እንዲህም ለሙሽራ ይዘመራል?????? ስንቶቻችሁ ይህንን የሙሽራ ዝማሬ ታውቃላችሁ ??????

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ለየት ያለ የዝማሬ ዓይነት በቅድስት ልደታ ቤተ ክርሰቲያን ለሙሽሮች::
    በዲያቆን ሰይፉ የሰርግ ስነ ስርዓት ላይ
    ማህሌተ ገንቦ በደብሩ ዲያቆናት ጥዑም በሆነ ዜማ
    ኮመንታችሁን ከስር ፃፉልን

Komentáře • 17

  • @tizuevan6834
    @tizuevan6834 Před 4 lety +2

    መሪ ጌታ ዘርዬ ሁሌም አድማቂ እኮ ነው የሊቅ ልጅ ሊቅ ኑርልን በፀጋ በክብር

  • @gedionmariam2282
    @gedionmariam2282 Před 2 lety +2

    በከመ ይቤ ሙሉ ግጥሙን ብትልኩልኝ አንዳንድ ቃላቶች አይሰሙም በአጠቃላይ ደስ የሚል ነው

  • @Gionawit16
    @Gionawit16 Před 4 lety +1

    በጣም ያምራል ልዩ ነው

  • @wintamisganaw953
    @wintamisganaw953 Před 4 lety +1

    ዎው ልዩ ነው

  • @ስንቴየማርያምልጅ

    እኔ ለመጀመርያ ግዜ ነዉ ሳይ ግን በጣም ደስ ይላል

  • @lijsamiyoutube6914
    @lijsamiyoutube6914 Před 4 lety +1

    ወይ ግሩም

  • @user-bf4ti1tv5r
    @user-bf4ti1tv5r Před 3 lety +2

    ጉድ እኮ ነው በጣም ያሳዝናል

  • @bettyalem418
    @bettyalem418 Před 4 lety +3

    በጣም ነው የሚያሳዝነው!! እሄ የ ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስርኣት ኣይደለም:: እሄ እማ ኣስተማስሎ መጨፈር ነው, እግዚአብሔር ኣምላክ ይቅር ይበለን::

  • @abbykidane1031
    @abbykidane1031 Před 4 lety +2

    What a disappointment, may the Almighty God have mercy on us 😢

  • @behailualamirew6865
    @behailualamirew6865 Před 2 měsíci

    ዘፈኑን ማን ከልክሏቹ ነው?? እግዚአብሔር በእዚህ እንደማይደሰት ካወቃቹ በስርዓት መዘመር አይሻልም? በጣም ያሳዝናል!!!! የቤተክርስቲያንን ስርዓት በማፍረስ የሚጸደቅ አስመሰላችሁት እኮ!!

  • @imdove7528
    @imdove7528 Před 2 lety

    በኢየሱስ ስም የተዋህዶ ስርአት ተባለሸ እንደዚህ ከሆነ ባልመለስ ፕሮቴስታት ይሻለኝ ነበር

    • @bemnetteshome9007
      @bemnetteshome9007 Před 2 lety

      ምን አገናኘው እህቴ

    • @suratoelking2147
      @suratoelking2147 Před 2 lety

      አዎ እኅቴ ይህንን እንዳላየ ትተሽ አማናዊውን ተከተይ

    • @mhreteabsamuel3670
      @mhreteabsamuel3670 Před rokem

      ደናቁርት አሁንስ ማን ያዘሽ አትሄጂም

    • @behailualamirew6865
      @behailualamirew6865 Před 2 měsíci

      የተመለሽው ወልድ ዋህድ ብለሽ አምነሽ ክርስቶስን አማላጅ ሳይሆን ፈራጅ እንደሆነ ተቀብለሽ ነው እንጂ በየጊዜው የሚነሳ ፀረ ቤተክርስቲያንን ለመከተል አይደለም!! በተዋህዶ ስም ማንም ተነስቶ ስለጨፈረ ሃይማኖት እንዴት ይካዳል?