Video není dostupné.
Omlouváme se.

ሰዎች እንዲወዱን የሚያደርጉ 3 ወሳኝ ነገሮች Inspire Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 04. 2021
  • አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e... email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Komentáře • 811

  • @AbduKings3
    @AbduKings3 Před 3 lety +294

    ወላሂ ከኢትዩጲያ ዩትዩበሮች አንደኛ ነህ ለኔ የምትለቀዉ ቪዲዩ አያመልጠኝም 🙋❤❤

  • @ayeshaaysha7820
    @ayeshaaysha7820 Před 3 lety +249

    የናንተን ኣይነቱን ያብዛልን በርቱ

  • @etsegenettsegaye1573
    @etsegenettsegaye1573 Před 3 lety +89

    የመጀመሪይዉ ራስን መዉደድ ራስን ማክበር በጣም ትክክል ነዉ ሰዉ ለካ ራሱን ካልወደደ እና እራሱን ካላከበረ በሌላ መወደድም መከበርም አይችልም በጣም እኮ ነዉ የሚገርመዉ እኔ ገርሞኛል በእኔ ላይ እየተንፀባረቀ ያለዉም ይኸው ነው በጣም እናመሰግናለን ተባረክ ወንድሜ እድሜ ይስጥህ!!!

    • @biniamgjormai
      @biniamgjormai Před 3 lety +4

      Very true first love your self respect your self have confidence after that you will see how people loving you

    • @thionebrahim392
      @thionebrahim392 Před 2 lety

      በትክክል እኔም

  • @hellenabi4224
    @hellenabi4224 Před 3 lety +128

    Nice advice👌
    1. Love ur self (RAS MEWDED)
    2. listen (MADAMET)
    3. Admire (MADNEK)
    Thankyou 🙏

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před 2 lety +126

    ይሄን ወጣት ያለማድነቅ ንፍግነትነው በርታልን እናመሰግናለን

    • @gnt1235
      @gnt1235 Před rokem

      በጣም ነው እንጂ😊እናመሰግናለን ስነወርቅዬ❤❤❤🙏🤴

  • @fafihussein5252
    @fafihussein5252 Před 2 lety +12

    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ. የምር መልካም ሰው ነህ

  • @user-hp7gg9jm1p
    @user-hp7gg9jm1p Před 3 lety +33

    ድንቅ ወጣት አሪፍ ትምህርት ነው በሚገርም አገላለፅ አመሰግናለሁ

  • @amsaledamena7135
    @amsaledamena7135 Před 3 lety +11

    ሁል ጊዜ ወደ ራሳችን ተመልክተን ውጤታማ እንድንሆን ስለምታግዘን በእውነት በጣም አመሰግናለሁ።
    ሌላው ሁሌ ጠዋት ጠዋት ስራ ከመሄዴ በፊት በቴሌግራም ላይ የምትፅፈውን ሳላነብ አልወጣም ለዚህም አመሰግንሀለሁ።

  • @MK-rb1sy
    @MK-rb1sy Před 3 lety +37

    እናንተ ደሞ ልዩ ከቃል በላይ ልዩዎች ናችሁ እናመሠግናለን የኢንስፓየር ወጣቶች 🙏

  • @eluqueen7221
    @eluqueen7221 Před 3 lety +322

    ወላሂ ንግግርህ በጣም ይመቼኛል የሆነ በቃ ወኔ የተሞላው ንግግር ነው🤙🤙🤙

  • @user-cd8fw6km7f
    @user-cd8fw6km7f Před 2 lety +1

    ከምር እኔ ከመናገር ይልቅ ባዳምጥ ደስ ይለኛል እናም አዳማጭ ነኝ የማለቀውን ነገር እንዳልሳሳት እማራለሁ እና አዳማጭ መሆኔ ጠቅሞኛል ሲቀጥል እራስህን ውደድ ያልከው በጣም ትክክል ነህ ወድሜ እራስህን ስትወድ ውስጣዊ ደስታ አለው በጣም እናም አመሰግን አለሁ ወድሜ በርታ 💪🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤

  • @teklushaso6959
    @teklushaso6959 Před 3 lety +7

    በጣም አመሰገናለሁ ትምህረታችሁ በጣም ይመቸኛል ብዙ ነገር ቀይሬበታለሁ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ ወንድሜ

  • @rawanalbathali9312
    @rawanalbathali9312 Před 3 lety +78

    በቁሜ ሙቻለሁ ማለት ነዉ😢
    እራሴን እኮ ወድቼ አላቅም 😎
    ሁሌም የበታችነት ነዉ የሚሰማኝ😌
    ያለኝን ብዙ ነገር ትቼ የጎደለኝን ትንሽ
    ነገር በማሰብ የምደክም ደስታዬን የማጣ ኡፍ😢
    ሰወች ሲቀርቡኝ ሙሉ ነኝ !
    ሳርቁኝ ደሞ ቦዶ ወይም ብቸኝነት የሚሰማኝ
    እዴኔ ማንም ያለ አይመስለኝም እዲሁ በከቱ ያለሁ 😢

    • @user-oe4on4qo4b
      @user-oe4on4qo4b Před 3 lety +7

      እኔም እንደ ዝ ነኝ 😢

    • @Tube-rt1zg
      @Tube-rt1zg Před 3 lety +2

      Me too bewunet😢

    • @M2Meriem
      @M2Meriem Před 3 lety +1

      I'm here

    • @selhadindelgeba3459
      @selhadindelgeba3459 Před 3 lety

      😂😂😂😂😂😂

    • @rawanalbathali9312
      @rawanalbathali9312 Před 3 lety +3

      @@user-oe4on4qo4b የኔ እህት ምን ተሻለን እግዚአብሔር አምላክ ይሁነን ድግል ማርያም ትርዳን የልባችን ችግር ትፍታልን🙏

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 Před 2 lety +4

    ወንድማችን በአለህበት ሰላምህ ይብዛልን በጣም የምታቀርበወ መልእክት መሳጭ ነወ አላህ ከእወቀት ላይ እወቀት አላህ ይጨምርልህ አለባበስህ በጣም ያስደስተኛል ስነስርአቱን የጠበቀ አለባበስ ያስደስተኛል አላህ ይጠብቅህ

  • @mastygebra6421
    @mastygebra6421 Před 3 lety +2

    እውነት ለመናገር እነዚህ ነገሮች አደርጋለሁ በብዙ ሰዎችም ተወዳጅ ነኝ ግን የበለጠ ትኩርት እደስጥ አድርገከኛል አመሰግናለሁ 🥰🙏

  • @gemedaanbessa269
    @gemedaanbessa269 Před 3 lety +17

    ገራሚ ነው Bro ሁሉም ተመቺቶኛል እተገብረው እና ውጤቱን ፅፈልሃልው

  • @tigmatwas2109
    @tigmatwas2109 Před rokem +2

    በጣም ጥሩ ምክር ነው በጥም ምስጋና ዮገባሃል ወንድሜ🙏🙏🙏😍😍😍👌👌👌

  • @habeshatech8721
    @habeshatech8721 Před 3 lety +13

    አንተ ብቻ ኑርልን 💕💕💕💕💕

  • @user-xe7kk8vi1m
    @user-xe7kk8vi1m Před 3 lety +8

    በጣም በጣም ደስ የሚል መልእክት ነው ፈጣሪ ይጨምርልህ በርታልን ወንድማችን

  • @dvdv3479
    @dvdv3479 Před 3 lety +27

    በጣም ጥሩ ምክር ነው በር አንተን ስሰማ ብቸግነቴን እረስዋለሁ አነ ጋገርህ ከሁሎቺም የተለየህ ነህ ወንድሜ ❤️❤️❤️❤️

  • @amenenstudio82
    @amenenstudio82 Před 3 lety +11

    ሁሉም ተመችቶኛል
    1ኛ ናቹሁ በርቱ 😍😍

  • @user-nm5uo2lv1g
    @user-nm5uo2lv1g Před 3 lety +4

    እናመሠግናለን ወንድሜ እኔ አልግባባ ያልኩት ከወጣቶች ጋር ነዉ ትንንሽ እና ትልልቅ ሠወች ጋር ዉዴታ አለኝ አንዳንድ ግዜማ የህፃናቶችን ፍቅር ሳይ በደስታ ልቤ ቀጥ ትላለች ከጎረቤት ሰወች ልጆቸን ምን አስነክተሻቸዉ ነዉ ብለዉ የተጣሉኝ ሠወች አሉ ጭራሽ አንዷማ የምወዳት ጎደኛየ እናት እቤቴ እዳትመጭ ብላኝ ታዉቃለች ግን ከቤቷ እጅ ከልጆቹ ጋር መለየት አልቻለችም እና ለማለት የፈለኩት መወደድም ትልቅ ፈተና ነዉ

  • @mekdse4956
    @mekdse4956 Před 2 lety +2

    ወንድማችን በጣም ነው የምናመሰግነው ፈጣሪ ይጥብቅክ

  • @birhn7948
    @birhn7948 Před 3 lety +21

    ኣዎ። ለራስህ ያለህ ኣመለካከት በሙሉ ጤናማ ከሆነ በሁሉም ዘንድ ባንተ ላይ ያላቸው ኣመለካከት ውበታማ ይሆናሊ። ራሳች ለራሳችን ካሊወደድን ማን ይወድሊናሊ። እናመሰግናለን🙏🥰

  • @selamtube7601
    @selamtube7601 Před 3 lety +20

    ሰዉ ወደደህ ለጊዜያዊ ነዉ ዘለአለለም ወዳ የማይጠላ አምላክ ብቻ ነዉ

  • @AlazerAbata
    @AlazerAbata Před 3 měsíci

    የምሪ ለኢትዮጴያ አንተ ፈጣሪ አንተ ስላሰጠኝ አመሰግነለሁ እንኳን ይህንን ምክር ሳልሰማ አልሞትኩም wow god blss you💪

  • @simalewtesfaye7629
    @simalewtesfaye7629 Před 3 lety +5

    በጣም ለህይወቴ ወሳኝ የሆነ ምክሮች ናቸዉ የምትለቃቸዉ በጣም ነዉ ማደንቅህ 👍👍👍👍👍

  • @hanaselesh8250
    @hanaselesh8250 Před 2 lety +8

    እራስን መውደድ ለራስ ትልቅ ቦታ መስጠት አንተን የወለደች እናት የተባረከችነች እናመስግናለን በርታ

    • @abush_2014
      @abush_2014 Před 2 lety

      czcams.com/video/3d5RzSo9b8o/video.html

  • @kidestmekonen531
    @kidestmekonen531 Před 3 lety +3

    ዋው እናመሰግናለን በርቱ 3ኛ ህግና 2ለተኛው ህግ ተመችቶኛል ማድነቅ እና ማዳመጥ በነገራችን ላይ ብዙ ከመናገር ብዙ ማዳመጥ የትለቅነት መገለጫና ብዙ ትምህርት የምናገኝበት መንገድ ነው።

  • @user-xt9mn8fh5f
    @user-xt9mn8fh5f Před 3 lety +4

    ዋውውው ደስ ይላል የእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @Ssssssssannnnndddrrr
    @Ssssssssannnnndddrrr Před 3 lety +12

    የኔ ክፍተት አላዳምጥም እኔ ብቻ ተደማጭ መሆን ነው ምፍለገው በእውነት አስተማሪ ነው እአመሰግናለሁ ፫ቱም ተመችቶኛል ፀጋውን ያብዛላችኹ💐💐💐💐

  • @saramohmad2042
    @saramohmad2042 Před 3 lety +3

    እኔ እንኳን በጣም ለራሴ ክብር እሰጣለው እወዳለው ጓደኞቼ ራሱ ኢሄን ስለሚያውቁ ስጦታ ሲያመጡልኝ ራሱ ተጨንቀው ተጠበው ነው ደህና ነገር ካልሆነ ታጥላላብናለች ብለው ይፈራሉ

    • @abush_2014
      @abush_2014 Před 2 lety

      czcams.com/video/3d5RzSo9b8o/video.html

  • @user-ww8oq7yd1v
    @user-ww8oq7yd1v Před 3 lety +3

    የእውነት በጣም ድቅና ልዩ ውስጣዊ ወበት አለህ ቀጥልበት ሁሌም አድናቂህ ነኝ

  • @yonasketema8356
    @yonasketema8356 Před 3 lety +3

    በእውነት ብዙ ነገር ነው ያስተማርከኝ
    ብዙ ሰወችንም ትለውጣለህ ፣ለዉጠሀልም ብየ አምናለሁ!!
    ወንድሜ በረታልንን

  • @user-oq3bx1ru7n
    @user-oq3bx1ru7n Před 2 lety +5

    ሁሉም ይመቻል ወንድማችን እናመሰግናለን👍👍👍👍😍

    • @abush_2014
      @abush_2014 Před 2 lety

      czcams.com/video/3d5RzSo9b8o/video.html

  • @mykeydire1158
    @mykeydire1158 Před 3 lety +10

    It's so blessing to have you guys, you are very inspiring just like your Name!!🙌❤🙏🏽

  • @eliyastesfaye
    @eliyastesfaye Před 3 lety +17

    እራስን መውደድ ይሄን ከምንም በላይ ወድጄዋለው ወንድሜ ትልቅ ነገር ነው የነገርከኝ ከልብ አመሰግናለው 🙏

  • @user-gs5wt5ek1m
    @user-gs5wt5ek1m Před 2 lety +2

    አድስ ነኝ ለቤቱ በጣም ምክሮች ደስ ይላል

  • @techiqethio264
    @techiqethio264 Před 2 lety +3

    የኔ ድክመት አባ አዳማጭነት ነው በጣም ተምሬበታለው በቪዲዮው🙏🙏🙏

  • @fantexderara6995
    @fantexderara6995 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይጨምርልህ! አመሰግንሃለሁ።

  • @yirgaayeligne2665
    @yirgaayeligne2665 Před 2 lety +1

    ዋውውውውውው አሪፍ ሀሳብ ነው ማመስገን በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ወንድሜ ህልም አለህ በርታ

  • @user-st1eu4ld1i
    @user-st1eu4ld1i Před 3 lety +3

    የኔ ወንድም ትክክል ነህ ኑሪልኝ ዘላለም የምር ንግግርህ በጣም ቆንጆ ነው አሪፍ ነው 👌👌👌👌

  • @mahigere6445
    @mahigere6445 Před 2 lety +1

    Dintsih siyamirr real insparetional voice.yemitastemirew bicha sayhon dimtsih erasu power alew. Dimtsihin sisema menfese yitadesal tenikare yisemagnal.thank god he give us u. Ur my medicine 💊💊💊❤️❤️❤️

  • @user-ep4ry7ij9c
    @user-ep4ry7ij9c Před 2 lety

    እ/ር ይጠብቅህ ይገርማል!
    በፊት በፊት በጣም ከሰወች ጋር እግባባ
    እዋደድ ነበር ከተወሰነ አመታት በኃላ እራሴን ብቻሄን አገኘውት እናም ሁሉም የምቀርባቸው ሰወች ሁሉ አይለኛና ድብቅ ይመስሉኛ ግን እንዴት እላለው ሁሉም ሰው እንዴት እንዲ ይሆናል እላለው ብቻ አንተ ካልከው ንግግር እራሴን ሳስተውል በራስ መተማመኔ ሳይጠፋ አልቀረም .

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 Před 2 lety +3

    ቀሽት ወደስራ ተንቀሳቀስ ያዳመጥነውን ወደተግባር 💕🙏

  • @akebretabraha2768
    @akebretabraha2768 Před 3 lety +5

    Exactly
    Love yourself first
    Thank you 🙏

  • @tinsaelegessetisu1483
    @tinsaelegessetisu1483 Před 3 lety +54

    እራስን ከሊላ ሰው ጋር ማወዳደር ለማቆም ምን ላድርግ በናትህ ንገረኝ ያለፈ ህይወቴን መርሳት አልቻልኩም

    • @wubalemwudie108
      @wubalemwudie108 Před 3 lety +2

      Sure.....Good point

    • @nafeeaahmed9517
      @nafeeaahmed9517 Před 3 lety +1

      ልክ እደኔ

    • @bogechala6820
      @bogechala6820 Před 3 lety +5

      እራስሽን ሁኒ ባለሽ ነገር አመስግኚ የሌላው ያቺ አይደለም መሆንም አይችልም ያለፈ ነገርሽን እዳለፈ አስቢው ነገ ሌላ ነገር ስላለው ጸልይ አትጨነቂ እግዚአብሔር ይባርክሻል እመኚኝ ጠክረሽ ስሪ የማትጸጸችበትን ነገር አድርጊ

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 Před 3 lety

      @@bogechala6820 በ ትክክል 🤲

    • @user-qj7go3ps6q
      @user-qj7go3ps6q Před 3 lety

      እኔም እደዛዉ ነኝ ከፍተኛተፅኖ ያሳድራል በጣምከባድ

  • @NURA763
    @NURA763 Před 2 lety +2

    እምናዉቃቸዉ መልክቶቺ ናቸዉ ግን ያልተገበርናቸዉ በህይወታቺን ላይ ትልቅ ለዉጥ ማምጣት እንድንችል..እንድናስተዉል ስለረዳህን እናመሰግናለን.. ከፍ. ከፍ. በልልን ምርጡ ኢትዮጵያዊ. ወንድማቺን.. እንዳተ አይንቶቹ ይብዙልን

  • @musetsegaye4423
    @musetsegaye4423 Před 2 lety +2

    1ኛ በኔ ላይ የማንፀባርቅ
    ትልቅ ጉድለት ነው አመሰግን
    አለሁ በጣም ነው ሚመቸኝ
    ምታስተላ ልፉት ምክር
    ኑሩልን❤👍

  • @user-oe8bh7mt4b
    @user-oe8bh7mt4b Před 3 lety +35

    እራሴን ዝቅ የማድረግ ችግር አለብኝ እናመሰግናለን ወንድሜ

    • @habteashagrie1593
      @habteashagrie1593 Před 3 lety

      Berta jegnaye

    • @nejbahussain9936
      @nejbahussain9936 Před 2 lety

      እኔም በጣም ዝቅ አረጋለው እራሴን

    • @abc12452
      @abc12452 Před 2 lety

      እኔም እራሴን ዝቅ አደርጋለዉ ከራሴ ይልቅ ለሰዉ እጨነቃለዉ ብቻ ፈጣሪ ይርዳኝ ለመለወጥ እሞክራለዉ

    • @user-fv4tu5de6h
      @user-fv4tu5de6h Před 2 lety

      @@abc12452 እራስሸን ውደጅ

    • @user-fv4tu5de6h
      @user-fv4tu5de6h Před 2 lety +1

      @@nejbahussain9936 እራስሺን ትወጁ ሁልግዜ ደስተኛ ትሆኛለሸ ጠንካራ ሴት መሆን አለብሸ እህቴ

  • @user-sr6jy2yx4n
    @user-sr6jy2yx4n Před 3 lety +2

    እናመሰግናለን ያልካቸው ሁሉ ችግሬ ናቸው ሁል ጊዜ ራሴን ዝቅ አድርጌ ነው ማየው ሰዎች የሚወዱኝ አይመስለኝም እንደሚወዱኝ ቢነግሩኝ እንኩዋን እየቀለዱብኝ ነው ሚመስለኝ አላውቅም ኢሄን ችግር እንዴት መቅረፍ እንደምችል አንዳንዴ ቆይ የኔ ወደዚች አለም መምጣት ምንድነው ለየትኛው አላማ ነው የተፈጠርኩት ራሴን ጠይቃለው ብቻዬን አለቅሳለው በቃ ማልቀስ ብቻ ኤጭ

  • @yegnatube6831
    @yegnatube6831 Před 2 lety +1

    በጣም እናመሰግናለው አመለካከቴ ቀይረካል wow በጣም አመሰግናለው

  • @user-gt4tv5dy1g
    @user-gt4tv5dy1g Před 3 lety +11

    አንተ ግን በሕይወቴ ከማውቃቸው ሰዎች ሁሉ ትለያለህ ሰላምህን ያብዛው::
    ካንተ ብዙ እንማራለን

    • @saramogos3030
      @saramogos3030 Před 2 lety

      ባጋጣሚ ሰለማታውቂያቸው ነው እንጅ እኢትዩፂያ በጣም ድንቅ ድንቅ ልጃች አላት።

  • @toybabintm.d402
    @toybabintm.d402 Před 3 lety +5

    ወላሂ እኔ እራሴን ምንም ላጣጥል አልችልም ሁሉ ነገሬን እወደዋለሁ በምንም አልሸማቀቀም ፈጣሪ የሰጠኝን እወደዋለሁ

  • @asmarech591
    @asmarech591 Před 2 lety +1

    ተባረክ ቃል የለኝም እራሰን መውደድ እራሰን ማክበረ

  • @hawletabdu1503
    @hawletabdu1503 Před 3 lety +12

    እኔ በራስ መተማመንም፣ማዳመጥም፣ማመስገንም ሶስቱም እኔ ጋር ያሉ ይመስለኛል ወላሂ።አላህ ይጨምርልን ብቻ

    • @rawanalbathali9312
      @rawanalbathali9312 Před 3 lety +2

      እኔማ በራስ መተማመን የለኝም😢ሁሌም የበታችነት ነዉ የሚሰማኝ😢

    • @hawletabdu1503
      @hawletabdu1503 Před 3 lety +4

      @@rawanalbathali9312 ከዚ በፊት ዮነነገር ለማድረግ ትንሽ እግደረደር ነበር ያስተወኝ ነገር ቢኞር በዚ ዩትዩብ ያዳመጥኩት ከ 1-3 መቁጠር ከዛም ማደረግ።በጣም ጠቅሞኛል ኢሄ።
      ደግሞኮ የበታችነት ስሜት ሚሰማሽ ከሆነ ሀቂቀተን እሱን ባህሪሽን ሳታጠፊ ሌላውን ለመቀየር አትልፊ ውድ።

    • @RR-yj8rb
      @RR-yj8rb Před 3 lety

      ወለይእኔምዬለኝም

  • @user-ob2xn1fi7z
    @user-ob2xn1fi7z Před 3 lety +5

    በጣም የምትገርም ጣፋጭ አንደበት ያለህ የምትናገረው ጠብ የማይል 😘😘😘😘😘😘👌👌👌👌👌👌 እደው ማርነገር ነህ ምናለ ላንተስ የዘላለም ሔዋንህ ብሆን😔

  • @eteneshhabtehabte5154
    @eteneshhabtehabte5154 Před 2 lety +6

    እራሰን መውደድ የምለው በጣም ነው ማመሰግናችሁ

  • @rabmom6384
    @rabmom6384 Před 2 lety +3

    በጣምጥሩትምህርትነው እናመሠግናለን።

  • @abdellahseid5561
    @abdellahseid5561 Před 3 lety +10

    U r the first Ethiopian youtuber bro.✋

  • @hadasburhano5797
    @hadasburhano5797 Před 2 lety +2

    በጣም እናመሰገናለን ፍጣሪ ይጣብቅህ ባለህበት የኔ አስተዋይይ💘💘❤❤💯🙏🙏🙏🙏

  • @teruyemitikiu4070
    @teruyemitikiu4070 Před 2 lety +4

    እናመሰግናለን ወድማችን❤❤❤❤

  • @soliyanatadesse96
    @soliyanatadesse96 Před 3 lety +4

    Love You All..Thank You Inspire Ethiopia

  • @ashenafitruenhe3717
    @ashenafitruenhe3717 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔርን ምርጥ ነው
    ተምሬበታለሁ 😍

  • @sebro100
    @sebro100 Před 3 lety +18

    በርቱልኝ ወንድሞቼ በትውልድ አይምሮ እየሰራቹ ነው። ተባረኩ አሁንም ተባረኩ ድራሻቹ ይባረክ።

    • @abush_2014
      @abush_2014 Před 2 lety

      czcams.com/video/3d5RzSo9b8o/video.html

  • @gichalekmamo4844
    @gichalekmamo4844 Před 2 lety +3

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት እናመሰግናለን ተባርክ

  • @habibtylove472
    @habibtylove472 Před 3 lety +2

    የምታወራው ነገር ሁላ እንዴት ደስ እንደሚል ።አላህ ጨምሮ ጨምሮ የላቀ እውቀትን ይስጥህ።

  • @abubakirmeka9240
    @abubakirmeka9240 Před 3 lety +3

    በጣም ነው የሚትመችኝ ነገር ግን ኣንድ ሃሳብ ይመላለስብኛል ይህም ሁሌም የበታችነት ይሰማኛል ይህም የተከሰተው ሰዎች በሚያደርገው ነገር በንብረታቸው እንድህም በንግግሬ ሚያምኑኝ አይመስለኝም በዚ የመጣ በሰዎች ንብረት አጠግብ ማለፍ እንኳ አይስደስተኝም የራሴ ንብረት እንኳ ብኖር የሰው ኒብረት ነገር ካሌ መቅረብም ያስፍራኛል

  • @gediman5568
    @gediman5568 Před 2 lety +1

    Ameseginalewu tebarek

  • @samuelbirhanu2802
    @samuelbirhanu2802 Před 3 lety +5

    I have no word,thanks keep going!!!

  • @rabiayimermohammed4134
    @rabiayimermohammed4134 Před 3 lety +7

    መልካም ሰዉች ናቹሁ በርቱልን

  • @TafesseEmebet-wj7wt
    @TafesseEmebet-wj7wt Před 2 měsíci

    አዎን ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጠጥሬያለሁ ስለዚህም ደስተኛ ነኝ ። ጌታ ይመስገን !! ስከታተል መጀመሪያዬ ነው አመሠግናለሁ !

  • @selamgebeye6306
    @selamgebeye6306 Před 3 lety +3

    በእውነት የኔ ሳይኮሎጅ መምህሬ

  • @wudutarekegn9076
    @wudutarekegn9076 Před 2 lety +1

    በጣም ተመችቶኛል ለአንተ ንግግር ችግር አጥቸለታለሁ በረታ እንደ አንተአይነቶችን ፈጣሪ ያብዛልን ምርጥ ይመችህ ጓደኛየ ።

  • @nansin4739
    @nansin4739 Před 3 lety +2

    እውነት ነው ተባረክልኝ

  • @kokobebekele8071
    @kokobebekele8071 Před 2 lety +1

    እስካሁን ከማያቸዉ ቪዲዮዎች ያተ ለኔ ልዩ ነው፡ጠካራ ና ድክም ጎኔን ያየሁበትን ተምሕርት አግቼበታለሁ፡
    ወድሜ አድሜ ይስጥሕ ከሙሉ ጤና ጋር

  • @danizbiniyam7899
    @danizbiniyam7899 Před 3 lety +10

    ከተማሪዎች ጋር ለመግባባት ምን
    እናድርግ እባክህ ስራልን

  • @tsionjarso254
    @tsionjarso254 Před 3 lety +3

    የእኔ ውድ አንተን እኮ በጉጉት ነው ምጠብቀው አመሰግናለሁ

  • @zebibasefa5194
    @zebibasefa5194 Před 2 lety +1

    የምር ከቃላት በላይ ጀግናነህ ወንድሜ ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቅክ በዚው ቀጥል

  • @bekelemegra5854
    @bekelemegra5854 Před rokem

    ፈጣሪ ይባርክህ ህይወትን ለማጥፋት የሚያፋጅ ስንቱ አለ አንተ ግን የሰዉን ህይወት ነዉ የምትቀይረዉ ትለያለክ

  • @neimaneima1221
    @neimaneima1221 Před 3 lety +3

    ሺይ ግዜ በተቻለ ላይክ በርታ በርታታታ

  • @alemgetanehassefa1956
    @alemgetanehassefa1956 Před 3 lety +1

    Enamesegnalen fetari kante gar yhun

  • @user-gf2kk8gt2x
    @user-gf2kk8gt2x Před 3 lety +3

    በጣም አስተማሪና ገንቢ ኢኒስፖየር የሚያደርግ ሀሳብ ነው በርታ በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @user-pd5of9mk5u
    @user-pd5of9mk5u Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ለምን እነደሚወዱኝ ነዉ ግራ ሚገባኝ እደዉም ተመስገን ከላይ ነዉ

  • @kedanfantahun8732
    @kedanfantahun8732 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እራሴን አብዝቸ እወዳለሁ።🍀

  • @AyshaAESHAHMED
    @AyshaAESHAHMED Před 3 dny

    አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @user-tb4jp6hh9f
    @user-tb4jp6hh9f Před 3 lety +3

    በጣም እናመሰግናለን ወንድም ጥሩ ምክር ነው ለቤትህ ገና ተቀላቀልኩ

  • @ameezxmneruykk4175
    @ameezxmneruykk4175 Před 3 lety +3

    እዴ። በእውነት መቸም በዚህ ዘመን እደዚህ የሚናገር የለም እናመሰግናል

  • @sem4451
    @sem4451 Před 3 lety +7

    OMG Thank you so much 🥰

  • @ffkkgshdh3276
    @ffkkgshdh3276 Před 3 lety +2

    ማሸአላህ ምክሮችህ ደስሲሉ ፣ያለፈ ታሪክን ለመርሳት ዬሚረዱ ነጥቦች ንገረኝእስቲ

  • @user-pz7uc8pr7p
    @user-pz7uc8pr7p Před 2 měsíci

    በእውነት አመሰግናለው

  • @baharba6201
    @baharba6201 Před 2 lety

    Ante alamahin yemitinor jegna neh berta እግዚአብሔር አምላክ idmena tena yistih 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-rt6pn3vh9p
    @user-rt6pn3vh9p Před 2 lety +2

    አቦ ይመችች💜

  • @mobizone4136
    @mobizone4136 Před rokem

    የታበራክኔ እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን ይጨመርልክ💓💓

  • @user-og2zq9xc1z
    @user-og2zq9xc1z Před 3 lety +2

    ሁሌም ድንቅ ሀሳብ ነው ይመችክ

  • @davedavid2918
    @davedavid2918 Před rokem +1

    በጣም እንወድሀልን በርታ

  • @judithdamte4712
    @judithdamte4712 Před 3 lety +1

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ተባረክ

  • @hawaseidyesuf
    @hawaseidyesuf Před 3 lety +3

    እናመስግናለን

  • @gonder267
    @gonder267 Před 3 lety +2

    የእዉነት በጣም ትክክል ነህ ከሁላችህም ምክር እሻለሁ በጣም የምወደዉ ልጅ አለ ሁሌም እናወራለን የፍቅር ጥያቄ አቅርቦልኛል ግን እሽም እብኝም አላልኩትም እሚኖርበት ቦታ ብዙ ኔትወርክ ዠለም እና ብዙ ጊዜ ይጠፋል በዛላይ ለኔ ያለዉ ነገር የቀነሰቀት ይመስለኛል ምን ተሻለኝ🙄

  • @LoretTube
    @LoretTube Před 2 lety

    እናመሰግናለን