ባሏን እንዲያማልሉላት ቆንጆ ቆንጆ ሰራተኞችን የምትቀጥረዉ ሴት መጨረሻ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 06. 2024
  • #libastube #ሊባስቲዩብ #film #lbastube #ልባስቲዩብ #ድንግል #ethiopianfilm #movie #መድፈር #ደፈረኝ #ደፈራት #ግድያ #መግደል #እህት #እህትነት #ቅናት #ፍቅር #የድሮባል #lovestory #love please don't forget like, share and subscribe to our channel .
    ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ / @libastube
  • Zábava

Komentáře • 53

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 Před 4 dny +10

    የሀገራችን ትዳር እዲህ ከሆነ በጣም አስቸጋሪ ነዉ እኔ ሁሌም እየፈራሁ ነዉ

  • @newtestamenttubeephrem9305

    ጓደኞቿን የምትቀጥረው በሚለው ይስተካከል 😊😊😂😂😂

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 Před 2 dny +2

    እራስሽ ስትሰሪ ደስ ይላል

  • @Dunamistube-qe1kz
    @Dunamistube-qe1kz Před 3 dny +3

    ሀሌም ዝሙትን ነዉ ምታንጸባርቁት😢

  • @Abu447
    @Abu447 Před 5 dny +2

    አባ ልጂቱን ሥለምፈልጋት ተጠንቀቅ አለበለዛ ብዙ እፈልጋታለሁ ሠምተካል
    ወይኔ ወይኔ እሔ ሠጋቱራ ለትቂት ነጠቀኝ ቱ

  • @ahmedabduslam
    @ahmedabduslam Před 4 dny +6

    ቆይ ግን ሙዚቃውን ነው ምንሰማው ወይስ ፊልሙን ? እረ ቀንሱት 😡

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl Před 5 dny +5

    ምንም እሚታመን ጓደኛ የለም

  • @MIKULove-y4n
    @MIKULove-y4n Před 5 dny +4

    Ahun yehe mndew. Menm bekat yelelachew tewanay sebseb. Endi mechawecha enhun

  • @dibootube816
    @dibootube816 Před 5 dny +6

    ስላም ሁላቹም😍😍

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl Před 5 dny +3

    ፈጣሪሆይ ምን ድንዝዝዝዝዝነው😢

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 Před 2 dny +1

    ስወድሽ

  • @RealmeCy-pn6if
    @RealmeCy-pn6if Před 2 dny +1

    ዋዉዋዉዋዉዋዉዋዉዋዉዋዉዋ

  • @user-by4pl7nf9b
    @user-by4pl7nf9b Před 5 dny +5

    ❤❤❤❤❤

  • @tibahahmad3914
    @tibahahmad3914 Před 5 dny +3

    አሥተማር ነው🎉🎉

  • @fhggfhjj7721
    @fhggfhjj7721 Před 5 dny +3

    አይ ዛሬ የቱርክ ፊልም አልተለቀቀም😮😮

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Před 4 dny +3

    ኧረ ክላሲካሉ አጥፉት የቱን እንስማ ይቅርታ

  • @user-lr6uj2uy2h
    @user-lr6uj2uy2h Před 5 dny +4

    Kkkkkkkkk denekem konjo

  • @louginawad576
    @louginawad576 Před 12 hodinami +1

    ጥፋቱ ከወንዱ ነው

  • @hawaabdalkader947
    @hawaabdalkader947 Před 5 dny +3

    ❤❤❤❤

  • @elshutube7966
    @elshutube7966 Před 2 dny +1

    ሁለታችውም አታማልሉም😂😂😂

  • @user-mr5eh2gh4l
    @user-mr5eh2gh4l Před 6 hodinami

    Yhe tdar aydelem

  • @zumermerem
    @zumermerem Před 3 dny +1

    ግንአወ ሙዚቃ ው ነው የሚሠማም ደግሞ ሰራተኛ

  • @Holyshit-ku4fn
    @Holyshit-ku4fn Před 5 dny +3

    ምኑ ድንዙዝ ነው

  • @SurprisedDimSum-bi6zv
    @SurprisedDimSum-bi6zv Před 5 dny +2

    አይጣጣ😂😂😂😂

  • @Footballegen
    @Footballegen Před 5 dny +3

    Is not make sense sorry

  • @user-xg3uy8en9n
    @user-xg3uy8en9n Před 7 hodinami +1

    መጀመሪያ ሻሽ አውልቂው ዝንጥ በይ ከዛ ይመጣል ጭቅጭቅ አይጠቅምም

  • @Danigech1221
    @Danigech1221 Před 5 dny +2

    እፍፍፍ ይሄስ መጀመሪያውም አያምር

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 Před 5 dny +18

    ምንም አይመስጥም ልታናግርህ ብዙ ሞክራ ነበር ምላሽህ አፀያሪ ነበር እሷ ልክናት ብዙ ለመነችህ ታገሰችህ

    • @susumohamed598
      @susumohamed598 Před 4 dny +3

      ትክክል የሷን ትግስት እና መልካምነት የሱን ግብዝነት ነዉ የሚያሳየዉ

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 Před 4 dny +1

      yesu tifat nw

    • @sabrinasabrina1837
      @sabrinasabrina1837 Před 4 dny +2

      ሰዉንኮ ያለፉላጎት ነዉ ክፉ ሚያደርጉት እኔ በሷ ቦታ ብሆን ጥየዉ ነበር ሚሄድ እሱን በመፈተን ጊዜየንም አላጠፍ

  • @mikaelmeleakuhan3370
    @mikaelmeleakuhan3370 Před 5 dny +4

    ይቺም ፀጉር ተብላ ትነሰነሳለች😂😂😂😂አወይ እድሌ

  • @yosephhaile9399
    @yosephhaile9399 Před 4 dny +3

    yesew afe alxexam?😂😂 dude isn't a husband bruh😢😂😂

  • @KHADIJAYosf
    @KHADIJAYosf Před 5 dny +3

    😂😂😂😂😂😂😂❤😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sabrinasabrina1837
    @sabrinasabrina1837 Před 4 dny

    እራሳችሁ ታፈርሱና ማስተካከል የሴት ግዴታ ነዉ ያላችሁ ማነዉ እሷስ ጎበዝ ልጂ ናት እዚህ ደረጃ እድትደርስ ማን አድርግ አለክ

  • @user-ms8dd5xf8f
    @user-ms8dd5xf8f Před 3 dny +1

    😂😂😂😂🤭🤭

  • @user-rr9ne8sp2e
    @user-rr9ne8sp2e Před 4 dny

    እሱስ ምንመሆኑ ነው

  • @user-uz2pc4vi8y
    @user-uz2pc4vi8y Před dnem

    ኤጭ ሢያስጠላ ዝግት ያለ

  • @user-ls5yd5rr5w
    @user-ls5yd5rr5w Před 4 dny

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa Před dnem

    ሚስቱ ዉጪ ብታድርም ምንም የሚል አይመስለኝም

  • @MediHussein
    @MediHussein Před 4 dny +1

    ባልሽ ታማኝ ባይሆንኳ አምንሀለሁ ካልሽው ታማኝ ይሆንልሻል እሺ

    • @tg.kefelw
      @tg.kefelw Před 8 hodinami +1

      😂😂😂😅😊

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 Před dnem

    አንተ ሲጀመር ዳፍንታም ነህ

  • @MhretHayelom
    @MhretHayelom Před 2 dny

    ❤❤❤❤❤