Zinash Wube - Letnafekegn New - ዝናሽ ውቤ - ልትናፍቀኝ ነው - New Amharic music 2024 (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • Zinash Wube - Letnafekegn New - ዝናሽ ውቤ - ልትናፍቀኝ ነው - New Ethiopian music 2024 (Official Video)
    #ethiopianmusic #nahomrecordsinc #amharicmusic #amhricmusicvideo #Zinash_Wube #ዝናሽ_ውቤ #ልትናፍቀኝ_ነው #amharicsong #Letnafekegn_New
    Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
    Google+: plus.google.co...
    Facebook: / nahomrec
    Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright©2019: Nahom Records Inc
    If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com
    #ethiopianmusic #Lemlem_Hailemichael #Keftogn #ከፍቶኝ #tizita #nahomrecordsinc #veronicaadane #abebaye #ቬሮኒካ_አዳነ #አበባዬ #music #musica #musicvideo #artist #ethiopianartist #veronicaadanenewmusicvideo2023 #veronicaadanebestmusicvideo #ethiopia #nahomrecords #Guragignadance #እንደሻው_ሞገስ #የጨዋ_ጌጥ #Guragecultuer #Guragugnatraditionalmusic #Argawbedaso #ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #addisababa #ethiopianfood #habeshafashion #habeshawedding #eritrean #ethio #eritrea #habeshastyle #habeshakemis #habeshadress #africa #ethiopians #ethiopiancoffee #habeshagirl #ethiopianmusic #habeshaqueens #addisabeba #habeshabrides #reviewethio #amharic #habeshamemes #love #african #oromo #ethiopianwedding #ethiopianmusic #ethiopianmovie #habsha #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹 #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹👍🏾 #ertria🇪🇷 #ertriamusic #culture #habshatiktok #habsselfie #jamaica#facebook #tiktokethiopia #onelove❤️ #ኢትዮጵያዬ💚💛❤ #ሀበሻ #loveyou #ethiopianculture #habesha #blakestar #brothers #habshaartist #habshamusic #butfirstcoffee #biutiful #cultura #loveislove #boystyle #lovestory #man #ethiopianmusic #mem #mem_records
    #Ethiopian #Music #ethiopianmusic #amharicmusic #dagi_d, #dagi_d #newmusic #ኢትዮጵያ_ሙዚቃ, #ዳጊ_ዲ #ባይሽ, #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiancomedy, #ethiopianclassicalmusic #ethiopiandrama #ናሆም_ሬከርድስ #nahomrecords #nahomfavorite #yileyal #Tizita #Yenehun #Asketiye #Fikrehoy #Sasbew #Mayaye Degemgem #Endatitelaw #Keftogn #Welini #Lijinet #habeshachewata #habeshadance #eskista #Dagi_D #Newmusicvideo, #ethiopia #ethiopianhistory #eritreanmusic #tigrignamusic #oromomusic2022 #ebs #ebsnews #today #kanatv #etvnews #ethio360 #abiyahmed #habeshaunity #habesha #ethiopiamusic
    #elatv #Jegna #Eyayu #mastewal #eyayu #ጀግና #mastewaleyayu #newmusic #mastewaleyayu #mastewaleyayu #jegna #ethiopianmusic #newethiopianmusic2022, #ethiopianmusic2023 #newethiopianmusic2022 #thisweek #teddyafro #rophnan #oromomusic #tigray #esubalewyetayew #Kalkin #eritreanmusic #neweritreanmusic2023 #eritreanmusic2022 #newethiopianmusic2023 #new #addiszefen #zefen #ethiopianmusic2022 #eskista #eskistamusic #ethiosong #habeshamusic #ethiomusic #brothers #ethiopianmusic #habesha
    #Ethiotiktok #besttiktok #Ethiopiantiktoker #funny #funnyvideos #Ethiopianfunnyvideo, #fun #bestfunnyvideo #መዝናኛ #አስቂኝ #አዝናኝ #አንቱ #ከንቱ #አንቱከንቱ #አስቂኝማስታወቂያ #Viraltiktok #Tiktok #tiktokvideo #Ethiopiantiktok #Amharictiktok #Ethiopianviraltiktokvideo #safari #safaricom #safaricom #Ethiopia #Ethiopia #Abelbrhanu #abelbrhanu2 #abel2 #denklijoch #dinklijoch #Dinklijoch #besintu #ethiotiktok #memrecords #yileyal #Yene_Hun #Keftogn #Asketiye #Fikrehoy #Tizita #Sasbew #Mayaye #Degemgem#Endatitelaw #Welini #Lijinet

Komentáře • 257

  • @DaveEntertainment.
    @DaveEntertainment. Před 2 měsíci +131

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ቃል የሚያሳጣ ሰላምና 😍 ፍቅር ይስጣችሁ heart❤

  • @user-wi2ei2cr3h
    @user-wi2ei2cr3h Před 2 měsíci +40

    ባባዬ ❤❤❤ለሱ ይሁን ይህ ዘፈን ❤️❤️❤️

  • @Hermelafikar
    @Hermelafikar Před 10 dny

    ደሞ ደሞ ልትናፍቅኝ ነው 🙆🥺በጣም የምወዳው music 😘

  • @tsigetube2430
    @tsigetube2430 Před 2 měsíci +48

    የኔ እንባ መፍሰስ ይገርማል 😢😢😢ደሞ ደሞ ልትናፍቀኝ ነው ባባየ ነፍስህን ይማርው😢😢😢😢😢

    • @Mekdesaberta
      @Mekdesaberta Před 2 měsíci +2

      እኔስ😢😢😢😢 ኤጭ

  • @user-rv5rd1fi7o
    @user-rv5rd1fi7o Před 2 měsíci +39

    ኮማቾች ግን በጤናችሁ ነው ልክ ለታሪኩ ባባ ነው የዘፈኩለት ያለች አስመሰላችሁትኮ ዝናሽ ድምፆአ ያምራል ለጀራዋ ነው የዘፈነችው ዘፈን ለባባ
    አይጠቅመውም አታገናኙት😮

    • @Winta-r2m
      @Winta-r2m Před 2 měsíci

      ምን ለሱ ትዘፍናለች ሰው ብትሆንማ ታስታርቃቸው ነበር 😢

  • @gezachewamakele6016
    @gezachewamakele6016 Před 2 měsíci +8

    በመጀመሪያ በዚ ስራላይ ለተሳተፉ ትልቅ ክብር አለኝ ስራው ተጀምሮ እስኪያልቅ በቦታው ነበርኩ በአገራችን ላይ አሉ የተባሉ የሙዚቃ ባለሙያዎች በስራም በሀሳብም ተሳትፈውበታል እንደሰማችሁት ምንም የሚወጣለት ስራ አይደለም ብዙ እንደተለፋበት ስራው ይናገራል በግሌ በጣም የወደድኩት ያው በዘፈን ዚና አትታማም ያን አውቃለው ባጠቃላይ በስራው በጣም ደስተኛ ነኝ❤❤❤❤❤ይቀጥላል

  • @benezementube2119
    @benezementube2119 Před 2 měsíci +19

    የቃልዬ እናት ድምጽሽ በጣም ማራኪ ነው

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs Před 2 měsíci

      የቃል እናት ናት እንዴ😮😮

  • @msefamily1033
    @msefamily1033 Před 2 měsíci +13

    😢እኔ ሁሌም ናፍቆት የጎዳኝ ሰው ነኝ

  • @nassernasserjemal8094
    @nassernasserjemal8094 Před 2 měsíci +9

    በጣም ደስ ይላል ድምፅሽ ሰርስሮ ይገባል እናመሰግናለን የቃል እናት

  • @mulukenwendyfraw9468
    @mulukenwendyfraw9468 Před 2 měsíci +11

    ዝኑዬ ለኔ የዘፈንሽልኝ እየመሰለኝ ነው ከምር ጥሩ ስራ ነው እናመሰግናለን በርችልን

  • @AtoMedia
    @AtoMedia Před 2 měsíci +11

    ለባባ የዘፈንሽው መስሎኝ ነበር 😭

  • @user-bk2wv8pt2k
    @user-bk2wv8pt2k Před 2 měsíci +41

    የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል ባባየ😢😢😢

  • @user-uc9sq5du8k
    @user-uc9sq5du8k Před 2 měsíci +5

    ይገርማል ሁሉም ሙዚቃሽ አንጀት የሚበላ

  • @Kedirabdu-oh5vg
    @Kedirabdu-oh5vg Před 2 měsíci +5

    የሙዚቃውን ኢንደስትሪ ከረፈደ የተቀላቀለች ድንቅ ባለተሰጥኦ ሴት
    Go ahead !! 👏👏👏👏👏

  • @user-ld9gn9om4c
    @user-ld9gn9om4c Před 2 měsíci +12

    ባባ ትዝ አለኝ 😢😢

  • @mesi7244
    @mesi7244 Před 2 měsíci +13

    ባባየ💔💔💔💔ነብስህ በሰላም ትረፍ ለናተም ጽናቱን ይስጣች
    ደሞ ደሞ ልትናፍቀኝ ነው😢😢😢ባባየ

  • @HdhbDhdb
    @HdhbDhdb Před 2 měsíci +2

    ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ዕናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @MahletMahlet-hk6bl
    @MahletMahlet-hk6bl Před 2 měsíci +4

    እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እናታችን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @NestanetDebele
    @NestanetDebele Před 2 měsíci

    የቃልዬ እናት በጣም ነው የምወድሽ የሚገርም እና ልብ ውስጥ የሚቀር ሙዚቃ ነው

  • @hussenseid3527
    @hussenseid3527 Před 2 měsíci +13

    ለታሪኩ ባባ የተዘፈነ ዘመን

  • @user-pj1je4tn5i
    @user-pj1je4tn5i Před 2 měsíci +6

    ድምፁ ላይ ወይንም ቃሉ ላይ የሆነ ነገር አለ። ቃሎች በትክክል ተረግጠው አይወጡም ይሸራተታሉ ወይንም ይሞላቀቃሉ። የሆነ ወደ ላንቃ የሚሄድ ድምፅም አለ። ድምፅ በቃላት ውስጥ ሲወጣ ቃሎችን ማጠከር እንጅ ማሸራተት የለብሽብ። ድምፅኮ አለሽ። ሙዚቃን መረዳት ላይ ነው ችግሩ። ደስ የሚል ድምፅሽን ብስል ነገር አድርጊው። የሙዚቃ አዋቂ ሰው ምክር ነው። ዋ

    • @user-bx8ql8ig1n
      @user-bx8ql8ig1n Před 2 měsíci

      🎉ትክክልየኔም ጥያቄ

    • @user-og6gi1rk3m
      @user-og6gi1rk3m Před 2 měsíci

      ወደው አይሰቁ አላች አያቲ አክብሮ መሳደብ አይከብድም

    • @user-pj1je4tn5i
      @user-pj1je4tn5i Před 2 měsíci

      @@user-og6gi1rk3m ጠቢብ አያት ነው ያሉሽ/ህ

  • @sanaasanaa-ue1je
    @sanaasanaa-ue1je Před 2 měsíci +1

    ለምን እንደው ባላቅም በጣም አስለቀስኝ 😢😢😢ባባዬ በጣም ትናፍቀኛለህ 😢😢😢😢ብቻ ያማል

  • @HfvdGrhff-jn5oq
    @HfvdGrhff-jn5oq Před 2 měsíci +2

    ምርጥ ግጠምና ዜማ ከምርጥ ድምፅጋረ👌🥰🥰🥰

  • @user-lb8nv8uv3j
    @user-lb8nv8uv3j Před 2 měsíci

    ዝናሽዬ የኔ ሂወት በጣም ምርጥ ዘፈን ነው በርቺልን ከጎንሽ ነኝ የኔ ውድ እናት ቀጣይ አልበም እጠብቃለን😍😍❤

  • @user-vi5tq8ys7i
    @user-vi5tq8ys7i Před 2 měsíci +2

    ማነው እደኔ በልቅሶ የጨርሰው ቁሰሌን ነካካቹው እፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tesfayetasew9523
    @tesfayetasew9523 Před 2 měsíci +14

    Babaye😭😭😭😭

  • @ሲጳራ
    @ሲጳራ Před měsícem

    እኔ ብቻ ነበርኩኝ ባባን እያሰብኩ በየቀኑ እሱን ባየሁና ስለሱ በሰማሁ ቁጥር ከሱ ጋር የተያያዘ ነገር ባየሁ ቁጥር የማለቅስ የሚመስለኝ ግን እዚህ ስር ያሉ ኮመንቶችን ሳነብ እንደኔ የሚሰማው መአት ሰው አለ😭 አይ ባባየ ምን ያክል እንደምንወድህ እንኳን ብታቅ ደስ ይለኝ ነበረ የኔ ወንድም እንደ እንቁ በምታበራበት ሰአት ከአፈሩ አረጀህ እኔን እኔን ባባየ ኡፍ ሁሌም ያንተን አለመኖር ማመን ያቅተኛል መቀበል ይከብደኛል😭😭😭😭😭😭😭

  • @MunaAshu
    @MunaAshu Před 2 měsíci

    ere yebekashhh......wey ke klip ptewechi..... ankelel...

  • @hiwena-nm6ht
    @hiwena-nm6ht Před 2 měsíci +4

    በዚ ድምፅ መዝሙር ብሆን ጥሩ ነበር

  • @AlmazeGezahge
    @AlmazeGezahge Před 2 měsíci

    😰😰😰😰😰😰😔😔😔😔😔😔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ማርያምን ምርጥ ስራ ነው 💔💔💔💔💔

  • @AberhamSun
    @AberhamSun Před 2 měsíci +7

    Tariku baba nebsehin yimraw lante yimesilal. Babayeeeeeeeee

  • @dejenegirma8956
    @dejenegirma8956 Před 2 měsíci

    ዝንዪ የማይጠገብ የሚቦረቡር ድምፅሽን በል አልበም መቼ ነው የምትመጪልን በጣም ነው ውድድድ የማረግሽ እባክሽ እንደምንም አልበምሽን ጅብ በይን።

  • @JerryAsfaw
    @JerryAsfaw Před 2 měsíci

    ዝናሽ ውቤ በጣም ቆንጆ በጣም የሚያምር❤❤❤❤❤

  • @tersitketema5366
    @tersitketema5366 Před 2 měsíci +2

    ዝንዬ ጀግኒት በጣም ቆንጆ ነው

  • @yelijeenat6425
    @yelijeenat6425 Před 2 měsíci +3

    ለምን አልበም አታወጪም❤❤ ድምፅሽ እኮ የሌለ ነው

    • @hanlove412
      @hanlove412 Před 2 měsíci

      አልበም ከባድ ነውኮ 10አመት ከዛ በላይ የሚፈጅባቸው ብዙ ሰዎች እንጂ መች ሳይፈልጉ ቀሩ ብሩም ውድ ነው

  • @user-ow1sz1kb8v
    @user-ow1sz1kb8v Před 2 měsíci +1

    እናቴ በዚህ ድምፅ ለእግዝአብሔር ይቀኙለት ቀሪ ዘመኖት ለኢየሱስ ይስጡ እርሱን ይናፍቁ የምድር ነገር ያረጃል ይቀየራ አንድ ሁሌም አዲስ የሆነው ጌታ ይወዶታል ኢየሱስ የዘላለም ህይወትነው

    • @user-hr4ch4th6i
      @user-hr4ch4th6i Před 2 měsíci +2

      አንች ሙዚቃዉን አዳምጠሽ አስታየት ከመስጠት መጀሪያ አንች በዚህ ጆሮሽ መዝሙር አዳምጪ

    • @gjryftyftdenaytgalgeriye5603
      @gjryftyftdenaytgalgeriye5603 Před 2 měsíci

      ትኽኽለኛ መልስ 🙏​@@user-hr4ch4th6i

    • @samrikahsay3182
      @samrikahsay3182 Před 2 měsíci

      ደምሪኝ​@@user-hr4ch4th6i

    • @user-ow1sz1kb8v
      @user-ow1sz1kb8v Před 2 měsíci

      እግዚአብሔር እንዳንቺ አይነት ልብም መልስም የለዉም ሰዎ ከስተታቸው መንገድ እንዲመለሱነው መስቀል ላይ እርቃኑን እራሱ በፈጠራቸው አልፎ እነሱን ለማዳን ለነሱ የሰጣቸው ምናልባት ኦርቶዶክስ ልትሆኚ ትችያለሽ ከሰይጣንና ከአለም ዉጪ ሙዚቃን ሚወድ የለም እህቴ ወይ ወንድ አዳምጠሽ ያገኘሽውን ቃላቶቹን ለማሰብና ለማገናዘብ ሞክር

  • @yenehabesha5655
    @yenehabesha5655 Před 2 měsíci +2

    Lebabaye yimesilal uffff mot baynor 😢😢😢😢😢

  • @adenedu8797
    @adenedu8797 Před 2 měsíci +2

    አሁንም ድረስ የባባዬን ሞት አምኖ መቀበል ከብዶኛል ፣ ስለሱ በተወራ እና ፎቶውን ባየው ቁጥር እምባዬ ያለማቋረጥ ይፈሳል ። 😢😢😢 ቃልዬ ለዚህ ላጭር ግዚ ምነው ባትለያዩ ሁሌም የእግር እሳት ባባዬ

  • @dudedude3913
    @dudedude3913 Před 2 měsíci +2

    ለአለባበሰሺ ክብር አለኝዐዝኑ የኔ ጨዋ

  • @mekdestube1319
    @mekdestube1319 Před 2 měsíci +4

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን አሜን😢❤

  • @KidiEndale-vn4xl
    @KidiEndale-vn4xl Před 2 měsíci +2

    kalu ena baban newu yayehubet kalu edamzefnewu eyasebku ❤❤❤❤

  • @HayatAbdukerim
    @HayatAbdukerim Před 2 měsíci +61

    አረ የመጀመሪያ ነኝ like አርጉኝ 😂😂😂🥰🥰

  • @semirabuser2844
    @semirabuser2844 Před 2 měsíci +1

    ጀግና እናት በርችልን

  • @Success-2112
    @Success-2112 Před 2 měsíci

    ወገን ልቤን ባር ባር አለው💔💔💔

  • @tsigeredaabebe7385
    @tsigeredaabebe7385 Před 2 měsíci

    ድምፅሽ ይገርማል ❤❤❤❤

  • @noorhusienabdul5722
    @noorhusienabdul5722 Před 2 měsíci

    the music mlodey and your voice wonderful nice music ,, we thankyou musian zinash wube ,, konjo muziqa ,,.

  • @edengetaneh9521
    @edengetaneh9521 Před 2 měsíci

    Zinashe your voice is so beautiful you family is something else when it comes to talent

  • @ZerihunbezabhHaile
    @ZerihunbezabhHaile Před 2 měsíci

    ምርጥ ለጆሮ የሚጥም ዝንዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @Nunesha6
    @Nunesha6 Před 2 měsíci

    Zenuye arif sira new በርቺልን👏👏

  • @Eskdarwbalemmeles-jf8rd
    @Eskdarwbalemmeles-jf8rd Před 2 měsíci

    እንደሁል ጊዜ ምርጥ ስራ ❤❤

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 Před 2 měsíci

    ድምፅሽ ያምራል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ዋው ነው

  • @TERY411
    @TERY411 Před 2 měsíci +10

    11ኛ ኮማች ነኝ እስኪ ላይክ አድርጉኝ

  • @mesiTip
    @mesiTip Před 2 měsíci

    Betam tiru sira new yekliy enat love beft yewthu music man in new staweta new betami yemiwdhun lije yetleyayenhu ena skahun😢yelem ahun minwera bihon ena demo demo litnafkeyn belakulet aleku gin abkitole❤😢

  • @selamtube8173
    @selamtube8173 Před 2 měsíci

    ብትዘምሪ ጥሩ ነዉ ያሞት እደሆነ አይቀር እግዚአብሄርን ብታመሰግኒ ጥሩ ነዉ

  • @user-ej1vb9zt1m
    @user-ej1vb9zt1m Před 2 měsíci

    ❤❤❤አሪፍ ስራ ነው

  • @LayilaAbeshu
    @LayilaAbeshu Před 2 měsíci

    ወይ ናፍቆት ማን ባደረሰልኝ

  • @senaitseni9684
    @senaitseni9684 Před 2 měsíci

    የኔ ምርጥ ትችያለሽ

  • @HennaaPprincee
    @HennaaPprincee Před 2 měsíci

    Wow enmaye bercilgni betam new yemwedaciu kaliyen yene enat swedat yemr yene liyu woeci❤❤❤❤

  • @Success-2112
    @Success-2112 Před 2 měsíci

    ኧረ ይሄ ሙዚቃ ሊያሳብደኝ ነው!!!
    ስርቅርቅ ዜማዋ ውስጤን ሰርስሮት እየገባ ነው!!!

  • @user-fz5wv5rl8b
    @user-fz5wv5rl8b Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤ዝናሽ በርች🎉🎉🎉🎉

  • @Aaaa-td5nw
    @Aaaa-td5nw Před 2 měsíci

    የኔ ማልቀስ

  • @FifViduf-lk8sg
    @FifViduf-lk8sg Před 2 měsíci

    የኔ እናት ውይ ደስ ስትይ እርጋታሽ ዜማሽ እዴት እደወደድኩት ለራሴ እየመሰለኝ

  • @tegstwe6396
    @tegstwe6396 Před 2 měsíci +1

    Wow sound ❤❤❤❤

  • @BettiBetty
    @BettiBetty Před 2 měsíci

    Arif sra new srat kalewu alebabesna dmt gar enamesegnalen ❤❤❤

  • @Beimnet-qj4lv
    @Beimnet-qj4lv Před 2 měsíci +1

    Wow yene mrtyee enat❤❤

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 Před 2 měsíci +1

    Wow andega 👌

  • @tigistyehualu5282
    @tigistyehualu5282 Před 2 měsíci +1

    Wow betam yewsten semate yemigelsh zefen news tnxs

  • @user-ld6vq2ti6r
    @user-ld6vq2ti6r Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ዋዉዋዉዋዉ

  • @ahmenur_tube6727
    @ahmenur_tube6727 Před 2 měsíci +1

    Ye kal enat 😍

  • @tizitatesfaye1463
    @tizitatesfaye1463 Před 2 měsíci +1

    መታሰቢያነቱ ለባባ የሚል ጠብቄ ነበር

    • @adenedu8797
      @adenedu8797 Před 2 měsíci

      አሁን ለሱ ዘፈን ምን ያደርግለታል ቀድማ ብታስታርቃቸው ነበር ጥሩ

  • @saraabera4732
    @saraabera4732 Před 2 měsíci

    ዋውው ቆጆዘፈን የቃልዬእናት ከዚየበለጠ እጠቡቃለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ydthhhyjvf7541
    @ydthhhyjvf7541 Před 2 měsíci

    ዋው ነው ዘኑ❤

  • @hanlove412
    @hanlove412 Před 2 měsíci +1

    ባባዬ ትዛለኝ የኔ ውድ ነፍስህ በሰላም ትረፍፍፍፍፍ አይ የማትረሳ ልጅ😢😢😢😢😭😭😭😭😭

  • @Orthodox_mezmur_369
    @Orthodox_mezmur_369 Před 2 měsíci +4

    እናከብርሻለን ዝናሽየ ❤❤

  • @user-fr2if1px1o
    @user-fr2if1px1o Před 2 měsíci

    በርችልን ድንቅ ብቃት

  • @adanedinberu1493
    @adanedinberu1493 Před 2 měsíci +10

    21gna comach

  • @user-sk3rc6hu2c
    @user-sk3rc6hu2c Před 2 měsíci

    ለባባዬ መሆን አለበት ቃል የኔእናትት ፅናቱን ይስጥሽሽ😢

  • @user-xn2nv3hu5q
    @user-xn2nv3hu5q Před 2 měsíci

    ደርባባ ደስ ስትል❤

  • @tsedymky113
    @tsedymky113 Před 2 měsíci

    ይሄ ዘፈን ለታሪኩባባነው ነብሥክ ይማረው

  • @user-mo1wi6sf4c
    @user-mo1wi6sf4c Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @abdoohbash867
    @abdoohbash867 Před 2 měsíci +1

    ለታሪኩ ባባ መታሰቢያ ነው 😢😢😢😢😢😢

  • @FifViduf-lk8sg
    @FifViduf-lk8sg Před 2 měsíci +1

    አክተሯ ቃል ብኮን ይበልጥ ያምር ነበር

  • @user-rr7lm7vk3q
    @user-rr7lm7vk3q Před 2 měsíci

    እርም ያርግብኝ ፍቅር ከግድህ😌

  • @WalissonSales-j9u
    @WalissonSales-j9u Před 2 měsíci

    Curti muito essa ❤ , adorei

  • @AmenMartha
    @AmenMartha Před 2 měsíci

    ዝኑ አቦ ይመችሽ🎉🎉🎉🎉

  • @Saronaman-uk7wl
    @Saronaman-uk7wl Před 2 měsíci +1

    ለባባ ነው 😭😭😭

  • @user-sv8qi5ok7x
    @user-sv8qi5ok7x Před 2 měsíci +1

    Betam arif sra

  • @ShemsiyaAlemu
    @ShemsiyaAlemu Před 2 měsíci

    Waw des yilal le baba new❤❤❤❤

  • @BezawitBawoke
    @BezawitBawoke Před 2 měsíci +2

    ዝኑ ጥሩ ድምፅ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hnuhabeshawit
    @hnuhabeshawit Před 2 měsíci

    Wow nice music ❤❤❤🎉🎉

  • @aeeazz6909
    @aeeazz6909 Před 2 měsíci +1

    በዚ እድሜሽ ስለፍቅር ከመዝፈን ስለ አገር ብዘፍኝ

  • @Hana-ጃማ
    @Hana-ጃማ Před 2 měsíci

    ደስ ይላል የቃልዬ እናት

  • @alemminda1553
    @alemminda1553 Před měsícem

    Yekonjiyewa enat it is good

  • @YanetTerefe
    @YanetTerefe Před 2 měsíci

    ዝኑዬ እንወድሻለን በርችልን❤❤❤

  • @quluceiluu5780
    @quluceiluu5780 Před 2 měsíci +1

    Baba😢😢

  • @HananLakew-yi9io
    @HananLakew-yi9io Před 2 měsíci

    በርችልን የቃልዬ እናት

  • @Asteer-de6gx
    @Asteer-de6gx Před 2 měsíci

    ድምፅሽ እኮ 👏👏👏👏👏👏👏ግን ባባን አስታወሰኝ

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 Před 2 měsíci

    💯💯💯💯💯💯💯💯💯💚ዝናሽ። ውቤ 💚💚💚💚

  • @TalefeZeyede
    @TalefeZeyede Před 2 měsíci

    የሆነን ሰው አስታወሰኝ ግን ዛሬም እደከፋግ ነው ናፍቆት ከባድ ነው

  • @sususelam8015
    @sususelam8015 Před 2 měsíci

    ለባባ ነው የተዘፈነው😢😢😢😢