ራስን እስከመጨረሻው መቀየር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 05. 2022
  • ራስን እስከመጨረሻው መቀየር ቆራጥ መሆንን ይጠይቃል፤ ግን ሁላችንም ለመለወጥ ከብዶናል ወይ ለውጥ ጀምረን አቁመናል። ጠዋት መነሳት፣ ስፖርት መስራት፣ ማንበብ፣ ገንዘብ ማስቀመጥ፣ መማር፣ ወጥሮ መስራት መጀመር እንፈልጋለን ወይ ጀምረን እናቆማለን። ራሳችንን፣ ስራችንን፣ ገቢያችንን፣ የፍቅር ግንኙነታችንን እና ሌላም ብዙ ነገር ህይወታችን ላይ መቀየር እንፈልጋለን፤ ምን ብናደርግ መው ታዲያ እስከመጨረሻው የምንቀየረው? እኔ ህይወት ላይ ብዙ ለውጥ የሰጡኝን፤ ብዙ ሰዎች የመሰከሯቸውን መፍትሄዎች እናወራለን
    አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Komentáře • 692

  • @user-hh1pu7rj7u
    @user-hh1pu7rj7u Před 2 lety +40

    አንተ መከታተል ከጀመርኩበት ቀን ራሴን አግኝቻለሁ
    በፊት ለሰዎች እንጂ ለራሴ ሁኜ አላውቅም ነበር
    በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ🥰

  • @TargetTutorialWithDawit
    @TargetTutorialWithDawit Před 2 lety +30

    Thanks 🙏
    አራቱንም ወድጃቸዋለሁ
    1, አስተሳሰብን መቀየር
    2, አላማ ማስቀመጥ
    3, አቅድ ማውጣት
    4, ፅናት
    All of them are related one another. Unless you change your thought you will not have a dream.... according to Napoleonh Hill's book "Think and grow Rich" This book helps me to Think outside of the box.

  • @ethiosenytube2138
    @ethiosenytube2138 Před 2 lety +5

    እኔ መፅነቱን መርጫለሁ እየኖርኩበትም ስለሆነ።መፅናት ሰላም አለው ለእኔ።ስለምክርህ እናመሰግናለን ምርጡ።

  • @uniqueenglishinamharic
    @uniqueenglishinamharic Před 2 lety +6

    በሀገራችን ዉስጥ አንደዚህ አይነት ትምህርቶች በጣም ወሳኝ ናቸዉ።በርቱ ጀግኖች!!

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Před 2 lety +42

    ስም: ሙሀመድ ﷺ
    ✔የአባት ስም አብደላህ
    ✔የእናት ስም አሚና
    ✔የትውልድ ቦታ መካ
    ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና
    ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12
    ✔እድሜ 63
    ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ
    ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25
    ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40
    የነብያቶችን ታሪክ
    ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ
    ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ባረከላሁ ፊኩም👍

  • @belsti9368
    @belsti9368 Před 7 měsíci +4

    አይ አንተ ምርጥ ሰው እንዳንተ አይነት ሰው ለሃገራችን ወጣቶች ያስፈልጉናል።ስንቶች ዶክተር ነን እያሉ በጉራ እና በራስ ወዳድነት ራሳቸውን ይቆልላሉ።ክበርልን ወንድምየ

  • @Muhammed27340
    @Muhammed27340 Před rokem +3

    መቀየርም ዋጋ ያስከፍላል አለመቀየርም ዋጋ ያስከፍላል ይሄብቻ በቂ ነው ምን አይነት እኸቀትነው ያለህ።❤️👏

  • @Nureshetu1910
    @Nureshetu1910 Před 2 lety +4

    በእውነት እስካሬ ባለመስማቴ ያንተን ትምህርት ይቆጨኛል በጣም እበሳጭ ተስፍ ቆርጨ ሁሌ ማልቀስ ነበር ስራየ አሁን ግን በፍፁም አላለቅስም ያለኝን ያደርኩትን ማሰብ ጀመርኩ እልከኛ እና ጠንካራ ለመሆን ተነሳሁ

  • @user-kw2sd5xw9v
    @user-kw2sd5xw9v Před 2 lety +122

    አቤት እዉቀት ጥግ ድረስ መሪ መሆን እምትችል ሰው ነህ እሯ በርቱልን 💙🤍💚

    • @asres2602
      @asres2602 Před 2 lety +5

      እውነት ነው

    • @network7148
      @network7148 Před 2 lety +4

      እንደተባለዉ የመጀመር ችግር አይታይብንም ነገርግን ለመጨረስ እንቸገራለን፡፡ወንድማችን አስተማሪ ምክር ነዉ እንድትበረታልን ይሁን

    • @network7148
      @network7148 Před 2 lety +1

      @Tam tube -ታም ቲዩብስለተሰጠኝ መልስ ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ ወደ እልፍኜ ጎራ ብለዉ ቤተሰብ ይሆኑ ዘንድ ከታላቅ አክብሮት ጋር እጠይቃለሁ፡፡ አመሰግናለሁ

    • @network7148
      @network7148 Před 2 lety +2

      @Tam tube -ታም ቲዩብ እኔም ሰብስክራይብ አድርጌ 2 ቪዲዮ ተመልክቻለሁ፡፡ መረዳዳታችን ይቀጥላል፡፡

    • @yordanostesfay6207
      @yordanostesfay6207 Před 2 lety

      ​@Tam tube -ታም ቲዩብ ኘጀነገኘአቸቨኀ-ጸዠዘጀየጀፐፈየዠየየደደፐገጀጀፈፐከኘኘከአ ጸጸፀፀፀፀፈፀፀፈፈየዐየዠየየጀፈየደደፀፀደፀፀጀዐተኀ😐🤗😝😝😝😐😐🔩☀️🔩🔩ኀቸቸቸቸቸኀኀኀ

  • @user-bg6fb1vt8k
    @user-bg6fb1vt8k Před 2 lety +10

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ያስተምራል
    እናመሰግናለን ወንድማችን
    በምትሄድበት ሁሉ ቸሩ መድኃኔአለም በመንገድህ ይቅደምልህ እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁን ።

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Před 2 lety +35

    እጅግ በጣም አመሰግናለው በሁሉም በኩል በጉጉት ነው የምጠብቅህ እንዳንዴ ደግሜ እሰማለው ትልቅ ትምህርት አግቻለው
    ተቀይራለሁም ብዪ እራሴን አስባለው
    Thanks again 💕🙏💕

  • @simonsays3366
    @simonsays3366 Před 2 lety +3

    የምነግርሕ እዉነት በጣም ጠንካራ ሰዉ ነኝ ያልምኩትን ከመት አርባ አሳክቻለሁ ግን ሕልሜን መሆን የነበረብኝን መሆን አልቻልኩም አዎ እሱ ደሞ ሁሌም ይቆጨኛል። ሁሌም ስሰማሕ ዉስጤን ይነካኛል ወደሕልሜ ልሔድ እልና እድሜዬን አስበዋለሁ አርፌ ልጆቼን ላሳድግ እላለሁ ብቻ አላቅም ወንድሜ ፈጣሪ ብቻ ይባርካችሁ ቢያንስ የተኛ አእምሮዋችንን ቀስቀስ ታረጉታላችሁ

  • @alemneshtemesgentemesgen8576
    @alemneshtemesgentemesgen8576 Před 2 měsíci +1

    አንተ የተባረክህ ሰው ምንያህል ታድልለህ አደልከን እናመሰግናለን። ኑርሕን።

  • @mikre_aimro
    @mikre_aimro Před 2 lety +18

    ወደ አዕምሮህ የምትልከው መልዕክት የሃሳብህን አይነት ይወስናል፤ የሃሳቡህም ድግግሞሽ እምነት ይሆንሃል፣ ፅኑ እምነትም የማያቋርጥ፣ የማይቆም ለውጥን ያመጣል።
    ክብረት ይስጥልን! እናመሰግናለን! 🙏

    • @network7148
      @network7148 Před 2 lety

      እንደተባለዉ የመጀመር ችግር አይታይብንም ነገርግን ለመጨረስ እንቸገራለን፡፡ወንድማችን አስተማሪ ምክር ነዉ እንድትበረታልን ይሁን

  • @hayemanot5169
    @hayemanot5169 Před 2 lety +3

    Betam Enamsehenalen kebrten yestelen seney
    ፍርሀትን ማስወገድ
    ነገ ምን አይነት ሰው እሆናለሁ
    እቅድ አውጣ
    ፅናትን ተለማመድ ዋው 👌🙏 Wede nachiw hulunm Adergachawalehu

  • @borhanahmed3279
    @borhanahmed3279 Před 2 lety +5

    አተን የወለደች እናት ሺ አመት ትኑርልኝ
    ይኸዉ ያተን ትምርት ደጋግሜ እየሰማሁ ከብዙ መጥፎ ነገሮች ተቆጥባለሁ
    ዘመንህ ይባረክ
    ወድምየ እመብርሀን ትጠብቅህ

  • @tewabechchina5030
    @tewabechchina5030 Před 2 lety +34

    እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርከው ወንድሜ ❤️🙏

    • @danielbigman4776
      @danielbigman4776 Před 2 lety

      Yemer anete teleyale yaneten viodio bemayetye hiwoti lay bezu lewx ayichalew amesegenalew feteri yixbekeh wonedemi kexlebet ewedhalew

  • @user-cq3cz4pq9i
    @user-cq3cz4pq9i Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ በእውነት 2014 ለእኔ የለውጥ ዘመን ነው የሆነልኝ እናንተን እንዳገኝ የረዳኝ እግዚአብሔር ይመስገን እናተንም ከልብ አመሰግናለሁሁሉም ተመቾቶኛል

  • @henokabebe243
    @henokabebe243 Před 2 lety +6

    አመለካከትን መቀየር ነገሮችን የሚታይበት መንገድ መቀየር ነው እኔ የወደድኩት ወዳጄ አንተ ራስህ ነው መቀየር ያለብህ እንጂ ላንተ ህይወት መቀየር ማንንም አትጠብቅ ለራስህ ሀላፊነቱን ወሰድና ወጥረህ ስራ ወጥረስ ተቀየር ያኔ የናቁህ ሁሉ ከጉንህ ይቄማሉ ሰምች ጠንካራ ሰው መደገፍ ይፍልጋሉ ለሰው ብለህ አይደለም የምትቀየረው ለራስ ስትል ነው አድርገውና ይቻላል በል ማድረግ ተችላለህ ምክንያቱም በንተ እተማመናለሁ

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c Před 2 lety +3

    በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ እግዚአብሔር የሰጠህ ፀጋ ደስ ይላል ሁለየም መታቀርባቸው ምክር ጠቅሞኛል አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤

  • @thevoiceofgondar3331
    @thevoiceofgondar3331 Před 2 lety +1

    በርታልኝ ስነወርቅ አንተ ትለያለህ ከዚህም በላይ እጠብቅሀለሁ በቅርቡ የጠቅላዩ ሚኒስተሩ አማካሪ ትሆናለህ ጀግና ነህ አንተ ተለውጥ ሰው የለወጥክ አትዮጵያዊ ባለምጡቅ አእምሮ ባለቤት ስነወርቅ በርታ በርታ❤❤

  • @user-nw4kv2uj2o
    @user-nw4kv2uj2o Před 2 lety +4

    የአመቱ ወሳኝ ሠው እንኳን በሠላም መጣህልን ቃላትሥ የለኝም ሠላምህ ይብዛልን 🥰

  • @user-rr4xz2pp1l
    @user-rr4xz2pp1l Před 2 lety +1

    ህልም ማስቀመጥ በጣም ጠቃሚ ነው ብዙ እንቅፍት ቢያጋጥምም ህልምን ለማሳካት ያጠነክራል ለኔ ይህ ነው የጠቀመኝ ወንድሜ አመሰግናለሁ ኑርልኝ በርታ

  • @alemneshtemesgentemesgen8576

    አምላክ የማያልቅ ሀብት የማይጎድል ጤና ይስጥልኝ አመሰግንሀለሁ ። መታደል ማለት ትውልድን ከማስተማር ይጀምራል። ታድለሀል ❤❤❤

  • @user-zt6sy6qe5g
    @user-zt6sy6qe5g Před rokem +1

    ሁሎንም ወደነዋል ትለያለህ ወንድማችን ከበረልን 💚💛❤️💖🙏

  • @madinahmadinah9515
    @madinahmadinah9515 Před 2 lety +3

    እኔ በቅድ ነው ሁለግዜም አምራመደው ገዘብ አያያዝ ዝም ግበዝ ነኝ ግን ስለቢዝነስ እማቀው ነገር የለኝም 🤓ገዘብ ብቻ በቂ አደለም 🤒ስነ ግን አደው ለኔ ሲል ዕድሜህን ያርዝመው ፈጣሪ የኔ 🦁😘

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 Před 2 lety +3

    ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን ያንተ ትምህርት አእምሮን ይጠግናለው እውነት❤👍🙏

  • @melakuashagrie6040
    @melakuashagrie6040 Před 2 lety +2

    እ.ር እስከመጨረሻው ይጠብቅሕ።ሁሌም እከታተልሐለው ግን ምፈልገውን ለማድረግ ጀምሬ አቋርጣለው እንዴት እንደሆነ አላውቅም

  • @woldemariamwonta21
    @woldemariamwonta21 Před rokem

    አንተን በአካል ባገኝ ደስ ይለኛል የሚትገኝበት አድራሻ የት ነው እስካለህበት መምጣት እችላለሁ ፍቃደኛ ከሆንክ ምርጥ ሰው

  • @zaharaahemd933
    @zaharaahemd933 Před rokem

    አመሰግነዋለሁ አሁን ካለሁበት የተሻለ ደረጃየ ክፈ ሲል ይታየኛል እደምሆንም አምናለሁ በአሏሁ ሱብሀነሁ ታአላ እገዛ ኢንሻ አሏህ

  • @alemneshtemesgentemesgen8576

    ዛሬ ግንቦት 12.2016 ባንተ ትምህርት በቆራጥነት በመታገል አዲስ ታሪክ እፅፋለሁ። ቃል ኪዳን ገባሁ።

  • @banchasres3980
    @banchasres3980 Před 2 lety +2

    ሰላም በጣም ደስ ይላል ሁሉም ያልካቸውን እስማማባቸዋለሁ አመሰግናለሁ ሰላምችሁ ይብዛ በእውነት ጎበዝ ነህ👏👏👏

  • @mekdesmekdes186
    @mekdesmekdes186 Před rokem +1

    እቅድ እና ፅናት ግደታያስፈልጋል ወድማለሜ ሁልጊዜ እምትናገራቸዉ ነገሮች ከልቤይገባሉ እናም በምትላቸዉነገሮች እስማማለሁ በርታልኝ ወድሜ እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @esukaizen7878
    @esukaizen7878 Před 2 lety +1

    በጣም ምርጥ ትምህርት ነው የአይምሮ እራቤን ያስታገሰ ትምህርት ነው እረጅም ጤና እና እድሜ

  • @habiibjames9529
    @habiibjames9529 Před 2 lety +1

    tnx just year beautiful
    Very very God 🙏🙏😘

  • @mametassew8676
    @mametassew8676 Před 2 lety +3

    ወንድሜ እናመሰግናለን የኔ ባህሪ ሁለቱ ነገሮች አሉብኝ ፍርሀትና ጥርጣሬ

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 2 lety +2

    Egzibher yimsegn wodemachen amsgenalhu masetewalun yadeln yetgebar sew yadergen AMEN selam lEthiopian 💚💛❤🤲🙏

  • @thankgodforeverything6361

    ወደ አእምሮህ የምትልከው መምረጥ ፣ፅናት፣እቅድ ማውጣት ሁሉ ምርጥ ሀሳብ ነው ከፀጋ በላየ ፀጋ ይጨምርል ወንድም አለም እኔ ራሴን ለማግኘት እየመከርሁ ነው ባንተ ምክር

  • @hannayenatwalij219
    @hannayenatwalij219 Před 2 lety +1

    እኔ ሁሉንም ነው የወደድኩት ወንድሜ በተለይ ደግሞ ፅናት እጅግ በጣም አመስግናለሁ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏

  • @ibrahimhussen9525
    @ibrahimhussen9525 Před 2 lety +1

    ወንድማችን በጣም ጎበዝ ነህ አናመሰግናለን ድምፅህ እራሱ ጉልበት ይሰጣል።እጥር ምጥን ያለ የማይሰለች ነው። በርታልን አንበሳ ነህ

  • @mercynumerous9078
    @mercynumerous9078 Před rokem

    ልክ ነህ ተሰስተህ አታውቅም ስለኔ ሁሉ የምታወራ ነው የሚመስለኝ። ትችላለህ የምር ቃል የለኝም ለመግለፅ ይሄ ቻናል ብርታቴ ነው ።ብዙ ይጠቅማል።

  • @asmeretbesrat6556
    @asmeretbesrat6556 Před 2 lety +1

    ኣሜን ተባረክ ወንድሜ 🙏🙏

  • @saranoon4749
    @saranoon4749 Před 2 lety

    ትምርት አይገባኛም በጣም አንባቢነኛ አማርኛ መፀሀፍ ይገርማሀል ከ5 ደቂቀ በሃላ ትዝ አይለኛም እንሊዘኛ ማወቅ እመኛለው ለማዋቅ ለ አልታደልኩም የልጅነቴ ያሳለፍኩት ታሪክ ሁሉም ትዝይለኛል የትምርት ነገር ይከደን አሳዝናለው አይደል

  • @lidethulluka6473
    @lidethulluka6473 Před 8 měsíci +1

    WoW important speech thank you 👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @WeynshetShemiles-cw1cl
    @WeynshetShemiles-cw1cl Před 4 měsíci

    Amsgenalhu Erjem edmi k tenaga emgnalhu hulume yemitkemgne huno agegnechiwalhu thank you

  • @efremefa4403
    @efremefa4403 Před 2 lety

    ያቀረብካቸው ሶስቱም ሃሳቦች ለኔ በጣም ጠቃሚ ናቾው thank you so much

  • @danielmulugeta9442
    @danielmulugeta9442 Před 2 lety

    All of them are great especially ጽናት "stability thanks my dear brother long life god bless you

  • @seada-rr9hx
    @seada-rr9hx Před 2 lety +1

    አንበሳ ጀግና ወጣት ነህ ተባረክ ብሩክሁን
    😘😘😘😘

  • @user-zs9ic9ud4s
    @user-zs9ic9ud4s Před 2 lety +1

    ሳላም በጣም ምርጥ ምክር ነው የለገስከን ዋውውው በቀጥታ እኔን ነካኝ መልእክቱ እንመሰግናለን

  • @amanuelghebregziabher2165

    Waww thank you so much bro. I like all the points. It's amazing. Now I will start to use those points. God bless you

  • @alemsiyoum9531
    @alemsiyoum9531 Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርከው ወንድሜ

  • @adnakottube6912
    @adnakottube6912 Před 2 lety +13

    እባክህ ፈጣሪ፣አንድ ውለታ ዋልልን፡
    ክፉ ሀሳባችን format አድርግና፣ፍቅርን ጫንልን፡፡

  • @Samirwyi
    @Samirwyi Před 2 lety +1

    Abo yimeche yen jeginaaa anbesa 🐅🐅🐅🐅❤❤✅✅✅✅✅
    Good Viles you amazing

  • @dagemhilu1458
    @dagemhilu1458 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን እስቲ ደግሞ personal development ላይ የሚያጠነጥኑ መፃሕፍትን አጋሩን (አካፍሉን) ብዞቻችን እንጠብቃለን እና የአነጋገር ክህሎታችንን ለማሳደግ የሚረዱን አንትም እንዳልከው እራሳችንን እንድንቀይር ያደርጉናል ከዚ በፊት ካካፈላችሁን መፃህፍት በተጨማሪ እባካቹ በቀጣይ እንጠብቅ???

  • @user-fw9ef4ll9y
    @user-fw9ef4ll9y Před 2 lety +1

    ጤና ይስጥልኝ ቤተሰብ
    ፩ የሚጎትቱንአመለካከቶች መቀየር
    ሁሉም ጥሩ ምክር ናቸው

  • @Draguto
    @Draguto Před 2 lety +2

    thanks for all the advice u gave us rlly ..from now on i will make sure to put my all energy and effort for what am believe in

  • @kiyaalmu1740
    @kiyaalmu1740 Před 2 lety

    Hulem besmawu gize betam itkmalew tebarek tsagewun yabzaleh

  • @kbtube3367
    @kbtube3367 Před rokem

    አላማ፤ህልም አለይ አመለካከቴን እቀይራለሁ
    እናመሰግናለን ወንድማችን🙏🙏🙏🙏

  • @shewitfsahaye6492
    @shewitfsahaye6492 Před 2 lety

    Wow brother thank you for your sharing I appreciated you

  • @yaredaseged7466
    @yaredaseged7466 Před 2 lety

    You guys are always good very motivating I thank you. God bless.

  • @hasnahasna7365
    @hasnahasna7365 Před 2 lety +33

    ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን 3ቱም አስፈላጊ ናቸው ክበርልን🙏

  • @bellatbellat8325
    @bellatbellat8325 Před 2 lety +1

    ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛልህ ወንድሜ በጣም እናመሠግናለን በርታልን

  • @hamahamr5277
    @hamahamr5277 Před 2 lety

    በጣም ደስ የሚል እርስ ነበር እና በጣም የወደድኩት በፅናት መጠበቅ ነው።
    አሁን ወደ ህይወቴ ማስገባት ይኖርብኛል በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @haphap4640
    @haphap4640 Před 9 měsíci

    የኔ ውድም ጀዛ ከላህ ከይር ሁሉም ነገር በሂውታቹን ያለውን ነው እያስተማርከን ያለውህው እውት ይጨምርልህ

  • @LioFamily1
    @LioFamily1 Před 2 lety

    Thanks Inspire Ethiopia!!! i always wonder what comes next from you guys keep up the good work!!!

  • @hailemariamteklewoldw.5061

    All your comments i.e. the causes and possible solutionts are very smart and attractively presented. Keep it up.

  • @AlemyeMinda-gn9hn
    @AlemyeMinda-gn9hn Před rokem

    Hulum betam harif new thanks

  • @gebremichaelkibretsheferaw3976

    I liked all of them
    Thank you so much

  • @rebicamulgeta7548
    @rebicamulgeta7548 Před 2 lety

    እናመሰግነናለን ደስ የሚል አስተምህሮት ነው ፈጣሪ በእድሜና በጤና ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @user-vs8bx4vo5h
    @user-vs8bx4vo5h Před 2 lety +2

    እናመሰግናለን ወንድም አላህ ይጨምርልህ

  • @busyline2085
    @busyline2085 Před 3 měsíci

    አሏህ ይጠብቅህ መልካምነት ለራሰ ነው በአንተ ሰበብ ወደራሴ ተመልሻለሁ🎉🎉🎉🎉

  • @merongirma3565
    @merongirma3565 Před 2 lety

    አመሰግናለሁ ሰላምህ ይብዛ እኔ ሰሞኑን ነው መከታተል የጀመርኩት ግን ልዩ ነው ሁሉ ነገር ተመችቶኛል ስልጠናችሁን ብወስድ ደስ ይለኛል

  • @semereyisfalem9237
    @semereyisfalem9237 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወድሜ❤🙏

  • @abayebiratu6097
    @abayebiratu6097 Před 2 lety +1

    fetare yebareke 👌❤❤🙏

  • @awolendris3291
    @awolendris3291 Před rokem

    ምርጥ ጽናት ላይ ያወራከው ነገር ይበልጥ ተመችቶኛል

  • @BLACK_man2399
    @BLACK_man2399 Před 2 lety +1

    U now i have never ever seen this kind of motivation speech and i does change d me and i just won't to say thank you very very much 👌

  • @abenezerlala9813
    @abenezerlala9813 Před rokem

    በጣም ደስ ይላል comment ሳነብ ስድብ የለም ሁሉ አቅራቢውን እና እግ/ር እየባሩኩ ሳይ ሀገሬ ሁሉ እንደዚህ ብንሆን ብያ ተመኝው ።

  • @inspirekids8328
    @inspirekids8328 Před 2 lety +1

    Gobez neh sine, i believe all 3 should go together

  • @demessanegessu2164
    @demessanegessu2164 Před 2 lety

    My brother extremely i love your speech evenly i hope your vision isnt left only on CZcams!!

  • @ibrahimdhaba8120
    @ibrahimdhaba8120 Před 2 lety

    Thank you so much for letting us

  • @Sarasara-sz9qe
    @Sarasara-sz9qe Před 2 lety +1

    Hulm New Yetemecheng Yenga Wud Nurlin Kekufu Neger Hulu EGZIABHER Yitabikik Ameen

  • @frehailu3442
    @frehailu3442 Před 2 lety

    Thank you so much 🙏🙏🙏❤

  • @user-sv1lq1zu1j
    @user-sv1lq1zu1j Před 2 lety

    ይመቺህ ወዳጄ በጣም ነው የምትለየው ሁሉም ተመቺቶኛል በተለይ እቅድና መፅናት በጣም ሀሪፍ ነው ቀጥልበት

  • @godknows172
    @godknows172 Před 2 lety

    thank you መጽናቱ

  • @zeyita
    @zeyita Před 2 lety +5

    ከልብ እናመሰግናለን! 🙏 ፈጣሪ አለማችንን እንዲሁም ሃገራችንን ሰላም ያርግልን ! 🙏
    ምንም አይነት መኪና፣ ማሽነሪ እና ባለሙያ ሳያስፈልግ Contractor/ስራ ተቋራጭ እንዲሁም አማካሪ/Consultant መሆን ተቻለ፡፡ 👍

  • @bisratasefa8918
    @bisratasefa8918 Před 2 lety

    4 betam mert meftehe nw hulem lemtegber asebyalew tanxs. My hero

  • @haymanottamseganhayim3021

    ወድሜ አንተን መከታተል የጀመርኩት ዛሬ ነው መልክትህ በጣም ደስ ይላል ተባረክ😍🙏🙏🙏

  • @nahomberaki1732
    @nahomberaki1732 Před 2 lety

    በጣም ጠቃሚ ትምህርቶች ነው ምታስተምረን
    Thank you bro

  • @tubeiqratube2615
    @tubeiqratube2615 Před 2 lety +1

    Inpire Ethiopia በርቱ በጣም አድናቂያቹ ነኝ

  • @Masarat-no2ip
    @Masarat-no2ip Před rokem

    Tank you my brother all the best idea ❤️❤️

  • @rawadasulemanrawadasuleman3512

    አነመሰግነለን መልካም ቀን ሁሉም በጣም አርፍ ነው

  • @erimerkebselamchannel8493

    You have great motivational words so do It better ...U help me something on my lifestyle ...Thankx. Bro

  • @fugddhgd4150
    @fugddhgd4150 Před 11 měsíci

    እናመሰግናለን እግሔአብር ካንተ ጋር ይሁን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @kemalaman8163
    @kemalaman8163 Před 2 lety +1

    ባጣም አሪፍ ምክር ነው ሁላቺም እንዳዝ አይነት motivation አይነት የምር ባጣም አሪፍ ነው

  • @firhewotetho1596
    @firhewotetho1596 Před 2 lety

    Hulunm new yewededkuk tebarek wendme bante betam telewchalew yemir

  • @workeyekefalijgebre5061

    thank you God bless you

  • @Niguse-wz6il9tq9w
    @Niguse-wz6il9tq9w Před 4 měsíci

    አራቱንም ወዳዋለው ❤❤❤ ኑርልን አባታችን

  • @user-hi2pi2uw2i
    @user-hi2pi2uw2i Před 10 měsíci

    Thank you so much ❤❤❤❤

  • @abe____tube9158
    @abe____tube9158 Před 2 lety +1

    ሁሉም አስፈላጊ ናቸው እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @user-pq2dt6rm2f
    @user-pq2dt6rm2f Před 2 lety +1

    THE MOST INSPIRING VIDEO SO FAR, ALL IN ONE!