የስኬታማ ሰው 9 ፀባዮች | የትኛው ፀባይ አለህ?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • ከ 9ኙ ፀባዮች ውስጥ አንዳንዶቹ "አሉኝ እኮ እኔም" የምንላቸው፣ አንዳንዶቹ "ኸረ ያስፈልጉኛል" የምንላቸው፣ አንዳንዶቹ ደግሞ "ምን ነካህ ይሄም የስኬታማ ሰው ፀባይ ነው እንዴ?!" የምትሏቸው ናቸው። ራሳችንን እንደምንፈትሽበት እና ብዙ ነገር እንደምናተርፍበት እርግጠኛ ነኝ።
    አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e... email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Komentáře • 672