ሕይወት ነው ምንኖረው እንጂ ሃሰተኛው ክርስቶስ ተወልዶ አድጓል የቀረው መገለጥ ብቻ ነው እዮብ ልዑል እግዚአብሔር ነኝ የሃያሉ ልዑል እግዚአብሔር ንጉስም ወታደረም ክብር ለአምላኬ ልዑል እግዚአብሔር ይሁን ሞት ለዲያብሎስና እና ለልጆቹ ይሁን

    • @edomlijalem3435
      @edomlijalem3435 Před 6 měsíci

      That's a good spirit. God bless you friend.

    • @ZerfuDesta
      @ZerfuDesta Před 5 měsíci

      ​@@bharadam55009😊😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅00😊😅come come from their last year when you have any more ķ😢15

    • @elizabethdelessa8210
      @elizabethdelessa8210 Před měsícem

      0p100​@@bharadam550

    • @user-fe4vs1hm9l
      @user-fe4vs1hm9l Před 15 dny

      አሜን

  • @user-jj5kb9cl9r
    @user-jj5kb9cl9r Před 6 měsíci +31

    የኚን ፓስተር ትምህርት የምትማሩ ታድላችሁ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤

  • @teshome7693
    @teshome7693 Před 6 měsíci +16

    በዚህ ቀን በዚህ ስፍራ ተገኝቼ የቃሉን ማድ ስለተካፈልኩ ጌታ ሆይ አመሰግናለሁ ተባረኩ

    • @girmahailu5403
      @girmahailu5403 Před 5 měsíci

      ወንድሜ የት ነዉ አድራሻቸው እባክህ ንገሩኝ

    • @teshome7693
      @teshome7693 Před 5 měsíci

      ሐያት ነው የክብር ደመና ቤተክርስቲያን ፓስተር ፋሲል ሐይለማርያም

    • @girmahailu5403
      @girmahailu5403 Před 5 měsíci

      አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @mercysabir8424
    @mercysabir8424 Před 6 měsíci +19

    ጌታ እየሱስ ሆዬ ሙሽሪትን ልትወስዳት ትመጣለህ አሜን ማራናታ!! ጌታ እየሱስ ሆይ ና!! ግን ጌታ ሆይ በፀጋህ ብዛት የትጋት ሀይል ይጨመርልን አደራ!! ዘይቴን ሞልቼ/ሞልተን መብራቴን አብርቼ /አብርተን እንድንጠብቅህ እርዳኝ/እርዳን!!አባባ እየሱስ አደራ!! ማቴዎስ 25
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁴ ልባሞቹ ግን ከመብራታቸው ጋር በማሰሮአቸው ዘይት ያዙ።

    ¹³ ቀኒቱንና ሰዓቲቱን አታውቁምና እንግዲህ ንቁ።

  • @yowhanazekrstos4239
    @yowhanazekrstos4239 Před měsícem +1

    ❤ይህ ታማኝ የተስፋ ቃልህ እንድሰማ እንዳነብ የፈቀድክልኝ ልኡል ሃያል እግዚኣብሄር ኣምላክ ሆይ በጌታ በየሱስ ክርስቶስ ስም ክብር ምስጋና ለዘለኣለም ላንተ ይሁን❤🤲

  • @YeshiharegYemer-ks4eg
    @YeshiharegYemer-ks4eg Před 3 měsíci +2

    የኔ አባት ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርከወት ፀጋውን ያብዛለወት!

  • @user-gh6rp2io5g
    @user-gh6rp2io5g Před 5 měsíci +1

    የሰው ልጅ ሆይ አስተውል ጌታ በደጅ ነው።ጌታች ሆይ አሰተዋይ አድርገን 😢😢😢አባታችንን ረጅም እድሜ ስትልን ለዚህ ዘመን ትውልድ ያሰፈልጉናል😢😢😢 እንወዳችኋለን።

  • @gadamitiku-dn3bo
    @gadamitiku-dn3bo Před 12 dny

    Our Pastor GOD Bless you again and again 🙏🏿❤

  • @Kia-xp2qr
    @Kia-xp2qr Před 2 měsíci +1

    እኔ ግን ሞይኝ ነኝ ለእግዚአብሔር ስው የለም ብዬ ነበር በጣም አለ ሃለ ለያ የተወድድክ አባት ዘመንህ ይባርክ በጣም ደስ የሚል የእግዚአብሔር ቃል ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @astertibo3779
    @astertibo3779 Před 6 měsíci +2

    ጌታሆይ እንዲህ የሚያስተምሩ አባት ስለሰጠኸን አመሰግንሃለሁ።እስከዚች ቀን እኔንና ቤተሰቦቼን ቅዱሳንን ሁሉ እንድታፀናን እለምንሃለሁ።❤

  • @netsanetfrew9972
    @netsanetfrew9972 Před 6 měsíci +2

    ምን አይነት መገለጥ ያለበት ድንቅ ትምህርት ነው ውስጤ በሀሴት ተሞላ ጌታ ሆይ ያልዳኑትን ቤተሰቦቼን አግኛቸው የጌታዬ የኢየሱስ ምፅአትን የሚያስናፍቅ ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ናና ናፍቀኀናል ኦኦኦኦ ኢየሱስ 🙌🙌🙌🙌

  • @RealBiblerevelation
    @RealBiblerevelation Před 4 měsíci +1

    ፀጋ ይብዛሎት ለሁሉም እንዲገባ ግልፅ አድርገው ነው ያሰተማሩት

  • @almazguta4665
    @almazguta4665 Před měsícem

    እልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selametyalmanc9949
    @selametyalmanc9949 Před měsícem

    Thanks to lord god yahawey in the name of JESUS amen Hallelujah ❤❤❤❤❤❤❤ god blees yen abate❤❤❤❤❤❤

  • @amine4019
    @amine4019 Před 6 měsíci +12

    ፓስተር ትምህርቱ ትክክል ነው ግን ደግሞ በ 1000 ኣመት ሰይጣን በ ጎግ ማጎግ እንደሚፈታ መጽሃፍ ቅዱስ ይናገራል።ሰው ያለ ሰይጣን ያምጻል የሚል ንግግር ትንሽ ማየት ያስፈልጋል፡ሌላ ቃሉ ማንበብ ተገቢ ነው ምክንያቱ ህዝቡ የቃል ማወቅ እንጂ በንግግር መጽናት ኣይቻልም የት የት እንዳለ ሰባ ሱባኤ፡ መታደስ ቤተመቅደስ፡ስለ ሃሰተኛ ክርስቶስ።ስለ ንጥቀት ቃሉ ማንበብ ጥሩ ይመስለኛል ትምህርቱ ራሱ ጠንካራ ና ለቀጣይ ትውልድ ይሆናል። ጌታ የሱስ ይባርክህ

    • @danieldamma5548
      @danieldamma5548 Před 6 měsíci +3

      True

    • @tebejearega6973
      @tebejearega6973 Před 6 měsíci

      ሰው ያለ ሰይጣን የሚለው ሀሳብ ግራ አይግባህ ወንድሜ! ምክንያቱም እግዚአብሔር እራሱ በራሱ አንደበት"ሰውን በመፍጠሬ ተጸጸትኩ፣የሰው ልብ ክፉ ነው ማንስ ያውቀዋል "ተብሎ የተጻፈውን የእግዚአብሔር ቃል በደንብ ማጤን አለብህ።

    • @amine4019
      @amine4019 Před 6 měsíci

      @@tebejearega6973 Revelation 20 KJV - ራእይ
      7: And when the thousand years are expired, Satan shall be loosed out of his prison,
      8: And shall go out to deceive the nations which are in the four quarters of the earth, Gog and Magog, to gather them together to battle: the number of whom is as the sand of the sea. እስቲ ይሂ ኣንብብ ወንድም ፡ ኣንተ ማንበብ ይጠብቅሃል ደግሞ እኔ ከትምህርቱ ተነስቸ ነው የጻፍኩት ።ፓስተር ስለ ጎግ ማጎግ ነው የተናገረ ያለው ያውም ስለ 1000 ኣመት ሰይጣን ከታሰረ ሰው ያለ ሰይጣን ያምጻል የት ኣለ እንደዚህ የሚል ።ቃሉ ኣንብበህ ተረዳ ከቻልክም ለ ፓስተር ንገረው። ደግሞ ያነሳሀው ሃሳብ ወይም ቃል ዘፍጥረት ነው ያል ፓስተር የሚያስትምረው ጎግ ማጎግ ደግሞ የ የውሃንስ ራእይ፡ ሊላ ደግሞ ያነሳሀው ሃሳብ የሰው ክፋት ለመግለጽ እንጂ ያለ ሰይጣን ኣይልም ፡ ከ ኣዳም ጀምሮ እስከ ምድር ፋጻመ ሰይትጣን ትውልዲ ለማጥፋት እየሰራ ነው ። ቃሉ በትክክል ኣንብበን መረዳት እንጂ ዝም ብለን ጥቅሲ መጥቀስ ተገቢ ኣይደለም።

  • @selammehmoud5371
    @selammehmoud5371 Před 6 měsíci +3

    ፓስተር ጌታ ዘመኖትን ይባርክ ዝማሬው ይባርካል የድሮ አምልኮን አስታወሰኝ ምን አለ ከግርግሩ ወጥተን ወደ ድሮ አምልኮ ብንመለስ ክብሩም በመካከላችን ይገለጥ ነበር ዛሬ ዛሬ የዲስኮ ቤት መብራት የሙዚቃው ጋጋታ ጩኽት ብቻ ሆነ ክብርሩ ከመካከላችን ተወሰደ ተሀድሶ ይሁንልን መመለስ ይሁንልን ከድንዛዜ ያውጣን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና❤

  • @bruktawitgirma4446
    @bruktawitgirma4446 Před měsícem

    Amen.EGZABHER kanga gar yehun.amen!

  • @almazguta4665
    @almazguta4665 Před měsícem

    እልልልልልልልልልልልል አሜን ሃሌሉያ 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @botin6076
    @botin6076 Před 2 měsíci

    Tabarku abate geta abazitoooooo yibarki ❤❤

  • @directeroffice
    @directeroffice Před 6 měsíci +1

    ፓስተር ዘመኖት ይለምልም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

  • @demietolina9466
    @demietolina9466 Před 2 měsíci

    ፓስተርዬ በጣም ሒወትን የሚለዉጥ ትምሕርት ነው።ለሁላችንም ማንቂያ ደዉል ነዉ። ፓስተርዬ ዘመኖት ይባረክ. WAW

  • @WakjiraKasu
    @WakjiraKasu Před 5 měsíci +1

    Dad ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርኮት ድንቅ ትምህርት ነው

  • @tebejearega6973
    @tebejearega6973 Před 6 měsíci +1

    እስከዛሬ ያልተረዳሁትን እና ብዙ ጥያቄ የነበረኝን የትንቢት መልዕክት ነው ፓስተር በደንብ ያብራራህልን።እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!

  • @easypc8806
    @easypc8806 Před 4 měsíci

    መንፈስ ቅዱስ ይባረክ

  • @user-vo2dv4xy7j
    @user-vo2dv4xy7j Před 6 měsíci +2

    ፓስተር አባዬ ይባርክህ ሁላችንም የዚህ ዕድል ያገኘን!!!!!::

  • @masaratjisus4238
    @masaratjisus4238 Před 6 měsíci +1

    የአኔ አባት ጌታ ዘመንዎት የባርክ ❤❤❤❤❤

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Před 6 měsíci +1

    እግዛብሄር ትልቅ፣ ደግሞም አዳኝ ረዳት ነው❤ ስሙ ለዘለአለም ይባረክ፡፡

  • @user-jj5kb9cl9r
    @user-jj5kb9cl9r Před 6 měsíci +2

    የሽግልናሁ ጊዜ የለመለመ ይሁን❤❤❤❤❤❤

  • @abebabassa8079
    @abebabassa8079 Před 16 dny

    Geta Ahunim Edimena Tena yisitot ❤❤❤❤❤❤

  • @powerofgod2357
    @powerofgod2357 Před 6 měsíci +2

    ተባረኩ ፓስተር ፋሲል

  • @jadrajamal2912
    @jadrajamal2912 Před 6 měsíci +2

    ክብር ለጌታ ይሆን

  • @winanawimaranata
    @winanawimaranata Před 6 měsíci +5

    አሜን ጌታ ሆይ እርዳኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rebkabeteselassie9712
    @rebkabeteselassie9712 Před 6 měsíci +1

    አሜን አሜን እንዳንጎድል እርዳን ጌታ እየሱስ በክብር ይመጣል።❤❤❤

  • @almazghebrenigus2524
    @almazghebrenigus2524 Před 5 měsíci +1

    Haleluya marantha ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @FitsumMillion
    @FitsumMillion Před 6 měsíci +13

    This is the real Gospel!!! May the Lord continuously provide his power in the name of the Lord Jesus Christ to his servant to preach this real Gospel with unflinching faith, glorious demonstration of God's power accompanied by signs and wonders, and healing and miracle resulting in preparing the church of God for the coming of the Lord and bring great harvest of souls to the kingdom of God. Amen!!! Lord Jesus please initiate and send the end time revival to the global church that should sweep the whole plante for the Glory of God in Jesus name. Amen!!!

    • @DachewBiru
      @DachewBiru Před 6 měsíci

      ❤I do not think that was the real gospel bro

    • @DachewBiru
      @DachewBiru Před 6 měsíci

      ገላትያ 3
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ²⁷ ከክርስቶስ ጋር አንድ ትሆኑ ዘንድ የተጠመቃችሁ ሁሉ ክርስቶስን ለብሳችኋልና።
      ²⁸ አይሁዳዊ ወይም የግሪክ ሰው የለም፥ ባሪያ ወይም ጨዋ ሰው የለም፥ ወንድም ሴትም የለም፤ ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ አንድ ሰው ናችሁና።

    • @AlemayehuKeno
      @AlemayehuKeno Před 12 dny

      You are deceived already let Lord help you or you want to start your own gospel?​@@DachewBiru

  • @AMER0521
    @AMER0521 Před 6 měsíci +1

    እውነተኛ ትምህርት ማለት ይህ ነው ፓስተር ጌታ ይባርክህ አሉ እንጂ ነብይ ነንብለው አንድም ጊዜ እንኳ የእግዚአብሔርን ቃል የማያስተምሩ ራስ ተኮር ብቻ

  • @AbebawWondimu
    @AbebawWondimu Před měsícem

    አባቴጌታየሱስ ዘመኑዎትይባረክ ፀጋይብዛሎት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bp8hk1wg1n
    @user-bp8hk1wg1n Před 6 měsíci +1

    አሜን ማራናታ !! ጌታ ኢየሱስን ሆይ ና !!

  • @user-mc1yj3bn5f
    @user-mc1yj3bn5f Před 3 měsíci

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤️

  • @barubasha3057
    @barubasha3057 Před 6 měsíci +2

    ጌታ ዘመኖትን ይባርክ ፓስተር

  • @NatiGazemo
    @NatiGazemo Před 6 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ! በምረቱ ይጎበኘን

  • @ProphetSolomonDeneke
    @ProphetSolomonDeneke Před 2 měsíci

    zemen Yibarek Abatachin Enwodihalen

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 Před 2 měsíci

    ❤አሜን አሜን አሜን አሜን ትክክል ነው ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁ ይባረክ ተባረኩ ❤🙏

  • @fernuseengda2004
    @fernuseengda2004 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን

  • @botin6076
    @botin6076 Před 2 měsíci

    Amennnnnn amennnnnn ❤

  • @misganawzeleke3805
    @misganawzeleke3805 Před 5 měsíci

    እሴይ ስለተሰጠን ተስፋ እግዚአብሔር ይመስገን። ፓስተር ጌታ ይባርኮት፤ፀጋዉን ያብዛልዎት።

  • @ariyamfantahune4534
    @ariyamfantahune4534 Před 6 měsíci +4

    Yes Sir wow we need Pastors like you God bless you.

  • @winanawimaranata
    @winanawimaranata Před 6 měsíci +3

    ማራናታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን በቅስፈት

  • @daniel.demissie.shewie
    @daniel.demissie.shewie Před 6 měsíci

    ክብር ለጌታ ይሁን። ወንጌል ያሸንፋል። እንደዚህ አይነት ትምህርቶች ያስፈልጋሉ።

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 Před 6 měsíci +1

    ጌተዘመነዎትንይባረክፓሰተር

  • @rb2782
    @rb2782 Před 6 měsíci +4

    Amen 🙏🏼 thank God for giving us this hope we'll rejoice in the house of God. Come our Lord Jesus Christ maranatha we desperately want to see you again. Thanks, Pastor Fasil, for sharing this wonderful hope. God bless you 🙏🏼 ❤❤❤

  • @AduFekadu833
    @AduFekadu833 Před 6 měsíci +3

    ጌታ ኢየሱስ በታላቅ ክብር ይመጣል ❤
    ተባረኩ

  • @user-jx5cd6wf3x
    @user-jx5cd6wf3x Před 6 měsíci +2

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና!!

  • @user-ug9pr2tb2z
    @user-ug9pr2tb2z Před 5 měsíci

    ይሄ እውነት ነው...ጌታ ተመልሶ ሊመጣ ስለ እርሱ ያልሰሙ እስኪሰሙ እና አምነው እስኪድኑ ነው።
    እነዚህን ሰዎች ለማዳን እግዚአብሔር በእኛ መጠቀም ይፈልጋል።
    ወንጌልን እንስራ.... እንስበክ..
    ኢየሱስ (በማቲ28:18-20) ሲናገር እያዘዘ ነው እነሰጂ አስተያየት እየሰጠ አይደለም።

  • @user-lk2if6wc7s
    @user-lk2if6wc7s Před 6 měsíci +1

    ፓስተርዬ በጣም ሒወትን የሚለዉጥ ትምሕርት ነው።ለሁላችንም ማንቂያ ደዉል ነዉ። ፓስተርዬ ዘመኖት ይባረክ

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před 5 měsíci

      ጴንጤ የሠይጣን የሠዶም የዝሙት የ ሀሠት ።።።ድርጅት ነው። ጴንጤ በእውነተኛዋ ቤተክርስቲያን ላይ ጦሩን ሠብቆዋል። ጴንጤ ኢትዮጵያን የሠዶም የገሞራ ምድር ሊያደርጋት ነዉ ። ጴንጤ አውሬው ይጥፋ ።

  • @yohanneskasaye4153
    @yohanneskasaye4153 Před 6 měsíci +2

    Egzhbher amalk ende erso ayent abat yabzalen geta zemnoten yebarekeloet❤❤

  • @user-ky6yj9ry2b
    @user-ky6yj9ry2b Před 29 dny

    Ameeeen ❤🎉🎉

  • @yoditfasil1631
    @yoditfasil1631 Před 6 měsíci

    Kal yelegnim egzabher yibarkot pastor♥️♥️♥️

  • @user-un1mn3sv5x
    @user-un1mn3sv5x Před 6 měsíci +1

    አሜን❤❤❤❤

  • @senaitgebeyhu5021
    @senaitgebeyhu5021 Před 6 měsíci

    ከሁሉ በፌት የፀጋዉ ባለቤት እግዚአብሄር የተባረከ ይሁንጌታ የተሰጡን ስጦታችን ዘመኖት የተባረከ ይሁን ፀጋ ይብዛሎት በዘመኔ እንዲህ አይነት መልክት በመስማቴ እድለኛ ነኝ ስላካፈላቹን ጌታ እየሱስ ዘመናቹን ይባርክ

  • @RahelErmias-en7uq
    @RahelErmias-en7uq Před 5 měsíci

    Amennnnnnnnnnnnn ክብር ለጌታ ይሆን

  • @user-bi1yx1gg4g
    @user-bi1yx1gg4g Před 6 měsíci +2

    Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @menendessalew4747
    @menendessalew4747 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር አሜን
    ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና ❤❤❤

  • @habtewayne8190
    @habtewayne8190 Před 2 měsíci

    ክብር ላዳነን ለእየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ

  • @appcell5518
    @appcell5518 Před 6 měsíci

    Amen amen Amen amen Amen amen Amen tebareki 📖📖📖📖📖🙏🙏♥️♥️♥️♥️👏🙏♥️❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimia9780
    @mimia9780 Před 3 měsíci

    Amlak bebezu yebarkot abate. Zemenot yelemlem

  • @konjitkifle7613
    @konjitkifle7613 Před 6 měsíci

    Amen. Maranatha!!!!!!!

  • @ejigmesele1957
    @ejigmesele1957 Před 3 měsíci

    እንዴት ደስ ይላል ያ ቀን
    paster be blessed

  • @derejeassamnow8010
    @derejeassamnow8010 Před 6 měsíci

    አሜን ! እግዚአብሔር ይባርኮት።

  • @user-ci8li4co1l
    @user-ci8li4co1l Před 2 měsíci

    Minim gilsii Adelm ,,,geta lib ysten yastachuu,,,,

    • @samuelmelese6494
      @samuelmelese6494 Před 10 dny

      እባክህ ግልፅ ነው። ደግመህ ስማው።

  • @easypc8806
    @easypc8806 Před 4 měsíci

    ክብርና ምስጋና ለኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክ

  • @yohanneswotela1401
    @yohanneswotela1401 Před 4 měsíci

    ጌታ ይባረክ መልካም ተስፋ ቃል አለይን

  • @endaleberehe2904
    @endaleberehe2904 Před 5 měsíci

    እግዚያብሔ ፀጋውን ያብዛሎት

  • @easypc8806
    @easypc8806 Před 4 měsíci

    ክብር ለእግዚአብሔር አብ ይሁን

  • @almazguta4665
    @almazguta4665 Před měsícem

    ለጌታ ቅን ሆነን ዘመናቺን ይለቅ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @girmahailu5403
    @girmahailu5403 Před 5 měsíci

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን በክርስቶስ የራራልን አምላክ አባቴ የዘነጋነውን እውነት ስላስተማሩን።

    • @tesfayohannis6584
      @tesfayohannis6584 Před 5 měsíci

      እባክህ ወንድም የት እንደሆነ ልትገልፅልኝ ትችላለህ?

  • @MeseluHeyi-qi7js
    @MeseluHeyi-qi7js Před 6 měsíci

    Tbareku

  • @ganetadam9603
    @ganetadam9603 Před 4 měsíci

    Amen ❤

  • @user-wx6wb7wu2t
    @user-wx6wb7wu2t Před 4 měsíci

    Amane amane 🙏🙏🙏🙏❤️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @Kukusha2001
    @Kukusha2001 Před 6 měsíci

    Tebarku ❤❤❤

  • @ptesfayedida-ju9cx
    @ptesfayedida-ju9cx Před 6 měsíci

    ጌታ ይባረክ

  • @teketeltadele9177
    @teketeltadele9177 Před 5 měsíci

    ታላቅ መገለጥና ግልጽ ትምህርት !!!

  • @Grace-kz6uu
    @Grace-kz6uu Před 6 měsíci

    Thank you Pastorye
    Gid bless you

  • @linadani6276
    @linadani6276 Před 6 měsíci

    WOW❤

  • @aschalewkelila6260
    @aschalewkelila6260 Před 6 měsíci

    ጌታ ይባርኮት ፓስተር

  • @esayastaddes545
    @esayastaddes545 Před 6 měsíci +2

    አሜን

  • @user-xp2ig4tk7y
    @user-xp2ig4tk7y Před 6 měsíci +2

    Geta Eyesus hoy tolo na Amen.

  • @kenaskids4126
    @kenaskids4126 Před 3 měsíci

    Amen.............!!!!

  • @senaitwoldu5284
    @senaitwoldu5284 Před 6 měsíci

    Wawww Wawww blessed ❤amen Amen Amen eysus yibraki elile elile elile elile elile elile elile elile

  • @roamelu0722p
    @roamelu0722p Před 6 měsíci

    Amen Maranata geta eyesus hoy tolo na paster geta yibarkot endet Des yilal nefse Haset aderegech

  • @user-ft1rf2uu2r
    @user-ft1rf2uu2r Před 6 měsíci

    Ameen Ammmeenn

  • @meseretgirma2330
    @meseretgirma2330 Před 6 měsíci

    ጌታ ለዚች ክብር አብቃን 🤲🤲🤲🤲

  • @sintayehuwoldegiorgis7369
    @sintayehuwoldegiorgis7369 Před 6 měsíci

    ፓስተር ጌታ ይባርክህ
    ተባርከናል

  • @Gech302
    @Gech302 Před 6 měsíci

    God bless you pastor

  • @azebmokonnen8993
    @azebmokonnen8993 Před 6 měsíci

    Hallelujah, Amen.

  • @yaredadege757
    @yaredadege757 Před 6 měsíci

    Amen maranata!

  • @mickytube411
    @mickytube411 Před 6 měsíci

    Amenn 3❤❤❤❤❤

  • @dugasameko9986
    @dugasameko9986 Před 5 měsíci

    May God bless you.

  • @user-hk2yn7lj5k
    @user-hk2yn7lj5k Před 5 měsíci +1

    Igizhabeher yibarikh

  • @geremewgebreofficial8066
    @geremewgebreofficial8066 Před 6 měsíci

    ፓስተር ጌታ ይባርኮት።