Girma Birhanu kirare tutorial 3 (ከወደዳችሁት Subscribe )

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 12. 2022
  • በክራር ከጣት ማፍታታት ወደ ዝማሬ ክፍል ሦስት (3)

Komentáře • 55

  • @AbebeTtsadik
    @AbebeTtsadik Před 19 hodinami +3

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ደሰ ብሎኛል ባሳየኸን ዛሬ ገና መጀመሬ ነው

  • @user-vg7js2xp2e
    @user-vg7js2xp2e Před 9 měsíci +5

    Egziabher amlak yirdah. Ante egna enderedah

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 Před 3 měsíci +5

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @user-qw6wj2fj3x
    @user-qw6wj2fj3x Před 10 měsíci +5

    Zemaan andet maawxaat ychaalaal

  • @UmtameKing
    @UmtameKing Před 2 měsíci +6

    ቃልዎት ያሰማልን

  • @user-vg7js2xp2e
    @user-vg7js2xp2e Před 9 měsíci +5

    Betam yemigeba yemastemar zede new

  • @user-vg7js2xp2e
    @user-vg7js2xp2e Před 9 měsíci +5

    Temere lejochen mastemar alebegn. Yasalefkut gize yekochegnal. Degree kemabarer kirar ena begena bemar haseten ebela neber. Amlake biredagnena bekirar bamesgenkut!!!

  • @GetchoTeka
    @GetchoTeka Před 4 měsíci +5

    Thanks

  • @teddyman-dc9ct
    @teddyman-dc9ct Před 11 měsíci +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን !!!!!

  • @daveva3909
    @daveva3909 Před rokem +8

    Grmsh wondme kale hiwot yasemaln!!!!!

  • @niguseatilahun4893
    @niguseatilahun4893 Před rokem +7

    Thank you bro

  • @zufanlake632
    @zufanlake632 Před rokem +8

    God bless you

  • @achamyelehbirhanu274
    @achamyelehbirhanu274 Před rokem +7

    Enameseginalen Memhir

  • @tinsaesolomon4974
    @tinsaesolomon4974 Před rokem +7

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @senaitgizaw3942
    @senaitgizaw3942 Před 3 měsíci +6

    እግዚአብሔር ያክብረልን እውነት ም ነው ትግስት ይፈልጋል እኔ በጣም ፍላጎት አለኝ ሆኖም ግን ጣቶቼ እግዚአብሔር ይመስገን ባታቸውን ይዘው ይቆማሉ ከቤት ወጥቼ መማር አልቻልኩም ኦላይ መማር እፈልጋለሁ ገዝቼ አስቀምጬዋለሁ በዚው አገጣሚ የካቦዶ አቅራቢ ማሰጠኛም ባታ ካለ በግል ማስተማር የሚችሉ ካሉ ጠቁመኝ plz መምህራችን
    የክራሩ ድምፅ በጣም ደስ ይላል ፀጋው ያብዛልህ ለማስተማር ስለሆነ እዚጋ የወጣኸው ቀስ ብለህ በእረጋታ ጣቶችህ ለተመልካች እዲታይ እያየን እንረዳለን ከሎሎቱ ለየት ያለ ቀላል ዘዴ ነው

  • @TEWAHDOMEZMUR
    @TEWAHDOMEZMUR Před rokem +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር!🙏

  • @eyasuhailemariam731
    @eyasuhailemariam731 Před rokem +7

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @shegawkebede3514
    @shegawkebede3514 Před rokem +7

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሜ

  • @negistarays
    @negistarays Před měsícem +5

    Thank you!😊

  • @mebratumulusew401
    @mebratumulusew401 Před rokem +7

    Betam turu new. Wede Kignit betolo gibaln.

  • @selamyeabelenat6742
    @selamyeabelenat6742 Před 29 dny +5

    Girum new❤❤😊😊

  • @orthopia-21
    @orthopia-21 Před 9 měsíci +5

    ድምጽህ ከክራሩ በላይ ነው

  • @yedershanen-ewexa
    @yedershanen-ewexa Před rokem +6

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ ጥሩ ሓሳብ ነው የተናገርከው ትግስት የሚጥይቅ ስለሆነ በትግስት መለማመድ የስፈልጋል

  • @mikaelchurnet8064
    @mikaelchurnet8064 Před rokem +6

    እናመሰግናለን። በጣም ስፈልገው የነበረው ትምህርት ነው። ከአሁን በፊት መሰረታዊ ነገሮችን ተምሬ ነበር ነገር ግን የበለጠ ለመሄድ ፈልጌ አማራጭ በማጣቴ ትቼው ነበር። አሁን ግን እድሜ ለአንተ እቀጥላለሁ።

  • @hailubelachew
    @hailubelachew Před 10 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ!❤
    ብዙ ግዜ ጥያቄ የምሆነኝን ነገር ነው የመለስክልኝ ወንድሜ!!!!
    አንድ አማት ሞልቶኛል ከጀመርኩ!
    ለምን አልዘምርበትም በክራር ብዬ እራሴን እጠይቅ ነበር!!!!
    ለምን አስር አማት አይፈጅም ለራሴ ቃል ገብቻለሁ!!!!!!
    Thankyou❤

  • @bethelehemmehari5866
    @bethelehemmehari5866 Před rokem +6

    ጎበዚ ነህ ወንድሜ እኔ እኔ ኤሬትራዊት ነይ ኣተ ትምህርት ግን እከተል ኣሎ please እናት ኣለይ የምትሃብስ እንባ የሚለው ስራልን እባከን

  • @anondes1099
    @anondes1099 Před rokem +5

    በወር የጣት አገራረፍ(አነዳደፍ) ከተሜሩ አንድ መቻል😮 ነው።በቀጣዩ ወር ላይ የጣት ፍጥነት ካሻሻሉ በሦስት ወር የቅኝት ድምጽ በ መቀተር
    መለየት ከጀመሩ መቻል ነው በአመት አንድ ሁለት ዜማ ከተጫወቱ ከምንም አለማወቅ ወደ ማወቅ ይደርሳሉ።ብቻ ሙዚቃ ወረተኛና ስልቹ ሰው
    አይወድም ።
    ታካች እጁን ወደ ወጪት ልኮ ወደ አፋ አይመልሳትም።መጽሐፈ ተግሳጽ እንዳለው።

  • @techawatch
    @techawatch Před 5 měsíci +5

    ብዙ የክራር መምህሮች አይቻለሁ ይሄኛው በጣም ተመችቶኛል ሶስት ወር ክላሱ ገብቸ በአካል ተምሬያለሁ ነገር ግን በቂ አይደለም ብዙ ልምምድ ይፈልጋል ቆይቸ አይቸው በሆነ ነው ያልኩት ጥሩ የማስረዳት ችሎታም አለህ በርታ።የክራርህ ድምጽ ልዩ ነው ሌላ የኦክታቭ ድምጽ አለው የራሱ ነው?

  • @UmtameKing
    @UmtameKing Před 2 měsíci +5

    መዝሙር ያለ ቁጥር እንዴት ማከኘት ይቻላል

  • @selamyeabelenat6742
    @selamyeabelenat6742 Před 29 dny +5

    Kale hiwetin yasemalin online memar efeligalehu pleas wendim

  • @fikirtehabtemariam2120
    @fikirtehabtemariam2120 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ጥሩ አድርገህ ነው መቼም የገለጽከው እግዚአብሔር ፈቃድ ቢሆን ክራሬን ዝም ብዬ ከማያት ላንሳትና ያንተን እያየሁ የፈጀውን አመት ይፍጅ አንድ ቀን ይሳካልኛል ብዬ አስባለሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  Před 10 měsíci

      አሜን እህቴ። እግዚአብሔር ምንም የሚሳነው ነገር የለም ጥበቡን እና ፀጋውን አብዝቶ ያድልሽ።

  • @degago-tube
    @degago-tube Před rokem +5

    ጣትህን ቀስ እያደረክ ድርቦሽ/ ማሳመሪያ አሳየኝ

  • @surafelchalachew
    @surafelchalachew Před rokem +5

    እስቲ ስለድርቦሽ ምት ስራልን 😍

  • @KALETUBE
    @KALETUBE Před 2 měsíci +5

    ቅኝቱ ምን ላይ ነዉ ትዝታ ነዉ ❤

  • @fisshayetestay6705
    @fisshayetestay6705 Před 10 měsíci +5

    Number betxefelen yebel teru nebere

  • @lenchoyadessa4381
    @lenchoyadessa4381 Před 2 měsíci +4

    እኔ ግን ወንድሜ ዘማ ማሰገባት እንብ አለኝ ምን ይሻለኛል አግዘኝ

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  Před 2 měsíci

      እስኪ ወንድሜ አሁን ያለህበትን ሁኔታ በውስጥ መስመር አውራኝ ልይህ እና ካለህበት ደረጃ ተነስቼ በምችለው መንገድ ላግዝህ።

  • @yhuntadese1208
    @yhuntadese1208 Před 7 měsíci +5

    እኔ ምልህ ወንድም እስፖርት ጣት ላይ ተጽኖው ምን ያህል ነው

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  Před 3 měsíci +2

      ያን ያህል የተለየ ተፅእኖ የለውም ወንድሜ ግን የምትሰራው ስፖርት በተለየ መልኩ የጣትን ተፈጥሯዊ ሁኔታ የሚያበላሽ ሲሆን ማለትም የጣት ከመጠን በላይ መወፈር ፣ መቅጠን፣ መጣመም ወይም በቀላሉ መታዘዝ አለመቻል የሚያመጣ ካልሆነ በስተቀር ምንም ተፅእኖ አይፈጥርም።
      ምንአልባት ጥያቄህን በደንብ ተረድቼህ ከሆነ?

  • @Deacon_Haile_Mariam21
    @Deacon_Haile_Mariam21 Před měsícem +5

    ያለድምፅ መዘመር ታሌንቱ እንዴት ነው

  • @Mesethio2345
    @Mesethio2345 Před rokem +4

    Endet lagegneh echelalew???

  • @Deacon_Haile_Mariam21
    @Deacon_Haile_Mariam21 Před měsícem +4

    አንተ ምን አክል ወራት ፈጀብክ

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  Před 28 dny

      እኔ በ 8 ወር ውስጥ በቂ የሚባል ደረጃ ላይ አድርሼዋለሁ።
      በደንብ ያደገው ግን በአገልግሎት እና በሂደት ነው።