ጥምቀትን በጎንደር- አንድ ቀን ከአምለስት ጋር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • የጥምቀት ዕለት በ11 ሰዓት እና ከ ምሽቱ 3 ሰዓት ይጠብቁን ላይ
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2020 Arts Tv World

Komentáře • 94

  • @betelhimtafere9393
    @betelhimtafere9393 Před 3 lety +9

    የሀይማኖት እና የፍቅር ሀገር ጎንደር ። ይሄን ፕሮግራም እስከማየው በጣም ቸኩያለሁ
    አምለሰት እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @meab7556
    @meab7556 Před 3 lety +1

    እንኳንም በሰላም ተጠናቀቀ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-ph1cc7rj7k
    @user-ph1cc7rj7k Před 3 lety +1

    አሜን እኳን አብሮ አደረሰን የአመት ሰው ይበለን በጣም ደስ ይላል ተዋህዶዬ ሰላምሽ ይብዛ ኢትዮጵያ አቺከሊለሽ የለችምና

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 Před 3 lety +6

    እልልል 👏👏👏🙏እናመሰግናለን

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @enatgetachew9618
    @enatgetachew9618 Před 3 lety +3

    እልልልልል አሜን አሜን እኛም ለዚ ክብር ያብቃን 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 3 lety +12

    ጎንደር ውባ ከተማ የታርክ አንባ አለምሰት ጥሩ አድርገሻል መልካም የጥምቀት በዓል ይሁንልን

    • @ethiopiaconcernme4658
      @ethiopiaconcernme4658 Před 3 lety

      ‹‹ጥምቀት በዓል›› የጌታችን የመድኃንታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዮርዳኖስ ወንዝ መጠመቁን የምያሳይ በዓል ነው ወይስ የባድራ ቀን ነው፡፡ ክርስቲና ድንበር/ባንድራ/ዜግነት አለው ወይ ይህ ጥያቄ ለአማራው-ኦርቶዶክስ ነው

    • @user-ps3vi6oy2j
      @user-ps3vi6oy2j Před 3 lety

      @@ethiopiaconcernme4658 የክርስትና ሕይወት ሰማያዊ ስርአት ነው የዘላለም ሕይወት ዘመን የማይሽረው የማይለወጥ የማይናወጽ ህያው አምልኮ ነው የጌታችን የኢየሱስ የክርስቶስን የልደት ወይም ጥምቀት ወይም ትንሳኤ ስናከብር እውነተኛ የሆነውን ያዳነንን የተወለደልንን የተጠመቀልንን የተሰቀለውን መቃብር ፈንቅሎ የተነሳውን በክብር ያረገውን ዳግም የወጉት እያዩ ተመልሶ ለፍርድ የምመጣውን ኢየሱስ ክርስቶስን አምነን የምናመልክበት ስርአት ነው እንጂ ክርስትና በባድራ በድንበር በዜግነት የምንመድበው አይደለም ግን መዘንጋት የሌለበት አገር ህዝብ ነው የህዝብ የአገር መገለጫችን ባንድራችን ኢትዮጵያዊነታችን ስርአታችን ባህላችን ብዙ ነገር አስተዋጽኦ አለው ስለዜግነት የምድር ገዥዎች ድንበርን ዜግነቱን ሰሩት እንጂ መጽሀፍ ቅዱስ ምድር በአንድ ቋንቋ እንደነበረች ይገልጻል ድንበር ሰርተው የከፍፈሉት የምድር ገዥዎች ናቸው የክርስትና የድንበር አገር የለውም ዜግነቱ ሰማያዊ ነው

    • @ethiopiaconcernme4658
      @ethiopiaconcernme4658 Před 3 lety

      @@user-ps3vi6oy2j "የክርስትና የድንበር አገር የለውም ዜግነቱ ሰማያዊ ነው"ታድያ ስለምን የባንድራ በዓላት አስመሰላችሁ! ባንድራ መያዝ ማለት ምን ማለት እንደሆነ አልገባችሁ! ባንድራ መያዝ ማለት፡ መከለል/ድንበር ማበጀት፣ ወዘተ፡ መፅኃፍ ቅዱስ ግን በፍፁም ይህን ይቃወማል እንደክርስቲያን ባንድራ ምድራዊ ነው ክርስቲና ሰማያዊ ነው፤ እናንተ አነጋገራችሁ ሁሉ ነገር ክርስቲና ምንጩ እዝህ ጎንደር/ጎጃም እንደሆነ አድርጋችሁ ነው የምታወሩት ያለማወቅ ድፍረታችሁ ሁሌም ይገርመኛል! ይህንታውቃላችሁ እናንተ አማራዎች፡ ከእናንተ በፊት ኤርትሪያዊያንና ትግሬዎች ክርስቲያን እንደነበሩ! ይህንንም እንተወው! በመፅሃፍ ቅዱስ ‹‹የሐዋርያት ሥራ›› ‹በቤተክርስቲያናችሁ› ይነበባል፤ ከተነበበ ቤተክርስቲያን ክርስቲና መቼ እንዴት የመጀመሪያዎቹ ማን እንደሆኑ ይናገራል፤ እናንተ የእራሳችሁን ትሪክቶች ፅፋችሁ እራሳችሁ ብቻ አዋቅ/‹ክርስቲያን› እንደሆናችሁ በማሰብ ፍፁም ተምታቶባችሁ ‹‹እኛ አልተሳሳትንም›› ብላችሁ ትዘምራላችሁ፤ መሳሳታችሁን አለመሳሳታችሁን ማረጋገጫውን የምታገኙት ከመፅሃፍ ቅዱስ ነው፤ ምክንያቱም የክርስቲና መሠረተ(Foundation) ታድያ እናንተ የእራሳችሁን አለም ፈጥራችሁ የምትኖሩ ይመስለኛል! የአይሁድ እምነትና ክርስቲና መለዬት አልቻላችሁ መለዬት ካልቻላችሁ ደግሞ ጥምቀት ትርጉም አይኖረውም ምክንያቱም እናንተ ከክርስቶስ በፊት ክርስቲያን ነን ትላላችሁ! ከሆነ ለምን ትጠመቃላችሁ፤ የጥምቀት ትርጉም እየጠየኩህ አይደለም! ድርግታችሁን ነው! ለእናንተ አማራዎች ባህል እና እምነት አንድነው ሃይማኖት ደግሞ አንድ ነው፤ አይናችሁን ና ልባችሁን ከፍታችሁ መፅሃፍ ቅዱስን አንብቡ! ገድሎች ና ትሪክቶች ከክርስቲና ጋር ምንም ግንኙነት የለውም ይህ አይሁዳዊነት ነው እንጂ ክርስትናዊነት አይደለም!!!

    • @user-ps3vi6oy2j
      @user-ps3vi6oy2j Před 3 lety

      @@ethiopiaconcernme4658 ከአገር ጋር ነው የምንጋዘው መገለጫችንም ነው ባንድራ ክብራችን ነው ጌጣችን ነው በጎ ህሊና ካለሽ ወይም ካለህ የእኛ ባንዲራ መያዝ ለአንተ ህመም አይሆንብህም ከዚህ በተሻለ አብዝተን ብንይዘው የአባቶቻችን ደም የተከፈለበት ክብራችን ነው የታርክ አባወራዋ በይበልጥ የኦርቶዶክስ የሀይማኖት ሁሌም እንይዘዋለን ለትውልድም ይህ ስርአት ይቀጥላል አይቆጭህ ከቻልክ ክብር ለባንድራችን ስጥ

    • @user-kz1xh6ny2w
      @user-kz1xh6ny2w Před 3 lety

      @@ethiopiaconcernme4658 እሥቲ መጽሀፍ ቅዱሥ ኢትዮጵያን ሥንት ጊዜ እንሚያወሣን አንብቢ ኢትዮጵያ ደግሞ በአርንጓዴ ቢጫ ቀይ ባንዴራን ትወክላለች ሥለዚህ የጊታችን የእየሡሥ ክርሥቶሥ ጥምቀትም ለመላዉ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክሥ ተዋህዶ ትልቅ የመዳናችን ደሥታ ሥለሆነ ሥነደሠት ብዙ ጊዜ በኢትዮን ባንዴራደሥታችን እንገልጻለን ሥለዚህም ነዉ አማራዉ ባንዴራን በማድመቅ የሚገልጸዉ አገር ከመዉደዳቸዉም ብዛት እንጅ የአማራዉ የትግሬዉ ኦርቶዶክሥ ብለሽ በመለያየት መፈርጅ ክልክል ነዉ አጠቃላይ የኢትዮየኦርቶዶክሥ ነዉ የሚባለዉ እሽ ሌላዉ በጥምቀት ብቻ አይደለም አማራ የኢትጵያ ባንዴራ ይዞ የሚወጣዉ ሢከፋዉም ሢደላዉም የሚገልጸዉ በኢትዮጵያ ባንዴራ ነዉ? ለምን የክልል ባንዴራ እንደሌሎቹ አያሣዩንም ብለሽ ብጠይቂ ትክክል ነበርሽ ለዚህ መልሡ ደግሞ የክልል ባንዴራ የመጣዉ የሚታወቀዉ ከኢትዮጵያ ባንዴራ በኃላ ነዉ ለኢትዮጵያኖች በሙሉ አጥንታቸወን የከሠከሡት በኢትዮባንዴራ መሆኑን ሥለሚያዉቁ ሁሉ ነገራቸዉ ነዉ የደሥታም የሀዘንም መግለጫ ነዉ የኢትዮ ባንዴራ ለአማራ ካልተመለሠልሽ(ህ)ንገሪኘ እሥከ ገባኝ ድርሥ ለማሥርዳት ዝግጂ

  • @sabatedros6302
    @sabatedros6302 Před 3 lety +2

    መልካም የጥምቀት በኣል ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ!!! እልልልልልልል እንኳን አብሮ አደረሰን!!!

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      *1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ..አመሰግናለሁ*

  • @Tegbarawi_kerestena
    @Tegbarawi_kerestena Před 3 lety +3

    እልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @MastewalDessie
    @MastewalDessie Před 7 měsíci

    ሀገሬ ሰላምሽ ብዝት ይበል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mariabangs6775
    @mariabangs6775 Před 3 lety +7

    እልልልልልልል እንኳን አብሮ አደረሰን የፈጣሪ ያለህ ኦርቶዶክስ መሆን ማለት እኮ መመረጥ ነው በፈጣሪ ስም ምንኛ እድለኞች ነን

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @abyssiniaethiopia7667
    @abyssiniaethiopia7667 Před 3 lety +4

    Beautiful culture 🙏💚💛❤ dommage la vidéo est courte je veu y voire plus bonne fête Jha Rastafaris paix amour

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq Před 3 lety +3

    ጥምቀትን በጎነር ሽር እንበል !

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @user-vt8zv8ig7x
    @user-vt8zv8ig7x Před 3 lety +1

    ወይኔ በቅናት በተመስጦ ነው ያስለቀሰኝ ስደክፉ እዲህ ነው ስንት እጹብ የኦን ነገሮች ማየት በማንችልበት ቦታ ሆነን ከባድ በአይማኖቴ ከባድ መንፈስልኢ ቅናት ነው ያደረብ በጣም ነው ሆድ የባስኝ ልቤ ስቅል ያደረገው ወፍ አይኮን ተበሮ በተመጣ ምላድርግ ልቻለው ለአገሬ እስኪያበቃኝ በፀሎት አስቡን በተዋዶ ፍቅር ልባችን ለተነካ አስቡ ላገር ፍቅር ለተዋህዶ ምግባን እንዲያበቃን

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @yosefakatsukihokage4817

    Eseyyy yena konjooooo

  • @LoveHub
    @LoveHub Před 3 lety +4

    ሰላም ❤
    ወንዶች ብቻ ይህን ቻናል ገብታችሁ እዩት ምርጥ ምርጥ የሚጠቅሙ ነገሮችን ነው የምንለቀው

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 Před 3 lety +3

    አለምዬ እናመስግናለን ጥምቀት ጎንደር ካከበኩ ዘጠኝ አመቴ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @pureheart6701
    @pureheart6701 Před 3 lety +3

    Beautiful culture 🙏💚💛❤

    • @LoveHub
      @LoveHub Před 3 lety

      ሰላም ለኢትዮጵያ❤
      ወንዶች ብቻ ይህን ቻናል ገብታችሁ እዩት ምርጥ ምርጥ የሚጠቅሙ ነገሮችን ነው የምንለቀው

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @zeadenshe3054
    @zeadenshe3054 Před 3 lety +2

    Amen amen amen

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @saadababow7399
    @saadababow7399 Před 3 lety

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @haftumuyesheret5400
    @haftumuyesheret5400 Před 3 lety +5

    እንኳን አደረሳችሁ መለዉ ኢትዮያዊያን

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety +1

      መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @gy8086
    @gy8086 Před 3 lety +1

    Betam des yelale yemiyamer bota!!

  • @tibkaabate6068
    @tibkaabate6068 Před 3 lety +2

    ደስ ሲል ፈጥሪ እኛንም ለመገኘት ያብቃን

    • @LoveHub
      @LoveHub Před 3 lety

      ሰላም ለኢትዮጵያ❤
      ወንዶች ብቻ ይህን ቻናል ገብታችሁ እዩት ምርጥ ምርጥ የሚጠቅሙ ነገሮችን ነው የምንለቀው

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 Před 3 lety +3

    አገሬ ጎንደር ናፈቅሽኝ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @igo1071
    @igo1071 Před 3 lety

    💚💛❤️🙏🏼✌️

  • @user-fd9gr1xd4l
    @user-fd9gr1xd4l Před 7 měsíci

  • @yohanisbelay3791
    @yohanisbelay3791 Před 3 lety +3

    የጎንደር ቀሚስ ብታደርጊ ያምር ነበር

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @arsemaenata2162
    @arsemaenata2162 Před 3 lety +2

    እንጠብቃለን

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety +1

      መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @user-cb9qh1pm5k
    @user-cb9qh1pm5k Před 3 lety +1

    አምለ ያምራል

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @Abenezer653
    @Abenezer653 Před 3 lety

    ጎንደር ጎንደር የጀግኖች ሀገር

  • @7uplovely620
    @7uplovely620 Před 3 lety +2

    🙏🙏🙏

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @igo1071
    @igo1071 Před 3 lety

    እዛ ነው መኖር
    ንጹሁ ጎንደር
    እተባረከው ጎንደር
    የተቀደስው ጎንደር
    ኢትዮጵያ ያልከዳ ጎንደር
    ባንዲራዋን ያልከዳ ጎንደር
    የናቱን ጡት ያልነከስ ጎጃሙና ጎንደር
    ሀቀኛው ህዝብ ጎንደር
    እዛ ነው መኖር 💚💛❤️🙏🏼

  • @honest4456
    @honest4456 Před 3 lety +1

    Yeseyitan beal. Yihe ye taot amliko new.
    Besew mot eyetedesetk ye Amlakin kibir mawured new

  • @igo1071
    @igo1071 Před 3 lety

    💚💛❤️🙏🏼 ክህደት የሌለባት የናት ጡት ነካሽ ያልሆነችው ሀቀኛዋ እዛ ነው መኖር የት ጎጃም ና ጎንደር ጎንደር ጎንደር እዛዛዛዛዛዛ ነው መኖር ባንዲራዋን እንደፋሽሽትና የናትጡት ነካሽ ያልከዳች ውብ ጎንደር🙏🏼💚💛❤️🙏🏼

  • @user-gz4hh6us7x
    @user-gz4hh6us7x Před 3 lety +2

    ኤምየ እንጠብቃለን

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @godislove5271
    @godislove5271 Před 3 lety +1

    ባለፈው የሆነው እንዳይደገም መቀመጫውን አደራ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @user-pw9zq7hy2j
    @user-pw9zq7hy2j Před 3 lety +2

    እናታለም ጎደር

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u Před 3 lety

    አምለሤት የእኔ ማር እንኳን አደረሰሽከነሙሉ ቤተሠቦችሽ
    መሉውን እንጠብቃለን በጉጉት

  • @juliaanderson74
    @juliaanderson74 Před 7 měsíci

    such beautiful place and culture, and you travel all the way there and your footage not even a minute? what a disappointment .

  • @targettube4968
    @targettube4968 Před 3 lety

    የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ እንደዘገበው በዚህ የበጀት ዓመት ባለፉት ስድስት ወራት ከ 800 በላይ የዲያስፖራ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት ለማድረግ የፕሮጀክት ሀሳቦችን ያቀረቡ ሲሆን ከ 900 በላይ የዳያስፖራ አባላትም በአገር ውስጥ በተለያዩ የንግድ ሥራዎች ተሰማርተዋል ፡፡
    (ኤፍ.ቢ.ሲ)
    ከዚህ ውሰጥም በምሰረታ ላይ ያለው የጃኖ ባንክን አኪሰዮን በመግዛት በአገራቸው ኢንቬሰት ያደረጉ ብዙወች መሆናቸውን ባንካችን እየገለጸ የኢንቬስትሜንት አማራጭ ሆኖ በመቅረቡ ደሰተኛ ነው፡፡ ሌሎች የዲያሰቦራ አባላትም በምሰረታ ላይ ያለውን የባንካችንን አክሲዮን እሰከ ጥረ 30 2013 አ. ም ከ5000.00 ጀምሮ አሰከ 100 000 000.00 በመግዛት የልዮ እድሉ ተጠቃሚ እንደትሆኖ ተጋበዛችሆል፡፡
    ጃኖ ባንክ በምሰተረታ ላይ
    ለሰኬተã አዲሰ መንገድ

  • @user-rz1mx6sv5o
    @user-rz1mx6sv5o Před 3 lety +1

    መቼነው ጥምቀት

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @ethiopiaconcernme4658
    @ethiopiaconcernme4658 Před 3 lety +1

    ‹‹ጥምቀት በዓል›› የጌታችን የመድኃንታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዮርዳኖስ ወንዝ መጠመቁን የምያሳይ በዓል ነው ወይስ የባድራ ቀን ነው፡፡ ክርስቲና ድንበር/ባንድራ/ዜግነት አለው ወይ ይህ ጥያቄ ለአማራው-ኦርቶዶክስ ነው

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

    • @user-kz1xh6ny2w
      @user-kz1xh6ny2w Před 3 lety

      ትናንት ለጠየቅሽኝ ጥያቄ ህዝብ በሀገር ሀገር በህዝብ ትጠራለች ኢትዮ ማለት ህዝብ ማለት ነዉ ኢትዮ እጆቿን ወደ እ/ር ትዘርጋለች መዝሙር ዳዊት 67ዮኃኒሥ ከምድራዊ ከእዝአብሔር ከሠማይ ተቀብሏል

    • @user-kz1xh6ny2w
      @user-kz1xh6ny2w Před 3 lety

      መልሡን ሣትቀቀይ ጥያቄዉን ምን አሥደለተሽ እህት

    • @ethiopiaconcernme4658
      @ethiopiaconcernme4658 Před 3 lety

      @@user-kz1xh6ny2w በጣም ጥሩ ‹‹የህዝብ›› መጠሪያ ነው ‹ኢትዮጵያ› የምለው ቃል! የቃሉ ባለቤት/ምንጭ ግሪካዊያን መሆናቸውን እርግጠኛ ነኝ ታውቅያለሽ! በባለቤቶቹም ይህ ቃል ስቶሮገም ‹‹ጥቁር›› ማለት ነው! ይህ ትሪጉም አማራው ወይም ኦርቶዶክሱ ወይም ኦሮሞው ወይም ስዳማው ወይም ሳባዊያን(ኤሪትሪያ፣ ትግሬ፣..) ሌላ ትጉርም ልሰጡት አይችልም ምክንያቱም የቃሉ ባለቤቶች ግሪካዊያን ትርጉሙን በቁልጭ አድርገው ፅፈውልናል! ስለሆነም የግብፆች ቄሶች የተለየ ትርጉም ልሰጡት አይችሉም ምክንያቱም ግሪክኛ ነው! አሁን በደንብ ገብቶሻል፤ ወደ ምቀጥለው ጥያቄ ልለፍ፡ ታድያ ምድር ላይ ጥቁር ህዝቦች እነ ማን ናቸው????? ጥያቄ ነው በቶሎ መልሽልኝ! በጉጉት ነው የምጠብቀው! Thank You!

    • @user-kz1xh6ny2w
      @user-kz1xh6ny2w Před 3 lety

      @@ethiopiaconcernme4658 እኔ ምልሽ በኦርቶዶክሥ ደረጃ ከአማራ ጋር ብቻ አታያይዥ ይህ የማያያዝ ሥራ የፖለቲከኞች ሥራ ነዉ እኔ የምመልሥልሽ እንደ ኢትዮጵያኦርቶዶክሥ ተዋህዶ ነዉ እንጅ የአማራዉ የትግሬዉ የሚል ጥያቄ በቤተ ክርሥትያን ክልክል ነዉ ኦርቶዶክሥ ዘር ቀለም ደንበር የላትም እሽ ያያዝሽዉ ሥለመሠለኝ ነዉ እኔ ከመጀመሪያ የመለሥሁልሽን አንብቢዉ ሥለ ባንዴራ ለምን ይያዛል ባልሽዉ መሠርት እክ መልሸልሽ አለሁ የአማራዉ ኦርቶዶክሥ አትበይ አይባልም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሥ ነዉ የሚባለዉ አላልሁሽም ይህ የማይመቸዉ ካለ ለዛ ጠይቂዉ ሌላዉን ጥያቄ እመልሥልሽ አለሁ