ጥምቀትን በጎንደር ዘና ፈታ!!!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 01. 2021
  • በክርስትና እምነት ከሚከበሩ በዓላትች አንዱ የጌታችን የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ነው ። በተለይ የጎንደር ህዝብ ደግሞ ባህሉን ወጊን ትውፊቱን በጠበቀ መልኩ በደማቅ ሁኔታ ይከበራል ። ይህ ምስል ደግሞ በበዓሉ ከነበሩ ትዕይንቶች በጣም በጥቂቱ ተቀንጭቦ የተወሰደ ነው ። መልካም በዓል ይሁንላችሁ ዘና ፈታ በሉበት።
  • Komedie

Komentáře • 6

  • @user-qg6cf9uq5d
    @user-qg6cf9uq5d Před 3 lety

    ዋዉዉዉዉ

  • @Mssscenter
    @Mssscenter Před 3 lety +3

    አረ በጣም ያምራል

  • @amirelove812
    @amirelove812 Před 3 lety +1

    ዋውውውው

  • @amirelove812
    @amirelove812 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር። ይጠብቃቹህ

  • @messymessy8882
    @messymessy8882 Před 3 lety +1

    በመዝሙር ነው እዴ የሚጨፍሩት እረ ተው ማስተዋልን ያድላን

  • @user-un4qt8nm5e
    @user-un4qt8nm5e Před 3 lety +1

    በመዝሙሩ ነው እደ እሚደለቁት